አስቂኝ የጥምቀት ገጠመኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 206

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 ปีที่แล้ว +42

    እንዴት ደስ የሚል የጥምቀት ግዜ ነው ያሳለፋአችሁት!! ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን! የአመት ስው ይበለን!

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerige mari ❤❤❤

    • @abeethiopiaethiopia5800
      @abeethiopiaethiopia5800 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ችግር የለውም እህት አሁኑ ተደምሬልሺ አለሁ!!

    • @tigistfele4740
      @tigistfele4740 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @tarikuwag
      @tarikuwag ปีที่แล้ว

      እንዴትደስይላልእኳንአደረሳችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@abeethiopiaethiopia5800 ደምሪኚ

  • @غرامهاوي
    @غرامهاوي 2 ปีที่แล้ว +45

    አሰይ ፅጌየይ አላባበስሽ ደስ ሲል 👌

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @تقهخقخقخ
      @تقهخقخقخ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዘማሪ መላእክት ያሰማልን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@تقهخقخقخ ደምሪኚ

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዳኒ በጣም ታምራላችሁ የኛ ነዉ ዋሻዉ እምነቱ ጸበሉ አናፍርም ትምከታችን ነዉ መስቀሉ በጣም የምወደዉ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኚዋ😘

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ነዉ የምታምሩት የዛሬ አመት ደግሞ በሠላም ያድርሰንጨተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💕🙏💕⛪👈

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ገብቼ ጥምቀትን እንደዚህ ዝርፍፍ ያለ 👗መልበስነው የናፈቀኝ በጣም ታምራላችሑ ያመት በሰላም ያድርሰን ላመቱ

  • @hawatube8825
    @hawatube8825 2 ปีที่แล้ว +27

    ፅጌ እና ዳኒ የዛሬአመት ተጋብታቸሁ ውለዱ

    • @brtukanyedengiije2434
      @brtukanyedengiije2434 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የሚያምሩት😍😍

    • @abnetzerefaw2278
      @abnetzerefaw2278 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እሂ የኔም ምኞት ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@brtukanyedengiije2434 ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@abnetzerefaw2278 ደምሪኚ

  • @አባሰልነውቤት
    @አባሰልነውቤት 2 ปีที่แล้ว +9

    የአመት ሰው ይበላችሁ ፅግየ አለባበስሽ ውብ ነው ዛሬ❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 2 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን፣
    እንኳን አብሮ አደረሰን!!
    የአመት ሰው ይበለን ዉዶቼ❤❤

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@lolisahalka8461 ደምሪኚ

  • @እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ
    @እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ ሰወድሽ❤በዚህ ቆመትሺ ሰዘምሪ ሲምረብሽ🙏❤️🙏

  • @abelb5604
    @abelb5604 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል የኣርተደክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
    @ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በዚህ መልኩ ሰላየኅቹህ ደስ ብሎኛል እኛንም ከአዉደ ምህረቱ ያቁመን ፆለታቹህ አይለየ በአህዛብ ሀገር ያለንዉን

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅችሁፅግዬ ዳነዬ

  • @bamlackdesalegnasfaw4501
    @bamlackdesalegnasfaw4501 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አምሮባችዋል ውብ ሆናችዋል እንኳን አደረሳችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @aefmaryem9158
    @aefmaryem9158 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው. ፅጌ. አለባብሽን ይልመድብሽ. ሲያምርብሽ. የምር ውብብብብ ነሽ ዳኒ. ይመቻችሁ የአመት ሰው ይበለን 🙏❤❤❤❤💗💗💗💒

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @muke614
    @muke614 2 ปีที่แล้ว

    ባንዲራ ከጉልበት ዝቅ አይልም የሚል ተደንግጓልኝ የእሬታ ኩረጃ መኮሬጅ እንጅ መፍተር ባቡሽ

  • @askaldemlew6119
    @askaldemlew6119 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 2 ปีที่แล้ว +4

    የሴቶቹ ቀሚስ ሲያምር ከነ ከለሩ ለነገሩ ፅጌ ቆንጆ ናት ጆንያ እራሱ ብትለብስ ያምርባታል

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ😍

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም ደስ ይላል ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም ፅ አለባበስሽ ሳምር የኔ ውብ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን🙏 በርቱ ወገኖቼ!

  • @روزاباتا
    @روزاباتا 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ደስስስስ ሰትሉ 👏👏👏👏👏❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪👏🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @almazassenadaw1580
    @almazassenadaw1580 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 enkuan abro aderesen

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    Men asxelan kef Ena Jin 2 fexari be walo semi ser wegenocen selam yargilin ahunem ke situ inde baqila felat new yetrfulig sew kifatu 🍊💚 Berta 🇪🇹🙏

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 ปีที่แล้ว

    በጣም.እናመስግናለን.የኔቆንጆ.በጣም.ነው.የምወድሽ.የምውድህ.

