ፈተና፣ ጽናት እና እምነት • Trial, Endurance, and Faith | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 1 | ሴላ ጥበብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • በሴላ ጥበብ ዝግጅታችን የያዕቆብን መጽሐፍ እንደምንዳስስ በነገርናችሁ መሰረት፣ ዛሬ የመጀመሪያውን ክፍል ይዘንላችሁ መጥተናል። በዚህ ክፍል የአብጸጋ እና ኢየሩሳሌም የያዕቆብን መጽሐፍ መግቢያ እና ታሪካዊ ዳራውን በዐጭሩ ያስቃኙናል። እንዲሁም ስለፈተና፣ ጽናት እና እምነት ምንነት እና ለሕይወታችን የምንወስደውን መልእክት ያካፍሉናል። አብራችሁን ቆዩ!
    As promised, here's our newest Selah Wisdom series focused on the Book of James. In this first episode, Ye'abtsega and Eyerusalem explore the historical and theological background of the Book of James. We're exploring trial, endurance, and faith in this episode, so make sure you stay with us!

ความคิดเห็น • 7

  • @oliyadaabera3417
    @oliyadaabera3417 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ ❤❤

  • @sisayteshome4572
    @sisayteshome4572 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ተባረኩ ባጋጣሚ እያጠናነው ነው ።

  • @eteruhabteyes9764
    @eteruhabteyes9764 11 หลายเดือนก่อน

    ❤ተባረኩ ቀጥሉበት ያስብላል በዚሂ ዘመን የጠፋው ነገረ ነው

  • @tsionalefe8443
    @tsionalefe8443 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @GhebremicaelMEKONNEN-nb3xm
    @GhebremicaelMEKONNEN-nb3xm ปีที่แล้ว

    ያኢቆብና ዮውሃንስ ኮ የዘብዴዎስ ልጆች ናቸዉ እንዴት ወንድሞቹ ይባላል፧እንዴት አው አንዳንድ መጽሓፍ የምትሉትስ፧ማን የጻፋቸዉ መጽሕፍቶች፧እናንተን የሚመቻች መጽሃፍ ነው፧እናታቸው ስ ማን ናት፧ማርያም ማለታቹ ነው፧የያቆብና የዮሃንስ እናትኮ አንድ በግራ አንድ በቀኝ እንድሆኑላት ለእየሱስ ክረስቶስ ያማለደቹ ፡እየሱስ ክርስቶስን የምትለምኑት አታውቁም ብሎ የመለሰላት አደለችምዴ፧እንዴት ነው የምትቀልዱት፧ወንድመቹ፧እየሱስ ምን ብሎ ነው የመለሰላቸው፧ወንድሞቼና እሕቶቸ እነዚ ናቸው አላቸው። ቃሉ የሚሰሙ ሁሉ ወንድሞቹ ናቸው።ወንድሞቹ የተባሉ አብሮ ስላደጉ አይደልሙን፧በእድሜኮ ከእየሱስ ክርስቶስ ይበልጣሉ።ማርያም ከጌታ በፊት ወልዳለች ማለታቹ ነው፧

    • @eyerusalembelay6833
      @eyerusalembelay6833 ปีที่แล้ว +3

      Dear brother thank you for taking the time to watch the video and give your comment. There are atleast two different James’s in the New Testament, one was Jesus’s brother and the other the brother of John like you mentioned. And the author of this book was James Jesus’s brother. If the question was whether Jesus’s had blood brother t he Bible is clear: Jesus’ brothers are mentioned in several Bible verses. Matthew 12:46, Luke 8:19, and Mark 3:31 say that Jesus’ mother and brothers came to see Him. The Bible tells us that Jesus had four brothers: James, Joseph, Simon, and Judas (Matthew 13:55). The Bible also tells us that Jesus had sisters, but they are not named or numbered (Matthew 13:56). In John 7:1-10, His brothers go on to the festival while Jesus stays behind. In Acts 1:14, His brothers and mother are described as praying with the disciples. Galatians 1:19 mentions that James was Jesus’ brother. The most natural conclusion of these passages is to interpret that Jesus had actual blood half-siblings. But we acknowledge there are some believers that contest this view and claim the perpetual virginity of Mary which in my opinion has no bible support. Be blessed!

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 ปีที่แล้ว

      @@eyerusalembelay6833well explained thank you