ባሏ ከፍሮም እሷን ሊያከፍራት ይገርማል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  หลายเดือนก่อน +84

    እስኪ በላይክ ሼር አስደስቱኝ አላህ ያስደስታችሁ እና❤😊

    • @Ramate-ms4kw
      @Ramate-ms4kw หลายเดือนก่อน

      አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለይ ወበራከቱ ሰያ ወድሜ❤

    • @toyiba-ur2ty
      @toyiba-ur2ty หลายเดือนก่อน

      አሚንያርብ

    • @toyiba-ur2ty
      @toyiba-ur2ty หลายเดือนก่อน

      እናደርጋለን ነበረ ከጠ ከነ ያደርጋሉ የለ ለየት መጠነ🙄

    • @naemahhawaa-uq2ss
      @naemahhawaa-uq2ss หลายเดือนก่อน

      ጀዛከሏህሰያአሚንንንሁላችንንምአሏሕያስደስተን

    • @ttww9470
      @ttww9470 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Ramate-ms4kwዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 หลายเดือนก่อน +27

    አላህ ወይ አንተ የተሻለውን እሪዝቅ ወፍቃት አላህ ወይ. አፊያወንም ሙሉ አድርግላት አላህ ሆይ ሶብሩን. ስጣት.

    • @tube9426
      @tube9426 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሏህ ይገዛት

    • @AminKiyrr
      @AminKiyrr หลายเดือนก่อน

      አለሁማ አሚንንን💧💧

    • @Rukia-b7e
      @Rukia-b7e หลายเดือนก่อน

      Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin yrb🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭

    • @HayatAlemayehu-ix8nj
      @HayatAlemayehu-ix8nj หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @birtukan310
      @birtukan310 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያርብ

  • @asfd5625
    @asfd5625 หลายเดือนก่อน +8

    ጀዛከላህ ኸይር ወንዲሜ ሰያ ባለታሪኳ ለሷ ብሎ አልሰለመም እሷ ትዳር ስለምፈልግ እሱን የሚያውቁት ሰወች ትዳር የሚፈልግነው ተብሎ ነው ተጋቡ አይተዋወቁም ነበር ቤተሰቦቹና ቤተሰቦቻችን ግን ይተዋወቃሉ አሁን ገጠር ነው ያለችው ውሀና መብራት ከሌለበት ከቤተሰቧ ጋር እኛ ከወልዲያ በታች ከዶሮግብር ወጣ ብሎ በእግር ከ 2-3 ሰአት የሚያስኬድ ቦታ ነው ተወልደን ያደግነው ንብረቷን ሲቀማት ተመልሳ ገጠር ባች ሙስሊም የለም በአካባቢያች ምንም ምክር አታገኝም ለወሬዋ ቦታም አይሰጡት ታማለች ተብሎ ተደመደመ እንዲታገኛት እኔ ደውየ ስልኳን እሰጥሀለሁ ያንተ ይዠዋለሁ ስልኳ ቻርጂ ማድረግ አችልም ከተማ ካልሄደች ሰያ ዱአ አዱርግላት ለጤናዋ ጭንቀት አእምሮዋን አዛብቷታል ወላሂ አላህ ይሽፊሀ

