"ጥቁር አንበሳ ጠረኔን ለምዶታል " ህይወቱ በጫካ ላይ የተመሰረተው አዚዝ አህመድ //በቅዳሜን ከሰዓት//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com...
አዚዝ አህመድ ቃላት አጣሁ ላመሰግንህ እና ጀግናችን በሚለው ደመደምኩት 💪💪💪🥰ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ አዚዝ
ገና ብዙ እጠብቃን ጀግናነህ !
አንድ የገረመኝ ነገር ግን እዲህ
ጥሩ ለሀገራችን የሚሰሩ ስዎች
ብዙ ሲነገርላቸዉ አላይም
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ !
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንዲህ አይት ጀግና የሰጠን ተመሰገን ተባረክልን።
የሚገርም እውቀት እና ዲሲፕሊን ያለው ሰው! በርታ! እንደዚ አይነት ጠንካራ ስራ የሚሰሩ ባለሙያዎች ናቸው በየሚዲያው መቅረብ ያለባቸው። ትውልዱ አስተዋይ የሚሆነው እንደዚ አይነት ዲሲፒሊን ያላቸው እንግዶች በተለያየ የሙያ ዘርፍ በማቀረብ ትወልዱን inspire እንዲያደርጉ መጣር ነው ያለባቹ! ጨርቅ እና ሜካፕ እየለቃቀሙ ጭንቅላታቸው ባዶ የሆኑ ሰዎችን ሚዲያ ላይ እያመጣቹ ትውልዱን ወደ ገደል አትውሰዱት። አገራችን የሚያስፈልጋት አላማ ያልው ትውልድ ነው። በተለያየ የሙያ ዘርፍ ያሉ ጠንካራ ሰዎችን እንግዳ እያረጋቹ ስለ ትምህርት እና ሰራ ትውልዱን አስተምሩ!
Bade chinqlat ayibalim newr new
Aziz is great person that well understood the nature of Ethiopia in all aspects.Thanks for promoting our country!
Our old school friend .wow congratulations
Ebs በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር ያደረጋችሁት እናመሰግናለን መፀሐፍንም በጉጉት እንጠብቃለን
ድፍረትህ እሚገርም ነው በረታ አላህ ይጠብቅህ አዚዝ
አረረረ ትለያለክ ገና ብዙ አላህ ይጠብቅክ አብዱልዓዚዝ
ፀጊ እረ እንግዳውን አታቁዋርጪው። ደግመሽ ስሚው ሀሳቡን እየቀማሽው ነበር። ምክሬ ይጠቅምሻል ብየ አስባለሁ። በተረፈ ቆንኾ ዝግጅት ነው። አዚዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘንድ ፀሎቴ ነው።
ይገርማልእኔም ይሄንኑ ለማለት ኮመንት ሴክሽን ስገባ አንቺ ቅድመሽኝ ብለሽዋል
👍🏽
ኣው ጠያቅን መልስ ሰጪ ሞሆን ኣይከብድን 🎉😢
Ware alebachu😂😂😂😂 kedadachi zim bilachu simu
ትንቀለቀላለች የሌለ
ከሰዎች የሚያስጠሉኝ ፈጣሪያቸው የሰጣቸው መሆኑን ዘግተው ብዙአውረተው ሃያል ፈጣሪያቸውን ሳያመሰግኑሲቀሩ አላህ ሂድያ ይስጥህ አንደየኳ አልሃምዱሊላህ ማለት የዚህን ያክል ይከብዳል ያአላህ ደጋግሚ እዳመሰግንህ አድርገኝ
ተመስጨ ነው የሰማሁት አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን
👏👏👏👏 No.1 Aziz Berta you are an inspiration for a lot of people!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ጀግናችን ነክ ወንድሜ
አዚዝ እንኳን ደስ አለክ ጀገና ነክ💚💚💛💛❤❤🙏🙏💪💪
Thank you for what you do for mama Ethiopia አዚዝ I’m a big fun of you. I have your tabletop book and also follow you on every social media platform you have. የኢትዮጵያ ውድ ልጅ!
