ባለቤቷ ከአሜሪካ ሲደውል እንዳትመጣ ስትመጣ አንቅሀለሁ እያለ የሚዝተው የዲያብሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 650

  • @kesishailemelekotgirmatube7285
    @kesishailemelekotgirmatube7285  4 ปีที่แล้ว +211

    Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! th-cam.com/channels/ZsvTFO60xSJxsFYk6kL6nQ.html

    • @melatmekuraya6244
      @melatmekuraya6244 4 ปีที่แล้ว +11

      ሀይለ መለኮት እባክህን ስለክ ቁጥርህን

    • @የወቅሸቱቅድስገብሬኤ-ዸ4ገ
      @የወቅሸቱቅድስገብሬኤ-ዸ4ገ 4 ปีที่แล้ว +7

      ወድሜ የአባቴን ስልክ ቁጥር ላክልኝ

    • @bestone4161
      @bestone4161 4 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን በረከታቸው ይደርብን አሜን ። አባን ማግኘት በጣም እፈልጋለው ግን ሊሳካልኝ አልቻለም አረብ አገር 12 አመት ሰራው ግን ድካም ብቻ ነው መለወጥ አልቻልኩም አሁንማ ጤናዬንም እያጣው ነው ያለሁት ዱባይ ነው የአስራት ብር ማውጣት አልወድም ብቻ ብዙ ነገር አለ እንው የአባን መገኛ ስልክ ብሰጠኝ በስልክ እንዲያስሩልኝ ። ዲ/ሀይሌ ልጃቸው ነህ ተባበረኝ ወንድሜ ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ።

    • @wubetwubshet4138
      @wubetwubshet4138 4 ปีที่แล้ว +3

      አባታችንን የት ነው አገልግሎት እየሰጡ ያሉት እባካቹን የምታውቁ እገሩኝ

    • @ናርዶስከሃዋሳ
      @ናርዶስከሃዋሳ 4 ปีที่แล้ว

      እናንተን በምህረት አይኑን የጉበኛ አምላክ እግዚአብሔር እኔንም ይጉብኛ
      ወንድሜ ሀይለ መለኩት
      በፀሉትህ አስበኝ እህተ ሴላስ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 4 ปีที่แล้ว +202

    በ500 ብር የሰውን ህይወት የሚያበላሽ የሰይጣን የግብር ልጆች ልቦናችሁን ይመልስ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን
    እድሜ ለአባታችን አጋንት ሀይሉን አታል በአምልኮት ሀይል

    • @nunshamitku2722
      @nunshamitku2722 4 ปีที่แล้ว +1

      በ500😭😭😭 ያሳዝናል ይቅር ይበለን🙏
      አሜን አሜን አሜን

    • @fekertaethiopia9015
      @fekertaethiopia9015 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ትክክል

    • @አሱብሬ
      @አሱብሬ 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

    • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
      @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 ปีที่แล้ว

      እኛ ሠነፍ ሁነን ነዉ የላከዉን ዙርን በላከዉ መቅጣት እችል ነበር

  • @birhangebremariyam3954
    @birhangebremariyam3954 4 ปีที่แล้ว +160

    እቺ የምሕረት ቀን መቼ ነው እማገኛት እመቤቴ ሆዬ ኣደራሽ ለሀገሬ ኣብቅኝ 😭😭😭😭😭 ኣባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤🙏🙏🙏

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 4 ปีที่แล้ว +81

    እድሜ ማቱሳላን ያድለ ለአባዬ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 ปีที่แล้ว +53

    መምህር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጦት

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እሜን እባታችን።እባታችን።እባታችችንን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንንን

    • @Melina-nd9ji
      @Melina-nd9ji 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 4 ปีที่แล้ว +42