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 หลายเดือนก่อน

      የአላህ አለህ ሰብሩን ይስጥት ያረብ ከባድ ነው

  • @ttww9470
    @ttww9470 หลายเดือนก่อน +10

    ያአላህ ከጥመት ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ፈረጃውን ያቅረብላት ያረብ ይቸን ኮመት የምታነቡ እህቶቸ ከኔ ሂወት ትንሽ ላካፍላቸሁ አላህከአሥመሣይ ሠው ይጠብቃቸሁያረብ እኔ ያገባሁት ሠለምቴነበረ እህቶቹ ሁሉ ሠልመው በጣምደሥየሚል አህላቅ አላህ አልብሷቸዋል አላህ ይጨምረላቸው እኔም እደነሱ ይሆናልብየ በማሠብ በሚያምረ ሸሪአዋ ኑካ በመሥጊድ ጀመአ ተጋባን ለካሥ ነገሩ ወድህነው እሱ እኔንጅ እምነቴን አይፈልግም እድህ እያልን ከላይሙሥሊም ከውስጭሎላሆኖ 4አመት አሥቆጠረን ልጅ እደሚፈልግ በተደጋጋሚእኔም ቆይ በደንብ እስልምናው ይግባው እያልኩ ቆየሁ ከዛም መጠቀሜን አቁሜ ጸነስኩ አልሀምዱሊላ ወነድልጅ ከዛንበኋላነው ፈተናወቸ የመጡት ነጋደነቀረ በመኪና እጋ ያጎግጎዘ ይነግዳል አንድ ቀን እቃጠቅላላ ሽፍታ ቀማው አልሀምዲሊላ ቤት ገዝተንነበረ ቤቱ በኛላይ ካረታ ያሠራሠው መጣበት አልሀምዱሊላ ከሥተጀመረ የቀረቸን ገንዘብ በመካሠሥ ጨረስን ቤቱምለሠወቹ ተወሰነ እኔም ወለኩ እሱም ታመመ ንብረት ሁሉ አለቀቸ ብረድመቶትነው እግሩን ሥብስብ አረገው እና ቤቶቹ ገና አላመኑም 4እህቶቹ ናቸው እስልምናን አልተቀበሉምቀበ ወደአኪም እንውሰደው ብለው ጠበልይዘውት ሄዲ 2ወረ ቆየ ምንድንነው ሥላቸው የምነት ጠበል ገብቶ ነው ገና አልተሻለውም አሉኝ ከይረ ኑካየን አውረድልኝ ልጀን ይዥ እበተሠቤ እሄዳለሁ አልኩት እኔ ገናአላመኩም እናእመጣለሁ አለን ከዛም መጣ ምንም አገቱላይየለ ከዛሬ ጀምረህ እኔ ተሽሎኛል ገብሬል ሚካኤል የሚል በልብህ ካለ ንገረኝ በምነትህ በነጸነት ኑረ እኔንናልጀን ተወኝ አሌኩት በጭራሽአለ እኔ ምግዜም ውስጠ ከዛንቀን ጀምሬ ሰላም አጣ በአለቅሳለሁ ዲአአረጋለሁ በህልሜ እኔና እህቱ ወደቂልባ ተኝተን እሱ ወደእግራቸን እራሡን አረጎ ተኛቶል አተ ተሥተካከለህተኛ ወደእኛ አቅጣጫሥለው ወደዚህነው የሚመቸኝ ይላል ከዛነቅቸ ሡቢህን ልሰግድ ቀሠቀስኩት እሽ ይላል አይነሣም ሰግጀ ሥጨረስም አልተነሳም ተነሥ አለፈሰአቱ አልኩት በቃተይልተኛበት ነጭ ግዛትሆሽብኝ አለ እሽ ተኛ እድሜልክህን መቸም አይለቅልህ እቅልፍህ ብየልጀን አጣጥቤ ወደመሥጊድ ሸክ ሄኩኝ ምንሆሽ ሢሉኝ እምነቱን ጠይቁልኝ ያለበት ምንም ሊገባኝ አልቻለም አላካቸው እሱ ትንሽ የቀረቸሡቅነበረቸ እዛ ቆሞ ሰወቹን ሠብሥቤ ይዘዥ መጣሁ ምንድናቸው ሢለኝ ጠይቃቨቸው አልኩት ሱቅን ዝጋናናሢሉት ምን ተፈጥሮነውአለ ከዛም እምነቱን ጠይቁልኝ ብላነው ሢሉት ምንማለትነው አለ አተእኔን ሥታይ የምሰግድ እኔ ሣላይህ የማሠግድ ከሆከ እኔንጅ አላህን አልተገዛህም ስለዚህ ተናገረሥለው በቃ ወደእምነቴ ተመልሻለሁ አለ አሁን ደሥአለሽ ሢለኝ አሌሀምዱሊላ ብየ ሣኩ ጥረስሽ ይረገፍ አሣሣሽኝ ሢለኝ በልብህ ያለውን በአፍሁ አወራህ አልኩት ከዛበቃ ልጃቸሁን ተነጣጥላቸሁ አሣድጉ ኑካው ወረዷል አሉት አረአይሆንም እሷ አናዳኝነው እኔ ሙሥሊምነኝ አለ ተለያይታቸሁ በቃ ትንሽ ታገሽው አሉኝ እሽ አልኩ አንድቀን እሱቅ እቃልወስድ ሥመጣ ተደብቆ የጸሎት መጸሀፍ አገኝሁ በቃ አንከፍፈል ንብ ረት ብየ እኔው ከፍየጨረስኩ ከዛሚሥቴን እወዳለሁ ወደእኔ እምነትነይ ሲል ጋበዘኝ እኔም ሁለት እጀን በልጅ ካሠረከኝ በኋላ ነው የምጠይቀኝ ልጀንይዥ መሥጊድ በረ እለምናለሁ በገዘብና ለባል ብየ ወረቅ እምነቴን አልቀይረም ብየ ወጣሁ ለመሣፈሪያ ብቻ አንዱን ቴቨ ሸጨ ወደበተሠቤ አመራሁ ከዛ ንብረቴን የቀረውን አካፍለኝ ሥለው ተመልሰሽ መምጣት ትቸያለሽ ሁሉም ንብረትሽነው አለኝ እኔ ከአተጋረ መቀጠል አልፈልግም ለልጀ ማሳደጊያ የተወሰነ እረዳኝ ብየ ጠየኩት 700ላከልኝ ለመሣፈሪያ ወደሡ እድሄድ😢😢😢 እሽብየወደውጭብሮሰስ ጀምሬ ልጀን እናቴጋረ ጥየ ዲባይ ገባሁ አልሀምዱሊላ እኔበመጣሁ 3ወሬ ሄዶ ልጀን ከናቴ ነጥቆ ወሰደው ለልደሥልሳወራው
    5አመት በስደት ቆየሁ እስከዛ እኔን እየጠበቀነው ወደእኔ እምነት ሥመጣ ትመለሣለቸ እያለ በበተሠብ እየላኩ በተወሰነልልጀ እየላኩ ገባሁ ሥገባ እበተሰቦቸ ጋረልጅን ይዞመጣ ዘመዶቹን ሰብስቦለሽምግልና እኔ መጀመሪያ ይህን ሁሉ ፈተና በስደት ያሣለፍኩት ለእምነቴ ብየመሥሎኝ ዛሬምን ተገኝቶ ነው ወደአተየምመጣው መልሱም ጥያቄውም አተጋረነው አልኩት ከሠለምከ እቀጥላለን አለዚያ በልወደመጣህበት ተመለሥልጀን ትተህ አልኩት ተመለሠ እኔም ዛሬ ተመልሸ ዱባይ መጣሁ ቤትገዛሁ አሁን እኔላግባ እቢ ታልሽኝ ሥለኝ አወ እዳጠብቀኝ አግባ ለጥሎሽ ብረ እቸልሀለሁ ብየ 20,000ላኩለት እሡ አግብቶል እኔም አላህ የፈቀደልኝን ላገባ እጮኛነኝ
    6ወረሥገባ ቀረቶኛል ዛሬ ገዘብላኪልኝ በቃከግድህቻው። አቸጥሩነበረሽ ፈጣሪ አልፈቀደልኝም አቸለኔ እደኔ ከቱ ባል ሳይሆን ፈጣሪ ጥሩባል ይስጥሽ ብሎ ዱአያረግልኛል በነገራቸንላይ እኔበመጣሁ በ2አመቴ በተሠቦቹ እንልምናን ተቀበሉ አልሀምዱሊላ እነሱከሰለሙ እሱም ይመለሳልብየነበረ አሁን እኔ ከበተሠቡጋረ አብረንነን በሀሣብ ከኔናቸው እሱ ሚሥቱን ይዞ ከበተሠብ ተገሎ ይኖራል አልሀምዱሊላ አላህ ፈተናወቹን እድወጣ ላደረገኝ ለረዳኝ ገዘብ ሥለምን የነበረኩትን ዛሬ እሱ እኔን እድለምን ላደረገው ጌታ በጣም ደሥተኛነኝ አላህን የሚፈራነው አሁን የማገባው አላህ ሷሊህልጆቸን እድሰጠን ኑካቸንንም ባመያረ እድያረግልን የናተን ዱአ እድታረጎልኝ እናበጣም የማለቅሰው ልጀ በሱ እምነት ሥለሆነ ሥመለሥ ወደእስልምና እድመጣ የሁላቸሁም ዱአ ያሥፈልገኝል ወንድን ውሥጡን ሣታዳምጡ በአፍና ከላይ በሚተገብራቸው ነገሮቸ እዳትታለሉ ለማለትነው ትምህረት ይሆናቸሁ ዘንድ ሰያ አሥተማሪ ከሆነ ለህቶቸ አቅረበው የሁላቸሁም ዲአ ያሥፈልገኛል ለልጀ አላህ በድናቸሁ አይፈትናቸሁ ያረብ አሥላሙ አለይኩም

