🌻🌻🌻እድርተኞቹ ሰፈር በአዲሱ ዓመት እንግዳ ነገር ተከስቷል...አዝናኝ ድራማ //እሁድን በኢቢኤስ//🌻🌻🌻

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

ความคิดเห็น • 660

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 2 ปีที่แล้ว +164

    መቅዲ ትወና ያምርብሻል እውነት ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

    • @Soccerside532
      @Soccerside532 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rjHay48nifg/w-d-xo.html

    • @rosehoney4974
      @rosehoney4974 2 ปีที่แล้ว +2

      መቅዲ እንኳንም ነካኩሽ፥ ጭራሽ ⭐️💫☄️ አደረጉሸ መቼም ይሔ ለሁሉም ትልቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር የሚሰራውን ለመጠበቅ ለሁላችንም ትእግስቱን ይስጠን አሜን

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

    • @tube7376
      @tube7376 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@rosehoney4974ፎኖ

    • @user-qv4yv2cu7p
      @user-qv4yv2cu7p 7 หลายเดือนก่อน

      ሊያየዩ አቤ ቆሎ አበላለል

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 ปีที่แล้ว +115

    ይመቻችሁ አዲስ አመትን በሳቅ ጀምራናል እንድሁ ያዘልቅልን የኢቢኤስ ጋዜጠኞች በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ👍👍🌻🌻

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 2 ปีที่แล้ว +25

    መቅዲ በጣም ትችያለሽ ይመችሽ የእኔ ውድ ሊያዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ እቤት ሲያምርብሽ ዶክተር መሆን

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ
    @በኢትዮጵያስምአትነግዱ 2 ปีที่แล้ว +7

    ይሄን ሚዲያ በምን ቃል ማመስገን እንደሚቻል አላውቅም ብቻ ሙሉ ነው👏👏👏👏👏

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 2 ปีที่แล้ว +13

    የእውነት ትውናስ እናንተ ትችላላችሁ ይመቻችሁ መልካም አድስ ዓመት!!!

  • @atm5614
    @atm5614 2 ปีที่แล้ว +73

    በጣም ደስ ትላላችሁ ትችላላችሁ! የሊያ እና የመቅዲ ጫማ ተመችቶኛል 😂😂 በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ!

    • @maadeenadubai7641
      @maadeenadubai7641 2 ปีที่แล้ว +1

      የገጠር ጫዉታ በማሩ ቀረ

  • @bethelhemmoges4143
    @bethelhemmoges4143 2 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ መቅዲዬ የኔ አንደኛ ትችያለሽ አቦ ሁሉን ያደለሽ ነሽ ከሙሉ ውበት ጋር

    • @Soccerside532
      @Soccerside532 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rjHay48nifg/w-d-xo.html

  • @user-zq4iy2cc2r
    @user-zq4iy2cc2r 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆጆዎች ለናተ ውነት የመኝላችሁ ከጤና ከፍቅር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ይስጣችሁ ስታምሩ ረጋ ያላችሁ በክፉ ያች ይመታ

  • @purewater9479
    @purewater9479 2 ปีที่แล้ว +21

    Typically all Ethiopians family… where everyone speaks together.. love it…
    Happy holidays to ebs🇪🇹🇪🇹

    • @berhanwubneh4216
      @berhanwubneh4216 2 ปีที่แล้ว +1

      😂 😂 😂 😂😂 😂 😂 😂 😂
      😂 😂 😂
      😂 😂 😂 😂 😂 😂

  • @kirubel_legesse
    @kirubel_legesse 2 ปีที่แล้ว +36

    wow በጣም አሪፍ እግዚአብሔር 2015 የሰላም የፍቅር የአንድነት ዓመት አቦ ለሁላችሁም ያድርግላቹ 🙏🙏😍🤗

    • @Soccerside532
      @Soccerside532 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rjHay48nifg/w-d-xo.html

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +26

    ውይ ዛሬ ኢቢየሶች በሳቅ አቆሰሉኝ አመቱን ሙሉ ተደሰቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

    • @Soccerside532
      @Soccerside532 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rjHay48nifg/w-d-xo.html

    • @Soccerside532
      @Soccerside532 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rjHay48nifg/w-d-xo.html

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 2 ปีที่แล้ว

      Amen🙏🌻❤🌼

  • @selamawitgebre6087
    @selamawitgebre6087 2 ปีที่แล้ว +20

    መቅዲዬ እንደአምናው አስደምመሽኛል እውነት ሁላቹም ትችላላቹ በሳቅ ገደላቹን ገና ከጅምሩ:: አመቱ የሳቅ ዘመን ያርግልን

  • @hilinaabera3227
    @hilinaabera3227 2 ปีที่แล้ว +14

    ለአንድ ሳምንት ዱባይ ብሄድ ተቆዝረሽ ጠበክሽኝ 😅😅😅😅😅 ናፍቅዬ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 2 ปีที่แล้ว +68