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲

  • @helenblehu5573
    @helenblehu5573 4 ปีที่แล้ว +84

    መቼ ነው ግን እኔ እቺን ቀን የማገኛት😭ድንግሎይ እባክሽ በስምሽ ነጻ ልውጣ ፍቀጅልኝ😭😭😭🙏አባ በረከቶ ይደርብኝ ከስደት መልስ ባገኞት እግዛብሔር ቢፈቅድልኝና እድሜ ብሰጥልኝ 😢እስቲ እህት ወንድሞቼ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ በላይክም እሽታችሁን ግለጹልኝ በእመቤቴ ይዣችዋለው😭🙏

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ ፀልይ

    • @dandan-mo3zc
      @dandan-mo3zc 4 ปีที่แล้ว +2

      እምነትሽ ያድንሻል እህቴ በፀሎትም እናስብሻለን

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይርዳን ለሁላችንም

    • @yeqedusemikayeleliji9951
      @yeqedusemikayeleliji9951 4 ปีที่แล้ว

      Hulachenem lenaseha yabiqan

    • @habteyalew2450
      @habteyalew2450 4 ปีที่แล้ว

      አባታችን አደሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @ወለተእየሡሰእመቤቴየነገር
    @ወለተእየሡሰእመቤቴየነገር 4 ปีที่แล้ว +21

    ይችን ቀን ያገኙ የታደሉት ናቸው እረጀም እድሜ ይሰጠወት አባታችን እኔንም ለዚህ ቀን እንደሚአበቃኝ አምላኬን አልጠረጠረውም
    እረጀም እድሜ ይሰጥልን አባታችን😭😭😭😭

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +22

    አባታችን የእኔን እድሜ ለአንተ ይስጥህ የተቸገረች ነፍስን ምታሳርፍ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑለ እግዚአብሔር

  • @daniboss7889
    @daniboss7889 4 ปีที่แล้ว +24

    ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን የወለላይቱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏 የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
    ወንድማችን ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን አለም ከፍታለች እና ቶሎ እንድንመለስ🙏🙏🙏😭😭😭☝☝☝

  • @negashmengistu8526
    @negashmengistu8526 4 ปีที่แล้ว +17

    ዲያቆን ኃይለመለኮት እባክህ የመናፍስት ውግያ እንድናውቅ ስለምታደርገን እናመስግናለን ወንድማችን ለ መምህር ግርማ ምን እንደምል ቃላት የለኝም

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይሥጥልን ይህን የአባታችንን ፀጋ ለዳቆን ሃይለመለኮት ፡ለዳቆን ሄኖክ ለመምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ተመኘሁ መንፈስ ቅድስ አንድ ነው የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው አይደል።

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ይቅርም በለን ወንድሙን ወንድሙን አፍዝዞ ለጥቅም ከሚያውሉ ሰዎች ታደገን ለነሱም ማስተዋልን ይስጣቸው ጨረሰን እኮ ወገኔ ደብተራ ጥንቆላ መተት በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ለዘላለም ይቃጠል አባ ተባረኩ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ከመጥፎ ረጋንንት ቸሩ መድሀንያለም ይገስፅልን

  • @ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
    @ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ 4 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!! ስንቱ እፎይታ አገኘ አማኑኤል ለኛም ይድረስልን!!

  • @netsanetgiramy8687
    @netsanetgiramy8687 4 ปีที่แล้ว +52

    እንደዚህም. ከእስራት. መፈታት. እንዴት. እድለኝነት. ነው. ይሄንን. ያጣነው. ስንቶቻችን. ነን. እግዚአብሔር ሁላችንንም. ከዚህ. ከሰይጣን. ከዳቢሎስ እስራት. ይፋታን. አሁን. ደግሞ. በዚህ. በበሽታው. ምክንያት. አባታችን. የፈውስ አገልግሎታቸው አቋርጠዋል እግዚአብሔር ይሄንን. በሽታ. አጥፍቶል. አባታችን. ወደ. ቀድሞ. አገልግሎታቸው. ይመልስል. እግዚአብሔር. እረጂም. እድሜ. ከጤና. ጋር. አብዝቶ. አብዝቶ. ይስጥልን. አንተንም. ወንድማችን. እግዚአብሔር. እረጂም. እድሜ. ከጤና. ጋር. አብዝቶ. ይስጥል. ያገልግሎት. ዘመንህ. ይባርክ