    ብሮስ ስ ጀምሬ ልጀን እናቴጋረ አረጊ ነገረኩት በነገራቸንላይ ዛሬ ቤቸቹ እስልምናን

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 หลายเดือนก่อน

      ጥንካሬሺ ማሻአላህ ግን አንዲ ልቤን የሰበረኝ ነገር ቢኖር ልጂሺ በሱ እምነት መሆኑ ከማግባትሺ በፊት የልጂሺን ነገር አሁንም አዲጎ በትዛዝሺ ከመውጣቱ በፊት ልጂሺን አንችው ጋር ያዥና ወዴተፈጠረበት እምነት መልሺ የራሰሺን ሂወት አሰተካክለሺ የልጂሸን ሂወት ግን ለሱ ሰተሺ ተሰዴዲሺ ንብረት ሁሉ አፈራሺ ልጂሺ ግን ከፈሮብሻል ይሄንን ሁሉ ጥንካሬ እንዳሳለፈሺ ለልጂሸ ሀብት የምታፈሪለት ወዴሰልምናው እንዲመለሰልሺ አንችጋር አሰቀምጭ እሱጋር ከኖረ መቸም አይመለሰም መቸም ልጂሺንም ወዴሰልምና አላህ ይመልሰልሺ አባቱ አላህ አልመረጠው ሁኖነው

    • @PeacefulDaffodils-vd1fs
      @PeacefulDaffodils-vd1fs หลายเดือนก่อน

      አብሽር አላህ በመጀመሪያ ልጅሽን ቀጥተኛውን መገድ ይወፍቀው ላችም በሰላም ሀገርሽ ገብተሽ እስከ ጀነተል ፊርዶስ የሚዘልቅ ትዳር ይወፍቅሽ ላገርሽም በሰላም ያብቃሽ አብሽር ሁሉንም አላህ ያሳካልሽ የሚጠቅመውን

    • @zaharazahara2321
      @zaharazahara2321 หลายเดือนก่อน

      @@dohadoha8116 አሚንንን ኢሻአላህ እኔ ስመለሥ የመጀመሪያው ሥራየ ልጀን ወደኔ ማምጣትነው እድሰጠኝም ጠይቄዋለሁ ያረብ

    • @zaharazahara2321
      @zaharazahara2321 หลายเดือนก่อน +1

      @@PeacefulDaffodils-vd1fs አሚንንን ያረብ

    • @EmaratShj
      @EmaratShj 19 วันที่ผ่านมา

      አላህ ወደ እምነቱ ይምራው ልጅሽን يارب ሂድያ አላህ ይስጠው

  • @user-sr1ot8qg9y
    @user-sr1ot8qg9y หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ከጭንቅት ያውጣሽ ይኔ እህት አበሽሪ 😢

