የኢቢኤስ ጋዜጠኞች ሀዘናቸውን ገለፁ "ሁሌም በልባችን ትኖራለህ! "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebstv

ความคิดเห็น • 17K

  • @user-oe2nj7nb8g
    @user-oe2nj7nb8g 8 หลายเดือนก่อน +34

    ወላሂ ሞት እንዳለ እያወኩ የአስፍቲ መሞት እዉነት አልመስል አለኝ ለልጁ ለስራ ባልደረቦቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ አላህ ያፅናቹ 💔😭😭😭

  • @amiteklu992
    @amiteklu992 8 หลายเดือนก่อน +74

    😭😭😭
    * አንተ መልካም አባት
    * አንተ ደግ ሰው
    * የኛ እሩሩህ
    ፈጣሪ ነብስህን በመላክት ጥበቃ ስር ያኑርልን
    አስፊቲ ሁሌም በልባችን ነህ
    RIP

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 8 หลายเดือนก่อน +899

    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑራት አሜን። ለመላው ኢትዮጵያዊያን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው።

    • @loveethiopia8132
      @loveethiopia8132 8 หลายเดือนก่อน +5

      አስፍዬ ፍቅርነህ
      ወረት የሌለብህ
      ከአዘነው የምታዝን
      ስብና ሙሉ
      ማመን ይከብዳ አርፎአል መባሉ።
      ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለወዳጅ ፣ቤተሰብ ...ብርታት ፅናት እግዚአብሔር የድለን። አሰፍዬ ወደ አባታችን ወደ አባቱ ሄድዋል
      እኛ በእዚህ ጊዜአዊ ዓለም ስንኖር የእርሱን ፋና 😂😂😂

    • @user-pm1oi9mk4l
      @user-pm1oi9mk4l 8 หลายเดือนก่อน +3

      Amnnnnn

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

    • @BlenWagnew
      @BlenWagnew 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @helendavid8087
      @helendavid8087 8 หลายเดือนก่อน +2

      ⁠ebs with out Asfawo won’t be like him🥲🥲

  • @makdalite7045
    @makdalite7045 8 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑራት ለመላው ቤተሰቦቹና የኢትዮጰያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @zula983
    @zula983 8 หลายเดือนก่อน +115

    እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን የአስፋው ቤተሰቦች እንዲሁም ወዳጆች መፅናናትን ይስጣችሁ ይስጠን በጣም ያሳዝናል 😭😭 ኡፍፍ

  • @yordanosgebremariam6000
    @yordanosgebremariam6000 8 หลายเดือนก่อน +47

    ንስሐ ገብቶ በመለየቱ ደስ ብሎኛል❤ በስጋ ስለተለየኸን ከፍቶኛል😢 ሁላችንም ንስሐ እንግባ

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm 8 หลายเดือนก่อน +73

    በናታችሁ የኣሥፋዉን ወበር ለብቻ ኣሥቀምጡልንማንም ባይቀመጥበት ደሥ ይለኛል😭😭 ሁሌም እዳለ ማሠብነዉ የምንፈልገዉ😭😭😭😭😭

    • @Kidanemhretenate-b5d
      @Kidanemhretenate-b5d 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ebakachhu endeza adrgu

    • @alfiaibrahim7365
      @alfiaibrahim7365 8 หลายเดือนก่อน +1

      I cannot stop crying Asfitiye. Rest in peace my brother😢😢

    • @AddisMandela
      @AddisMandela 14 วันที่ผ่านมา

      @@Kidanemhretenate-b5d svD

  • @GoMan-yg8bh
    @GoMan-yg8bh 8 หลายเดือนก่อน +9

    እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቹን አላህ ሶብሩን ይስጣቹህ ይስጠን 😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍ ሰው ከንቱ😢😢😢😢😢

  • @ሬዲነኝባይተዋሯ
    @ሬዲነኝባይተዋሯ 8 หลายเดือนก่อน +84

    እኛ እኮ ድኖ ይመጣልናል ብለን ነበር ይሄ ክፉ ሞት 😢 ፅናቱን ይስጣችሁ የናተ ስሜት እኛ ተመልካች ጋር የበለጠ ነው ያለው የኛ እሩሩህ አባት ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን 😢💔

    • @godislove-en8hr
      @godislove-en8hr 8 หลายเดือนก่อน

      ine gin zare yin altebakumi 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @godislove-en8hr
      @godislove-en8hr 8 หลายเดือนก่อน +1

      Uuuuuuffffffff ye hulu abat nafis yimari gin chakagn 😭😭😭😭😭😭

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 8 หลายเดือนก่อน

      ፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 หลายเดือนก่อน +1822

    ለሞላው ቤተሰቦቹ ልጁ እድሁም ለአላም ህዝብ መፆናናትን እመኛለሁ አላህ ይሰብራችሁ😢😢😢😢

    • @user-hj7ci7fq5l
      @user-hj7ci7fq5l 8 หลายเดือนก่อน +9

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sel467
      @sel467 8 หลายเดือนก่อน +27

      ለዓለም ህዝብ ስትል 🤔🤔🤔

    • @fafitsfnywa9259
      @fafitsfnywa9259 8 หลายเดือนก่อน +10

      ምን?

