የአሁኗን ዱባይ የሠሯት ድንቅ ኢትዮጵያዊ EP21 2/1 [Arts TV World]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 92

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 5 ปีที่แล้ว +6

    ስንት ድንቅ ድንቅ ሰዎች አሉሽ ኢትዮጵያኔ አሁንም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 ปีที่แล้ว +24

    አዜብ የጋዜጠኝነት ሥነምግባርሽ👈 የማይጠገብ ✌️ድምፅሽና ትህትናሽ ሁሌም ልዩ ነው 👍 እንግዳሽንም አመሠግናለሁ ✌️

  • @mizantube8067
    @mizantube8067 5 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ድንቅ ፕሮግራም። አዜብ እንዲህ የሚያነሳሱ እና ጥሩ ምሳሌነት ያላቸውን ሰዎች እየፈለግሽ የምትሰሪያቸው ፕሮግራሞች ተወዳጅ ናቸው። ለነገሩ አንቺ ጎበዝ ነሽ።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ተግባር የፈጸሙ ኢትዮጵያዊ
    ምን ይደረግ ለሰው መብራት አብሪ ሆኑ የኛ ሀገር አሁን እንኳን ላግዝ ቢሉ በየት በኩል የፖለቲካ በሽታ ገብቷል
    ግን ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ይህንን ቫይረስ ዘረኝነትን እና መከፋፈልን ቢያስወግድልን ከመልካም ሰዎች ጋር በመሆን ኢትዮጵያንም ያግዙ ይሆናል ።
    እግዚአብሔ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ።
    ሃዜብ በጣም ጎበዝ ስረት ያለሽ ቆንጆ ይህን ፕሮግራም እንደምታዘጋጂ አላውቅም ነበር ።

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 5 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ልጆችህ ከስደት ህይወት ጠብቀን እንጅራችን በሀገራችን አድርግልን አሜን እናመሰግናለን አቅራቢዎች

  • @beletetilahun9097
    @beletetilahun9097 4 ปีที่แล้ว +1

    አዜብዬ !!!እንዴት ብዬ ልገልጸሽ !!!በጣም አከብርሻለሁ !እውድውሻለሁ!ከቃለ መጠይቅሽ ብዙ ተምሬአለሁ ።

  • @birukworku2798
    @birukworku2798 5 ปีที่แล้ว +9

    I know this honorable man is at his retirement age but, would have been great if our government approached him and exploit his great experience specially in city administration and modernization. I wish him a long and healthy life.

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 5 ปีที่แล้ว +23

    I proud of you. My country not poor of knowledge, resources and experience but we don't have smart governments.

  • @tebeber532
    @tebeber532 5 ปีที่แล้ว

    አቶ ኪዳኔ አ/ር ይባርክህ ብዙ ነገሮች ለአለማችን አበርክተሃል። ድመጽህን ስለሰማሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ። በርካታ እንደናንተ አይነት ሰዎች ከፍተኛ የእውቀትና የልምድ ክምችት በፐብሊክ አድምንስትሬሽን፣ ከተማ ግንባታ፣ የመንገስታዊ ተቋማት ፍኖትና፣ ሌላም ተግባራት ኢትዮጵያ ልትጠቀምባችሁ ስትችል የመንግስት ንዝህላልነትና ግድየለሽነት በልጆቿ ተገልጋይነት እንዳይኖራት መክና የቀረች አገር እንድትሆን ላበቋት ከማዘን ሌላ ምን ይባላል።

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe223 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ እንዲህ አይነቶች ከሃገራቸው አልፈው ለሌሎችም ምሳሌ የሚሆኑትን በዛሬ ጊዜ ትፈልጋለች ደስ የሚል ዝግጅት

  • @awraproduction11
    @awraproduction11 4 ปีที่แล้ว

    የትግራይ ሰው ሁሌም የሀገር ኩራት ነው:: ኣቶ ኪዳነ ክብረት ይሃበልና::

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ሰዎች ዘረኞች የሚሆኑት ስግብግብ ስለሆኑና በራስ የመተማመን ባሕሪ ስለሌላቸው ነው፡ ግን የወንድማችን ለዘረኞቹ ያሳያቸው በሐሪና ያስተማራቸው ትምሕርት በጣም የሚደነቅ ነው ፡ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን።

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 5 ปีที่แล้ว

    What a wonderful man!!
    Thank you for your service.

