አስደናቂው የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ: የተፈተነ እምነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @henatube2249
    @henatube2249 9 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ ይላል በርታ "ስለጌታ እየሱስ አገልግሎት ብትሰራ ደስ ይለናል " እናመሰግናለን

  • @YeMaryam492
    @YeMaryam492 9 หลายเดือนก่อน +24

    የአብርሀም አምላክ የይሳቅም አምላክ የያቆብም አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቅዱስ አብርሃም በረከቱ ይደርብን አሜን እናመሰግናለን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 9 หลายเดือนก่อน +15

    ስለ አገራችን ቅዱሳንም አቅርብልን ስለ ተክለሃይማኖት ክርስቶስ ሳምራ ....❤❤❤

  • @MirazMiraz-v1i
    @MirazMiraz-v1i 19 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማቺን ቃለሒወት ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ ይርዳን የጠብቀን❤❤

  • @abelmasresha5162
    @abelmasresha5162 9 หลายเดือนก่อน +9

    እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህን አትጥፋብን ስራዎችህን በጣም ነው የምንወዳቸው

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih 9 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ በቤቱ ያቆይህ ☦️🙌,, ቸሩ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን ☦️♥️🙌

  • @dagsol9364
    @dagsol9364 9 หลายเดือนก่อน +37

    እናመሰግናለን👍 ለምን ግን የኢትዬጲያ(ኑብያ) ታሪኮችን አትሰራም?ብዙ የአማልክት፣ አፈታሪኮች ፣ሀይማኖታዊ እና ታላላቅ የአለምታሪኮችን ሰርተሀል በጣም ነው የወደደኳቸው በርታ።እኔ ግን የነ ደሸት ፣ የነአፄ ሰንደቃልማ፣የነሻባካ፣የነቀዳማዊምንይልክን፣የነፒያንኪያ.....በዓመተምህረትም ያሉትን ጭምር ከአንተ ስንዱ ትረካ ብሰማቸው እላለው❤❤❤የነብዩ ኤልያስ ታሪክ ቢቀጥልስ😮😊😊😊

    • @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
      @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ 9 หลายเดือนก่อน +3

      ያ ጡሩ አስተያየት ነዉ እኔም የኢትዮጲያ ነብያትን ታሪክ ብሰራልን ባይ ነኝ😊😊❤❤❤❤

    • @fanaabc8569
      @fanaabc8569 8 หลายเดือนก่อน +1

      Wow

    • @GetalewDemas-ny3jd
      @GetalewDemas-ny3jd 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ነብያ አለ ኢ/ት

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 8 หลายเดือนก่อน +3

    Amen kale Hiowet yesmlna kebrien mesgana neluel egzabher bhaki🥰 🙏💞🙏💞

  • @dawitdesalegn7999
    @dawitdesalegn7999 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ በርታልን ሀያሉ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ይከተሉክ በደንብና ከዚ በላይ እንድትሰራ ይርዱክ በጣም አመሰግናለሁ ለምትሰራቸው ነገሮች ሁሉ ።
    # ስለ ምድራችን አቀማመጥ በሳይንሱም በሀይማኖታዊ ምልከታም ዘርዘር ያለ ቪዲዮ ብትሰራልን ደስታዬ ነው 🙏🙏🙏

  • @dejenesefiw
    @dejenesefiw 9 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 8 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዜቤር ሆይ በሀይማኖቴ እድበረታ እርዳኝ በጣም ከብዶኛል ግማሽ ቀን መዝሙር ግማሽ ቀን ሙዚቃ

  • @AdenAdamsu
    @AdenAdamsu หลายเดือนก่อน +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @BerheKassa
    @BerheKassa หลายเดือนก่อน +1

    አቀራረብህ እጅግ ድንቅ ነው በርታ ፈጣሪ ይርዳ በዛላይ ለሁሉም ሃይማኖት ተከታይ እንዲሆን አርገህ ነው ምታስረዳው

  • @wondesenbonsewondesen
    @wondesenbonsewondesen หลายเดือนก่อน +1

    በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @tamratadunga9225
    @tamratadunga9225 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ameseginalehu aqerarebum hone tariku betam Des yilal , qetilibet !!!

  • @weyni-nw3ud
    @weyni-nw3ud 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @beklch
    @beklch 9 หลายเดือนก่อน +7

    የአብርሃም አምላክ ያ ይ ቃ ሳ ቅ ም, አምላክ የ ያ ቆ ብ ም, አምላክ መ ስ አምላክ ቃ ል, ክድን አል

    • @beklch
      @beklch 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @daniyoutube2746
    @daniyoutube2746 9 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ።

  • @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
    @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ 9 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልን ወንድማችን አድናቂህ ነኝ አቀራረብህ የተለየ ነዉ ቀጥልበት❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሙስሊም ነኝ ከክርስቲያኖች በአብረሃም ኢብራሂም ታሪክ እንስማማለን አንድ አይነት ታሪክ ❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሂወት ያሰማህ የንጉስ ሰለሞንን የዳዊትንም ስራልን♥

  • @Abrahamhizekl-si7qr
    @Abrahamhizekl-si7qr 3 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜንንን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍አሜንንን