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ነጃ ይበላት ሁሉን ያስተካክልላት እልባ የበለጠ ኢማን ይስጣት ያልታሰበዉን እርዝቅ ይስጣት ያረብ

  • @user-sr1ot8qg9y
    @user-sr1ot8qg9y หลายเดือนก่อน +3

    ላኢላሃ ኢልለላሏህ ዋህድሁ ላሽሪከለሁ አልሏሁ አክበር ከቢራ ወልሃምዱሊላ ከሢራ ሱብሃነላሂ ረብቢ ዐለሚን ላሃውላ ወላ ቁወተ ኢልላሂል አዚዚል ሀኪም አልሏሁምመ ኢግፊርሊ ወርሀምኒ ወህዲኒ ወርዙቅኒ

  • @user-nc3dg8kb3y
    @user-nc3dg8kb3y หลายเดือนก่อน +2

    ‏اللهم ثبتة على الإسلام اللهم إشفيها ويعافيها ‏ ورزقه حيث لا تحتسب

  • @user-wt7ui5mm3u
    @user-wt7ui5mm3u หลายเดือนก่อน +3

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያአሏህ የታመመውም አንተ አፊያ ሰጠው 🤲🤲 መጀመሪያችን እዳሳመርከው መጨረሻችንም አሳምርልን 🤲🤲ያአላህ እንኛ ምንም ማናውቅ ነን አንተ ካላሳወቅከን ያአላህ አንተ አሳውቀን እኛም በዲናችን አፅናን🤲🤲

  • @Rukia-b7e
    @Rukia-b7e หลายเดือนก่อน +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም

  • @SadSad-ir6qk
    @SadSad-ir6qk หลายเดือนก่อน +4

    የአላህ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 หลายเดือนก่อน +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
    رضي الله عنه وارضاه
    حسبنا الله ونعم الو كيل
    አላህ
    ይርዳት
    ያረብ

  • @user-rv3ec6mt4r
    @user-rv3ec6mt4r หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀን አሏህ ስንት ጨካኝ ሰው አለ አላህ ሁሉ በጅ ነው ምንም አይሳነው ተስፋ ብቻ አትቁረጭ እህት ከሂደብሽ የተሻለ ሊሰጥሽ ነው አይዞሽ ከጎንሽ ነን ከሰየ ጋር ለመገናኘት ሞክሪ ሰየው ጀዛከሏሁ ከይር ሚንዳህን አላህ ይክፈልህ ኮመንት ማንበብ ብዙ ጥቅም አለው ብቻ በጣም ታሳዝናለይ እህታችን አይዞሽ ከጎንሽ ነን ልንላት የታልንውን ያከል ልንረዳት ያልቻለ በድአ ልናግዛት ይገባን እወዳችሁ አለሁ

  • @user-de7xz7yn8o
    @user-de7xz7yn8o หลายเดือนก่อน +2

    ሳያ ጀዝኹም ለከይረን አላህ ይጠብቅህ ❤❤ አላህ በእዝነቱ ያጋጠማትን ፈተና ያንሳላት🤲🥺🖤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ከፈተና ይጠብቀን ከፈተነንም ትግሥቱን ይሥጠን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር ወድም❤😢

  • @user-xc1kt9og5k
    @user-xc1kt9og5k หลายเดือนก่อน +2

    ወዝታዛችን ጀዛከላህ ከይር
    አላህ የጠብቅልን ውስታዝቻችን

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይርዳት ያረብ ካአላህ የሚርቃትን ሁሉ ከሶ ያርቅላት በአስልምና ለይ አላህ ያፅናት ያረብ አላህ ሶብር ይስጣት አላህ ይርዳት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-gz7vx5hv5v
      @user-gz7vx5hv5v หลายเดือนก่อน