    • @kassalisa746
      @kassalisa746 8 หลายเดือนก่อน +4

      😢😢😢

    • @አይዱኒያ-ሐ4ዠ
      @አይዱኒያ-ሐ4ዠ 8 หลายเดือนก่อน +45

      አይባልም እኮ በእስልምናችን

  • @bettyggirma
    @bettyggirma 8 หลายเดือนก่อน +126

    በህይወቴ እንደ አስፋው ያሳዘነኝ ሰው የለም ለመላው ቤተሰቡ እና ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን ከባድ ነው ነብስ ይማር 😢😢😢

    • @biftuorotube
      @biftuorotube 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @hawa4877
      @hawa4877 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @asratebeyene
    @asratebeyene 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይሰ ጣታችሁ በጣም ትልቁ ሰው ነው ኢትዮጵያ የጣችውእግዚሀብሄር ነብሰህን በገነት ያውልልን

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 8 หลายเดือนก่อน +161

    እደዛሬ ቀኔ ተበላሽቶ አያቅም😭😭😭😭😭ስንት ታዋቂዎች አልፈውብናል እደ አስፍዬ ልቤን የሰበረው የለም የኔ እሩሩ የኔ አዛኝ😭😭😭😭😭😭

  • @Moka-rl9sg
    @Moka-rl9sg 8 หลายเดือนก่อน +43

    “በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።”
    - ሮሜ 14፥8
    በአብርሃም ፣ በይስሐቅ ፣ በያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን !
    ነፍስ ይማር
    ወንድማቹ ኤርትራዊ

    • @Kerod-mz4re
      @Kerod-mz4re 8 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 8 หลายเดือนก่อน +17

    ለመላእ ኢትዮፒያ ፅናት ይስጣቹ ለቤኤስም ጋደኛሞች የሆናቹ አላህ ያፅናቹ አሁን ማልቀስ የለባቸውም ሁሉ ሰው ወደዛ ነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @diborab7820
    @diborab7820 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከባድ ቢሆንም ተፅናኑ 😢😢ወዳጅ ዘመዶቹ 😢😢 ጃፒ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ 😢😢😢😢 EBS መረዳት ሰዉ በሂወት እያለ መሆኑን አሳይታችዋል ተባረኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @أمعسمان
    @أمعسمان 8 หลายเดือนก่อน +88

    የአስፊቲ ህልፈት የመላው ኢትዮጲያዊ ልብ ስብራት ነው ሀቂቃ በጣም ነው ያዘንኩት ኡፍፍፍፍ ከባድ ሀዘን ነው ነገር ምንም መልካም ሰው ቢሆን ከሞት የሚቀር የለም ፈጣሪ ለመላው ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ መፅናናትን አንመኛለን💔💔😭😭😭😭

  • @سعاده08
    @سعاده08 8 หลายเดือนก่อน +12

    አላህ ይሶብራችሁ እንኳን አብራችሁ የምትሰሩት እኛም በዚህ ሶሻል ሚዲያ የምናወቀዉ ከልብ አዝነናል😭😭💔💔💔💔ሞት ለሁላችንም አይቀርም አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 8 หลายเดือนก่อน +117

    ከጎናችን የነበሩ ሰዎች እንዲህ እንደዋዛ ዳግመኛ ላናያቸዉ ይሄዳሉ በሂወት እስካለን መልካም መሆን አለብን ነገ እኛም ዳግም ላንመለስ እንሄዳለን። ሂወት አጭር ናት አስፍዬ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረዉ መልካም እረፍት

    • @selinahusen4150
      @selinahusen4150 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤👍👍

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @emebetseifu9181
      @emebetseifu9181 8 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @ErhmatDawed-ky1pg
      @ErhmatDawed-ky1pg 8 หลายเดือนก่อน

      ኢቢሲወች የወነት በጣም ጥሩ ሰው አጣን እሩህሩህ አልቃሻ

    • @ErhmatDawed-ky1pg
      @ErhmatDawed-ky1pg 8 หลายเดือนก่อน

      ምንጅድ ከባድ ነው ስለሱ መግለጵ አይቻልም😭😭😭

  • @user-qr7jv2xs1g
    @user-qr7jv2xs1g 8 หลายเดือนก่อน +3

    አስፍዬ የተሰማንን ትልቅ ሀዘን አይገልትንን ለቤተሰባች አና ልሙላ ኢትዮጵያውይን መትናናትን አንመኛልን አስፍዬ ይቺ ምድር ክኑቱ ናት አይጎትተች ወደ አፍር ትወስደናለች ይንተ መሞት ለሁላችንም ትልቅ ሀዘን ሁኖብናን የድሆች አባት ነበርክ አታዳ ምን ይሻላል ሞት ነተቅን አስፍይ ነፍስህን በገንት ታኑረወ አስፍዬ

