የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ወሰነ | 4ቱ የፈረንሳይ አስደናቂ በረከቶች ለኢትዮጵያ | በአሰብ ወደብ አዲሱ የድል እንቅስቃሴ ተጀመረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 137

  • @salihabdulkadirhussen3962
    @salihabdulkadirhussen3962 5 วันที่ผ่านมา +12

    እናት ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤

  • @ahmednagy5955
    @ahmednagy5955 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ እውነተኛ ድምፅሽ ደግሞ ብኮንፊደንስ የተሞላ ይበልጥ ለማዳመጥ የሚጋብዝ ደስ የምትይ አገር ወዳድ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ ይመችሽ ።

  • @EliasMirka
    @EliasMirka 5 วันที่ผ่านมา +10

    ለኢጣሊያ ያላንበረከከች አንበሳው ❤❤❤

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 5 วันที่ผ่านมา +6

    አሳብ አሳብ 🎉🎉🎉🎉 አሳብ አሳብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
    አሳብ የኢትዮዽያ ነት ታሪክ ይመስክር ።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @SamuelAbaba
    @SamuelAbaba 5 วันที่ผ่านมา +3

    ያኔ ኢናት በረች ያኢትዮጽያ አምለክ አይተኘም አያንቀለፍም ኢትዮ ትቅደም ❤💪💪💪💪

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 4 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹 ድሮም ብጠይቅም የሚያምርብን የኛ የሆነውን የሀሰብ ወደብንና በግድ አየተረገጡ የሚገዦቸውን ሀሰብ የሚገኙትን የኢትዮጲያ አፈር ህዝባችን በሰላማዊ መንገድ ካልሆነ ግን የፈለገውን የህይወት መሰዋትነትንም ቢሆን ከፍለን
    ኢሳያሰና ህውሀት በተንኮል ያሳጡንን ወደብና ቀይ ባህር መመለሰ አለባቸው!!!!!!!!!!!!!!!!
    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

    • @hailuhurrissa9692
      @hailuhurrissa9692 4 วันที่ผ่านมา +2

      Praise the Lord for guiding our leader to make Ethiopia the greatest country.

  • @BirukWajebo
    @BirukWajebo 5 วันที่ผ่านมา +19

    ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይውደም

  • @EliasMirka
    @EliasMirka 5 วันที่ผ่านมา +6

    ❤ለኢጣሊያ ያላንበረከከችው❤ አንበሳው ❤

  • @YegnaTube-1
    @YegnaTube-1 5 วันที่ผ่านมา +7

    Keep going ethio dailly ❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 4 วันที่ผ่านมา +1

    ይዘገያል እንጂ እዉነት እና ሐቅ ....... ።

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 4 วันที่ผ่านมา +3

    Keep going 👍 በርቱ
    በስም ተቀሳ ስህተት ቢኖርም ችግር የለም አይዟችሁ ሌላው ደግሞ protocol ስልጣን አየጠበቁ መስራት ግዴታ ነው president አንተ አይባልም
    አማኑኤል ማክሮን (ትክክለኛ ስማቸው በተረፈ በፅም አሪፍ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @DiresewdikasoDakero
    @DiresewdikasoDakero 5 วันที่ผ่านมา +4

    It's a Big progress for Ethiopians !

  • @AdisBekela-ev4mu
    @AdisBekela-ev4mu 5 วันที่ผ่านมา +4

    ዬምር ምርጥ ኢትዮጵየዊ አንቺን ብቻ አየሁ ሀገር ወደድ

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 5 วันที่ผ่านมา +1

    Inshaallahe allah Ethiopian yerdatal.❤

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 5 วันที่ผ่านมา +2

    አላምንም። ባለፈወም ተስማምቶ ተገልብጦ ነበር። ኢማኑኤል ንፋስን ተከታይ ነው።

  • @نبيلابراهيم-غ5ر
    @نبيلابراهيم-غ5ر 5 วันที่ผ่านมา +2

    One love Ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 5 วันที่ผ่านมา +2

    Assab is Ethiopian history attests.