We need to support and protect this guy 💯💯 azizi god be with my brother thank u so much for 🤘🏾✌🏾
አዚዝ ጀግና ነህ የጫካው ንጉስ ብትባል ይገባሀል እንዳንተ ጎበዝጀግናዎች አሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችዋለች💗💗💗💪💪💪💐💐💐
Well done!❤❤❤ as an institution should be trained you are working for generation. Thank God, you accomplished your vision and passion. 🎉🎉🎉
ጀግና ወደፍት እንደ አንተ አይነቱን ያብዛል ከሰዉ አዉሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ታድለህ እኔ በሰው አልቀናም ባንተ ግን ቀናሁ !!!!!!! ማሻአላህ
Very amazing history! Aziz is advised to have his own wild life documentary TV. Please do that soon! Thank you!!
MASHA Allah Aziz Antenim yantenim group Allah yitebikachu
Ebs yonina kal shukren
ጀግና በርታ ብዙ መስዋትነት ከፍልሀል
ትለያለክ ዛዝ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ባለህበት ሰላም ያርግህ
በጣም ውድድድ አደረግኩህ፡፡ ስለጥቁር አንበሳ አብዱ ኪያርን በጣም አስበዋለሁ፡፡ አንተ ደግሞ ልዩነህ፤አዚዝ $ ድ ሰው ነህ፡፡ የተባረኩ ወላጆች አሳደጉህ፤አባትህም ጀግና ናቸው፡፡ ዋው!
Aziz, you are amaizing!!!
እንደዚህ አይነት ልጆች በጣም መብዛት አለባቸው በእንስሳት ልክ በልዩ ሁኔታ እያንዳንዱ እንስሳት መጠናት አለበት እጅግ በጣም ብዙ የስራ እድል ነው እያንዳንዱ ከጉንዳን ጀምሮ ንብ የእባብ ዝርያዎች አይጥ ሁሉም ይጠና።።።
ገራሚ ልጅ ነው ........ አድናቂህ ነኝ
Man with a golden heart May Almighty Allha help you bro
#ፀዲ ስለ እግዚአብሔር ሰዉ ሲያወራ አስጨርሺሺ..እባክሽሽሽሽ
ለባሏ አዘንኩ አስበው ማታ አብረው ተኝተው ሲነጋ ማታ እንዴት ነበር ብሎ ሲጠይቃት .. አስተያየቷን አስበው😂😂
@@eyobm6809 😁😁😁😁😁😁
😂😂😂
What I hear is very Impressive good job Aziz
አዚዝ በጣም ገራሚ ሰው አላህ ይጠብቅህ ልዩ ነህ 💚💛❤️🙏
You should add Abdul in front of Aziz because “Aziz” is one of the 99 names of Allah. May Allah protect you and your family!
AL-Aziz is the name of Allah not Aziz
Can he please talk? don't interrupt him. I am dying to hear his story. Oh!! I wish he has his own show or something, He is precious!!!
አላህ ያሳካልህ 😍❤❤
WE PROUD OF YOU KEEP DOING GREAT WORK 👍
Proud of u brother mashallah Allah yasebikewin yasakalih anibesa uffffff🤗ena feres ufff betam nw yemiwedew fetari bifekid yerasen anibesa basadig kelijinete jemiro miyote nw🤗🤗🤗ya rab
Interviewers ... Learn to listen and not interrupt. You don't always have to talk and your interviewee's opinion is more important than yours. That's why he is here.
"interviewee's opinion is more important than yours. That's why he is here"!!! Thank you!
ወይኔ በስንት አመቴ ደግሜ አየሁት ሰይፉላይ ቀርቦ አይቸው ስሙ ጠፍቶብኝ ስፈልገው ነበር
እንዲጠየቅ ምፍለገው የነበረ ሰው ይመቸኛል 👍👍👍
LONG LIVE AZIZ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አዚዞ ግን አንድ ቀን ይዤህ መስክ እወጣለሁ ብለህ ቃል ገብህልኝ ነበር ዘጋከኝ እኮ ❤
አዚዝ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን
Ne rasu betamm new miwedew hayiwanat Ensha allah hilme new ayiwan masadeg❤❤
Masha Allah ! Jegna nehe betam Allah ytebqhe
አዚዝ❤❤❤ መፅሀፉን እንጠብቃለን
Hardworking person👏
Masha Allah wondeme berita gobezi jgina nhi
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ አዚዝዬ
ማሻ አላህ አለህ ይጣብቅህ ❤
እንኳን ደስ አላችሁ ebs ይገባችኋል ❤ ኢንሻአላህ 3 ሚሊየን እሩቅ አይሆንም
Amazing person, keep going.