  • @TsedaluMissikir-sg2te
    @TsedaluMissikir-sg2te 8 หลายเดือนก่อน +46

    ሚሥቱ እና አባቱ በአንድ ቀን እንደሞቱበት ሥሠማ በጣም ነው ያሣዘነኝ.....😭😭😭 ነፍሥ ይማር ለአንድ ልጁም መፅናናትን እመኛለው ለልጁ ከባድ ጊዜ ነው አዘጋጆችም እናንተ ተፅናንታችው ልጁን ማፅናናት እና ከጎኑ ልትሆኑ ይገባል።

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም በቃል ኪዳኑ ፀንቶ የኖረ ስው በጣም ያሳዝናል ብቻውን መኖሩ አንጀት ይበላል።

    • @melodyny1429
      @melodyny1429 8 หลายเดือนก่อน +1

      Weye enatu endet hona yhon weyneee😢😢😢

    • @melodyny1429
      @melodyny1429 8 หลายเดือนก่อน

      Weye enatu endet hona yhon weyneee😢😢😢

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 8 หลายเดือนก่อน +12

    "ልጄን አደራ" ብሎ ነበር ታዉቆት ነበር የኔ አባት አስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ተኖራለህ 😭😭😭😭ልጄ አንደኛ ክፍል ነችና አንደኛ ከወጣሁ አስፋዉ ጋር ትወስጂኛለሽ ብላኝ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meherat938
    @meherat938 8 หลายเดือนก่อน +132

    ለቆምነው ለእኛ እናልቅስ 😢 በዚ ክፉ ዘመን መኖር ከባድ ነው አባታችንን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከፃድቃን ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን 😢አሜን

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 8 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnet new dege degun wesedeben 😢😢

    • @user-et1fe9kv2r
      @user-et1fe9kv2r 8 หลายเดือนก่อน

      ነብሥ ይማር ወይኔ አስፋው ወንድሜን!

    • @shalom744
      @shalom744 8 หลายเดือนก่อน

      Ewnet

  • @teorin_shiekh
    @teorin_shiekh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ 😭😭💔💔መለካም ሰው በጣም የምወደው ሰወ ነበር አላህ ይዘነልህ ለቤተሰቦቹ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፅናቱን ብርታቱን ይሰጠን

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 8 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢እውነት ነው የሁላችንም ሃዘን ነው ልባችን በጣም በሃዘን ተሰብሯል አስፊቲን ማጣት ለልጅ አዋቂው ትልቅ ሃዘን ነው ከነልጆቻችን ልባችን በሃዘን አይናችን በእንባ ተሞልቶአል ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አስፊቲ ለዘላለም በልባችን ትኖራለ እንወድሃለን ጃፒ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ እዲሁም ለመላው የEBS ቤተሰቦች እና ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ 😢

  • @user-sh8hd1on1h
    @user-sh8hd1on1h 8 หลายเดือนก่อน +32

    ሀያሉ ጌታ ልዑል እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ለልጁ ለቤተሰቡና ለስራ ባልደረቦቹ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መፅናናትን ይስጥልን😭😭😭😭😭

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j 8 หลายเดือนก่อน +16

    በእንባ ጨረስሁት ለማመን ከብዶኝ ወደዚህ ስመጣ እውነት መሆኑን ተረዳሁት አስፍዬ የብዙሀን አባት😢😢😢😢ነፍስህ በሰላም ትረፍ እንኳን እናንተ እኛም ልባችን ተሰብሯል መፅናናትን ይስጥል ለመላው ኢትዮጲያዊያን😢😢😢😢

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 8 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ፍቅር ከሁሉ በላይ ሆነ ከወዳጅ ዘመድ ሁሉ ስለበለጠ ነው ወደዘላለም ቤቱ የሄደው የእግዚአብሔር መፅናናት ሁሉን ህፃን ትልቁን ያግኝ

  • @hayatbereket7650
    @hayatbereket7650 8 หลายเดือนก่อน +11

    እኛ በየቤታችን ዛሬ የእዉነት ልክ አንድ የቤተሰብ አካልእንደሞተብን ሀዘን ላይ ነን አላህ ለልጁ ሠብር ይስጠዉ አስፍዬ የኔ ቡቡ እንዴት ላርግህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MisrakMesfin-d1b
    @MisrakMesfin-d1b 8 หลายเดือนก่อน +45

    ሞት ሁሌም አብሮን የሚኖር ነው ግን መቼም ቢሆን የማንለምደው ነገር ነው😢😢😢 አስፊቲ የዓለም ሁሉ ፈጣሪ ቅድስት ሥላሴ በቀኙ ያኑርህ" ነፍስህን ይማራት"

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 8 หลายเดือนก่อน

      😢🎉😂❤

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 8 หลายเดือนก่อน

      l m sorry about that l don't have words acsplain hime you his soft heart his crazy ollyes Allah with him Allah taker you Allah help you

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 8 หลายเดือนก่อน

      ሶስቱ ሽማግሌዎች?