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 5 ปีที่แล้ว +1

    Mr Alemayehu I am proud of you. You are a treasure for Ethiopia . Even though you are retired , Please help this country. It's very hard to find a person who is honest intelligent like you . I hope our PM Abiye find out about you. GOD BLESS YOU.

  • @geteneshbenti559
    @geteneshbenti559 5 ปีที่แล้ว

    በእጅጉ የሚመስጡ አዋቂ አቀረብሽልን ተባረኪ እንግዳሽም እውቀት ያካበቱ ግን ለሃገራቸው ያልተጠቀሙበት በዚህ በኩል ያሳዝነኛል በሌላ በኩል ሀገሬ እንዲህም ከዚህ ሀገር አይወጣም ፓስርትህ ተይዛል ተብሎ በእውቀቱ ብቻ የሚመረጥ ልጅ እንደነበራት ሳይ ዛሬ ምን ሆንን እላለሁ?
    ይሁንና አሁንም ቀሪውን ጊዜ ብንጠቀምባቸው ለሀገር ጠቃሚ ነው

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 5 ปีที่แล้ว +3

    ዶር አብይ እባኮትን ይህን የድንቅ ችሎታ ባለቤት ይጠቀሙባቸው!!

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 5 ปีที่แล้ว +15

    ይእባይን ልጅ ውሃ ጠማው ይሉሃል ይሄ ነው ኢትዬጵያ በጠባብ ፖለቲከኞች ትታመሳለች እኝህ እውቅ ሰው ስንቱን የሌላውን ሀገር አሳድገው የት አደረሱት
    እሁን ደግሞ ማንም ይሳቸውን ሞያ እክብሮ የሞያ እርዳታ እንኳን እንዲስጡ አይደረጉም ምክንያቱም ሰውየው የዘር ቫይረስ ስላላያዛቸውና ኢትዮጵያዊ ብቻ ስለሆኑ ቦታ የላቸውም

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

      Hodey. Mekneytum. Egnaager medreleba. Hodambechanew. !!!!🤔🤔🤔🤔

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

      Bewnet emisera. Ayewdeddem!!!! Bedgami. Hodambecha !!!!

    • @tilethio
      @tilethio 4 ปีที่แล้ว

      Government has to approach such peoples as an advisor.

  • @tesfahunayalew7553
    @tesfahunayalew7553 5 ปีที่แล้ว

    እንደሳቸው አይነት ብዙ የተማሩ እና ቅን የሆኑ ሰዎች ሀገራችን አላት ለሀገራችን እንስራ ሲሉ እንደስመኘው በቀለ በራሶ ልጆች ይገደላሉ ህዝብም እንደተራ ነገር ይረሳቸዋል ታዲያ እንዴት የተሻለ ሰው በኢትዮጵያ ይውጣ መንግስትም ሀገርን መለወጥ የሚችል ምሁር የእርሱ ሎሌ ካልሆነ አያስጠጋውም

  • @mlnlihon5865
    @mlnlihon5865 5 ปีที่แล้ว

    ወጋችሁ ደስ ይላል ።ጥሩ ጥሩ ጨዋታዎችን ጀባ እያልሽን ነው።እነሆ በርችበት ምስጋና ይገባሻል ። ተጠያቂውንም እድሜ ይስጥልን ለሀገሮም አንድ ውለታ ዋሉላት በይልን

  • @zewditutessema3567
    @zewditutessema3567 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርኩዎት

