ኡሙ ሰሊም &  ኡሙ ሂባ ነኝ
ኡሙ ሰሊም &  ኡሙ ሂባ ነኝ
  • 26
  • 17 364

วีดีโอ

የሚስት ሀቅ በኢስላም በደንብ አዳምጡ. ወንዶችየ እናንተን ይመለከታል👂👂👆👆👆
มุมมอง 1.1K3 ปีที่แล้ว
የሚስት ሀቅ በኢስላም በደንብ አዳምጡ. ወንዶችየ እናንተን ይመለከታል👂👂👆👆👆
የሚስት ሀቅ በኢስላም. ወንዶችየ👈👈👈👂👂👂
มุมมอง 13K3 ปีที่แล้ว
የሚስት ሀቅ በኢስላም. ወንዶችየ👈👈👈👂👂👂
ዒድ ሙባረክتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
มุมมอง 283 ปีที่แล้ว
ዒድ ሙባረክ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን! ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!
🌷🌷🌷🌷🌷
มุมมอง 223 ปีที่แล้ว
🌷🌷🌷🌷🌷
ከሮመዳን ጋር
มุมมอง 133 ปีที่แล้ว
ከሮመዳን ጋር
ሱረቱል መሬም በምርጥ ቃሪ. ተጋበዙ. سورة المريم بصوة جميل
มุมมอง 313 ปีที่แล้ว
ሱረቱል መሬም በምርጥ ቃሪ. ተጋበዙ. سورة المريم بصوة جميل
26 January 2021
มุมมอง 1023 ปีที่แล้ว
በኡስታዝ አቡበክር ይርጋ
ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚውች እህት ወንድሞች አላህን ፍሩ
มุมมอง 253 ปีที่แล้ว
ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚውች እህት ወንድሞች አላህን ፍሩ
የፈጣይር. አሰራር
มุมมอง 1983 ปีที่แล้ว
የፈጣይር አሰራር
ያባት ሀቅ
มุมมอง 894 ปีที่แล้ว
ያባት ሀቅ
የተበደለ ሰው
มุมมอง 194 ปีที่แล้ว
የተበደለ ሰው
እህቴ አለባበስሽን አሳምሪ
มุมมอง 194 ปีที่แล้ว
እህቴ አለባበስሽን አሳምሪ
ስለውዶ እህቴ በኡስታዝ አብዱል መጅድ
มุมมอง 1594 ปีที่แล้ว
ስለውዶ እህቴ በኡስታዝ አብዱል መጅድ
በኡስታዝ ካሊድ ክብሩም አላህ ይጠብቅህ
มุมมอง 314 ปีที่แล้ว
በኡስታዝ ካሊድ ክብሩም አላህ ይጠብቅህ
ብሰማው ብሰማው የማይሰላችኝ በኡስታዝ አቡ ያስር
มุมมอง 714 ปีที่แล้ว
ብሰማው ብሰማው የማይሰላችኝ በኡስታዝ አቡ ያስር
ሱረቱል ካህፍ
มุมมอง 384 ปีที่แล้ว
ሱረቱል ካህፍ
አትዘን አላህ ከኛ ጋር ነው ይለናል ወንድማችን
มุมมอง 504 ปีที่แล้ว
አትዘን አላህ ከኛ ጋር ነው ይለናል ወንድማችን
ማሽአላህ በቁርአን በታዳጊ እራህመት አላህ ይጨምርልሽ
มุมมอง 164 ปีที่แล้ว
ማሽአላህ በቁርአን በታዳጊ እራህመት አላህ ይጨምርልሽ
ቁርአን አልገባኝ አለ ሀድስ ምሀፈዝ አልችለም ለምትሉ መፍተሄ ተገኘ
มุมมอง 5844 ปีที่แล้ว
ቁርአን አልገባኝ አለ ሀድስ ምሀፈዝ አልችለም ለምትሉ መፍተሄ ተገኘ
የዝሙት አስከፊነት አላህ ይጠብቀን
มุมมอง 4544 ปีที่แล้ว
የዝሙት አስከፊነት አላህ ይጠብቀን