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse 9 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት አቀራረብ ነው ግን ማሳለፍ እያቃተኝ የምሰማው ድምፅ ወድጄሃለው ወንድሜ የምር ካንተ የተማርኩት ብዛቱ አመሰግናለሁ በእውነት

  • @HabtamuBirega-i5v
    @HabtamuBirega-i5v 3 หลายเดือนก่อน

    ለአብርሀም የተገለጠ አምላክ ለኛም ይገለጥልን አሜነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egizabiher yimesgen sile huluu negeri tabarek 🙏

  • @ethiopia9734
    @ethiopia9734 7 หลายเดือนก่อน +2

    ooooooo blessful story.thank you

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 9 หลายเดือนก่อน +3

    እስኪ ስለ አትላንቲስ ሕዝቦች ሙሉ ታሪክ ስራልን💯

  • @MadinaIbriali
    @MadinaIbriali 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀንአላህ

  • @Esan_television
    @Esan_television 9 หลายเดือนก่อน +6

    like❤ እናድርግ

  • @WOLF_MAN-q8u
    @WOLF_MAN-q8u 9 หลายเดือนก่อน +8

    we want to downlod this video

  • @DanielGidey-fp8xj
    @DanielGidey-fp8xj 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሱራፌል ኩሩቤል ታሪክ ንገረን

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በርታልን

  • @GechTub1
    @GechTub1 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሠግናለን

  • @yonasNiguse-d9v
    @yonasNiguse-d9v 7 หลายเดือนก่อน +3

    ነገር ግን ማራኪ የሆነ ድምጽ አለህና ብዙ ስራበት

  • @ermaxff5614
    @ermaxff5614 9 หลายเดือนก่อน +7

    ketay sele musa

    • @dagsol9364
      @dagsol9364 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሰርቶአል እኮ ውስጥ ገብተህ ታገኘዋለህ

  • @HabOrthodoxTube
    @HabOrthodoxTube 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @getuabay2112
    @getuabay2112 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @yonasNiguse-d9v
    @yonasNiguse-d9v 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከምንም በላይ ለሚደረጉት ትርክት እና ሀይማኖታዊ አስተምህሮት እጅግ አድርግ አመሰግንሀሐው።

  • @ketarik_mahitem
    @ketarik_mahitem  8 หลายเดือนก่อน +2

    Abraham is a significant figure in the religious traditions of Judaism, Christianity, and Islam. In these faiths, he is regarded as a prophet due to his close relationship with God and his role in spreading monotheism.
    In Judaism, Abraham is considered the first patriarch and is revered for his faithfulness to God and his willingness to obey divine commands, such as the willingness to sacrifice his son Isaac.
    In Christianity, Abraham is seen as a model of faith and obedience. The New Testament references Abraham as an example of righteousness through faith (Romans 4:3, Galatians 3:6).In Islam, Abraham (known as Ibrahim) is considered one of the greatest prophets and is highly respected for his submission to God's will.
    The Quran mentions Abraham numerous times and highlights his devotion to God and his efforts to spread monotheism.
    Overall, due to his significant role in promoting belief in one God and his exemplary faith and obedience, Abraham is commonly referred to as a prophet in these religious traditions.

  • @TemesgenGirmaDegisew
    @TemesgenGirmaDegisew 9 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ ወንድሜ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @TesfaTeshomeTesfiti
    @TesfaTeshomeTesfiti 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማማለድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሁላ ነው የተማርነው አብርሀም❤

  • @DrdaratuuDabalee
    @DrdaratuuDabalee 5 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍

  • @helinasamuel4016
    @helinasamuel4016 9 หลายเดือนก่อน +3

    edme ketena gar yesteh

  • @Haregi849
    @Haregi849 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትለያለህ ወንድማችን የሚደነቅ አቀራረብ ነው

  • @orthodoxmezmur2024
    @orthodoxmezmur2024 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉ ታሪክ 37 ደይቃ አያልቅም😢

  • @teameeyob293
    @teameeyob293 9 หลายเดือนก่อน +4

    🙏🙏🙏

  • @MekebebeGurumu
    @MekebebeGurumu 9 หลายเดือนก่อน +4

    iwnat lqot yhonal bye k 3:00 bfit ayche nabr.

  • @Muluwawo
    @Muluwawo 8 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 9 หลายเดือนก่อน +4

    Welcom bro በላይክ እናግዘው ...#KM

  • @MesretWase
    @MesretWase หลายเดือนก่อน +1

    1:27 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Messigoat_12345
    @Messigoat_12345 9 หลายเดือนก่อน +5

    😮😮😮

  • @AmaluelTekla
    @AmaluelTekla 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeidKhalid-vq6ps
    @SeidKhalid-vq6ps 8 หลายเดือนก่อน +5

    Eski sile andande sile ሙስሊም sira

  • @AshagreMekuria
    @AshagreMekuria 3 หลายเดือนก่อน

    Fetare hoye wedanite enidemeta miragni

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 9 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbelSeleshi
    @AbelSeleshi 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dmtsihn ግን ftnetun ብትከንሰው

  • @yonasNiguse-d9v
    @yonasNiguse-d9v 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከምንም በላይ ለሚደረጉት ትርክት እና ሀይማኖታዊ አስተምህሮት እጅግ አድርግ አመሰግንሀሐው።

  • @SaraSara-fi3bm
    @SaraSara-fi3bm 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