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    ዋውዋውደሲዪላልኢትዮጵያአገራችሰላሚያርግልን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว

    በጣምነው የሚያምረው ማርያምን

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว

    በሰማም በጣም ታምራላችው እልልልልልል አይለያችው

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኈ5ጀ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኈ5ጀ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል🎤👏🏻🎤🎤👏🏻🎤👏🏻🎤🍂🌻🎤🎤👏🏻👏🏻🌻👏🏻🌻🌻🎤👏🏻🌻እልልልልልልልልልልልልልል🎤👏🏻🌻👏🏻👏🏻👏🏻🌻🎤🌻👏🏻👏🏻👏🏻🌻👏🏻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይህ ቀን ናፈቀኝ

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ እግዚአብሔር የፍቅር ሸማ ያጎናፅፋችሁ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥጌ ልብስሽ ያምራል

  • @Azzistyle
    @Azzistyle ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ቻናል ነዉ በርቱ

  • @ribkayemariam1916
    @ribkayemariam1916 2 ปีที่แล้ว

    Weye sefera asayacehugne thank you

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +5

    ዉበት ሲለካ ኢትዮጲያ.ነዉ ለካ ታምራላችሁ ❤👍 ለሁላችንም የአመት ሠወ ይበለን🙏 የባንዲራ ቀሚስ የለበሠት ውስጥ እንደ እኔ ቀጫጫወች አሉ ባንዲራይቱን 💚💛❤😳💕💕💕💓💕💞💓ዉዲዲዲዲዲ አረጋታለሁ መቸ ይሆን የምለብሳት

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว +1

    isr bet yalutinim fexari yaxacew jinu wede kenfu yasbal kenfu ede jinu fxarim inde sirachu yezacuhal ged yelem 🍊💚🇧🇫💚🙏 Be walo semi neg beri rom

  • @meryabebe9158
    @meryabebe9158 2 ปีที่แล้ว

    Wow indet ymiyamir Beal indhon andegna

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ ልዩ ናችሁ ሁላችሁም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
    @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 2 ปีที่แล้ว +23

    አቤት ውበት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ መሆን ምንኛ መመረጥ ነው ያንተ ያደረከኝ አምላክ ክበር ተመስገን 👏👏👏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @ቅንልቦችYouTube
    @ቅንልቦችYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @edlawithadush4678
    @edlawithadush4678 2 ปีที่แล้ว

    What time are they

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 ปีที่แล้ว +2

    ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታይውች

  • @henokbelete3011
    @henokbelete3011 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አለባበስ አደኛ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @Peace-dv3ud
    @Peace-dv3ud 2 ปีที่แล้ว

    😊እናመሰግናለን ከ እንግሊዝ

  • @እናትቲዮብ
    @እናትቲዮብ 2 ปีที่แล้ว

    ዎዉ በጣም ታምራላችሁ

  • @alemazzegeye3284
    @alemazzegeye3284 2 ปีที่แล้ว

    Ye tsegi kemisewa be feresune kitune shefenitale ..kikik

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት.እንደምታምሩ.በጣም.ተዋህዶ.መኩሪያዬ.ናት.ናፈቀኝ.እኔስ.መቼ.ነው.ይህ.እድል.የሚደርስኝ

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው የዳኒ ጭፈራ እና የፅጌ ፈርስ የጋለብሺው ቀሚስሺ ሰውነቱን ሁሉ አለበሰው

  • @weniweni3607
    @weniweni3607 2 ปีที่แล้ว

    Inkun adersachu tamiralachu 💚💛

  • @bettyjoney1401
    @bettyjoney1401 2 ปีที่แล้ว

    Yene wedoch I love u toooo

  • @sebleeffa3277
    @sebleeffa3277 2 ปีที่แล้ว

    I wish I was there!! The best video!

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውርደት ህዝብ ጥምቅት በዳልየ ልብሶች ነው እንደ የምከበር እጭ እንኳንም የሳባ የቅዱስ ያርየድ ልጅ ሆኝኩት

  • @birhanutesfaye8146
    @birhanutesfaye8146 ปีที่แล้ว

    Nice work ❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ምርጥ ልጅ እንኳን አደረሳችሁ

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 2 ปีที่แล้ว

    Betam tamralachu wudochi melkam beal

  • @demelewmelesech3093
    @demelewmelesech3093 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen God bless you all

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 2 ปีที่แล้ว

    ደሲሉ በጣም ያምራል

  • @Ak-nz8gg
    @Ak-nz8gg 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ደስ ሲል ማህተብሽ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 2 ปีที่แล้ว

    ፀጌ በጣም ነው ያመረብሽ

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @mmcellmmcelll4368
    @mmcellmmcelll4368 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??