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 5 วันที่ผ่านมา +7

    Assab Port- My Port! Ethiopia's Port! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @dawitgebre323
      @dawitgebre323 5 วันที่ผ่านมา

      Kkkkk dreamer rehabtegna 😅😅😅😅😅

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 3 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia will prevail.

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 5 วันที่ผ่านมา +2

    Ethiopian the Great of Great HERO Africa 🎉🎉🎉😂😂❤❤❤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 5 วันที่ผ่านมา +2

    Through time every problem of East Africa will gradually be solved.

  • @FalmiGurmu
    @FalmiGurmu 5 วันที่ผ่านมา +2

    My country Ethiopia 🇪🇹 👑

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA 5 วันที่ผ่านมา +4

    አሰብ በሴራ የተወሰደብን ወደብ ነው። ሰሆንሰሆን በሠላም ሳይሆን ሰቀር በሀይል በትግላችን ይመጣል። አይዞሺ እማማ ሀገሬ ጠላቶችሺ እግርሺ ሥር ይወድቃሉ።

  • @shewangizawKidane-e5f
    @shewangizawKidane-e5f 3 วันที่ผ่านมา

    hegarchen geta yetabekat ethiopia ke fetari ga hona hulunem taletoch teshanefalech❤

  • @zhararixabajamalali7648
    @zhararixabajamalali7648 5 วันที่ผ่านมา +1

    Good news 👏

  • @FiranolErmias
    @FiranolErmias 5 วันที่ผ่านมา +2

    We will see it!!!!!!!

  • @ArgetaTumato
    @ArgetaTumato 5 วันที่ผ่านมา +5

    Abichu Anbesa new yalewun yadergal

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 5 วันที่ผ่านมา +1

    Esay allah ya Ethiopian talate
    Yatefachew .

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre 5 วันที่ผ่านมา +5

    ኣብይን መማድነቅ አለብን

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @solomontekle6870
    @solomontekle6870 2 วันที่ผ่านมา

    ምንድን ነዉ የምትከባጥረዉ

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 3 วันที่ผ่านมา

    ትግራይና የትግራይ ህዝብ ከነንብረቱ በአሰብ ወደብ ለመለወጥ የታቀደው እቅድ ተንኮታኩቶ አሁን ደም በመክፈል ወደብን ለመንጠቅ እየተደረገ ያለው ሽር ጉድ ቀጥሉበት እያልን አባቶቻችን ድሮ ሰው ይገዙበት ከነበሩት አካባቢ መጥተው የትግራይን ህዝብ ለገበያ ማቅረብ ማሰባቸውና ሊገዙን ያሰቡትንም ጭምር ሳስበው የትና ከማን ጋር እንዳለን በጋሀድ ያየንበት ከመሆኑም በላይ ለቀጣይ ህልውናችን በትኩረት የምናይበት ምእራፍ ላይ እንገኛለን ።

  • @qechaabate4543
    @qechaabate4543 5 วันที่ผ่านมา +5

    ማክሮን ወይስ ማር ኮን ምነድነዉ ሳያጣሩ መቀደድ?

  • @IndibixHii
    @IndibixHii 5 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ትንሳኤ ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @Muradosmanahmed
    @Muradosmanahmed 5 วันที่ผ่านมา

    Ye. Eritra. Menget
    Berasu. Yetemamen. Newo
    Ende. Etobyan
    Be. Amreka. Alzewrem
    Akme. Kalek.
    Litorenet. Muto

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 5 วันที่ผ่านมา +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zelalemmelu-6526
    @zelalemmelu-6526 4 วันที่ผ่านมา

    ማርኮን ስትይ ሰማሁ ልበል?