    እኔ ለአንቺ ተሳቀኩ ቀስ ብለሽ አላህ በሰላም ከሁለት ያድርግሽ

    • @Soccerside532
      @Soccerside532 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rjHay48nifg/w-d-xo.html

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ከምረ

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ ስታምሩ እኮ በጌታ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኛን የማዳም ቅመሞች ፍታ አድርጋችሁን 😂👍❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 ปีที่แล้ว +20

    በሳቅ ገደላችሁን መልካም አድስ አመት የሰላም የደስታ ይሁንላችሁ

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያስደስት በአዲስ ዓመት ከሚገባዉ በላይ በሣቅ ነው የወደኩት እንደዚህ አይነት ድራማ በጣም ነው የምወደው ከአመት አመት ያቆያችሁ በእውነት ቤተሰብ በሙሉ ወደነው እየደጋገምን አይተነዋ አይጠገብም

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ኢቢኤሶች እናንተ ባትኖሩ ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @seadamohammed5031
    @seadamohammed5031 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ ትላላቹ....መቅዲ ደግሞ ትወና 1ኛ👍👍👍

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว +20

    መቅድዬ አቤት ስትችይበት 😍

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +18

    ውይ ናፍቁት መቅድዬ ሊላዬ አስፍሽ ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂 ሲችሉበት መቅደስ መስከር ትችልበት አለች ውዷ እመብርሃን ብበሰላም ታገላግልሽ 🌼🌼🌻🌻ተክሉ ተበላሁ🤣🤣

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃላት የለኝም ኣቢኤሶች መልካም በአል

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ሁሌም ቢኖር እንዲህ አዝናኝ ፕሮግራም ኪኪኪኪ

  • @tirgosetew5633
    @tirgosetew5633 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰወዳችሁ መቅዲ አደኛ ነሺ ትወና እዉነተኛ አሮጊት ሊያየ ዲግል ማሪያም በሰላም ሁለት ታርግሺ ናፍቂ አስፍቲ ቃል ሁላችሁም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ትወና ጎበዝ ናችሁ

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 2 ปีที่แล้ว

    አስፋው ቅን ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ!!! በቅኖች ተከቦ በቅንነት ሰርቶ የሚያሰራ የሚደነቅ ሰው ነው ።ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን። ደግሞ በዚያላይ ኢቢኤሶች በሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ አክብራች ሁልጊዜ በምታቀርቡት ፕሮግራም እኛንም እያዝናናችሁ ከመዝናናት ባለፈ ፈጣሪ የሚወደውን ስራ የምትሰሩ ወገኖቻችንን እየረዳችሁ ለሰው ልጅ ተስፋን ላጣ ተስፋን ስለምትዘሩ በጣም ነው የሚያስደስተው ከእዚህ በላይ ምን ሊኖር ይችላል የሚገርመው ከጣቢያው ጀምሮ በውስጡ በየዘርፍ ያሉት የቅኖች ስብስብ በመሆናቸው የወገኖቻችንን አስታማሚና የልብ ትርታን አዳማጭ ስለሆኑ ኢቢኤስን ሳላመሰግን አላልፍም መልካም አዲስ አመት መልካም የስራ ዘመን ለኢቢኤሶች በሙሉ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁኝ።

  • @hayutube3193
    @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว +2

    መቅድ ትወና ትችያለሽ አይገልፀውም የፊልም ድርሰት መፃፍ ብችል አንቺን መሪተዋናይ ነበር የማደርግሽ 👍👍👍👍

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳቹ በጣም ጎበዝ ናቸው ዘና አደረጋቸው ክክክክክክክክክክ ታምራላቹ ኢቤኤሶች ሰላማቹ ይብዛ😍😍😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም በአል

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 2 ปีที่แล้ว +26

    ኧረ መቅዲ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ብሉ የወርአበባ አይከብድም አላለችም 😂😂😂😭😭😂የእውነት በጣም ነው ያዝናናችሁን ebsዎች እናመሰግናለን መልኳምአዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 2 ปีที่แล้ว +7

    በሳቅ ገደላችሁን ምርጥ ጋዜጠኞች አርቲስቶችን ያስናቀ በትለይ ስትሽራተቱ አንዴ ስንስቅ አንዴ ስንሳቀቅ ዘንድሮ ebsአንደኛ ሽልማት ይገባችዋል ብሳቅ ገደላችሁን መቼም እንረሳውም