    • @weyni24
      @weyni24 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@amirtahir2871ከአራጅ የሚጠበቅ ኮሜንት

    • @lemlemhabtom5031
      @lemlemhabtom5031 8 หลายเดือนก่อน

      @@amirtahir2871dedeb

  • @tube-dt4yb
    @tube-dt4yb 8 หลายเดือนก่อน +65

    አይ ከቱ አለን አስፋውዬ የኔ የዋህ እውነት ልባችን ተሰብሯል ለመላው ቤተሰቦቹና ለባልደረቦቹ እንድሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭

    • @ShyShydh-nn1qc
      @ShyShydh-nn1qc 8 หลายเดือนก่อน +3

      አይ እዱኒያ መጨረሻችንን ያሣምረው በጣም ነው ያዘንኩት እህህህህህህ

    • @haimanotmekonnen2792
      @haimanotmekonnen2792 8 หลายเดือนก่อน +1

      አስፊቲ ወንድማችን መልካም ሰው ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭

    • @kiyatadesse9839
      @kiyatadesse9839 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @mmmmesaaa6509
      @mmmmesaaa6509 8 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭

    • @mmmmesaaa6509
      @mmmmesaaa6509 8 หลายเดือนก่อน

      የአባታችን ነፍስ ይመርልን

  • @solomonbealy9137
    @solomonbealy9137 8 หลายเดือนก่อน

    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑራት አሜን። ለመላው ኢትዮጵያዊያን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው።

  • @user-ib8sf4nv1o
    @user-ib8sf4nv1o 8 หลายเดือนก่อน +16

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ሞት ቀጠሮ የለውም ለንስሀ ሞት ያብቃ ለመላው ወዳጆቹ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ያድልልን😢😢😢😢

  • @ttww9470
    @ttww9470 8 หลายเดือนก่อน +9

    እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን ።
    ለወዳጅ ዘመዶቹ አላህ ሰብረ ይስጣችሁ 😢😢
    ያረብ መጨረሻችንንን ላኢላሀ ኢለላህ አድረግልንን

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንን የአለህ የረቢ🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @koabyanaz-
    @koabyanaz- 8 หลายเดือนก่อน +207

    በጣም ነው ያዘንኩት ተወዳጅ የምወደው ነበር ነፍሱ በኣጸደ ገነት ያኑርልን ለልጁ እና ለመላው ቤተሰቡ እና ለሁሉ የህዝብ ኢትዮጵያ መጽናናት ይመኛለሁ😭😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 8 หลายเดือนก่อน +8

      እናመስግናለን🙏🏾😭😭😭😭😭😭💔

    • @mulu8474
      @mulu8474 8 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም እናመሰግናለን

    • @HayatEmam-iy3ir
      @HayatEmam-iy3ir 8 หลายเดือนก่อน +5

      እናመሰግናለን 😢

    • @BereketAzizew
      @BereketAzizew 8 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsmjupk1Knitk?si=kGTcJ7YaHe8Pn0-2

    • @Anxarhasot
      @Anxarhasot 8 หลายเดือนก่อน +2

      Enaem

  • @kiddes9560
    @kiddes9560 8 หลายเดือนก่อน

    ገራገር፣ ጨዋታ አዋቂ፣ ባለሞያ (professonl) ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ፤ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት።
    Thank you for your service.
    RIP, Brother!!
    ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጆቹ፣ አድናቂዎቹና ባልደረቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ።

  • @user-rm3oy5fe2r
    @user-rm3oy5fe2r 8 หลายเดือนก่อน +44

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን 😭😭😭😭😭አስፊቲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 8 หลายเดือนก่อน +56

    እንኳን እናተ የስራ ባልደረቦቹ እኛም ልባችን በጣም አዝኗል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍሱን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን

    • @medi-f9y
      @medi-f9y 8 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እህህህህህህህህህህህህ እኔስ ውሽት ቢሆን ብየ ተመኝሁ