  • @tilethio
    @tilethio 4 ปีที่แล้ว

    የሚደንቅ ውይይት ነው፡፡ አዜብ እጅግ የምወድሽ ጋዜጠኛ! የዛሬው እንግዳሽ ደግሞ ጨዋታ አዋቂ፣ ቁምነገረኛና በእውቀት የተሞሉ ነገሮችን ብርቀት መመልከት የሚችሉ ባለሙያ ናቸው፡፡ የኛ አገር በቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዘመን የተጀመሩ የስራ ኮዶች ነበሩ (ከጣልያን ወረራ በፊት) እነሱ ከዘመን ዘመን እየወረዱ መጥተው አሁን አንድ ጉዳይ ለማስፈፀም ምን ያህል እንግልት እንዳለ ሁላችንም የምንመለከተው ጉዳይ ነው፡፡ አቶ ኪዳኔ በትክክል እንደተናገሩት ታታሪና ሃላፊነት የሚሰማው ዜጋን ለማስተባበር ጨዋ፣ የሌሎችን ሀሳብ የሚዳምጥ፣ ታጋሽ፣ ነገሮችን የሚሳልፍና ከምንም በላይ ፍትሃዊ መሪ ከሌለ ድካሞች ወድቀው ይቀራሉ፡፡ ፈጣሪ ወደ ልቦናችን ይመልሰን!

  • @ewnetubelete8905
    @ewnetubelete8905 5 ปีที่แล้ว +13

    አዜብ የምትመሰገኚ ነሽ አኚሕ ሰው አንዳሉት ብዙ የአፍሪካና ዱባይ ከመስራታቸው ባሻገር አዋቂና አወቀት ጠል በነበረው ወያኔ ዘመን ውጪ ሆነው አድስን በተመለከተ እርዳታ በማሰባሰብ ለሐገረችን ኢትዬጵያን በተመለከተ በአሜርካን ሀገር ታላቅ ሙሁራንን በማሰተባበር ለኢትዬጵያ ፓለትካዊና ኢኮኖሚያዊ መፈቴ የጥሩ የነበሩ ታላቅ ሐገር ወዳድ ሙሁር ናቸው የኢትዬጵያ መንግስት አኝሕን በፅወቀትና ልምድ የበለፀጉናየዳበሩ ሰው ልንጠቀምባቸው ይገባል

  • @helenmh807
    @helenmh807 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @MogesGirmaKassa
    @MogesGirmaKassa 5 ปีที่แล้ว

    Excellent gentleman!!!

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 5 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ሀገር በኮራብሽን ቅኝ ስለተገዛ ።የሀገሩን ምሁሮች ለማጥፋት ይሩጡ እንጂ መቼ በተማረው ያምናሉ። ውድ ወንድሜ እንኮን ከሀገር ውጪ አውጥተው ኖሩ እንጂ ሀገሬም የተማሩትን እንድትበላ እርግማን ያለባት ይመስለኛል። አሁንም ጤናና እድሜ ከሰጦት አይዘገዩም ያሎትን እውቀት ለትውልድ ለማስተላለፍ።

  • @awindowofhope4254
    @awindowofhope4254 5 ปีที่แล้ว

    I proud of you father long life.stay blessed!

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 5 ปีที่แล้ว

    ክቡር: ኪዳኔ ዓለማዬሁ
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲ ሰጠዎት እመኝለዎታለው::
    ለመጀመሪያ ጊዜ አመሪካ እንደገበው ዳላስ ተገናኝተን አንድ ስብሰባ ላይ ጋብዘውኝ ስለጥንታውያን ነጉሥታት ዝግጅት አቅርቢያለው ቤተክርስቲያንም አ ዘውትረው የሚገኙ ምትክ የማይጉኝለዎት ኢትዮጵያዊ በመሆነዎት ይህንን ሠናይ ምግባር ያደለዎት አምላክ ይክበር ይሙስገን አሜን:::

  • @fatumaahimed1322
    @fatumaahimed1322 5 ปีที่แล้ว +2

    አዜብየ በጣም ጥሩ ነው የምታቀርቢው ግን ለምን አትታይም አድናቂወችሽ ብናይሽ ምናለበት ሌላው ግርማ ተፈራን ብታቀርቢልኝ ደስ ይለኛል

  • @bewnetgetachew142
    @bewnetgetachew142 5 ปีที่แล้ว

    praise those who make ethiopia great

  • @tezeratadesse4699
    @tezeratadesse4699 5 ปีที่แล้ว +1

    I really admired ato Kedane Alemayehu and you are a wonderful person. I really want to meet you personally and want to talk to you. I am also from Harrar and proud of you!!