ความคิดเห็น

  • @عايشها-ك8ع
    @عايشها-ك8ع 5 วันที่ผ่านมา

    ናአምሸሁእሥልምናእሥከሆነድረሥምንምአይደለም

  • @FatumaSeid-wl6nx
    @FatumaSeid-wl6nx 19 วันที่ผ่านมา

    ከዝሙት ከተበተችሽ ላልሰራ ብላ አላህ አይምራትም

  • @فاطمهالثيوبي
    @فاطمهالثيوبي 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ቁርአን.ነው.ሀክሜ
    @ቁርአን.ነው.ሀክሜ หลายเดือนก่อน

    ያሰላም🎉🎉🎉🎉

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen หลายเดือนก่อน

    ለባሌ ሸር አድርጌለታለሑ 💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ የኛ ውድ ነብይ የፍቅር ተምሳሌት

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ኢሻአላህ ምክራችሁን ተግባራዊ እናደረጋለን

  • @KemilaMusa
    @KemilaMusa หลายเดือนก่อน

    ዝሙት ሰርታ ተውበት ካረገችስ ማግኘት ትችላለህች አችልም

  • @Fiytif
    @Fiytif หลายเดือนก่อน

    በትክክል❤❤❤

  • @Fiytif
    @Fiytif หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ 🎉🎉❤❤

  • @Fiytif
    @Fiytif หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😮

  • @TeaCoffe-qf6mo
    @TeaCoffe-qf6mo 2 หลายเดือนก่อน

    ወጠጤወጠጤ😁😂

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila 2 หลายเดือนก่อน

    jezak Allah hayir

  • @Zarah-s7t
    @Zarah-s7t 2 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንን

  • @ZynbA-j9d
    @ZynbA-j9d 2 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ

  • @ZahraZahra-xq8bg
    @ZahraZahra-xq8bg 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንንያረብ

  • @Mestura-zp4eb
    @Mestura-zp4eb 3 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄትመልሣላችሁ ልጠይቅ

  • @MohammedRak-rk1ce
    @MohammedRak-rk1ce 3 หลายเดือนก่อน

    آمين

  • @MohammedRak-rk1ce
    @MohammedRak-rk1ce 3 หลายเดือนก่อน

    أستاذة جزاكم الله خير

  • @Zmzm-xe8ft
    @Zmzm-xe8ft 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረቢል አለሚን❤❤❤❤

  • @samunga1285
    @samunga1285 4 หลายเดือนก่อน

    Amin yareb❤❤❤

  • @rukiyaebrahim5254
    @rukiyaebrahim5254 ปีที่แล้ว

    ምርጥአባት ምርጥባል ምርጥወድም ምርጥጓደኛ حبيبي رسول صلى الله عليه وسلم ❤ሰራተኛ 😀ፈገግ አረኩኚ ኡስታዝ

  • @abuesliman8864
    @abuesliman8864 ปีที่แล้ว

    ሀያትህ ይቆይ ኡስታዝ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ኡስታዝየ ጀዛከላሁ ኸይር በቃ እሹሩሩ እንላለን

    • @chucgh6651
      @chucgh6651 หลายเดือนก่อน

      ክክክ

    • @Amorawmame-cw3rr
      @Amorawmame-cw3rr หลายเดือนก่อน

      kkkkkkk​@@chucgh6651

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว

    ኡሙ ሠሊም በርች

  • @amrankan8707
    @amrankan8707 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ

  • @zahraasd1329
    @zahraasd1329 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @zahraasd1329
    @zahraasd1329 2 ปีที่แล้ว

    ሰላሙለይኩምወራህመቱላህ

  • @EmuHaladtube
    @EmuHaladtube 2 ปีที่แล้ว

    እረ ደምሬኝ ከደመርኩሽ ቆየ

  • @EmuHaladtube
    @EmuHaladtube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ጐበዝ በርቼ የማማ መለሺ አብ ላይክ

  • @fdiafadia1859
    @fdiafadia1859 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይወፋቀን ያረቢ

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምሪላቹ

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዚ አላህ ይጣብቀቹ

  • @አልሀምዱሊላህስለሁሉ-ቸ3ዐ
    @አልሀምዱሊላህስለሁሉ-ቸ3ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @yousefethiopia6454
    @yousefethiopia6454 2 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا بارك الله فيكم حبيب اخواني

  • @yutube6318
    @yutube6318 2 ปีที่แล้ว

    197 በመድረጊ መጥቻለው

  • @yutube6318
    @yutube6318 2 ปีที่แล้ว

    አሰለመ አለይኩሙ ወረመቱለ ወበረከቱ ሰለም ለዝቤት ነይ እንዳመሪ በቅንነት

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว

    አላሀምድልላ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ ሱማ አላሀምድልላ

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ኡስታዝ ሀብብ

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว

    ከታጣቀምውች የድርገን

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም. አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ድግምት ወይም አይነናስ ያለባችሁ አዳምጡት አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት በሽታ.