  • @beyenedarigai7427
    @beyenedarigai7427 8 หลายเดือนก่อน +46

    ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰቡና ለስራ ባልድረባዎቹ ለአድናቂዎቹ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @SamuelMekonnen-wn3ur
    @SamuelMekonnen-wn3ur 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስፈሽ አንተ የእዉነተኛ ሰዉ ነህ እግዚያብሔር አምላክ የወደደዉን ነዉ የሚወስድ እግዚያብሔር አምላክ ፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረልኝ

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 8 หลายเดือนก่อน +9

    የደሀ አባት የመጨረሻዉ ቃሉ ልጄን አደራ ነበር😭😭😭 ነብስህ በሰላም ትረፍ ለመላዉ ቤተሰብህ ለወዳጅ ዘመዶችህ ለኢትዮጵያ ህዝብን መዝናናትን እመኛለዉ

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኛም የአላህ ነን ወደአላህም ተመላሾች ነን በጣም ልብ ይሰብራል ምፅናናቱን ይስጠን በጣም ከባድ ነው💔💔💔

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 8 หลายเดือนก่อน +18

    ድኖ ይመለሳል ብለን ስንጠብቅ ሞቶን እንስማ 😢😢😢😢😢😢ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው አድናቂዎቹ እንዲሁም ለልጁም ለቤተሰቦቹም መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭 😥😥😥😥😥😥😥

  • @YabeAmrane
    @YabeAmrane 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤተሰቦቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናቱን ይስጠን ነብሱን ባፀደገነት ያኑረው

  • @yerayawa899
    @yerayawa899 8 หลายเดือนก่อน +32

    ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰቡ ለባልደረቡቹ ለአድናቂዎቹ ወፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meskiYouTube
    @meskiYouTube 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሁላችንም ልባችን ተስብሮል ክርስቲያን ሙስሊሙ አስፊዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😢😢

  • @birkachane5488
    @birkachane5488 8 หลายเดือนก่อน +6

    አስደጋጭ ነው ልጆቼም አዝነዋል ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑረው ለሁላችንም መጽናናትን እመኛለው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 8 หลายเดือนก่อน

    ደጉ አስፊቲ ከደጋጎቹ ጎን እግዚአብሄር ያኑርህ አልቅሼ ልሞት ነው:: ለሚወደው ልጁ ለጃፒ ለእናቱ ለወንድሞቹ ለመላው ebs ሰራተኞች ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መጽናናትን እመኛለሁ::😢😢😢🙏🏽🇪🇹

  • @HabetamGete-sj7nc
    @HabetamGete-sj7nc 8 หลายเดือนก่อน +19

    ማርያምን የስፊየን ሞት ስሰማ ድጋሚ የአባቴን ሞት የተረዳሁ ያህል ነዉ የተሰማኝ😭😭💔💔ነፍስህ በሰላም ትረፍ 💔😭😭

  • @user-oz4bx1dl2p
    @user-oz4bx1dl2p 8 หลายเดือนก่อน +159

    ሁላችንም ልባችን ተሰብሮል ክርሲታን ሙስሊሙ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tube-wt1ut
      @Tube-wt1ut 8 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 8 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ያማል ሚስኪን እኔ እንዴት እንደምወደው

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 8 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 8 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 8 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @senait626
    @senait626 8 หลายเดือนก่อน +48

    እኔ አፈር ይብላኝ😢 የእውነት ቤተሰቦች ናችሁ ebsዎች❤መፅናናትን ያድላችሁ
    አስፊቲ ነብስህ ሰላም ትረፍ አንተ ደግ ሰው🖤🖤🖤

  • @AkberetTsegaslassie
    @AkberetTsegaslassie 8 หลายเดือนก่อน +2

    ነብሱን ይማር መፅናናት ለሁሉ ኢ/ያ ይስጠን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 8 หลายเดือนก่อน +81

    ሞት ክፍ አይባልም ግን በሂወት በኖረልን የኢትዮጵያ ትንሳኤዎን ባየለን ነበር 😭😭😭😭እግዚአብሔር የወደዱውን አደረገ ነፍስ በሰላም ትረፍልን እውነት #እወድሐለው_አባቴ❤❤❤❤❤

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 8 หลายเดือนก่อน +166

    😭😭😭😭😭 አስፋው እኮ እንደሚሄድ ታውቆት ነበር የኢትዮጵያ ህዝብ ልጄን አደራ ብሎን ነበር
    እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያኑራት
    እግዚአብሔር ለልጁም ለናተም ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይስጣቹ ከማዲጎ ቀጥሎ ያስደነገጠኝ ሀዘን

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢በጣም😢

    • @abrashbekl
      @abrashbekl 8 หลายเดือนก่อน +2

      Rabbi. Nasee.yamaruu.uuuffuuu

    • @HayatHassenMamu
      @HayatHassenMamu 8 หลายเดือนก่อน +1

      Wolhi enem tawukogn nber nbsjn yematew

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 8 หลายเดือนก่อน

      🖤💔🖤🖤💔😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያትቅደምYouTube
    @ኢትዮጵያትቅደምYouTube 8 หลายเดือนก่อน +11