  • @ቀይባህር
    @ቀይባህር 5 วันที่ผ่านมา +4

    ታሪክ አንብቢ ሞኝ

  • @berhanutirfe-o2n
    @berhanutirfe-o2n 5 วันที่ผ่านมา +2

    😍😍😍😍

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 5 วันที่ผ่านมา +3

    Well came to home land to Ethiopia❤🎉

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 5 วันที่ผ่านมา +3

    Emmanuel Macron ኢማኑኤል ማክሮን Not ማርኮን

  • @seidali8438
    @seidali8438 5 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ከሆነ ሀገር አይሰደብም መስደብም አይገባህም በጣም ተሳስተሀል ስድቡን ለላከው ወንድም

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 5 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 5 วันที่ผ่านมา

    Ere regay bey atnchachi asafari voice yemareba

  • @Bysi8jj
    @Bysi8jj 3 วันที่ผ่านมา

    ዝንብዪ ዝንብ ሞኝ ህዝብሽን ለማታለል የምታደርጉት የጥፋት ድግስ ራሳችሁን ኣሞኝታችሁ ህዝቡን ለማሞኘት ንው፡ኣንቺ ግን ሰንቲም ለማግኘት ልጥፋት ድግሱ የምታደርጊው ጉራ ኣደንቅሻለሁ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 5 วันที่ผ่านมา +1

    Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do:
    -Return Assab Port to its motherland Ethiopia.
    -Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa.
    -Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea.
    -Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993.
    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @rawlwali5324
    @rawlwali5324 5 วันที่ผ่านมา +1

    yewushet misrach aseb yehilm engera new fesam

  • @endalemekonnen9069
    @endalemekonnen9069 5 วันที่ผ่านมา

    asebema yegn newu

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 5 วันที่ผ่านมา

    Hayal yemibal yelem francem bihon akim yelewem ye Europ weyane new

  • @Alexander-qx7zm
    @Alexander-qx7zm 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለምንድን ነው ግን ምንጭ የማትጠቅሽው እህት

  • @admasuabebe7064
    @admasuabebe7064 5 วันที่ผ่านมา

    ማክሮን እንጂ ማርኮን አይደለም

  • @casanmahammed9498
    @casanmahammed9498 5 วันที่ผ่านมา +2

    ማክሮን

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 5 วันที่ผ่านมา +1

    መለስ ዜናዊ 😂😂😂😂
    ሴራው ከፈ?

  • @danieltewabe6764
    @danieltewabe6764 4 วันที่ผ่านมา

    Anchy erasesh chenketame neshe

  • @rodagiday5692
    @rodagiday5692 2 วันที่ผ่านมา

    Werenh nech Eritria Asab lmanme aysetem le Eritria becha new Endehu stfelgu tksralachu Egzabher Amlakachen Eritria en Hzbwa ytebekale new ysew genzeb anfeleg yengg ansetem wedech waccew werenhg

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 5 วันที่ผ่านมา

    France..ለጅቡቲ...ብላ..new...😂😂😂😂

  • @redaghebrat2842
    @redaghebrat2842 5 วันที่ผ่านมา

    Le eritrea man manem yemta yemnkat yelem 100%
    Anche zemblshs jel ye jel lije Neche

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 5 วันที่ผ่านมา

    Gurana fess ayetafes mejimeriya shenan asjinifi fanonima kitishen yegilbewal

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 วันที่ผ่านมา

    አማራ ያሸንፋል ኢትዮጵያ ትፈርሳለች❗️

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 5 วันที่ผ่านมา

    To my personal understanding, I do say if I were Ethoopian Primeminster, I will do this, this my decision is to bring or settle peace in Eastern Africa. I will give the appointentf Presidantship of Ethiopia to Eritrean President Esayas as the of State.
    Then, incorporate Eritrea with her mother country Ethiopia. Return the former foreign & justice ministers back thier respective positions. This doesn't take more than three months. If there is love there will not be any problem. The head of Fanno and Shenie can take the positions of highest military positions and minsyer of defense respectively. This is simply to sight in short. Geniun discussion can take place on many known stallholders.

  • @حياةة-ت6ك
    @حياةة-ت6ك 5 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጽያ ትቅደም ጥላቷ ይውደም

  • @munirali1436
    @munirali1436 5 วันที่ผ่านมา +1

    Macron read it correctly

  • @BirhaneKahsay-qq7rs
    @BirhaneKahsay-qq7rs 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኢማኑኤል ማክሮን እንጂ ማርኮን አደለም።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 5 วันที่ผ่านมา

    To exhaistively descide discussion with all concerned plays pivot roles.