ጎበዝ በአላህ ትጠበቃለህ
What an outstanding talent is it!!!
This is very intersting interview
I remember when your dad died wow
የሚገርም ታሪክ ልነግራቹ ነው እመጠሁልሽ ነው ታገሽ እምቢ እንዴት እንስማ
Great Wildlife Photographer !!" 💚💛❤
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤
Aziz, keep up the best works. I wish to get your book. Where shall I get one?!?!?!
አዚዝ አንተ ራስህ የሠው አምበሳ ነህ:: የኢትዮጵያ resource ብዙ ነው::የተማረው ከተማ ነው የሚያውደለድለው:: ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ::ሌሎችም በማዕድን ዘርፍ ለአገራችንና ለህዝባችን እንዲደርሱላት እመኛለሁ::
መሸአላህ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ቀጥል
Keep up the good work bro❤
Legend 🙌🏾❤️
Very Nice
አሪፍ ሰራ ነው አላህ ይጠብቅህ ❤
Waw arif
ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅልን😍
ጀግና ነህ
Wowowowo❤❤❤
Aziz Mechem betam felagot benorehen new sente Document eyale tenker belo yekerebehe hiwot metekeya yelewen
Wow long time Azize you wer in Indian community
እባካችሁን አድራሻውን እንዴት ማግኘት እንችላለን!!!!!!
ጠይቀሽ እንደገና ማብራሪያ ትሰጫለሽ ማዳመጥ ከመናገር የበለጠ ነው አዳምጭው !!
ስምህን አስተካክል አብደል አዚዝ በል
አዚዝ እሱ ታላቁ ጌታችን የአላህ ስም ነው
great Aiz. GIN LIJTUA LEMEN TICHEKULALCH, WFFFF REGA BYE
Good job
እውነቱነው አበሳ ካላስቀየሙት ሰውን አይበላም በሽታያውቃል ላተ ግን ቃልየለኝም ድፍረትህበራሱ የሚደነቅነው❤
በጣም ገራሚ ነው አዚዝ ግን ደፋር ነህ በስማም
አዝዚ ጠንካራ ሰወ ነክ
Can you right down to English please
ሙሉ ጥቁር የኦጋዴን አንበሣ እዳለ ታውቃላችሑ ፎቶው አለኝ እንዴት ላጋራችሒ
ወላ ጀግና ነህ
Allah yasakalhe
እምፈልገው ስራ ነው በርታ
arif interview nw. engedaw benetsanet endiawera gazetegnoch batakwaretut arif nw...and editingu needs some work
ምናለ እንዲያወራ ብታደርጊው መስማት የምንፈልገውን ሳያወራ ቀረ። ለወደፊቱ አንቺ ጥያቄ ጠይቂ እንግዳው ያውራ መናገር የሚፈልገወን አስጨርሽው ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ለመላው ተመልካች ስለሆነ
የሰው ልጅ ብቻ የማይበላውን ሰው እሚገድል
Wawooooo jabadhuu bayee namatti tolaa
ተድላህ በአላህ አላህ ይጠብቅህ😊
አላስወራው አሉ እንጂ አሪፍ ይሆን ነበር
ፀጊ ምትበለው እኮ ስርአት የላትም ብዙ ግዜ እንግዶቹን አታሶራም ዮኒን እራሱ አታሶራውም እንዴት ዝም እንዳሉዋት አላቅም አለቃ የላቸውም መሰለኝ
አብሬህ ብሰራ ደስ ይለኛል እንደዚህ አይነት ስራ እወዳለሁ🐪🐪🐪
👌👌
ኢ ጆሌ ባሌ 😘😘😘
አብዱ ዐዚዚዝ እንጂ የጻፈችሁት ሊሆን አይችልም አላህ ብቻናብቻ ነው ዐዚዝ መባል ያለበት
ሰወች ብዙ አይነት ስም ያወጣሉ ሴትም አለ አዚዛ የሚባሁ ስለዚ ባለማወቅ የወጣስም ሊሆን ይችላል
የፃፉት ላያቁ ይችሓሉ
እኔ እሚታየኝ ግራጫ አንበሳ ነው ጥቁር አንበሳው የትአለ