ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 19)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 432

  • @abdiyasin-uj9lf
    @abdiyasin-uj9lf 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +199

    ሀይሉ በጭረሽ መሞት አነበረበትም የምትሉ👍👍

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኝ

    • @hehamanot
      @hehamanot 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኖሮም አይጠቅም ሴታሴት 😂😂

    • @mesetawetyagatilejijesusis9666
      @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኖረ ከምባል ብሞት ይሻለዋል

    • @saadasaada-uy5nf
      @saadasaada-uy5nf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግንእኮ መሞት አልነበረበትም 😢😢

    • @የረሱልወደጅ
      @የረሱልወደጅ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅​@@mesetawetyagatilejijesusis9666

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +93

    እኔ ግን በሀይሉ የሞተ አይመስለኝም ማነው እደኔ የሚስብ

    • @AdemHasen-i5q
      @AdemHasen-i5q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔ ዛሬ አይችዋለው😂😂😂😂

    • @MahiMahita-bx4ol
      @MahiMahita-bx4ol 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተመሳሳይ ሥም ይመስለኛል 🤔

    • @ኢተቂላህነፍሲ
      @ኢተቂላህነፍሲ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም

    • @mesetawetyagatilejijesusis9666
      @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ሀይሉና የትና ፍቅረኛ ተነጋገረው ድራማ እየሰሩ ይመሰለኛል

    • @Rነኝከወደመከነሰላም
      @Rነኝከወደመከነሰላም 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እደ እቁ ሞተ ተብሎ ይመስለኛል

  • @Ggg-ui6rl
    @Ggg-ui6rl 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    እጭ ያስጠላል ህይሉ መሞት የለብትም ቲናና ነብርች መሞት ያለማት😢😢😢

  • @zed9651
    @zed9651 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ሞኙ ባል ሞተ 😂😂😂 የሚስቱን ጉድ እንኳን ሳያዉቅ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @NewOne-d6s
      @NewOne-d6s 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 እንኳን ሞተ ካለ ማይቆጠር ከንቱ

    • @zed9651
      @zed9651 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@NewOne-d6s ከሚስቱ ግፍ ተገላገለ ዴሜን እዳፈላዉ ሞተ ይቅር ብየዋለሁ😁

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@NewOne-d6sውዴ ደምሪኝ

    • @ሀያትሁሴንYOUTUBE
      @ሀያትሁሴንYOUTUBE 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@zed9651

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ያልውን ሴራ ሊያጣራ ተደብቆ ነው ይመጣል መሞትም የለበትም

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nal-uq3xw
    @Nal-uq3xw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    የትናን መጨረሻ ሳያይ በጭራሽ መሞት የለበትም ለተንኮል ተደብቆ መሆን አለበት

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቢሆን ነው የሚሻለው ካልሆነ ይደብራል አያምርም ድራማው

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትናትና ወድቆ ደም በደም ሆኖ አይተነዋል ​@@rahmath-jd3fz

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሀይሉ ሰሞት ፍልሙ አሰጠላኝ😢😢😢😢

  • @hiwotniguseingidawork139
    @hiwotniguseingidawork139 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ካሁን በዋል ይሄን film አትልቀቁ pls acc

  • @BeletuBeletu-z1v
    @BeletuBeletu-z1v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ቲና አችየተረገምሺነሺ አስገደልሺዉ

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መሞት ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ነፈዝና ማስታዋል ያቃተው ሰው ያስጠላኛል!!!!!

  • @እሙቢላል-ከ3ቸ
    @እሙቢላል-ከ3ቸ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሀይሉ አይደለም ደረሰሲው ነው የሞተው ጅላጅል ደራሲ

  • @Samira-i9o1k
    @Samira-i9o1k 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሀይሉ ከሞተ ደህና ሁኑ

    • @fufutube-ew5bf
      @fufutube-ew5bf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂እኔም መሰናበቴነው😅

    • @seidmekonen-eq1qc
      @seidmekonen-eq1qc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም አመሠግናለሁ የሚሥቱን ጉዲ ሣያቅ ሞሞት የሐበትም😢😢😢

  • @mobarkshefaru-wd2sk
    @mobarkshefaru-wd2sk 34 นาทีที่ผ่านมา +1

    ቲናነበረችሞትያለባትሚሥኪንሀይሉ😢😢😢😢

  • @Burta-g3e
    @Burta-g3e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሀይሉ የሞተ አይመስለኝም ከሞተ ይደብራል

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ወጥመድ ነው ሀይሉ አልሞተም

    • @fufutube-ew5bf
      @fufutube-ew5bf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ ወጥመድ ነው ሀይሉ ከሞተ ያስጠላል

  • @santacruzze5794
    @santacruzze5794 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተበላሸ አሁን 😢 አይ ደራሲ ምነዉ ቸኮልክ ሀይሉን ለመግደል 😮😊

