ሻሩክን ማግኘት ህልም ሆኖብኛል...ቃሲም መካ የህንድ ፊልም ተርጓሚው የት ነው? //በቅዳሜን ከሰዓት//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
TH-cam: bit.ly/2M1aRZL
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
#ኢቢኤስ #ኢቢኤስቲቪ #ቅዳሜን_ከሰአት
#EBS #EBSTV #Kidamen_Keseat#ደራሲ#Book#
በቀጣይ መሀመድ ምትኩ ይቅረብ የምትሉ ❤❤❤❤❤❤
kasim mrt. also we want mohammed mtku pls
Aln. Aln❤❤
መቅረብ የለበትም ሳናየዉ ይሻለናል
ቃሲሞ ልጅነቴን መለስከው 20 አመት ወደ ሗላ ስመለስ ቡዙ ነገር ትዝ አለኝ መልካምነት የዋህነት በቃ ኑፁህ ልብ ነበርን አይ እኔ ና ህንድ ፊልም ቡዙ ታሪክ አለን
I am a disco dancer wowww🥰❤️
ቃስሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛ
ሚሪ ሰንደጊ በጀጃዎ አኬላ ኡም አኬላ ቱም ሀሚር ከሀን ከክርሽማ ጋር የሰራው ፊልም መቼም አይረሳኝም❤❤❤❤❤
ቃሲም ምርጥ ተርጓሚ ነው ስወደው❤❤❤ለካ አተ ነህ በአካል ሰላየውሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዩኒየ ምርጥ ሰው🥰🥰
በቀጣይ ተርጓሚ ጌቾን❤❤❤
ቃሲም መካ መቼም የማልረሳህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
ቃሲም ማለት የህንድ ፊልም ቅመም ነህ❤
ቃሲም አንተ ማለትኮ የህንድ ፊልም ስኳር ነህ❤❤❤
@kassimmecca1055 እናመሰግናለን እማናቀውን ስላሳወክን🎉🎉🎉🎉🎉ህንድ ፊልም አፍቃሪ አደርክን🎉
ቃሲሜ በጣም አድናቂ ነኝ በርታልን ..❤❤and srk ማግኘት የኔም ህልም ❤❤ነዉ::
ቃሲሞ በመቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አድናቂክ ነኝ
ዬኒ አሪፍ ኘሮግራም ቀጥልበት የጠፍትም ሰዋች ያራዳልጆች ናቸው መችት ድልት ይበላቸው ለሰፈሬ ቆራ ቅርብ ነው ቢሆንም የበለሁበት የተማርኩበት ሰፈር ስለሆነ ጥሩ ትዝታዬን ነው የመጣው
❤🎉ዋው ደስ ይላል በትዝታ ወደ ኋላ መለሳችሁን በርታ ቃሲም መካ ኢቢኤስ መላው የድርጅቱ ሰራተኞች እናመሰግናለን!
ዮንዬ የማታገኘው የለም መቸም የሚገርም ነው
አልሀምዱሊላህ ከንደዚህ አይነት ነገር ላርቀኝ ጌታ አላሁ አክበር አላህን ፍራ
መሀይም
እኔ ምሀይም ሳልሆን አይናችሁ እስኪጠፍ ፊልም የምታዩ ናችሁ ከምሀይምነት አልፍችሁ ደደብ ናችሁ
ሃይማኖቴ ብዙ ያስተማርኝ አራዳ ነኝ ሃይማኖቴ አይፍቅድም ቃሲም ምነው ሙስሊም ባልሆነ ነው ያልኩት ከሃድውች ሴራችሁ ብዙ ነው በተለይ ሙስሊሙን መንገድ ለማሳት መልካም ስራ ቢሆን አታቀርቡትም ነበር ወጥመዳችሁ ውስጥ የገባላችሁ ግን ታውጣላሁ !