    • @hewitz9262
      @hewitz9262 4 ปีที่แล้ว

      Abatachin meche yihon kesirwot yemikemet fetarye aderahin mulalin

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

  • @nigusemengitsu1899
    @nigusemengitsu1899 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ኃይለመለኮት እባክህ ቀጥልበት ትልቅ የመናፍስትን ውግያ እንድናውቅ እያደረከን ነው በርታልን ለ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር

  • @yaredhailu6793
    @yaredhailu6793 4 ปีที่แล้ว +8

    እምወድህ መምህሬ ዲያቆን ኃይለመለኮት ግርማ እሚገርምህ ያንተን TH-cam አላውቀውም ነበር አሜሪካ ያለችው ባለቤቴ ሊንኩን ልካልኝ ወድያው አየሁት የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል እባካችሁ ላልሰሙት አሰሙ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 4 ปีที่แล้ว +11

    አባታችን ወደ ኣውሮፓ የምትመጡበት ቀን ያሳጥርልን እድሜ ይስጦት !

  • @alali9477
    @alali9477 4 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ፀጋና በረከት እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን እሪሷ በአካል ለማየት ያብቃኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፊጠሪልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ሆይ እኔንም እስከ ቤተሰቤ እስከልጄ ፍታን አሜን 😭😭😭

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +23

    ያስዝናል ምን አለበት ግን አባታችን አገልግሎት በሚዳ ብፈቀድላቹው እና ስው ብዲን ምን አለበት አቤት የደረስበት ያቀዋል መቼስ ምን ያህል ውግያ ውስጥ እንደለን እምናቀው የደረስን ስውች ነን እግዚአብሔር ይውዳናል አባታችን ያላከለን ምን ወጋ አለው ምቀኛ አይተኛም ዘውትር እግዚአብሔር አምላኬ ይርዳን አባታችን ሺ አመት ንሩልን

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እኔም ፀሎቴ ነው

  • @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ
    @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ባርኩኝ

  • @yerusfayesa1027
    @yerusfayesa1027 4 ปีที่แล้ว +19

    አባቴ በረከቶት ይድረስብን መታደል ነው ይህን ፈውስ ማግኘት አምላኬ ሆይ እኔንም መቼ ነው የምትምረኝ ዙራዬ ገደል ሆነብኝ

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 4 ปีที่แล้ว +1

      ሁዴ ስገጅ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ፅልይ እሺ እኔ ያገኘሁት ንገር ስላለ

    • @yerusfayesa1027
      @yerusfayesa1027 4 ปีที่แล้ว +1

      የምችለውን እያደረኩ ነው ግን በጣም የሚገርመኝ አጋንቱ መስገድና መፆም ስጀምር የሚወድኝ በጣም የሚያከብሩኝ እየሰደብኝ ሸሹኝ ሁሌ ጥያቄ አምላኬ ሆይ እኔ ክፉ አይደለው በኔላይ ሆኖ ክፉ ስራ የሚሰራ አይል አለ እላለው

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን አባ💌🌹😭👏👏

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን. እድሜ ጤና ይስጥዎት ኑሩልን. እኛም ለመፈወስ ያብቃን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. ምን ይሳንሀል የድንግል. ማሪያም ልጅ. ለእኛም ድርስልን

  • @martanuri8658
    @martanuri8658 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yesemale,,,

  • @firehwotgemechu1860
    @firehwotgemechu1860 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልን መዳንያለም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ::

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እድሜ አና ጤና ይስጦት እድሜ ለአባታችን ክርስትናን እነድአውቅ የረዱኝ በትምህርታቸው የፀሎት መፃፍ ማንበብ የመነኩሴ ብቻ ነበር የሚመስለኝ። የአባታችንን ጉልበት ግንባር ስመክ አመስግንልኝ ዲያቆን ሀይለ መለኮት ግርማ!