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 2 ปีที่แล้ว +7

    የጓሮ አበባም የላትም 😂😂😂 ጎበዞች በርቱልን ።

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 ปีที่แล้ว +9

    Haaaa all of u hv amazing performance 👏👏👏👏 especially mekdy..... she's excellent ++++

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያውያን ልጆች አላህ ይጠብቃቸው ኢትዮጵያውያን በጣም እድለኛ ነኝ ከኢትዮጵያ መወለደ አላህ ያስቃቹሁ አቦ

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሊያ አላህ በሰላም ይገልግልሽ እባክሽ በአላህ እኔ በጣም እወድሻለሁ እባክሽ እራስሽን ጠንቂይ ሊያ ቆንጆ

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 ปีที่แล้ว

      የውነት እርጉዝ ነች እእንዴ

    • @user-lm6bg3mp5z
      @user-lm6bg3mp5z 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hanna4751 አዎ ናት

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hanna4751 አወ ናትት

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዞች ናቹሁ አንደኛ እናመሰግናለን መልካም በዓል !!!👍👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @MunnaMUnna-gx1ef
    @MunnaMUnna-gx1ef 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም እሁድ እደዚህ ያለ ድራማ አቀርቡ ስታምሩ

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምትችሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም መልካም አዲስ አመት እንወዳችኃልን።

  • @Tube-pq8ge
    @Tube-pq8ge 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መቅዲ ሠላምሽ ይብዛ ትወና ትችላለችሁ

  • @sss-tx1qp
    @sss-tx1qp 2 ปีที่แล้ว +3

    ልያየ በጣም ትችያለሽ ናፍቆትም ትችያለሽ ።። ልያ።። አንደኛ

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว +7

    ሊያዬ ዛሬ ሰርተሽዋል ክክክክክ ጫማሽ ምላስ አወጣጥሽ ናፍቆት ቂጥ አረ ዋው ክክክክክክክክ

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 2 ปีที่แล้ว +43

    የምር ሰርታቹታል ናፍቂዬ የዳሌሽ ነገር 😁

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን እያስገባች ነው ናፍቂይ ክክ

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @devan8265
      @devan8265 2 ปีที่แล้ว

      ፊኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      @@devan8265 😂😂😂

    • @devan8265
      @devan8265 2 ปีที่แล้ว

      @@zainasied615 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 2 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲበጣምነውየምትችይበት።እንዴትደስእንደምትሉ።በእውነትአዝናናችሁን።አዲሱአመትየሰላምየደስታይሁንልን።ይሁንላችሁ።ሁልግዜሳቁእኛምእንሳቅ።ኢትዮጵያምትስቃለች።ፈጣሪሀገራችንንሰላምያርግልን።

  • @ethio.n16
    @ethio.n16 2 ปีที่แล้ว +9

    mekdiye u r the best actress👍👍

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ መቅድ በዴንብ ትችያለሽ ሊያ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ

  • @meremmerem
    @meremmerem 2 ปีที่แล้ว +34

    የመቅድ ጫማና የናፍቆት መቀመጫ የተመቸዉ ማነዉ ሀሀሀሀ

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว

      የሊያ ጫማ ቦቲም ክክክክክክ

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጌኝ

  • @fesum5361
    @fesum5361 2 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲ የእውነት ትለያለሽ እኮ ኢቢኤሶች ፈታ አረጋችሁን

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 ปีที่แล้ว

    የኢቤኤስ አባል በሙሉ ውብ ናችሁእኮ ❤❤❤❤❤❤እግዝያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እንኮን አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 ปีที่แล้ว +5

    😂😭😪😢😅😂እረ እናንተ የትወናም ታለንት አላችሁ በመድሀኒአለም ሁላችሁም ችሎታ አላችሁ መቅደስ ገራሚ ነሽ " የገባዉማ ሌላ ነዉ 😂
    " የዚህም የሁለቱም አሰፈፃሚ "😭😂😭😂 ሣቄን መቆጣጠር አቃተኝ 😂😂😂👍👍ነፍሰ ጡሯ ነፍስዋን ይማረዉና አንጋፋዋ እንግዳ ዘር ነጋን ትመሥላለች የመልካቸዉ አወራረድ ቅላት ድምፅ ሳይቀር 👍✌

  • @fanayezewdu8697
    @fanayezewdu8697 2 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ የኔ ድምቀት ሺ አመት ኑሪልኝ እንኳን አደረሳችሁ