      አሚን አላሑመ አሚን ያረብ

  • @user-rw4of3ky2p
    @user-rw4of3ky2p หลายเดือนก่อน +3

    ከለችበት ጭቃትና ፈታና አለህ ናጅ ይበለት የረብ አንተዉ ድረስለት ሱበሀን አለህ

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 หลายเดือนก่อน +2

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለምሠጠውምክር አላህጀዛህን ይክፈል ሁሌም ሢከፋኝ ያተንምክርስሰማ የተጨነኩት ይለቀኛል ዱአአርግል ጭንቅብሎኛ ያአላህ አተእርዳኝ😢😢😢

  • @NAIMAAXAAHIIR-iv6qp
    @NAIMAAXAAHIIR-iv6qp หลายเดือนก่อน +1

    Alhaamdulilaa baresuu dhadhabuus dhaguu bagumaa Rabbiin naf lafisee afaan amarinyaa gorsaa kee kessaa silaa dhabee caraa wan gorsii kee naf ta'ee dubachuun danda'uu shukuran yaa sa'id barakadhuu jazzakumullahu kayiraan Rabbiin sihaa milkesuu aduniyaa akiraa

  • @user-jj9vt8sy9t
    @user-jj9vt8sy9t หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ከጭንቀት ከፈተና ነጃ ይበላት አላህ ሆይ አንተ ድረስላት

  • @user-gt5ms5pe3v
    @user-gt5ms5pe3v หลายเดือนก่อน +1

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወረኮቱሁ አላህ ኮለችበት ጭቀት ያውጣት እድሁም አላህ ታጋሽ ያድርጋት

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያግዛት፣
    ከተቻለ ብንተባበራት አድራሻዋ ከታወቀ!!

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ይጠብቀን ከደዝህ አይነት ፈተነ ከበድ ነዉ ደሚሩኝ እስት ዉዶቼ በቅንናት

  • @መይሙና
    @መይሙና หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ አተ በረህመት እዘንላት ያአሏህ

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z หลายเดือนก่อน +4

    ዋአለይኩምአሸላም ❤❤❤ሰሉአለይወሰለም

    • @user-gi9wz3om3b
      @user-gi9wz3om3b หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-se8qb9ck3i
    @user-se8qb9ck3i หลายเดือนก่อน +1

    Lahawela wala quwat illa billah hasebun ALLAH wanaemel wakil ALLAH yeshefiha yesebetha wa ysebtna ala deenu ya Rabb Allahuma Ameen ya Rabbel Alemeen 🤲

  • @Murida-hb5so
    @Murida-hb5so หลายเดือนก่อน +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ችግርሽን በሙሉ ያስወግድልሽ ያአላህ እራህመት ሰፊነው ኢንሻላህ አብሽሪ انمالعسري عسرا فانمال عسرعسر

  • @KerimaKerima-iv6ds
    @KerimaKerima-iv6ds หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ እሷንም አላህ ብርታቱን ይስጣት እኛንም ይጠብቀን ያረብ አሚነነነ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ያጠንክራት ያረብ መጨረሻችንን አሳምረዉ

  • @Toyba765
    @Toyba765 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ በጣም ያሳዝናል አላህ አቅሎን ይመልስላት ጥንካሬውንም ይስጣት ግን ከመጀመሪያው አስተን አናቅም በማንኛችዉ ወም አንፈርድም

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 หลายเดือนก่อน +1

    😢አላህ ፈተናንበቃ ይበላት የተሻለንም ይተካት

  • @Ahmedmohammed-do3ye
    @Ahmedmohammed-do3ye หลายเดือนก่อน +1

    ዋአከይኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ አላህ ያግዛት ያረብ ወድሜ እኔም ምክርህን ፈልጌ በቴሌግራም ገብቼ ነበር አላየኸዉም 88 ቤት መጨረሻዉ 28 ነዉ

  • @user-fv8pv2yg6b
    @user-fv8pv2yg6b หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ከጭቀት ያውጣሽ እህቴ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ዪርዳት