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል እናትየ ወደ ቅድስት አገራችን በሰላም መልስኝ ኣባታችን ኣባ መምህር ግርማ ቃል ህይወት ያሰማልን ለዘልአለም ንሩልኝ

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ሞከርልኝ አቤት ፈጣሪዬ የሠራኸውን ለማፍረሥ የኛ ቅጣት በሠማይ ምን ይሆን።

  • @astertefera151
    @astertefera151 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህራችን እድሜ ይስጥልን በርሶ ትምህርት ብዙ አትርፈናል ካጋንንት አምልኮ ተላቀናል ሰላም ጤና በረከት መረጋጋት አግኝተናል እግዚአብሔር ለርሶ ብድሮትን ይክፈልልን

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብር።ለእግዚአብሔርይሁን

  • @AzebAsrat-l2c
    @AzebAsrat-l2c ปีที่แล้ว

    እ/ር ፀጋውን ያብዛሎ በረከቶት ይደርብን...!!

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥግን አባታችን እመብርሃን እረጅም እድሜ እና ጤና ትሥጥልን እድርሦወ አይነት አባቶችን እግዚብሔር ያብዛልን ቃለህውት ያሠማልን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛሎት ፈጣሪ አባታችን

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    ፈጣሪ ዪጠብቀን

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ እግዚአብሔር እንኩዋን ለፈውስ አበቃችሁ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ላንተም ወንድማችን ዲያቆን ሀይለ መለኮት ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እግዛብሔር አምላክ ሽሽሽ አመት ያኑረውት አባታችን ኑሩልን

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል ปีที่แล้ว +1

    ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን😢 አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏

  • @etaneshhaylu8592
    @etaneshhaylu8592 3 ปีที่แล้ว

    አባ ታችን።እድሜ ይስጦት።በረከቶት።ይድረሰኝ።

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 4 ปีที่แล้ว +2

    እመአምላክ በመምህር ግርማ ላይ አድርሽ እንደምታድንኝ በፍጹም ልቤ አሚንሻለው እና የድህነት ቀኔን አቅርብልኝ ነብሴም መዳን አጥብቃ ትሻለች። አቤቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በሰዎች ላይ ክፋትን የሚያደርጉ ሁሉ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅርታ በላቸው አሜን ፫

  • @almihiwet6846
    @almihiwet6846 3 ปีที่แล้ว

    መች ነው ምህረት ማገኘው መታደል ነው ፋጣሪ ቀኑ ደረሶ ለተጋለጠለት አምላኬ ይቀን ናፋቀኝ እኔም ምህረት ከነቤተሰቤ ማገኝበት ከታሰርንበት ምንፋታበት ቀን ራቀኝ አምናለው ጊዜ ለኩሉ እግዚአብኤር ቢዘገይም ቀን አለው ያቀን በጉጉት ምጠብቀው መምህር ፋጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ❤❤❤❤❤

  • @tgtgye7368
    @tgtgye7368 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ላባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 4 ปีที่แล้ว +7

    መታደል መዳንንየመሠለነገር ምን አለ ፈጣሪ የአገልግሎቶንይባርክልን አገልግሎት ቢጀመር እኛምብንድን

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 4 ปีที่แล้ว

    አባየ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ይህንን በረከት ለእኛም እንዲደርሰን ፆሎትዎ ይድረሰን አባ በጣም እወደዎታለሁ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምንል።

  • @medimedi619
    @medimedi619 4 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገርእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @abynsheaynaw4075
    @abynsheaynaw4075 4 ปีที่แล้ว +1