  • @abisinianlej2558
    @abisinianlej2558 5 ปีที่แล้ว

    እኛ አገር የጎደለው ቅንነት ነው እንጂ የሀብት ችግር የላትም . የጭንቅላት ችግር የለንም. እኛ ችግራችን በአልም ላይ ዞሬ አይቻለሁ እንደ ሀበሻ የመጨረሻ ምቀኝነትና ክፉት የተካነ ህዝብ አይቼ አላውቅም
    የመጨረሻ ጠማሞች ነን ቅነት ካልተማርን ምንም አያልፍልንም.
    የተማሩ እና መሞከር የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ማበረታት ይኖርብናል
    አለበለዚያ ግን ወይ አንሰራ ወይ አናስራ እንደው ባለህበት ርገጥ እየሆንን የትም ላንደርስ እንችላለን
    እግዚአብሄር ከምቀኝነት በሽታችን ይፈውስን
    አሜን የምትሉና ምቀኝነት ከአገራችን ጠፍቶ ማየት የምትፈልጉ 👍🏼 በመጫን ተባበሩኝ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow,I think you should go to Lesto tell the people what you did for them...I’m very proud you as Ethiopian

  • @helenmh807
    @helenmh807 5 ปีที่แล้ว

    አዜብ በጣም ነ የምንወድሽ

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ እኝህን የመሰሉ ብዙ ታላላቅ ስዎች እሏት ግን ማን ይስማችው?

  • @kingtube6211
    @kingtube6211 5 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ጥሩ ዘገባ ነው። ምን አደረገ ይሆን ለሀገራቸው።

  • @fishofisho-2896
    @fishofisho-2896 5 ปีที่แล้ว +5

    የሃገራችን አክትቪስቶች እባካቹ ሃገር አታበጣብጡ ከኝ ሰው እግር ስር ቁጭ ብላቹ ተማሩ ሰው ከወገኖቹ አልፎ ምን እንደሚሰራ በተለይ ከበቡሽ ሰምተሻል።

  • @abisinianlej2558
    @abisinianlej2558 5 ปีที่แล้ว

    Please run for the prime Minister of Ethiopia . I will vote for you. Pleased unite all Ethiopians 🙌🏻🙌🏻🙌🏻👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏻

  • @abisinianlej2558
    @abisinianlej2558 5 ปีที่แล้ว +1

    Why don’t we utilize the expertise of this legendary Ethiopian to help out with the negotiation with Egypt. He seems very well versed and intelligent in foreign affairs. The current Ethiopian government should beg such people to help or serve their country.

  • @helenmh807
    @helenmh807 5 ปีที่แล้ว

    ድንቅ እትዮጵያዊ

  • @haimeyilma8884
    @haimeyilma8884 5 ปีที่แล้ว +1

    Proud of you!!! Ethiopia is not using and appreciating those amazing minds. There are many who can do more in our country, but the system is not convenient.

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው እንዲህ አይነት የእውቀት ሀብት እያለ ስንቱን ማስተማርና ህዝብ ማፍራት ሲቻል መንግስት ለግሉ ጥቅም ለዘረፉ ሲል የተማረውን ሀይል እንዳይቀናቀናቸው ያባራሉ ተመልሶ አገሩን በእውቀት ደረጃ እንኳን እንዳይጠቅም እንዳይገባ ይከለከላል. አብይ አላህ እድሜህን ያርዘመው ቢያንስ ቢያንስ ለትምህርትና ላአስተማሪ ቦታ አለህ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኢትዮጵያን ትልቅ ቦታ እንደምታደርሳት ተስፋ አለኝ

  • @tenesaamhara1992
    @tenesaamhara1992 5 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው ለሀገራቸው ምን አበረከቱ? ምንም

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 5 ปีที่แล้ว

    እናንተን የመሰሉ ብዙ ልጆች እያሉዋት አግሬ አልተጠቀመችም የወቀበት መር እውቀቶን ተጠቀመ አሁን ከዶር አብይ ጋር ያካበቱትን እውቀት አደራ ለአገራችን ያውሉ ለኛም ለታዳግዊች ያካፍሉን በጽሁፍም ለትውልድ ያቆዩልን እድሜዌትን ያርዝምልን

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 5 ปีที่แล้ว +1

    የሚኮራቦት ሰው ነዎት ! ስለእኛስ አገር ምን አስበዋል ?