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    💔💔💔😭😭😭 ደራሲውን ልሰድበው ፈልጌ ግን በምድር ላይ የሚታይ እውነታ ነው ሐይሉ ዛሬ የምር አለቀስኩ 😢😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኝ

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ቀሽም ደራሲ እንዴት አክተር ይሞታል ብቻ መጨረሻውን አሳምሩት😢

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መሞት።አነበረበበትም😢😢😢😢😢

  • @jwhar348
    @jwhar348 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እደቲና ያሉትን ፈጣሪ ከምዲሩ ላይ ያሥችሁ ጨረሦ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    በቃ አታልቅሱ የቀልድ ነው የሞተው ደሞስ በጣም ነው እንዴ የሞተው 🙄😂😂

    • @ዩስራ
      @ዩስራ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @LileTufa
      @LileTufa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ በጣም ነው የሞተው ይሄ ሞኝ

  • @ZuleykaMohamedZuleyka
    @ZuleykaMohamedZuleyka 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Are haylu memot yelabetim ye tinan gud saly😢😢😢

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ትወናችሁ ንባብ ነው የሚመስለው

  • @hiwotniguseingidawork139
    @hiwotniguseingidawork139 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በ ለማጅ የተሰራ ድራማ 🤔😅

    • @DerejeBekele-s8d
      @DerejeBekele-s8d 52 นาทีที่ผ่านมา +1

      እውነትነውየለመጅለማጅነውየስራ

  • @DubaiDxb-pp5jb
    @DubaiDxb-pp5jb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀይሉ ከቅዱስ ጋ ተነጋግሮ አልሞተም ይመስለኛል ግን ሀይሉ ኖሮ አይጠቅምም😂

  • @TinaMogga
    @TinaMogga 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሳራ እና የሀይሉ ጒደኛ እንከፍ ነቹ ወሬ ስታበዙ 😢ሞተ

  • @zainba6421
    @zainba6421 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሀይሉ መሞት የለበትም ተድበቁ መሆን አለበት የቲናን ጉድ ለማውቅ

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትናት የተለቀቀውን አላየሽውምደ ወድቆ ደም ለብሶ ነበር

  • @MhretGebitago
    @MhretGebitago 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሀይሉ መሞትአነበረበትም በጭራሽ😢😢😢😢

  • @MekdiSolomon-g2e
    @MekdiSolomon-g2e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀይሉ መሞት አልነበረበትም እሱ ከሌለ ያስጠላል

  • @selamluluselamlulu9599
    @selamluluselamlulu9599 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማንዛዛታቹ ሳያንስ ጭራሽ ገደላችሁት በጣም ታስጠላላቹ

  • @ZAhra-n8r6l
    @ZAhra-n8r6l ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚያሰጨንቅአትልቀቁእጭ

  • @Habiba-x3m3c
    @Habiba-x3m3c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጭራሽ ሀይሉ አይሞትም የተሳሳት ነገር ነዉ የቲናን ጉድ ሳያዉቅ አይሞትም ከሞት ያስጠላል ዲራመዉ

  • @Lbabh-z2o
    @Lbabh-z2o ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀይሉ መሞት የለበትም ነበረ ይች የተረገመች ቲና

  • @HawaAli-t1b
    @HawaAli-t1b ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀይሉ ኖሮም አይጠቅም ነበር እየተነፋጨለ ደብሮኝ ነበር 😂😂😂 ቲና ጉድሽ ፈላ ከማዘር ጋር ያደረግሽውን ወደ ሆላ ልታስታውሽ ነው 🤭🤭🤭 በገዛ ገመድሽ ትጠለፊያለሽ🤣🤣🤣🤣🤣 ምናልባትም ቅዱስም ሊበቀልሽ ይችላል የአንች እና የወድት ጉዳይ ያበቃል 🤣🤣🤣

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እጭ አስጠላኝ ይሄ ድራማ አሁንስ ሃይሉ ሞሞት አልነበረበትምምም በጣም አስጠላኝኝኝ😢😢😢

  • @meleka1842
    @meleka1842 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደሞ እስከዛሬ ማየቴ ሀይሉ የቲናን መጨረሻ ሳያይ መሞት አልኘበረበትም😢

  • @WddneshAth
    @WddneshAth 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድራማው እጅግ ያስጠላነው😢

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሀይሉ አይሞትም በጭራሺ ይመጣል ጠቡቁ

    • @Fantusiyum
      @Fantusiyum 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሆንም አለበት😢😢😢

    • @seidmekonen-eq1qc
      @seidmekonen-eq1qc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከየት ነው የሚመጣው😢

    • @Semira-u8h
      @Semira-u8h ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ካለበት ነዎ ሌላ ከየት ያሆናል