    ለምስጋና ቃላት ያንሳል አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @tge4585
    @tge4585 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜና ጤና ይሰጥልን ሰልክ የምታወቁ ተባበሩኝ በወላዲት አምላክ

  • @hanateshome8199
    @hanateshome8199 4 ปีที่แล้ว

    መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን ሳስተማሩን ንቁ ብለዉ ላነቁን እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ለክፋም ልቦና ይስጣቸዉ ለዲያቆን ሀይለ መለኮት ግርማ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ሰዎችን ከማየት በላይ እራሳችንን እንይበት

  • @antoineelhachem6792
    @antoineelhachem6792 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜውን የማቱሣላን እድሜ ይስጥልን ።አባታችን እንወድሃለን እናከብርሀለን ።እግዚአብሔር ያገልግሎት እድሜወን ያርዝምልን።አባታችን እኔን ግራ የተጋባት ምንገዱ የጠፋብኝ ሁልግዜም በጭንቀትና በፈተና ያለሁኝ ልጃችሁን እግዚአብሔር ፈቅዶት ወደ እምዬ ሀገሬ ከብቸ ካሉበት ቦታ አፈላልጌ መጥቸ እስካገኝህ አባታችን በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም ነኝ ከቤሩት

  • @ወይንወለተሚካኤል
    @ወይንወለተሚካኤል 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በረከቶ ለእኛም ይድረሰን በእውነት

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 4 ปีที่แล้ว

      ሰው መሆኔን ጠለሁት ተንኮለኛ ትውልድ

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት ለኛም ይቺ ቀን ትምጣልን እህት ወንድሞቼ ዘመኑ ከፍቷል በማይረባ ብር የሰዉ ህይወት ማበላሸት ...አምላኬ ሆይ ጥፋታችን የሚያስቡልን ኣርቅልን እኛም ለሰዉ ጥፋት ምክንያት እንዳንሆን ቅን ኣሳቢዎች ኣርገን አሜን አሜን ኣሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว

    የአባን አድማቸውን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልክ ረጅም ጤንነት ያርዝምልክ አይለ መለኮት በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ማርያም ብለክ✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @saramolla9571
    @saramolla9571 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጥል
    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rediet2163
    @rediet2163 4 ปีที่แล้ว

    አባ ፀጋው እግዚአብሔር አምላክ ያብዛሎት

  • @አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
    @አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አማኑኤል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @firebegi9474
    @firebegi9474 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ የሚያስተውል ልብ ስጠን መምህር በፀሎት አስብኝ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል ፈጣሪችን እኛንም በስደት የለንውን በለችውበት ፀሎት አረጉል በረከት ረዲኤቱ ይድረሰን ለገራችን ገብተን የበረከቱ ተካፋይ የረገን አሜን አሜን

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሰወን ስለሰጠን መምህር K E T

  • @delinasirak4960
    @delinasirak4960 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ግርማ አባቴ ወደ ሰሜን ትግራይ ብሄዱ አንዴት ደስ አንዳለኝ ነበር እዛው ያለ ህዝብ ይፈወስ ነበር

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ 4 ปีที่แล้ว

    አባ በእውነት እድሜዎትን ያርዝምልን በረከትዎ ለሁሉም ሰው ሳይደርስ አድት ነገር እዳይሆኑብን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie2449 4 ปีที่แล้ว

    ሳይገባን አለቅን እየሳቅን
    እግዚአብሔር ምን ያህል ቸር እንደሆነ ለማሳየት እርሶዎን ሰጠን
    መምህር ፈጣሪ እድሜ ይስጠልኝን

  • @Eyob797
    @Eyob797 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልን እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባታችንን መምህር ግርማን ከነመላ ቤተሰባቸው፠

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኤረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @Fano44
    @Fano44 3 ปีที่แล้ว