  • @zizuebrahim9943
    @zizuebrahim9943 2 ปีที่แล้ว

    መሽአሏህ

  • @አብድራህማንየቢኩልጅ
    @አብድራህማንየቢኩልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብስ አድርጉ

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ
    @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    جزكام الله

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @الاالهالاالله-ف3ج
    @الاالهالاالله-ف3ج 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀነአላህ አላህ ይወፍቀን መልካሙን ትዳር 🤲ያረብ 🇪🇹ሀገራችን ሠላም ያርግልን

  • @hayaahmm1938
    @hayaahmm1938 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ከይር ነገርይወፈቅህ

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህኸይር

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 3 ปีที่แล้ว

    #የተከበርከው__ወንድሜ__ሆይ! ትዳር ከማሰብህ በፊት! ስለ ትዳር ትርጉም በደንብ እወቅ! በትዳር ውስጥ ብዙ ነገሮች አሉ! እናም! የሚገጥምህን ነገሮች ሁሉ አምነህ ለመቀበል + መስዓላውን + ሀላፊነትን ለመወጣት……… +… ………አስበህ መወሰን! ከዛም! ለትዳር የምትሆንህን ሴት ስትመርጥ ድኗን እንጂ! መልኳን አይሁን! ምክንያቱም! በአላህ ፈቃድ በድኗ ውስጥ ሁሉንም ነገር ታገኛለህና! ደግሞ! አይን ቀላዋጭ ነውና ብዙ ያምረዋል! ስለዚህ! ልብህ #ያረፈባትን ሴት ምረጥ + አግባ! ከአገባህ ቡኋላም! #ለውዷ ሚስትህ እዘንላት + የወደፊት የልጆችህ እናት ለምትሆነው! በተለይ! የተከበረከው ባለ ትዳር ወንድሜ ሆይ! ለውዷ ባለቤትህ ምን አይነት ባል መሆን እንዳለብህ ላስታውስህ ነው! እናም! #ምክሬን በወቀሳ እንዳታስብብኝ! እንዲሁም! አሁን የምጠቅሳቸውን ክፍተቶች በትዳርህ ላይ ካጋጠሙህ ራስህን ፈትሸህ! #ለማስተካከል ሌት ተቀን ደፋ ቀና ማለት አለብህ! ከዚህ ነገር አላህ ከጠበቀህ አላህን እያመሰገንክ ለትዳርህ መፅናትና መጨነቅ አለብህ! ምክናያቱም #ትዳር ነውና! አንተ ጋር ያለችው ሚስትህ ብትሆንም አማና መሆኗን ልታውቅ ይገባል! እነሆ ይሄንን አማና በጥንቃቄ ልትይዝ አላህን ልትፈራ ይገባሀል! አባቷ ልጅቱን ላንተ ሲሰጡህ ሀቋን ትጠብቃለህ + ገመናዋን ትሸፍናለህ + ጥሩ ሰው ትሆንላታለህ… ………………ብለው ነው! የሚጠቅማትን ነገር ልታገርግላት + የሚጎዳትን ነገር በሷ ላይ ከማድረግ ልትታቀብ ይገበሃል!! #ሚስትህ ያአንተን ሀቅ እንድታውቅ እንደምትጓጓው ሁሉ የጌታዋንም ሀቅ ልታሳውቃት + በኸይር ልትረዳት + አደጋ እንዳይደርሰባት ልትጠብቃት ይገባል! ነብዩ መሀመድ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል :- ሁላቹሁም ጠባቂዎች ናችሁ + ሁላቹሁም ከምትጠብቁት ነገር ተጠያቂዎች ናችሁ! #ቤተሰቦቿ ጋር ሆና! ስታገኝ የነበረውን ነገር አንተ ልትነፍጋት አይገባም! በቻልከው አቅም ልታደርግላት ይገባል! #ስትታመም ልታሳክማት + ሲከፋት አይዞሽ ልትላት + ስትደሰት አብረሀት ልትደሰት +………………+………… የሚያስፈልጉ ነገሮችን ልታቀርብላት + ልታደርግላት ወደ ቤትህ አስገብተሀታል እኮ! አንተን ብላ ሁሉን ጥላ መጥታለችና እባክህ ተንከባከባት!! #ተመልከት ! አንድ አላህን የማይፈራ ወንድ በጠዋት ከቤት ይወጣና ቁርስ + ምሳ + ራት + የሚበላው ከልጆቹ እናት ከሆነችው #ከሚስቱ ተነጥሎ ነው! ቢያንስ እንኳ! ከነዚህ የምግብ ሰርዓቶች #በአንዱ ላይ ተገኝቶ ከልጆቹ እናት ጋር ሰብሰብ ብሎ አይመገብም! ይህ! በደል (ዙልም) አይደለምን??? #ሚስቱ ከዛ በፊት ከቤተሰቦቿ ጋር መብላት ለምዳ በአንዴ ብቻሽን ተመገቢ ብትባል ሊከብዳት ይችላል!! ስለዚህ! ወንድሜ! አላህን ፈርተህ + ለትዳርህ ለሚስትህ ክብር + ቦታ ሰጥተህ! #አቅሙ ካለህ ቤተሰቦቿ ጋር ትኖረው ከነበረው ኑሮ! የተሻለ ልታኖራት ይገባል! ከሌለህ ግን! ማድረግ የምትችለውን በመልካም ንግግርን ልታናግራት + ጥሩ መልስን ልትመልስላት + ጥሩ ፍቅር ልትሰጣት + ልታዝንላት + ልትንከባከባት + ልታስደስታት………………… ይገባል!! #ከሚስትህ ጋር ስትኖር! በመልካም መኗኗርን ለመኖር ታገል + ጣር! #በመልካም መኗኗር የሚባለው አባባል ካልገባህ! የወደፊት የትዳርህ ዕድሜ አጭር + ዘላቂነት እንዳይኖረው እንዳይሆን ያስፈራልና ጠንቀቅ በል!!! #ከባለቤትህ ጋር በአላህ ፈቃድ በመልካም ለመኗኗር ይረዳህ ዘንድ ልጠቁምህ:- ዕዘንላት + ተንከባከባት + ውደዳት + አክብራት(ክብሯን ጠብቅላት) + ከልብህ መራራትን ራራላት + በተለያዩ አጋጣሚዎች ውዴታህን +ፍቅርህን ግለፅላት! አንተ ይሄን አድርግ! አላህ ነገሩን ሁሉ ያገራልሀል! አላህ ሁሉን አዋቂ + ባሪያውን የሚደግፍ ጌታ ነውና!! #ሚስትህ ላንተ ሚስት በመሆኗ ብቻ እንደ #ባርያ/ህ ልታያት + ልታፈጋት + ልትጨቁናት + ልትረግጣት + ልትበድላት (ልትዞልማት)አይገባህም! ሌላው ቢቀር ሙስሊም #እህትህ መሆኗንም አትዘንጋ! #የሚያስፈልጋትን ሁሉ ነገር አሟልተህላት! ነገር ግን! በምላስህ #አዛ የምታደርጋት ከሆነ! የአንተ ሁሉን ማድረግ እርሷ ዘንድ #ዜሮ + ጥቅም አልባ ሊሆን ይችላል!!! #በል እንዳውም! አላህ ካዘነላቸው ውጭ! አንዳንድ ወንድሞች #ከቤት አውጥቼ እንዳልወረውርሽ + ከነ ልጆችሽ ወደ ቤተሰቦችሽ እንዳልሸኝሽ + አንች የምናምን ልጂ… ………………………… እረ ስንቱን ይዘረዝራሉ! ብር አይደለም! ምላሳቸውን ነው!! #ጥሩ ያልሆኑ + በጆሮ ለመስማት የሚሰቀጥጡ ንግግሮችን ሲናገሩ ይደመጣል! #ሴትን ልጅ እንዲህ እየተናገረ + ሞራሏን እየጎዳው + ልቧን ባሻው ወቅት እየሰበረ +… ……………+……………#የፈለገውን ብያርግላት! እንዴት ይመለሳል?