  • @yegebreail
    @yegebreail 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ጎበዝ ናችሁ ይመቻችሁ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ብሎ የወር አበባ😄😄😄 መቅደ ትወና ብትሞክሪ ጥሩ ነው ናፍቆትና እንግሊዘኛ አረ ሁላችሁም ትችላላችሁ ❤️

  • @vegetube3293
    @vegetube3293 2 ปีที่แล้ว +3

    ሊያ ጎበዝ

  • @saddameberhim8805
    @saddameberhim8805 2 ปีที่แล้ว +3

    ሊያዬ ከምር በጣም ነው ምታስቅው ሟ በይ እንደ ጨው😂😂 እንዳያው ለጥበብሽ እማማ ብሎ የወር ኣበባ ማለት ኣይከብድም😂😂

  • @zinashtadesse4022
    @zinashtadesse4022 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ልቤ ፈነዳ EBS ኑሩልን ይመቻቹህ ወርቅ ፈርጦች ናቹህ

  • @ethiopiahagare2610
    @ethiopiahagare2610 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነቴን ነው ምልሽ መቅዲ 100% ትወና ትችያለሽ!!!

  • @F1234
    @F1234 2 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ስትሉ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ 😂😂🥰🥰መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም

  • @degis9636
    @degis9636 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊያዬ እመብርሃን በሰላም ተገለግልሽ የኔ ውድ

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ልቤን በሳቅ አፈረሳችሁት እንኳን አደረሳችሁ

  • @Ana-kw2bd
    @Ana-kw2bd 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ በፈጠራቹ ሁሌ ስሩ መቅድዬ ትለያለሽ ናፋቂ ደሞ ሳቀዋ ብቻ ሊም ቃልም አስፊቲም ስወዳቹ

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ስትሉ ሊያየ ኤርግዝናሽን የረሳሽዉ ይመሥለኛል ተሣቀቅቄ ላንቺ መቅዲየ አልተቻልሽም የኢቢኤስ ድምቀት እኮ ነሽ ስወድሸ

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ መቅዲ አንቺ ያለሽበትኮ ይደምቃል

  • @amleworktufer1969
    @amleworktufer1969 2 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት ፡ ትመቻላችሁ ፡ ትወናው ፡ ተሳክቶላችኋል ፡ መቅድዮ ፡ ስወድሽ ብቃት ፡ አለሽ በሳቅ ገደላችሁን 😂😂😂😂😂😂😂😂♥️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @rahma_yasin33
    @rahma_yasin33 2 ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ ፈረስኩ ከፍቶኝ ነበር በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @selamEthiopia3959
    @selamEthiopia3959 2 ปีที่แล้ว

    መቅዲ ትወና ጎበዝ ናት፣ እማማ ብሎ የወርአበባ ማለት አይከብድም ፣ ደስ ይላል

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว +1

    መቼስ አብረን ነው ያደግነው እኔ ሽቴ ስለመጣ የኔን ልስጣት አላለችም መቅዲ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እንኳን የወር አበባ ልታይ ቀርቶ የጓሮ አበባም የላት 😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ጨረሳችሁኝ ዋው ebs የኛ ምርጦች መቅዲ ትወና አደኛ ነሽ ናፍቂም ሊያዬም ምርጥ አርጋቹ ነው ያቀረባችሁት እናመሰግናለን

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +1

      ሞትኩበሳቅ😂😂😂😂😂😂

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว

      @@zainasied615 ቀላል ነፈርኩ እኔማ እዴት እደሚያስቁ

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ✌️😆ይመቻቹ ይኸን ቀጥሉበት ደስ ትላላቹ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    አረ ትወና ትችላላቹ በጣም ዘና አረጋቹኝ አኛ በስራ ነው ያሳለፍነዉ በጣም ደስ ይላል መልካም አዲስ አመት ይሁንሎት ታምራላቹ እኳን አደረሳቹ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @meronsolomon3212
      @meronsolomon3212 2 ปีที่แล้ว

      Kifugna gaz alew kikiki wendoch aleku tebelu.emana bilo yewer abeba aykebdem are bizu asakachugn edme yistachu

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ በጣም በጣም ከአመት እስካመት ያቁያቹሁ በጣም ሰላም ለሀገራቺን ሰላም ለህዝባቸን

  • @habeshawit7315
    @habeshawit7315 2 ปีที่แล้ว +5

    መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት ስዎዳችሁ

    • @Soccerside532
      @Soccerside532 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rjHay48nifg/w-d-xo.html

  • @seada5485
    @seada5485 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ዛሬ በሳቅገደላቹህኝ አላህአገራቺንን ሠላምያርገዉ እናተንም እራጂምእድሜ ከጤናጋይስጣቹህ ዘናነዉያረጋቹህን መቅዲየ የለለነዉ የዛራዉ