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነት በጣም ያስጠላል ለመደበሪያ እያልኩ ነበር እማየው ሞኝነቱን እንኩዋን ሳያውቅ ሀይሉ መሞት የለበትም ጭራሽ እንደ ዕንቁ መልሱት አለዛ አያምርም

  • @TinaMogga
    @TinaMogga 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድራማ መሆኑን እስክረሳ ድረስ አነዶኛል😢

  • @banchTube
    @banchTube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ቲና ግን ስታሰጠላ😂😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሁን በዚ ምን እንማር😂😂😂😂

  • @WeWee-e7u
    @WeWee-e7u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መመሞት የለበትም ምክንያቱም የቲናን ክፋት ሳያይ🤣

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የቲናን ክፋት ቢያይም አይገባውም ዓይኑ ታውሮ ነበር ግን ጓደኞቹ ሁለቱም ደነዞች ናቸው የማይረቡ ናቸው።

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቲናን ጉድ ሳያቅ መሞት አልነበረበትም ደራሲው ቀሽም ነው አበላሼው ደህና መተን መተን

  • @maremaremare9871
    @maremaremare9871 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንዴት ይሞታል እውነቱን ሳያቅ በጣም ያሰጠላል😢😢😢

  • @HayatDawud-n3u
    @HayatDawud-n3u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አፈር ብይ ቲና😢

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሳራ አልፈልግም ይሄን ደባሪ ድራማ ስትላችሁ ቀይራችሁአት ኃይሉም አልፈልግም የ ህፃን ቀልድ የመሰለ ድራማ ሲል ሞተ ብላችሁ አስወታጭሁት 😂😂 ስትደብሩ

    • @seadi-x7l
      @seadi-x7l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @ZnashBekele
    @ZnashBekele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሸረኛ ወጀለኛ ባገራችን መደበቅ የለበትም መቼም

  • @senaytdamte4529
    @senaytdamte4529 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሞተ አይመስለኝም ብዙ ፊልም ከማየቴ የተነሳ የሆነ ቦታ ሆኖ ይሆናል!!

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀይሉ በጭራሽ መሞት የለበት የቲናን ጉድ አውቆ ተለያይተው ደስተኛ ሆኖ መኖር ነበረበት

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba8196 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሀይሉ ማሞት አነበራበትም እነቱን ሰያቅ አራ😭😭😭😭😭😭😭

  • @romanMedina-m6q
    @romanMedina-m6q ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዉጪ ሴቶችን እያማገጣችሁ ልጆቻችሁን በርሀብ የምትገሉ ወንዶች ተጠንቀቁ

  • @Hana-eq6dp
    @Hana-eq6dp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚስቱን ወርደት ሳይሰማማ መሞት yelebetim

  • @TinaMogga
    @TinaMogga 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ብተው ሁሉንም ነገር ጥሩ ነበር ላታግዙት ላትረዱት ሀይሉ እዲበላ አደረጋቹት

  • @ZnashBekele
    @ZnashBekele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሞት የለበትም ካሎነ ወድምዬ ው ማወቅ አለበት

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀይሉ ከሞተ አንሰብስክራይብ መአሰላማ😅😅

  • @WeyneshetGashaw
    @WeyneshetGashaw ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ሀይሉ ባይሞት😢😢😢

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😢😢😢ይደብራል

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጂ ሲጀመረ ነፈዝ ነገረ ነው ግን ምን ባደረገ ይሞታል

  • @Ganetzegaw
    @Ganetzegaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጭራሽ አስጠላ ድረማው

  • @UaeGh
    @UaeGh 59 นาทีที่ผ่านมา +1

    ስታስጠሉ ደሞ ማየቴ መሞት የለበትም ሀይሉ በጣም ይደብራል

  • @LileTufa
    @LileTufa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ከክፉ ጓደኛ ይሰውረን

    • @MemeAlsaadi-n7w
      @MemeAlsaadi-n7w ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Hanantesager
    @Hanantesager 16 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምታስጠሉ በደንብ ተለማመድ ይቀራችዋ

  • @kassaneshasfawdelena
    @kassaneshasfawdelena 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያስጠላል

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደህና ሁኑ ከዚህ ቦሀላ አላይም ሲያስጠላ ድሮም ስታንዛዙት አላማረኝም ነበር እጭ

    • @seidmekonen-eq1qc
      @seidmekonen-eq1qc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አወ እኔም አላይ አጭ

  • @samrawitsamru6329
    @samrawitsamru6329 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢ቲና ነበረች መሞት የነበረባት😅😅😢😢😢😢😢😊😊