አትጠራጠር አድራጎትህ የአንድኛው እንኳ ምንም ላይመስላት ይችላል!!! #አስብ + ተረዳ………! #ሴት__ልጅ! ከምንም በላይ የምትፈልገው ሰላምን + ደስታን + ፍቅርን ……………ነው! ምንም የሌለው ወንድ! ነገር ግን! ሀቋን የሚጠብቅ + የሚንከባከባት + የሚያዝንላት + የሚራራላት… ………………ከሆነ! ከእሱ ጋር በደስታ መኖርን ትመርጣለች!! ከዚህ ተቃራኒ(አክስ) ደግሞ ለሀገር + ለወገን + ለዘመድ የሚበቃ ሀብት ኖሮት! ግና ሞራሏን የሚጎዳው + መጥፎና አፀያፊ ቃል የሚናገር + ሀቋን የማይጠብቅ / የማያውቅ + የማይራራላት + …………………ከሆነ! በሀብት ተኮፍሶ………የሰው ልጂ #ሰው መሆኗን እረስቶ/ ዘንግቶ! እንደ #ዕቃ የሚቆጥራት ከሆነ! ከዚህ አይነት ሰው ጋር በጭራሽ አትኖርም!!! ምንም አይነት አንገት የሚያስደፋ ችግር ቢገጥማት ማለት ነው!! #ወንድሜ ሆይ! በትዳርህ ግልፅነት ይኑርህ! አንተ ከሚስትህ ሊሟሉልህ የምተፈልገውን ነገሮች እንዳለ ሁሉ! አንተም ለእርሷ አሟልተህ መገኘት ይኖርብሀል! ለምሳሌ :- ከሷ መጥፎ ሽታ እንዳይሸትህ እንደምትፈልገው ሁሉ! አንተም በአንተ ላይ ያሉ መጥፎ ሽታ ሁሉ ልታስወግድ ግድ ይልሀል! እርሷ ፈገግ እንድትልልህ እንደምትፈልገው ሁሉ! አንተም ፈገግ ልትል ግድ ይልሀል! የሚያስፈልጉህን ነገሮች እንድታሟላልህ እንደምትፈልገው ሁሉ አንም የእርሷን ፍላጎት ማሟላት ይኖርብሀል!!! #ወንድሜ ሆይ! ባለቤትህ ( ሚስትህ ) በውጭ + በስራህ ቦታ የሚገጥምህን ውጣ ውረድ ላታውቅ ትችላለችና ትዕግስት አድርግ! በመታገስህ ከአላሁ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) በትልቅ ምንዳ ላይ ተስፋ አለህና! የትዳር አጋርህ ላይ አንድ የምትጠላው ባህሪ ቢኖራት ሌሎች ብዙ የሚወደዱ ባህሪዎች አሏትና ታገስ! #ሁሌም ጥቃቅን የሆነና ደካማ ጎኗን አታስብ! ይልቁንም ብዙ መልካም ስነ ምግባር አላትና ሁሌም ቢሆን መልካም ጎኗን ማስታወስ ይጠበቅብሀል! #የሰው__ልጅ! አላህ ሲፈጥረው በባህሪው ምስጋናን ይወዳልና! በተለይ! ለሚስትህ ምስጋና አቅርብላት! በአላህ ፈቃድ ደካማ ጓኗን ለማስተካከል ከፈለክ! ጥሩ ጎኗን እያወደስክ ስታመሰግናት + ግልፅ ስትሆን + ስትወያይ ደካማ ጎኗን ለማስታካከል ሁሌም ትጥራለችና ሁሌም ቢሆን ሳይጋነን የአንተ አድናቆትህ አይለያት! ባለቤትህ (ሚስትህ) ለአንተ ንግስትህ ነች! ባለቤትህን ከማንም ጋር አታወዳድራት!!! ''ዘዋጅ ፍቅር በኢስላም ''✍

  • @እሙኢምራንቲዩብ
    @እሙኢምራንቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል 👍👍✅✅