    የድንግል ማርያም ልጅ ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ21
    @የድንግልማርያምልጅነኝ21 7 หลายเดือนก่อน

    አስፋው መልካም ሰው የኔ አባታ ነብስህን ከደጋጎቹ መሀለ ያኑርልን 😢😢😢 በጣም ከባድ ነው ሃዘኑ
    ለመላው ቤተሰቦቹ የስራ ባልደረቦቹ የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይስጥልን ፈጣሪ

  • @hope1919.
    @hope1919. 8 หลายเดือนก่อน +15

    አይ ሞት ባለጌው 😭😭😭😭
    አስፍዬ ሩህሩህ የዋሁ አባታችን ነፍስህን እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቡ ለልጁ ለጃፒ እግዝያብሔር አምላክ የሚያፅናናውን የሚያበረታውን እጁን ይዘርጋላችሁ😭🙏ebs ባልደረቦች እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን እና መምጣትህን ሲጠባበቁ ለነበሩት ህፃናት መፅናናትን ይስጠን

  • @fekerte
    @fekerte 8 หลายเดือนก่อน +12

    ነፍሱን ይማረው🙏🏾 የሰማይ ቤቱን ያሳምርለት ከፃድቃኖቹ ጎን ያስቀምጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @FevenElnantan
    @FevenElnantan 8 หลายเดือนก่อน +12

    የእውነት በሂወቴ እንደ ዛሬ አዝኜ አላውቅም አስፍዬ ነብስክን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦቹ ለስራ ባልደረቦቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ መፁናናት አመኛለው

  • @Msrat-cn3oq
    @Msrat-cn3oq 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስፍዬ ነብሥህን ባፀደ ገነት ያኑርልህ ለበተሠቦቹ ለልጁ ለስራ ባልደረቦቹ ለኢቶ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢😢😢

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove1694 8 หลายเดือนก่อน +8

    ነብስ ይማር አስፋው አባታችን እንኳን እናተም እኛም ከናተ ብስናል ፍጣሬ ለመላው ህዝብህ መፀናናቱ እመኛለሁ😢😢😢😢

  • @sematube5021
    @sematube5021 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ ነፍሱን በደጋጎቹ አባቶች አብርሀምና ያዕቆብ ጋር በቀኙ በአፀደ ገነት ያኑራት አስፍዬ አወድሃለው 😢😢

  • @denait178
    @denait178 8 หลายเดือนก่อน +8

    😢😢😢😢 ነፍስ በሰላም ትረፍ ለልጅ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ለስራ ባልደረቦች መፅናናትን እመኛለሁ🙏🙏🙏

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስፋዉዬ የታመምክ ጊዜም በጣም አዝኜ ነበር 😢 ስታርፍ ደግሞ አለም ያለቀላት ያህል ጨለማ ነዉ የሆነብኝ ማንኛዉም ቻናል መክፈት በጣም ነዉ የፈራሁት ! ይህ ሁሉ ያንተ ጥሩነት ነዉ ለህዝብህ ምንያህል ፍቅር እንዳሳደርክብን ነዉ የሚያሳየዉ ፣ ሁሌም እንወደሃለን ነብስህን በአፀደገነት ያንርልን ፈጣሪ ። ለቤተሰቦችህ እና ለመላዉ ወዳጆችህ እግዝያብሄር ፅናቱን ይስጥ😢

  • @rozbatesebtube9634
    @rozbatesebtube9634 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት የኔ መልካም የኔየዋህ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እመኛለው😢😢😢😢😢😢

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 8 หลายเดือนก่อน +27

    የአስፍቲ ህልፈት የመላው ኢትዮጲያዊ ልብ ስብራት ነው ነፍስ ይማር ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰብና ለመላው ኢቢ ኤስ ክሩም እንዲሁም ለመላው ኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናቱን ያድልልን😢😢😢😢

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 8 หลายเดือนก่อน

      We Love you so much you're great man you're the only person you're very sweet man you're a good person you're handstands you're soft heart and you are a very talented man you're the most amazing

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 8 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚያብሄር ነፍሱን ይማርልን ባፀደ ገነት ያኑርልን ልጁንም እግዚያብሄር ያፅናው እናንተንም የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚያብሄር ያፅናን ያፅናችው😢😢😢😢😢😢

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን አስፍዉ መሸሻ መልካም ሰዉ ነፍስህ ለዘላለም በሠላም ይረፍ። ነፍስ ይማር በሒይወት እያለህ ስለማይረሳዉ መልካም አገልግሎትህ እናመሰግናለን። የሥራ ባልደረቦቹ እህት፣ወንድሞች እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹሁ።