  • @Furgosefer
    @Furgosefer 5 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነሽ ዜና ታገኛለሽ ግን የሌለ ታጋኝኛለሽ

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo 5 วันที่ผ่านมา +2

    The true report which is based on the ground the reality of Ethiopias strong deplomatic relation with the rest of the world to use its own port access on the region but the govt of Eritrea is shocked bcz Ethiopia is becoming very strong in deplomatic relation ship with international political decition and military science and restabilishing maritime force in the region to take back our historical Asab port and so the govt of Eritrea is not feeling comfortable bcz Ethiopia will able to remove president Isayas Afeworki from his possition or office

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 5 วันที่ผ่านมา

    Abicho react

  • @SaraEliasGebreegzzabher
    @SaraEliasGebreegzzabher 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ende ergo zmb tlq tlq malet biyaqom ybegal

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 5 วันที่ผ่านมา +1

    France comes with its own national interest!!!! Why didn't you tell us what France wants from Ethiopia???
    Don't forget that Ethiopia has two ports in the past but Ethiopia waa poor country!! There will be cost associated with owning, managing, operating & maintaining any port!!! So military base around port will even be very costy!!! Who knows? France struck the deal with Ethiopia to pay France annually in big sum of $$$$$???? We Ethiopians should be told clearly about any deal betweeen Ethiopia & France, Ethiopia& UAE, Ethiopia & Turkey, Ethiopia & EU..etc Otherwise the future generation will be overloaded & burden with past bad deals!!!

  • @lulaabraham3686
    @lulaabraham3686 2 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣YEKEN KEJET AYSELACHACHUM ,2GNA SETMECHI SCAL YALE WERE YEZECH NEY,MUZ BEDABO YE,😂😂😂😂

  • @KbromMekonem
    @KbromMekonem 5 วันที่ผ่านมา +1

    Yet ale bahri naval base iko ayesfelgachum Eritrea kenekachu degmo ???????

  • @kassayehaile8823
    @kassayehaile8823 5 วันที่ผ่านมา +1

    Exaggerations

  • @zaid6986
    @zaid6986 5 วันที่ผ่านมา +1

    Don't Dream

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 5 วันที่ผ่านมา

    ሄይ ለኛ ከአዘነልን ጅቡቲን መልስ በይው ?

  • @zaid6986
    @zaid6986 5 วันที่ผ่านมา

    የህ ነገር በሰላም ካልሆነ አበይ ሁሉ ለኢትዮፕያ ማለት ሌቤነት ነው.

  • @neamen9498
    @neamen9498 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሲዋሽም ስምን በትክክል እየጠቀሱ ነው። ኣብይ እንደሆነ ሕልም እየሸጠ ነው ያለው። የውስጥ ችግሩን መፍታት ያልቻለ ደግሞ የሌላ ኣገር ኣማረው? ሰውየውን ኣማኑኤል ብታስገቡት ይሻላል እንጂ እሱ የቃዠውን መድገም፣ እናንተንም ቅዠታም ያስብላል። ትናንት ሶማሊላንድ፣ ከዛ ሶማሊያ ኣሁን ደግሞ ኣሰብን እናገኛለን ትላላችሁ። ነገስ ምን ልትሉ ነው?

    • @teme8682
      @teme8682 5 วันที่ผ่านมา +1

      መጠርጠሩስ😂 አሰብ የማን ነዉ???

    • @tirfedagim7153
      @tirfedagim7153 5 วันที่ผ่านมา

      ዛሬ እንደገና ተኛና ከመቃዠት መልካም ሕልም ለማለም ሞክር፣ ያለበለዚያ አማኑኤል እራስህን እንዳታገኝ ጠንቀቅ ነው።

  • @BichakaGeleti
    @BichakaGeleti 3 วันที่ผ่านมา

    ምንጭ የማትጨቅሸው እህት አንተን ትጥቀስ ታዲያ አልተዋጠልህም ይመስለኛል

  • @Muradosmanahmed
    @Muradosmanahmed 5 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkk

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s 5 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ ውድቀት ለፋሽሽቱ ብልፅግና !!!!

