”ጽዮናውያን አቅመ ቢስ ናቸው” ኢራን |”ጠላቶቻችን ዋጋቸውን ይቀበላሉ ” እስራኤል |NBC ማታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለአለም ላሉ ንፁሃን አሜን

  • @FejreemuradMusse-s7x
    @FejreemuradMusse-s7x 19 วันที่ผ่านมา +2

    አለህ ይጣብቃቸው ጀግኖች❤❤❤❤

  • @SafiKedir-h7p
    @SafiKedir-h7p 16 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻ አላህ ይከፍላሉ

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 19 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለአያቶላዎቹ ሀገር ኢራን 💪💪💪💪። ውርደት የምዕራባውያን ዳይፐር ለሆነችው ለወራሪዋና ለጨፍጫፊዋ እስራኤልና አጋሮቿ ምዕራባውያን።

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 19 วันที่ผ่านมา +1

    አቅመቢስ ባይሆኑ ኖሮማ የነአሜሪካን ድጋፍ እና ከለላ ባልፈለገች ነበር እስራኤል እንኳን እነ ኢራንን ቀርቶ ተራ ታጣቂውን ሀማስ ደምስሳ ታጋቾቿን ማስለቀቅ አቅቷት ለአመት እየተዋጋች ነው ኢራንን በየትኛው ድፍረቷ ነው የምትወጋው መውጋት ብትችልማ ባደረገቺው ነበር እንኳን እስራኤል አሜሪካ ብትችል ኖሮ ኢራንን እስካሁን ታወድማት ነበር ነገር ግን እንደማትችል ስለምታውቀው ወይም ኢራን እንደሌሎቹ አገሮች ዝም ብላ እንደማትደበደብላቸው በደንብ ያውቁታል እስራኤልም ብትሆን አንድ ታጣቂ ደምስሳ ታጋቾቿን ማስለቀቅ አቅቷት ኢራንን እመታለሁ ብትል ከፕሮፓጋንዳ ሌላ ምንም አያመጣም ያን ሁሉ ድጋፍ እና ከለላ አግኝታ አንድ ታጣቂ ቡድን ደምስሳ ታጋቾቿን ማስለቀቅ አቅቷት ለአመት እየተዋጋች ነው ። እነ አሜሪካ ባይኖሩስ የነአሜሪካ መቃወሚያ ባይደርስላትስ ኖሮ?? የነ አሜሪካ ያሁሉ መሳሪያ እና ከለላ ባይሰጣትስ ኖሮ ?? እስራኤል ከነ ሀማስ አልፋ መሄድ አትችልም ነበር ነገር ግን እንደዛም ሆኖ መደምሰስ አልቻለችም ። በዚህ ሁኔታ ነው ኢራንን የምታጠቃው ?? እውነቱን መጋፈጥ ነው የሚሻለው እንደ ምእራባዊያኑ ፕሮፓጋንዳ ላይ ከማተኮር እየሆነ ያለውን ማየት ነው ወደፊት የሚሆነውን ማየት ነው ትላንትና ኢራንን እና ሩሲያ ምንድነው የተፈራረሙት??