  • @habtamswale7280
    @habtamswale7280 2 ปีที่แล้ว

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @tube-fp5cz
    @tube-fp5cz 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ፍርሱን ምን ልበለው አላለም ክክክክክክ

  • @aduyefkir9165
    @aduyefkir9165 2 ปีที่แล้ว

    Enkan aderesachhu tewedajoche🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤝🤝🤝🤝🤝💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼✌️✌️✌️✌️✌️

  • @MG-yj7fs
    @MG-yj7fs 2 ปีที่แล้ว

    ጽጌ ጽሀይ ዋውውውው

  • @hawahawa605
    @hawahawa605 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካም በዓል❤❤❤❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari ❤❤❤

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 ปีที่แล้ว

    Aufffffffffffffff Setameru wudoche Ethiopiaye Lezelealem Nurilegn ye Amet sewu yebelen betam yameral 😍😍😍😍💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🤲🤲🤲👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wintaroyal2520
    @wintaroyal2520 2 ปีที่แล้ว +1

    kara nu batam des yelal

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አለባበሥሽ ፅጊ ውብ ሆነሻል

  • @mequanintmolla6701
    @mequanintmolla6701 2 ปีที่แล้ว

    des tilalachu tegabu
    mirt tind yiwetachuhal

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @tigistwondeson3046
    @tigistwondeson3046 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ በጣም ታምራላቹ

  • @Cam-ek1us
    @Cam-ek1us ปีที่แล้ว

    ዋዉእኮንአደረሣች

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 2 ปีที่แล้ว

    AmenAmen

  • @salifbauercoulibaly
    @salifbauercoulibaly 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️ I love Éthiopia

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia lazalalam tanur l love Ethiopia Ethiopia taqadam Ethiopia tashanafalache Ethiopia taqadam Ethiopia Ethiopia Ethiopia

  • @seadaabdurahman5375
    @seadaabdurahman5375 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ደሞ በየደቂቃው ነው እንዴ ፍቅር የሚይዝህ

  • @መሲነኝ-ፀ4ተ
    @መሲነኝ-ፀ4ተ 2 ปีที่แล้ว

    አብሶ እዝህ ላይ ድምቀታችሁ የኔ የምዘዳችሁ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወንድሞቸ ሰላማቹህ ይብዛ ኑ እንደማመር

  • @ሀገርቤት-ረ9ሐ
    @ሀገርቤት-ረ9ሐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ተዋህዶ እናቴ

  • @realperson960
    @realperson960 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ፣ ጃል ሜዳ ኣይደለም ጃን ሜዳ ነው ትክክለኛው

  • @mulugetatigist1264
    @mulugetatigist1264 2 ปีที่แล้ว

    Tameralachehu

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 2 ปีที่แล้ว

    Wow setameru

  • @አለምነሽፈንታው
    @አለምነሽፈንታው 2 ปีที่แล้ว

    ደሥ ትላላችሁ

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 2 ปีที่แล้ว +1

    ልብ እንበል-
    ከባድ እቃ ማንሳትና መሸከም እጅና ወገብን ይጎዳል ብሎ በማሰብ ጥንቃቄ ከማድረግ በላይ ትርፍ ንግግርና የማይፈቀድ እይታም ልብና ኢማንን እንደሚጎዳ በማወቅ መጠንቀቅ ይገባል።
    th-cam.com/video/WaedBnBMVe4/w-d-xo.html

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደርሳችሁ 😍😍😍

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው፣እስኪሁሌም፣ልበሽ፣ቀሚስ፣ስያምርብሽ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @shakirashakira6028
    @shakirashakira6028 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 2 ปีที่แล้ว

    ዋውስታምሩ

  • @kabuliranso4958
    @kabuliranso4958 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samidish5229
    @samidish5229 2 ปีที่แล้ว

    bettam des yelal temchtognal

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃ ማችነው ሚለብሱት የምር ያምራል

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    ዋውዋውዋውሲታሚሩ

  • @merah8940
    @merah8940 2 ปีที่แล้ว

    እኳንም አብሮ አደረሰን. ግን አድነገር አለ ወድ እያለ ሴትልጅ ከረቦ አትመታም

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??

  • @احمدهايل-ب3ق
    @احمدهايل-ب3ق ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏👏👏💖💖💖💒

  • @beniamgebremaruam1212
    @beniamgebremaruam1212 2 ปีที่แล้ว

    Menem ssteyek amsgenalew telele

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ለሚየ እኔ ሰንት ወርውሬ ቀረሁ

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጘ6ፈ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጘ6ፈ 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏Amen.Amen.Amen 🍋🍋🍋🍋🍋🍋