  • @BichakaGeleti
    @BichakaGeleti 3 วันที่ผ่านมา

    ሞኝ ነህና ሕዝብሽን ለማሞኘት ነው የማትል ስለራስህም ምንም የሚታውቀው ያለህ አይመስለኝምልም ለዚህ ደካማ አስተሳሰብህ

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s 5 วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና እጅን እግር በፋኖ ተሰባብሮአል አብዮት አህመድ የሚባል ፋሽሽት አቅመ ቢስ ደካማ አንገቱ ይጎትታል።

  • @GhideyAraya
    @GhideyAraya 3 วันที่ผ่านมา

    ምን ዓይነ ደንቆ ስት ነሽ የፈረሳ ታርኽ ታውቃልች ፈረሳ ከሁሉ ኣፍርካ የውጣች የለች ሀገረ ነች በራሳቹ መታማመን መቸ ኖው የምታቁሙ ዝቃጭ ፈረሳ ብቻ ሳይሆን ለላ ብትጭምሩም የምቀየር ነገር የለም ድሮም በሩስያ በኩባ በጀረመ በኢስራል በኣመርካ ትደግፋቹ ኤርትራ ለመበርከክ የህደቹ ታርኽ የትናትና ታርኽ ኖው ኣንች ውሽ የውሻ ልጅ በ 2020 በወያነ ትበልታቹ ኢኮ በኤርትራ ህዝብ ኖው የዳናቹ ኣንድ ነገረ ከኣደረጋቹ ፈረሳ ኢንደማታድናቹ ማወቅ ኣለባቹ ለኣባትህን ጠይቅው ሰለኤርትራ ታርኽ በምድርበዳ የፈሰሰ ወሃ ሆኖ የቅሩ ይነግርሻል

  • @gerageru15
    @gerageru15 5 วันที่ผ่านมา

    የቅኝ ገዧ ደም መጣጯ ፈረንሣይን መሪ ለአፍሪካዉያኖች አንድ ቀን ጥሩ አያስብና ሥለእኛ ብቻ አናስብም ሥለ መላዉ አፍሪካ እናሥብ ኢሮፖችን ከማቅረብ አሜሪካና የነ ሩሥያ ግሩፕ ይሻለወታል የተከበሩት

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 5 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው የኢሳይያስ ስም በዛ?

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 5 วันที่ผ่านมา +2

    ኢሳያስ አፍወርቂ በለማኝ መንግስትና በተኮቢው አይደለም ሊደነግጥ እንደሰው አያስባቸውም የኢትዮጵያ መሪወች ድሮም ለማኝ ናቸው የአብይ አህመድ የባሰው ለማኝ መሆኑን እራሱ መስክሮል ኢሳያስን ምእራባውያን የማይወዱት ስለማይለምን እራሱን ችሎ ስለሚኖር ነው በዚ ተበሳጭተው ይሀ ሁሉ ማእቀብ የሚያደርጉለት
    ስለ አሰብ ምን ሆንኩ ብሎ ይደነግጣል ኢሳያስ እኮ ወታደር ነው ሁለ ዝግጁ ነው እናንተ ሱሪ ከታጠቃችው ሞክሩት ከዛ ምን እንደሚፈጠር አብረን እናያለን ምድረ ለማኝ በልመና የሚኮራ አገርና መሪ ካሉ ኢትዮጵያ እና መሪዋ ናቸው ነውር ገጣችው ነው

  • @snapsami
    @snapsami 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳንቺ አይነት ትርትር አይቼም አላውቅም😅😅😅

  • @Bahabelom-q5g
    @Bahabelom-q5g วันที่ผ่านมา

    Ethiopia is poor country and weak for Ethiopia army is weaker

  • @solomonfetsum6851
    @solomonfetsum6851 5 วันที่ผ่านมา +1

    Day Dreams 😂

  • @nuritmohammed8313
    @nuritmohammed8313 2 วันที่ผ่านมา

    አይ አብይ ዝብሎ ይቀባጥር መቼም ውሸት አያጣውም

  • @butterflyflower5008
    @butterflyflower5008 5 วันที่ผ่านมา

    ሁልጊዜ ደጋፌ ክምትፈልጊ ራስሽን ችለሽ ነይ መታዘል አይስለችሽም ቛቛቲያም በሰው ገንዘብ ለመውስድ ማሰብ አስብ ባለቤቱ እኛ ነን የኤርትራን ባሕር መሬት መንካት እድሜ ያሳጥራ አፍ ሰለተከፈተ ምንም እታገኝም መሞት ካማራችሁ ተሰብሰቡና ኑ ለማኞች ከልመና እንዴት እንውጣ ብለሽ ብታስቢ ይሻልሽ ነበረ የሰውን ባሕር ከመመኘት ጥንብ ጋላ ጋላና ሰገራ እያደር ይገማል ጋላ ባሕር የት ያውቅና ባሕር ብሹፍቱ መሰለሽ ለማኝ