  • @AEEA-cb2wh
    @AEEA-cb2wh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፊልሙ ቢያስጠላም ግን ግዜውን ገልፆታል ምክንያቱም እየተፈረደበትና እየሞተ ያለው ወጀለኛ ሳይሆን ምንም የማያቅ ንፁሀን ነው ወጀለኛይቱ እሷ ሁና ካለ ምንም የማያቀው ሞተ ልክ ናቺሁ አሁላይ ያለንበት ሁኔታ

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ቲና ግን😢😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውዴ ደምሪኝ

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ አባ ወራ ልጆቹ እየተራቡ ለሴት ይበትናል ደቼ ብላ 😢😢

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀይሉ አልሞተም

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሚስጠላ ድራማ ሳራ ስትወጣነዉ ፊልሙ ያስጠላኝ

  • @BushaleBusha
    @BushaleBusha 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አጭ ድራማው ዘጋኝ 😂😂😂😢😢

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጉዱን ሳያውቅ መሞት አልነበረበትምነበር 😢😢🤔🤔

  • @TinaMogga
    @TinaMogga 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዮዲት ነት ለሺማጊሌዋ ነግራ የስገደለቺው

  • @MdMizan-f5o9s
    @MdMizan-f5o9s 44 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሀይሉ ተሞተ ይደቭራል😢😢😢😢😢😢

  • @AaaAaa-xx7cg
    @AaaAaa-xx7cg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Qoy ene milewu derasiwu mony balwa bleh ersun adrgeh balwan gedelkewu miserutin ewequ

  • @SaharSa-p4r
    @SaharSa-p4r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አፍር ያስበላሽ ቲና ከንዳንቺ አይነት ስው ይስውረን

  • @NeemaNeema32
    @NeemaNeema32 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እቺ እሩክስ አስገደለቸዉ

  • @ساره-و7ث2ق
    @ساره-و7ث2ق 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቲና አበዛሽው 😢😢😂

  • @HadushGebremedhin-c1d
    @HadushGebremedhin-c1d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አረጎበዝ ምን ኣይነት ደራሲነው እጭ እንዴት ሃይሉ ይሞታል ዋናው ኣክተር እሱ አይደል ይሄ የደረስክበት ጣቶችህ ይሰበሩ

  • @TinaMogga
    @TinaMogga 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አስጠለ 😢ድራማው የቲናን ተንኮሎ ሳየውቅ

  • @SeadaDeboch
    @SeadaDeboch 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    6ተኛ ነኝ

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Dialog ምትደጋግሙት ነገርስ ክክክክ ገና ጥናት ላይ ናችሁ እንዴ አረ shame እንደው በ edit ማውጣትም የማትችሉ
    የ ድራማ ምንነት ለማወቅ ቀመር የሚለውን ድራማ ሂዱና እዩ እስቲ ከዛ በዚህ ድራማ እፈሩ

  • @samrawitsamru6329
    @samrawitsamru6329 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮ቲና በጣም ነው ምጠላሽ

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @Amina-m4h5o
    @Amina-m4h5o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አየ ሀይሉ የቲናን ጉድ ሳያይ

  • @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ
    @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስጠሊታ አስጠሊ ደራማ ኢትዮጵያ ወስጥ ማይደረግ ምትሰርቱን አቁሙ ባካችሁ ማንም ሴት ሚወዳትን ባሏን ሞት አትመኝም

  • @EmanSeid-eg9ck
    @EmanSeid-eg9ck 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትቲና ነበትች መሞት ያለባት

  • @halimaabdela5274
    @halimaabdela5274 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tina mamot alebat ichi balage😢😢😢

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቲና አንች ሸረሙጣ ፈጠጤ አይን አፈርብይ አንቼንነበር ሢጥማድረግ እንድህ አይነት የወረደ ድራማ አትሥሩ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጲያ ፊልም የምጠላው በምክንያት ነው ።ኤጭ ከዚህ በውኻላ የኢትዮጲያ ፊልም ሁለተኛ አላምይም ።ኤጭ ደራሲው ግን እንዴት ነው የምታስጠላው።ኤጭ

  • @Tarikuagizew
    @Tarikuagizew 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደራሲው ውዳቂ ነውው

  • @የዋለሽትሽብሩ
    @የዋለሽትሽብሩ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Esu eko majemeriya new yemote ba qum

  • @TinaMogga
    @TinaMogga 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የክፍለ ሀገር ሰው እንዲ አይደለም😢

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Actor yimotal 😊yematrebu ihen yemiyakil midia lay lifisfis drama tiseralachu

  • @YoutoMobile-d5y
    @YoutoMobile-d5y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከሞተማ ይደብራል

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    haylu mote maletko dramaw aleke malet new ደባሪ ኤጭ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አተርፍ ባይ አጉዳይ አለ. ሳራ ሀብሉን ባትቀይረው ኖሮ ሀይሉ አይሞትም ነበር

  • @Helimadagna
    @Helimadagna 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቱ የረከሠ ድራማ