  • @tadilatadila8738
    @tadilatadila8738 8 หลายเดือนก่อน +16

    ነብስ ይማር ለልጁ ለስራ ባልደረቦቹ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያዊያን መጽ ናናትን ይስጠን ፈጣሪ😢😢😢

  • @liligebre8929
    @liligebre8929 8 หลายเดือนก่อน +31

    የኔ አባት ልጆች እየጠበቁ ነብስ ይማር ለሁ ኢትዮጵያ መጽናት ይስጣቹ ፈጣሪ

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 8 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ውዶች የኛም በጣም አዝነናል ትልቅ አባታችንን ነው ያጣነው ገና ካሠር ነው ሥትሉ በጣም ፈርቼ ነበረ የኔአባት😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ለናተም መፅናናቱን ይወፋቃችሁ።የኔ ውዶች።

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ማመንም ይከብዳል
    የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኒአለም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😢

  • @user-jg7ps3ep5z
    @user-jg7ps3ep5z 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የወደደውን አረገ ሁላችን የሆነ ቀን ከዚች የኮንትራት አለም እንሄዳለን ፈጣሪ ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 8 หลายเดือนก่อน +13

    #ነብሱን በደጋጎቹ አባቶቻችን በአብርሐም በይስአቅ የያዕቆብ እቅፍ ያኑረው ለመላው ኢትዮጵያዊ መፅናናትን ይስጥ 🕯🕯🕯

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 8 หลายเดือนก่อน +15

    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረልን ለመላው ህዝብ ለቤተሰቡ ለወጃጆቹ እግዚብሔረ አምላክ መፀናናትን ይስጥልን😭😭😭😭😭😭

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ መድሐኒአለም ነብሱን በገነት ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን🙏😭😭😭ለቤተሰቡ ለወዳጆቹ ለሁሉም መፅናናትን ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-xw5cl6cr6q
    @user-xw5cl6cr6q 8 หลายเดือนก่อน +6

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለስራ ባልደረቦች ለቤተስቦቹ አላህ መፅናናቱን ይሰጥልን 😢😢😢

  • @Anah1989ethiyop
    @Anah1989ethiyop 8 หลายเดือนก่อน +17

    ጌታ የወደደዉን አደረገ መልካም ሰዉ ነብስህ በአጸደ ገነት ትረፍ። ጃፒዬ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አጽናኝ መንፈስ ያጽናናህ!!! ለመላዉ የአስፊቲ ወዳጅ ቤተሰቦች ያጽናናችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @shtayegbereslase3639
    @shtayegbereslase3639 8 หลายเดือนก่อน +26

    ነብስ ይማር 😢😢😭 ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ ለኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይስጥልን

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 8 หลายเดือนก่อน

    ዉይ አስፍዬ የኔ ጌታ የኔ ወንድም ትድናለህ የሚል ተስፋ ነበረኝ !!! እግዚአብሔር ለሁሉ ቤተሰብ , ወዳጅ ,ዘመድ , የስራ ባልደረቦች , የ ebs መላዉ ሰራተኞች , ወዳጅ ኢትዮጵያ ኤርትራውያን መፅናናትን ተመኘሁ።

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 8 หลายเดือนก่อน +12

    ነፍስህን በአፀደገነት የኑራት አሜን ለመላው ኢትዮጵያን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 8 หลายเดือนก่อน +28

    ለመላው የኢትዬጲያ ህዝብ አድናቂዎቹ ለኢቢኤስ የስራ ባልደረቦቹ ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር አፅናኝ መለአክትን ይላክልን የሱንም ነብስ ይማርልን ሀገራችን ኢትዬጲያንም ሰላም ያድርግልን!!!!

  • @matiaskinfe5880
    @matiaskinfe5880 8 หลายเดือนก่อน +5

    አስፋው የኢትዮጵያ ልጆች አባት ነብስ በሰላም ትረፍ 🕊🕊

  • @user-id3qe3ee1q
    @user-id3qe3ee1q 8 หลายเดือนก่อน

    አስፊቲዬ ነብስህን በገነት ያኑርልህ😭😭 ።አስፋው በልባችን ውስጥ አለ ። ለቤተሰባቹ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ አስፊቲ እንወድሀለን❤️❤️

  • @ethiotiru4329
    @ethiotiru4329 8 หลายเดือนก่อน +21

    ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን በደጋጎቹ ጎን ያኑራት ለቤተሰቦቹ እና ለሚወዱት አድናቂዎቹና ለስራ ባልደረቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭

  • @tinsaemultimedia8705
    @tinsaemultimedia8705 8 หลายเดือนก่อน +31

    ለመላው ኢትዮጵያኖች ለቤተሰቡ ለልጆቹ ለስራ በልደረቦቹ ሁሉ መፅናናት ይሁን:: በጣም ያሳዝናል እኛም እደድርጅት ሐዘናችንን እንገልፃለን😭😭😭😭