    አባዬ ቡራኬዎ ይድርሰን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ስስታችን ነዎት

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว +5

    እችን የምህረት ቀን እግዚአብሔር ሆይ እንዳትነሳች ምኞቴ ሀገር ገብች ንስሀ ገብች አባ ጋር ሄጅ እኔም ቤተሰቦቸንም ከሴጣን እስራት አስፈትች ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሆይ የድህነት ቀናችንን አቅርብልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር መንክራት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ እግዚአብሔር ፈቅዶ እርሶን ለማግኘት ያብቃኝ 🤲🤲🤲

  • @የሟቹእናትምህረትአብየናቱ
    @የሟቹእናትምህረትአብየናቱ 4 ปีที่แล้ว

    ባለቤቷም እግዚያብሄር ይስጥህ መታገስህ ደስ ይላን

  • @محمدعبدالله-ي9ض3ج
    @محمدعبدالله-ي9ض3ج 3 ปีที่แล้ว

    መምህር፡እድሜና፡ጤና፡ይሥጥልን፡እኔም፡ከመሬት፡ተነሥቼ፡ልጄን፡እጠላት፡ነበር፡ግንአሁን፡ተለይቻት፡አረብአገር፡ነኝ፡ያለሁት፡መጥቼ፡እርሦን፡እዳገኝ፡እግዝአብሄር፡ይፍቀድልኝ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    yabatachin bereket rediet lehulachin ydresln edmewn rejim yargln Amen Amen Amen

  • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
    @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን እግዛብሄር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን እንዲህ አይነት አባት ስላለን ተመስገን ምን ይከፍልሃል የኔ ጌታ በድሜ በጤና ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር ለዚች ቀን ያበቃኝ ዘድ ጸለቴ ነው

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋው ይጠበቅል ድያቆን ሀይለ መሎኮት የአገልግሎት ይባርክልህ በረከታቹህ ይድረሰን በፀሎታቹህ አስቡን

  • @himahima2935
    @himahima2935 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንንንንን እግዚያብሄር ይመስገን

  • @malekamuaserat6990
    @malekamuaserat6990 2 ปีที่แล้ว

    አባ እድሜነ ጤነ ይሰጥወት ለበረከትወት ይብቃን

  • @masaraert3989
    @masaraert3989 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እግዚአብሔር መምህር መድሀኒአለም እደሜና ጢና ይሰጥልን

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜዎን ያስረዝምልን

  • @እመንእጅአትፍራ
    @እመንእጅአትፍራ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አባ

  • @መአዛየአባቷናፍቂአባቴኑር
    @መአዛየአባቷናፍቂአባቴኑር 4 ปีที่แล้ว +4

    ለአባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @samiras2770
    @samiras2770 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ሰዉ አገር ነዉ ያለሁት እመብዙሀን እስዋ ከዳቢሎስ እስራት ትፍታኝ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶዎ ይደርብን
    እኛንም እግዚአብሔር ይጎብኘን አሜን

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y 4 ปีที่แล้ว +1

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ለአገሬ አብቅቶች መስቀሎትን ዳባሽ ምፈወስበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ ✝️🤲

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ማሪያም ሁሉንም ይርዳን ጤነኛ ሰው የለም

  • @gebiyamulat3124
    @gebiyamulat3124 3 ปีที่แล้ว

    እች የምህርት ቀን እስከ ቤተሰቤ ለሚያክራተኝ ቅዱስ ሜካኤል ይድርስልኝ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ የሰዉ ልጅ ክፋት ከሰይጣን በልጧል ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ።

  • @primeprime6195
    @primeprime6195 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦ አሜን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ግርማ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት ተባረኩ

  • @teferihayliya5903
    @teferihayliya5903 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እድሜ ያስጥሁ

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn ปีที่แล้ว

    አባታችን ሺአመት ኑሩልን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን በርቱልን

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ላአባታችን ከሰው አገር ተሰቃየሁ እባካችሁ ጸሎት አርጉልኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