  • @tenesaamhara1992
    @tenesaamhara1992 5 ปีที่แล้ว

    እርግጠኛ ነኝ የወጣህበት መንደር የሚጠጣ የውሃ ጉድጏድ አለው ብዬ አላምንም?
    ስለዚህ ለአስተማራችሁ ህዝብ ምን ጠቀማችሁት?

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ የዕውቀትና የምሁራን ችግር ፈጽሞ የለባትም፡፡ አሳዛኙ ክፍል ግን መሪዎቻችንና ፖለቲከኞቻችን አውሬዎች ናቸው-(tyrant)ሰው ሰው የሚሸት ነገር የላቸውም፡፡ እምቢ የምንለው ለወራሪ ብቻ ነው፡፡ እነዚህን አውሬ መሪዎቻችንን መቼ ነው እምቢ የምንለውና ጥበበኞች አገራችን የሚመሯት፡፡ ስለዚህ ጉዳይ አጥብቀን ልናስብበትና ልንተገብረው የሚገባን ጊዜ አሁን ነው፡፡ እምቢታችን ለአውሬዎች ይሁንና አገራችንን ጠቢባን ይምሯት፡፡

  • @tr7094
    @tr7094 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀገሬ ሰው መቼ አጣሽ ጊዜሽ ስላልሆነ እንጂ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 5 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ስልጣን ቢኖረኝ እኚህን ሰው ደብረ ብርሀንን ከአዲስ አበባ እጅግ በጣም በተሻለ መልኩ እንዲከትሙዋት ሙሉ ሀላፊነትን እሰጣቸው ነበር::

    • @munkenism
      @munkenism 5 ปีที่แล้ว

      Good. I will apponit him Mayor of Debre Birhan.

  • @loveethiopia273
    @loveethiopia273 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Azeb ♥️ for sharing this amazing story. I am touched and worth to leasten and learn a lot more about the great program 👏💚💛♥️. Always long life with health for all great Ethiopian intellectuals 🙏💚💛♥️. Our beloved country needs Now than ever before desperately a true and proud nationalist leader like you who can make our country safer and prosperous . Proudly to hear the great world fascinating story about the life experience and I hope our leaders leasten and learn a lot more from this great experience how to govern and know how the government works in civil society. Our current political leadres needs to learn more about global economic development and the importance of how to create civilized society. Long live our beloved country Ethiopia and Ethiopian people forever again 💚💛♥️✊
    Great respect 🙏👏💚💛♥️

  • @abisinianlej2558
    @abisinianlej2558 5 ปีที่แล้ว

    This guy is God send intelligent Angel for Ethiopia. If he is in Ethiopia right now take his passport and tell him he is not going anywhere and ask him to work for his country.

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው እኒህን የመሰሉ ሙህር ከጃችን ነጥቀው አዕምሮአቸውን ተጥቅመው ሲያድጉ ሲበለፅጉ እኛ "ያባይን ልጅ ውሃ ጠማው "ሆኖብን ይሄው ዘላለማችን ስንዳክር እንኖራለን ።

  • @sisukasheno2256
    @sisukasheno2256 5 ปีที่แล้ว +5

    እንደዚ አይነት ሙህር እያለን ለሰው ሲሰሩ ሲታይ ደስ ይላል ደሞ አገር ሲታይ ያሳፍራል

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 5 ปีที่แล้ว

      Mine yidereg yemeyasera mengist segegn new.