@@rabyaa7059 የገጠር ልጅ ፊልም የማየት አድል ሳያገኝ ማደጉን በሀይማኖት ህግ ሊሸፍን መሞከሩ የተለመደ ነው ። ይሄኔ TV ማየት የጀመርከው/ሽው ካረጀህ/ሽ ይሆናል !
ይመችህ ቃሲሞ
ከእውነቱ አለም ባይገጥምልህም ህንድ ፊልም የሚቀርፅበት መንገድ በጣም ይገርማል ትሁት ያደርግሀል
በጣም የምወደው ተርጓሚ❤❤❤
ዋው ወደ ኃላ መለስከኝ
ጎበዝ ነህ ልጄም በፊልም ማየት ብቻ ትንሽ ለምዳ ነበር
ዮኒ የሰው አክበር ❤
አተህ ለካ በፍቅራቸው እድናብድ ምታረገን ❤❤❤😅😅😅😅
@kassimmecca1055 ስፈልግ ነበር ሰብ አረኩህ
kuch kuch hota hai ለየት ይላል።ወደር የለውም።ከወንዶች የሻሩክና የአሚር ከሴት በጣም የካጆልና የስሪዴቪ(Sridevi) አድናቂ ነኝ።
@kassimmecca1055 Thank you Kassimo.መምጣታችንማ አይቀርም
Kasim mecca my old friend I am so proud of you going this far!!since I know you I am witness that you are such experienced translator for many years, specially for this Bollywood movie into amharic or vice-versa. I would like say you are founder of the industry for that matter and you deserved to get this well recognition
Kasim melka I remember lijinete long life for u
ኤፍሬም እና ዘሪሁን ነይልኝ ይፈለጉ
I’m glad to see you ❤❤❤❤
i love kuch kuch hotahe❤❤❤❤❤❤
Very Glad To See U
እዳው ጅሥየ አተን ሣየ ወድሜዋ መዳም ያንደደችኝ ሁላ ልቅቅ ያረገኝል
ዩኒዬ ውይስ,ጆስዬ ለሁላችንም,ዘናነው የሜያረጉን በተለይ የዬኒ ትህትና
ቃሲም❤❤❤
ቃሲም ምርጡ ተርጓሚያችን ❤❤❤
ተርጎሚ ጌታቸው (ጌቾ) አቅርቡልን የምትስማሙ ላይክ አድርጉ ❤❤❤
Play a big roll on my childhood. In that video house just waw also I can understand indian b/c of u and other translators. Big voice
ሻሩክ ትዝታችን እኔም አድናቂ ነኝ የሶ
😅😅😅😅 ናፍቆኛል ይህንድ ፊልም
ቃስሞ❤❤❤
ቃሲም ግን አታረጅምዴ 😍
ቀጣይ መሀመድ ምትኩን🙏
ገራሚ ሰው ነው!
Amezing
ቃሲም የልጅነታችን ትዝታ
Wwwoooowww !! Disco Dancer.......ውስጤ ነው።
masha Allah ❤❤
ዮኒዬ መሐመድ ምትኩን please
አንተ ጉደኛ ❤❤❤❤❤
ድፍረት አንደኛ 😂😂😂😂😂😂
ህንድን ፊልም አንተ ተርጉማት ትችላለህ ቃሲም 1ኛ ነህ
ማኛው ስለሺ ዳቢ ካለ ይቅረብ የምትሉ 👍
Oooo ቃሲም የዩቱብ or የቴሌ ግራም የትርጉም ህንድ መግኘት እንፈልጋለን
እኔ ትርጉም ቃሲም መካ ካለ ብቻ ነው ደስ ብሎኝ ማየው
Good
Smart dude
አረ ወየው ዮኒ 😂😂😂😂ጆሮ ለሰሚው ባዳ ነው ብለህ ነው አይደል 😅😅😅
እኔ ዕድለኛ ሆኜ ጣሊያን አግቼዋለሁ አውቶግራፍ ፈርሞልኛል በጣም ትሁት ሰው ነው
ካሲም ቱማሬ ልዬ ሜ ኪቲና ኩሽሄ ሻባሽ❤ ሜሬ ዶስት
እኔም አውቃለሁ 😂😂😂😂
እኔ ላመሠግናቸው እወዳለሁ ዱባይ እንደገባሁ ምንም እንግዳነት አልተሰማኝም ቋንቋውን እንዳውቅ ሰበብ ስለሆናችሁኝ