  • @selamselam1043
    @selamselam1043 5 วันที่ผ่านมา

    የፈረንሳይ መሪ ኣዲስ ኣበባ ቢመጣ የሰው ወደብ ነጥቆ ለኣቢ ሊሰጠው ነው 😂😂😂😂 ሞኝ

  • @AshenafLemma
    @AshenafLemma 5 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅😂

  • @baqr4383
    @baqr4383 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኣባትህንና ኣጎትህ በኤርትራ ማዳበርያ ሁነው ቀርተዋል። ኣንተም እና የበሻሻ ልጅ ኑ ምጡና መሬቱን ማዳበርያ ናፎቆታል ፋኖ እና ወያነ በቅርብ ግዜ ኣራት ኪሎ ይቆጣጠራሉ
    ድል ለፋኖ

  • @EfarTesfai
    @EfarTesfai 4 วันที่ผ่านมา

    ውሸት መቼም የአባቶቻችሁ የደርግና የወያኔ ውርስ ነው !!! ወሬ ሳይሆን በአሁኑ ጊዜ ተግባር ነው የሚያስፈልገው። ወደብና የባህር በር ብላችሁ ሞክሩ ከዛ ውጤቱን ታያላችሁ ።

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 5 วันที่ผ่านมา +1

    የሞተ ውሻ ሲጮህ ዘንድሮ ተሰማ አደኛው የአሜሪካ መንግስት እያለ ይቀበጣጥራል አደኛው የደከመችው ፈረንሳይ ከአፍሪካ የማትተናነስ አፍሪካ አገሮች ካባረሮት ከሀን አድ የአለማችን ለማኝ ቂጥላሾ አገር መጣ ምንንም ሊጨምር የማይችል ነጭ ውሻ ከሆነ ቆየ እናንተ ምነው ታላቅነን ጀግኖች ነን ስትሎ ከርማችሁ አሁን ቂጥ ለመላስ ደፋቀና አላችሁ።

  • @Samitesheme
    @Samitesheme 5 วันที่ผ่านมา

    ኢትጵያ ከፎከራ በላይ ምንም የላትም።ደሞ የፈራረሰች መሆና ኣውቂ። ሩስያ ኢንዃን ኣለዳናችሁም። ከነ ሩስያኖው የወደቃቹ።

  • @tesfaalemzerai808
    @tesfaalemzerai808 4 วันที่ผ่านมา

    ኣሰብ ብቻ ሳይሆን ኤርትራን በሙሉ እንኳን ቀምታቹ/ወራቹ እንደነበራቹ ኣታስታውሱትም እንዴ። ሁሌም የደደቦች እና የሌቦች ታሪካቹ የትም ኣያደርሳቹም።

  • @wediatoato6868
    @wediatoato6868 5 วันที่ผ่านมา

    የቆጡን አወድብላየብብቶን ጣአች ዋብትሞክራት ያለችሁትን ኢትዮጵያ እንደፀበል አምባሻ ትቆራርለች

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 5 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ ዱቄት አንድ የመረጃ ምንጭ ለምን አትጠቅሽም ሰፈር የለመድሽዉን አሉባልታ መተሽ አትንደቅደቂ ተራ ዩቱበር እንደሆንሽ አትርሺ ለማኛ😜

  • @ቀይባህር
    @ቀይባህር 5 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ኢትዬጺያ በሰው የምታምን ሃገር አንድ ተራ ሰው ወይ መሪ ምነው ፈጣሪ አረግሸዉ ከታሪክ አትማሪም የሰው ልጂን ማምለክ አይከብድም