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว

      Sisay, kemong dej mofer yikoretal malet yeh new. I hope Ethiopian government surrounds itself with people like this gentelman.

  • @abisinianlej2558
    @abisinianlej2558 5 ปีที่แล้ว

    I don’t know what his tribe is Amara, Tigray, Oromo, Somali, Gurage... whatever. I am pleased to see the Ethiopian flag on his collar

  • @dailychinup8698
    @dailychinup8698 5 ปีที่แล้ว +1

    We have thousands of professionals, we are extremely rich on this but the problem is the government isn't interested to cooperate

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 5 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ማለት እንዲህ ነው። አዜብ የጋዜጠኞች ምሳሌ ነሽ።

  • @ADDIS1942
    @ADDIS1942 5 ปีที่แล้ว

    Betam dess yemil hulum seew litadamtew yigebal Ethiopia bizu be ewket yetekanu sewoch endalat maweku gurus neew

  • @yamlaku1485
    @yamlaku1485 5 ปีที่แล้ว

    We have hero’s that we never new them amusing this was big opportunity & potential if we able use them give them spot to work please Ethiopiaye?

  • @abbyaklilu1883
    @abbyaklilu1883 5 ปีที่แล้ว

    በወጣትነቶስ ለኢትዮጵያ እውቀቴን ላካፍል በውሀ አጠቃቀም ሆነ ወዘተ የሚለውን ለምን አልሞከሩም በነበሮት ሥልጣን ተጠቅመው?

  • @Cushdynesty
    @Cushdynesty 5 ปีที่แล้ว +2

    Arts ወግ በመጀመሪያ ለስማችሁ ወግ ፈልጉለት። በተረፈ ለዚህ መጠያይቅ ያወጣችሁት አርእስትና የሳቸውን አመላለስ አደባልቃችሁ ፈጣሪ አርጋችሁ መራችሁት። እፈሩበት። እሳችው ያደረጉት የተጨበጠና ማስረጃ ከወሬ በስተቀር እስካሁን ገና አልታየም። እንጠብቃለን

  • @jemalmohamed8930
    @jemalmohamed8930 5 ปีที่แล้ว

    Megeremeg welam le sew enge lerasachen mesera sew afereten anawokem

  • @ayelegedlu2970
    @ayelegedlu2970 5 ปีที่แล้ว +1

    በተለያዩ አገሮች የቆዩበትን ጊዜውን
    (ዓ/ምቱን) ቢጠቁሙን ከኢትዮጵያ የቴሌኮሙኒኬሽን፣ አቪየሽንና ወዘተ ለማመዘን ይረዳ ነበር።

  • @helenmh807
    @helenmh807 5 ปีที่แล้ว

    እሱ መች ኢትዮጵያን የሚጠቅም ነገር አያይም

  • @alazarfissehaye6145
    @alazarfissehaye6145 5 ปีที่แล้ว +2

    ኣርትስ ወግ ምን ማለት ነው ? አማሪኛ ታቶለት ነው ?የስነ ጥበብ ወግ ማለት ከብዷችሁ ነው ?

    • @azebcoillot6288
      @azebcoillot6288 5 ปีที่แล้ว +2

      Arts ( Africa Renaissance Television Services)

    • @Cushdynesty
      @Cushdynesty 5 ปีที่แล้ว

      ድንቅ አባባል።

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 5 ปีที่แล้ว

    እማዝነው ሀገራችን እንደዚህ የመሳሰሉ ድንቅ ተፈጥሮ ያደላቸው ሙሁሮች ማጣቶ ያሳዝናል :: ዶ/ር አብይ ከዚህ ብዙ ይማራል ::ወያኔ ጌታ ፍርዱን ይስጣቸው ሀገራችን ላይ የማንም ውርጋጥ ጨፈሩባት ተጫወቱባት

  • @taddelemarye2220
    @taddelemarye2220 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ብቃት ሲኖራቸው ለምንድነው በሀገር ውስጥ ከመስራት ይልቅ በውጭ ሀገራት መሥራት ይመርጣሉ ?
    ሀ ፡ የሀገር ፍቅር የላቸውም
    ለ፡ በሀገር ሲሰሩ የሚያበረታታ ሰው የለም
    ሐ፡ ሕዝብ ራሱን ለመለወጥ አይፈልግም
    መ፡ አስተዳደሩ ለውጥ ይፈራል
    ሠ፡ ምቀኛ ነተ በኢትዮጵያ ስለሚበዛ
    የትኛው ነው ልኩ?