Best kasim
ቃሲም የሀይስኩል ጋደኛየ
ስለሺ ምትኩ😂😂😂
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
90's
Instagram lay ye music eyezefenk bitlek India dires titawekbetaleh ene bezih lagzeh echelalew
Basu ina ba gecho mikiniyat nw hind film iyayen ihewo ahun ignam hindegna lemadin
የአሜሪካ አክሽን የሞዳቸዉን የቫንዳምን ለማየት ስሞክር ቃሲሙ ልክ ነህ አቅለሸለሸኝ😂
wow wow wow
👏👍
mohammed mitiku next
በቀጣይ ስለሺ ይቅረብ ትርጉም በስለሺ😅
አሊ መህዲን አቅርቡት
Ine ke kasim ina ke getacho hindi kuwankuwa bedemb lamijalw
Tergume be gecho yemcachuo ....getachwen nw akrbelen ..
eski bezawm beteseb enehun
የህንድ መንግስትም ይሁን አክተሮች ኢትዮጵያውያን ተርጉአሚዎችን መጋበዝ ነበረባቸው ህንድን በደንብ እንድትታወቅ ስለረዱ
Kante wuchi yeteteregumu filmochin alayim
Youni mirt sew neh
ከረመላ ህንድ ፊልም
ህንድን ጌቾ ይተርጉማት ቃሲም ሳይቀር የሱ አድናቂ ነው ጌቾ መቅረብ ነበረበት ያሳዝናል ስለታመመ ገፋቹት
አረ አትበጥረቅ ምን አይነቱ ቀዳዳ ነህ Gecho & kassim they are best friends
@@tireshopsaddis eshi ante tawkalek Bro Yekrta
አይባልም
ወረኛ ቃሲም ሁሌም ይችላል ከድሮም ጀምሮ አንደኛ ነው
ቃሲም ቄራ መጥቼ የሻሩክን ፊልም አይቻለው
ስለሺስ
ዬኒ ይሄን ፕሮግራም ቀጥልበት
በባንዳም እንኳን ኣትምጣብን
Lik blual ene hindegna echilalew mkniatu degmo trgumu ay sleneber new ahun lay yaletrgum new mayew
Kalho naa hoo
ሻህሮክ ግን ሀይማኖት አለዉ ህንድ መቸሞ ጣወት አምላኪ ሀገር ናት
ሙስሊም ነው
ሙስሊም ነው
Min agebah
ሻሩካን ሀይማኖቱ ሙሥሊምነው ሳውድ መቶ ሀጂ አድርጓል
ሸሀሩክ ሙስሊም ነው ሚስቱ ጣወት አምላኪ ናት የተጨማለቀ ሂወት
ቃስሚ ከ30 ብር 9 .50 ከፍያለው kkkkkkk
ክክክክክክ
Yeganegan filem erase eyeteregomeku ayechew neber 😂😂
filer siferd lie yalechewen actress akerbulen
enem hindochin film eyayehu ewod neber, gin betam zebegna, tekur lineku mifeligu akatari behari yalachew denkoroch nachew...wuch abere sinore ayehuachew!😡
Kehind film actoroch anjelina jolyna ena Michel jaksonn miyakl uelem
😂😂❤❤❤
😂😂😂
አይ ቃሲም ለካ አንተ ነህ
4000 subscriber 😂😂😂
አይ ዮኒ ፈላው
የዋጠ ነው የመሰለኝ 😂😂
ይሄ ለባብአንድ ቀን አጭበርብሮኛል ሌባ
አይባልም
Cultural invasions
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