ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም እናመስግናለን ዶክተሮቻችንና እናታችን ስለስጣችሁን ማብራሪያ እግዚአብሔር ይስጥልን
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
እናመሰግናለን ቅድመ ካንሰር ምርመራ ኢትዮጵያ ውስጥ የት ነው ያለው?
ሰላም ዶክተርዬ አንድ ሰዉ HPV ቫይረስ በሰዉነቱ ዉስጥ ካለ ለማህጸንም እና ለመቀመጫ ካንሰር ሊጋለጥ ይችላል ለሁለቱም?
እድሉ ሊኖር ይችላል። የፊንጢጣ ካንሰር በ HPV ምክንያት ብዙ ጊዜ የሚከሰተው በፊንጢጣ በኩል የግብረ ስጋ ግንኙነት በሚያደርጉት ላይ ነው።
እናመሰግናለን፡ዶክተር🙏