  • @AaAa-ob5ix
    @AaAa-ob5ix หลายเดือนก่อน +2

    ዉአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረካቱ አላህ ይጠብቅን እሷንም አላህ ያጥክራት ሰያ ለልጆች መሶሪፊ ታጣች እንርዳት ወደክፉር እዳትገባ እናግዛት ይችን ኮሜት እምታነቡ ሁላችሁም ካለችበት ቦታ እናውጣት አልንልሽ እንበለት ችግርም መጥፍነው አላህ ያጠክራት ያረቢ ያከሪም

  • @user-xc1kt9og5k
    @user-xc1kt9og5k หลายเดือนก่อน +1

    አላህ በሰብር ያበርታሽ እህቴ አብሽሪ አላህን ለምኝ አላህ አለሽ ሰብሪ በርች

  • @Malik-d4h
    @Malik-d4h หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ከፈተና ይጠብቀን ያረብ

  • @user-yc2td8kn2m
    @user-yc2td8kn2m หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያግዝሽ እህቴ አይይይ

  • @ssfhd2915
    @ssfhd2915 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ከጭቀት ያውጣት ያረብ

  • @user-eh5qg3yu5d
    @user-eh5qg3yu5d หลายเดือนก่อน +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الله يشفيه

  • @toybamohammed8143
    @toybamohammed8143 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሃን አላህ አላህ ይጠብቃት ከኩፍር ያርብብብ😢😢😢

  • @hayattube1479
    @hayattube1479 หลายเดือนก่อน +2

    አላህየድረስላት❤❤

  • @user-cc6bi7ky1b
    @user-cc6bi7ky1b หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም ግን እምትሰራው ቢድዎ ላይ የሰዎችን ፎቶ ለምን ትለጥፍለህ ??

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ይርዳሽ እህቴ

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ሠያይ የኔን ሂወት የተረክ እስከሚመሥለኝ ድረስ

  • @MohamedSaid-dn8fw
    @MohamedSaid-dn8fw หลายเดือนก่อน +1

    አላህበዝነቱያግዛት

  • @user-pm5ql8sv6o
    @user-pm5ql8sv6o หลายเดือนก่อน +1

    ዋለይኩም ሰላም ጀዛኩም አላህ ወንድማችን አላህ ይድረስላት ይኩንማዋ

  • @zemzemmohammedadem8609
    @zemzemmohammedadem8609 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አፊዋን ይመልስላት ያርብ

  • @AminKiyrr
    @AminKiyrr หลายเดือนก่อน +1

    ያአለህ💧💧

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 หลายเดือนก่อน +1

    ስባናላህ ያማል😢😢😢😢😢😢

  • @BxhxbcNcjx
    @BxhxbcNcjx หลายเดือนก่อน +1

    ከገባቺበትመከራ الله نجه ይበላት يرب

  • @user-jo9dh5oz6o
    @user-jo9dh5oz6o หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ሰያ መሸ አለህ መሸ አለህ

  • @Toyba765
    @Toyba765 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صلي وسلام على نبينا محمد ياحبيبي يارسول الله

  • @lilyshemals8216
    @lilyshemals8216 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሀንአላህ

  • @user-xc1kt9og5k
    @user-xc1kt9og5k หลายเดือนก่อน +1

    ያኛ ሰቶች መከራ ብዛቱ አላህ ልብ የስጠን

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 หลายเดือนก่อน +1

    አላህያግዝሽእህቴ😢

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ካንችጋ ይሁን

  • @user-vr8wh6fy4h
    @user-vr8wh6fy4h หลายเดือนก่อน +1

    እኣላእዝናቱን ያዌረድልሽ

  • @user-gi9wz3om3b
    @user-gi9wz3om3b หลายเดือนก่อน +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰያ አላህ ይርዳት

  • @AmiraMajid-d3r
    @AmiraMajid-d3r หลายเดือนก่อน +1

    የረብ☝😢😢

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ከጭቅ አውጣት

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይዘናላት😢😢😢😢 ያረቢ

  • @SofiyeMekonn
    @SofiyeMekonn หลายเดือนก่อน +1

    እሺ

  • @zulfaslte5424
    @zulfaslte5424 10 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اخونا في الله جزاك الله خيرا خيرا جزاء الله يكتب لك خير ان شاء الله جزاك الله خير خير الجزاء