  • @tegsetderese3279
    @tegsetderese3279 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚያብሄር ሀገራቺንንሰላም ያድርግልን

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ትችላላችሁ በርቱ 😁😁😆በሣቅ አለቅሁ የናፍቆት ቂጥ ቱ 😁😁😁😄😃😃😀😀😃😄

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህበሰላምሁለትያድርግሽ

  • @እፁብፍቅር
    @እፁብፍቅር ปีที่แล้ว +4

    እማ ብሎ ወር አበባ አይከብድም 🤣🤣🤣

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ በሳቅ ዛሬመቸም ሆደንአሳመማችሁት ምችትይበላችሁ 😁😁😁😁🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ብሎ የወር አበባ አይከብድም እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂 እረ ሞትኩኝ😂😂

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ መቅድየ አች ትለይብኛለሽኮ ሁላችሁንም ከመጥፎ ይጠብቅልን በርቱ

  • @Hana408
    @Hana408 2 ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣መልካም ኣዲስ ኣመት🌻🌻🌻🌻

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 ปีที่แล้ว

    እክን አደርሲችሁ 🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻
    ትለያላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እዳይቆርጥ ይሔ ጨዋታ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🌼🌼🌻🌾☘️🍀

  • @Djsusvzjagcj
    @Djsusvzjagcj 2 ปีที่แล้ว +2

    ሊያ አድስ ያበደችኮ ነው ምትመስለው😁😁

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክ ምርጦችዬ

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 ปีที่แล้ว

      ፉፊ ሰብስክራይብ አረጌኝ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 ปีที่แล้ว +3

    The pregnant lady was sweet act

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 2 ปีที่แล้ว +1

    የገባው ሌላ ነው 😂😂እረ በሳቅ እመይ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሠላም እደት ነው የምታሥቁት የቦትው ነገር ደግሞ ሥጥ አሥጥቸ ነው የመጣሁት አላለችም😃😃😃😃😃😃

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i 2 ปีที่แล้ว +1

    የናፍቆት የዳሌው ነገርስ😂😂ኢቢኤስ ስወዳችሁ በሙሉ

  • @genettamiru2169
    @genettamiru2169 2 ปีที่แล้ว

    መቅዲና ሊዬ በጣም ተመችታቹሁኛል ፊልም makers ምን ታስባላቹ???

  • @user-hp3nc8zd5l
    @user-hp3nc8zd5l 2 ปีที่แล้ว +1

    የናፍቆት,መቀመጫ,እንዴት ነዉ ጎበዝ😂😂😃😃

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 ปีที่แล้ว

    Ezabher ababa saka yaerglchu agerchu Ethiopia 🇪🇹 ♥ from Eritrea

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ የምርመራ ውጤቱን ለማወቅ ከሰወጋር አድሰው እምፈልገው እኛን ትተሽ ለማን ልነግሪ ዶርተር በኛ ሰፈር እድህያለ የለም ክክክክክ ዘና አረጋችሁኝ ሁሌም እደሳቃሁ ኑሩ

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 2 ปีที่แล้ว +2

    ሊያየ ቆንጆ በጣም ጎበዝ

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 ปีที่แล้ว +1

    በየ ቀኑ ማለት ይቻላል የማየዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ ድራማዉ

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 2 ปีที่แล้ว

    Betame des telalachehu, can I call you Golden Ladies, and Gentleman,👌 God Bless You all 🙏🌹💐🎊🎉👍👌👏💯💯💯💯💯

  • @merhawitbrhane1347
    @merhawitbrhane1347 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት ደሰ እንደምትሉ እንኳን ኣደረሳቹ መልካም በኣል

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆቺ በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመተ

  • @zenashtessema5326
    @zenashtessema5326 2 ปีที่แล้ว

    እነ ሙናዬ መንበሩ ፡በላይነሽ አመዴ አልሞቱም!

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችን መልካም ዘመን ደስ ትላላችሁ

  • @seniadseniad7492
    @seniadseniad7492 2 ปีที่แล้ว

    ኢቢሶች፣ሁላቹም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጣቹ፣በጣም፣አዝናናቹንሀሀሀሀሀ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መቅዲ ማር ነሽ ሁሉም ያምርብሻል።

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 2 ปีที่แล้ว

    እንካን አደረሳችሁው
    እናመሰግናለን ምርጦች ደስ የሚል ነ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣መቅዲየ የኔ ልእልት ስወዶቹህ የድንግል ማርያም ልጂ አይለያቹህ ❤❤