    • @ethiotiktok325
      @ethiotiktok325 5 ปีที่แล้ว

      ሁሉም መልስ ነው "ሀ" ሁሉንም አይወክልም

  • @abbyaklilu1883
    @abbyaklilu1883 5 ปีที่แล้ว

    በጉዝናህ ዘመን አገርህን ተጠቅመህ ቢሆን ምንኛ ባኮራህ ወዳጄ!

  • @wondo1
    @wondo1 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄንን የመሰለ ጭንቅላት አመለጠን እደእስሳ እርሰ በእሰ ስንባላ😏

  • @grapevine290
    @grapevine290 5 ปีที่แล้ว +1

    ስማችሁ ደስ አይልም እንደኛውን ያዙ እንግሊዘኝውን ወይ ደግሞ አማርኛውን። "Honorary Arts" ወይም "የተከበረው ጥበብ" ቢባል ጥሩ ነው እላለሁ ወይ ደግሞ "Arts theory" "ወግ" ወሬ ማለት ነውና ብቻ ሃሳብ ለመስጠት ያህል ነው።

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ዥግጅት። ነገር ግን "አርትስ" ብሎ ፡ የአማርኛ ፡ ቃል ፡ የለም! ለምሳሌ "የ ጥበብ ወግ" ወይም የተሻለ ፡ ቃል ፡ ምረጡ።

  • @muluhagrehaile
    @muluhagrehaile 5 ปีที่แล้ว

    i want this guy to be addis ababa city manager

  • @kukusetarge6292
    @kukusetarge6292 5 ปีที่แล้ว

    amharawen new sle adewa victory behone sle machew yemeyasweru oneg ena tplf bemotu yehen ayenagerum
    yeferalu ,,, genzebu yememtalachew yaw ke ROME new still ,,,, abaye erso qin not ayetekemubot eprdfwoch

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 5 ปีที่แล้ว

    የምታቀርቢያቸው እንግዶች ብዙ ቁምነገር የሚገኝባቸው ቢሆንም አቀራረብሽ ግን ምንም አይስብም ልክ በቆሻሻ ሰሀን የቀረበ ቆንጆ ምግብ አይነት ማለት ነው። ከታወቂው ጋዜጠኛ ደረጄ ጋር አብረሽ መስራትሽ እንኳ ምንም እውቀት አልሆነሽም። አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት....

  • @Addy-s6y
    @Addy-s6y 5 ปีที่แล้ว

    ዳር ዳር የሆነ ወሬ ይድብረኛል በቤቶች ጉዳይ በመንገዳች ጉዳይ ምን ምን ስሩ?

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 5 ปีที่แล้ว +2

    Yekero buda endaybelaw.

  • @helenmh807
    @helenmh807 5 ปีที่แล้ว

    እርሶን ያፈራች ኢትዮጵያ -------ጃዋርንም አብይን , ታከለን አፈራች አይ መረገም

    • @yonisabrha8887
      @yonisabrha8887 5 ปีที่แล้ว

      Ukkan ager enat hulet teqarani bahri yalachew wendmamoc tweldalech degmo dr aby min aderege

  • @bilalnation685
    @bilalnation685 5 ปีที่แล้ว

    አትፎግሩን እስኪ ዱባይን የሰሮት ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @bewnetgetachew142
    @bewnetgetachew142 5 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopian talak yarege enji dubain talek aderege bilesh tankulichalesh ...who cares ....please praise those who try to make ethiopia

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 5 ปีที่แล้ว +2

      Noah G ወያኔወች መቸ የሚሰራ ሰው ትፈልጉ ነበር?በስርቆት የሚተባበራችሁ እንጅ