  • @Halimet
    @Halimet หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢአላህይረዳሸእህቴ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን መጣህ🎉🎉ወድም ሰኢድ🎉🎉

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ደግፋት ያረብ ❤

  • @user-cl1tz6kx1r
    @user-cl1tz6kx1r หลายเดือนก่อน +1

    ሰያአአላእድሜየስጥህወድሜ❤❤❤❤❤

  • @AminaAmina-be1mj
    @AminaAmina-be1mj หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ አላህ እዋ አንተዉ ድረስልን

  • @user-eg3xl6et7z
    @user-eg3xl6et7z หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢አላህያሽርሽ😢😢❤❤❤❤

  • @user-cc6bi7ky1b
    @user-cc6bi7ky1b หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ አላህ ይድረስላት

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 หลายเดือนก่อน +1

    ስያው አላህ ይስጠ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይገዝሸ

  • @Daima-rh7gd
    @Daima-rh7gd หลายเดือนก่อน +1

    ወአሊኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae8066
    @uaeuae8066 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ አላህ የተጠጋ መውጫ መንገድን ጭንቀቱን ሃሳቧን ያቅልላት
    አላህ ወዷት ሊሆን ይችላል

  • @maka727
    @maka727 หลายเดือนก่อน +1

    Rabbi fatan kana kerry tiisi fi ha jijruuuu Abshri Abshri habit

  • @ghhi5312
    @ghhi5312 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍

  • @naemahhawaa-uq2ss
    @naemahhawaa-uq2ss หลายเดือนก่อน +1

    የአላህያረብፈተናወቿንያቅልላትያረብ

  • @cbbvvcg885
    @cbbvvcg885 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉ትክክልልልልልሌ መረደትአለባት

  • @user-hf4tu5ge6b
    @user-hf4tu5ge6b หลายเดือนก่อน

    አብሽሪ ሀቢቢቲ❤❤❤❤❤❤ አላህ ያፅናሽ

  • @Malik-d4h
    @Malik-d4h หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ከጭንቅ ያውጣሽ

  • @Kamel-is6cv
    @Kamel-is6cv หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይፈርጃት

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j หลายเดือนก่อน +1

    አላህያሽራት😢

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz หลายเดือนก่อน

    አለሀ ይጠቢቀን ሚገርምነዉ

  • @Fikir-vo6xo
    @Fikir-vo6xo หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ አታግቡ ከሰው አገር ሁናችሁ በአላህ አሁንስ የናት እባ አመምኝ

    • @FatumeSeyd
      @FatumeSeyd หลายเดือนก่อน

      እስከመቸ. ትተነዉ እድማችን ኸደ አላህ ያማረትታር ይስጠን

  • @jianajiana3746
    @jianajiana3746 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @mujl5424
    @mujl5424 หลายเดือนก่อน +1

    Pls Sher adrgu inji

  • @Ramate-ms4kw
    @Ramate-ms4kw หลายเดือนก่อน

    ወድሜ አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለይ ወበራከቱ

    • @user-gi9wz3om3b
      @user-gi9wz3om3b หลายเดือนก่อน

      ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ

  • @dufduf6240
    @dufduf6240 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉ياربا😊

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j หลายเดือนก่อน +1

    ያሰብር አዩብ አለል ፊትና😢

  • @user-qp5di4ke4b
    @user-qp5di4ke4b หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 21 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍😌

  • @SofyaRameto
    @SofyaRameto 14 วันที่ผ่านมา

    جزكومل كير سي

    • @SofyaRameto
      @SofyaRameto 14 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሷብር ይስጣት

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይርዳት ያረብ

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይገዝሸ

  • @SfDd-gf5bd
    @SfDd-gf5bd หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