    • @ethiokokyalemayehueshete8965
      @ethiokokyalemayehueshete8965 8 หลายเดือนก่อน +1

      ነፍስ ይማር💔💔💔😭😭😭🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ethiokokyalemayehueshete8965ቤተስብእናሁን

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 8 หลายเดือนก่อน +13

    😭😭😭😭😭😭 ምን እናርግ? እንኳን ለናንተ ለኛም ከብዶናል 😭😭😭 ኢትዮጵያን እግዚእብሔር ያፅናልን አንዱን እንቁዋን አጥታለችና!

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የአስፍሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑር ልጁና ለEBS የሥራ በልደረቦቹ መፅናናትን ያድልለረን!!😮‍💨😮‍💨

  • @ኢለሀምሀሰን
    @ኢለሀምሀሰን 8 หลายเดือนก่อน +14

    ነፍስ ይማር አስፍዬ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እኖድሀለን ለቤተሰቦቹም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን አመኛለሁ😢😢😢😢😢

  • @HaliimaIbirihim
    @HaliimaIbirihim 8 หลายเดือนก่อน +24

    ለመላው ቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመድ ለጓደኞቹ እዲሁም ለስራ ባልደረቦቹ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መፅናናትን ይስጠን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን አብራችሁ የሰራችሁት በቲቪ ያየውት የቅርብ እማውቀው ሰው እንዳጣው ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በገነት ያኑረው ለመላው ወዳጆቹ መፅናናትን ያድል😭😭😭😭

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው የብርሃን እናት ድንግል ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁነው ከገሀነበ እሳት መራራነት ትሰውረው😢😢😢

  • @kidtube3200
    @kidtube3200 8 หลายเดือนก่อน +129

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ያሳርፍልን አባታችን ሁሌም በልባችን ትኖራለክ 😭😭😭😭😭😭😭 ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መፅናናትን ይስጠን

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 8 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢አላህይማርው

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @fanikumamarkos8176
    @fanikumamarkos8176 8 หลายเดือนก่อน +26

    😢😢😢😢ጽናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብና ለውድ ልጁ እንዲሁም ለebs ጋዜጠኞችና ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነፍሱ በሰላም ትረፍ።

    • @abdulrhmanmohmed1680
      @abdulrhmanmohmed1680 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 8 หลายเดือนก่อน

      @@abdulrhmanmohmed1680ምኑ አሳቀሽ እንዳው ልቦና ይስጥሽ 😢

  • @kidumulu5020
    @kidumulu5020 8 หลายเดือนก่อน +14

    እጅግ ልብ ይሰብራል እንግዳ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናትና ወንድማችን አስፍዬ ነብስህ በሰላም ትርፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ii4sh7je5u
    @user-ii4sh7je5u 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ያዘንኩት😭😭😭😭 ጌታ መልካም ነው በስራው ፃዲቅ ነው ለሁሉም ሰው መፅናናት ይሁን በኢየሱስ ስም!

  • @HregwineWorku
    @HregwineWorku 8 หลายเดือนก่อน +12

    ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ለልጁ ና ኢትዮጵያዊያን መፅናናትን እመኛለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hayatiyoutube980
      @hayatiyoutube980 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SIC_000
    @SIC_000 8 หลายเดือนก่อน +16

    ሞት ሁሌም አብሮን የሚኖር ነው ግን መቼም ቢሆን የማንለምደው ነገር ነው😢😢😢 አስፊቲ የዓለም ሁሉ ፈጣሪ ቅድስት ሥላሴ በቀኙ ያኑርህ" ነፍስህን ይማራት"
    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑራት አሜን። ለመላው ኢትዮጵያዊያን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው።
    ለመላው ቤተሰቦቹ, ለባልደረቦቹ እንዲሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ አላህ መፅናናትን ይስጠን

  • @merontadele70
    @merontadele70 8 หลายเดือนก่อน +40

    ፈጣሪ ነብሱን ይማር ቤተሰቡንና ልጁን ለስራ ባልደረቦቹ መፅናናትን ይስጣቹ ከአዋቂዎች አይደለም ከህፃናቶች ልብ አይጠፋም።።

  • @FatimaAhmed-ur1yy
    @FatimaAhmed-ur1yy 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ አባት የኔየዋህ ውጭ ሁኘ ሢከፋኝ አተን ሣይ ሁሉን እርሣው አለሁ ይቪን ደግሞ ደግነትን ተምረናል አይደለም ባልደረቦችህ እኛ በሠው ሀገረ ሁነን ብዙ ተምረናል የኔአባት ፈጣሪ ይማረሕ