[ልብ ይሰብራል!] የስልክ ድምፁ እጃችን ገባ የመጨረሻዋ ኑዛዜ| ጀግናው ላይ እየተኮሱበት የተናገራት "የልጄን እሬሳ ትቼ አልሄድም"|Eshete Moges
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- #Ethiopia #Yegna_Tube
[ልብ ይሰብራል!] የስልክ ድምፁ እጃችን ገባ የመጨረሻዋ ኑዛዜ | ጀግናው ላይ እየተኮሱበት የተናገራት " የልጄን እሬሳ ትቼ አልሄድም" | Eshete Moges |Ethiopia
---------------------------------------------------------------------------------------
የኛ ቲቪን በገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ፡-
የኛ መልቲ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማ
1) 0940062891
2) ህብረት ባንክ 1821811366486019
3) አቢሲኒያ ባንክ 49218249
4) ንግድ ባንክ 1000417454385
5) አዋሽ ባንክ 01304610615600
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
#woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ #Eshete_Moges #እሸቴ_ሞገስ
እንዲያው የዚህ ሰው ታሪክ ብሰማው አንጀቴ ተላወሰ እኔን አፈር ያብላኝ የኔ ጀግና ነብሳችሁን ይማረው ሌላ ምን እንበል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም
በጣም ውሥጥ ይነካል
እኔሣ ሥንቴሠማሁት በጣም ያሣዝናል
እያለቅስን አንኖርም። ሰላማችን እስኪረጋገጥ ትግላችን ይቀጥላል። ኢትዮጵያ ታሸንፍለች 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾
ገናታሊቃላቹ ቆማጦች
"ልጄን እየደበደቡት ነው፡፡ እኔ አምልጬ መጣሁ" እያለ የሚያወራ ኢኒስፔክተር ተብዬ ባለባት ሀገር፤ "የልጄን ሬሳ ትቼ አልሄድም እዚሁ እሞታለሁ" የሚል ጀግና አባት ሲገኝ ተስፋ ይሰጣል፡፡
ድምፁን ስሰማ በጣም ነው ያስለቀሰኝ የአላህ ያማል ያማል
በጣም ነው ያመመኝ እሸቴ መጎስ እከነልጀህ ነብስህችሁን በገነት ያኑራችህ
ወላሂ ከጀግናበላይ ምልበለው ምልበለው የልጆቸነገር አደራ ሲልስ ሆደ ተቦጫቦጨ ወይ እምየ ሀገሬ መሀፀነ ለምለሟ የወታደር ልጅነኝ አቀዋለሁ የወታደርን ዋጋ
ወላህትላለሽ ቆማጣ ተዋጊቶ አያቅም
ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ you are my hero፣💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
አላህ ይዘንላችሁ አባት እና ልጅ ቤቱሰባችሁንም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ የእኛ ጀግኖች ሁሌም በኢትዮጵያ ልብ ውስጥ ናችሁ አልሞታችሁም አልሞታችሁም አላችሁ የእኛ ምርጥ አባት እና ልጅ
የኔ አንበሶች ምን ልሁንላችሁ እፍፍፍፍፍ የወንዶች ወንድ ናችሁ ነፍሳችሁን እግዛብሄር በሰላም ያሳርፍ !!!
እግዚአብሔር ለቢተሰቡ መፅናናትን ይስጥልኝ ለነሱ ነፍሳቸውን በአጽደ ገነት ያኑርልን ለጀግና አይለቀስም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ።
😢😢😢😢
አፈር ይብላኝ ጋሽ እሸቴ 😭😭😭ብሰማው ብሰማው ሀዜኔም እንባዬም መገደብ አልቻልኩም ።ሀገሬ ሸዋሮቢት ቀኝ እጆን ተቆርጣለች😭😭😭🙏🙏🙏
የቤተሰቦቹ ቁጥር ስጪኝ የኔ ሚስኪን አባት
@@Sumayafanit እሺ ከወንድሜ ተቀብዬ ፅፍልሻለሁ እህት
@@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ በቅርብ ኢቶጲያ እሄዳለሁ ሂጄ ቤተሰቦቹ ለቅሶ እደርሳቸዋለሁ
@@Sumayafanit የሸዋሮቢት ልጅ ነሽ እንዴ ውዴ
አፈር ድሜ ያስበላቺሁና ያገሬው ሰው ምነው ብታግዚት ይህን ጀግና አቶ እሸቴን መገስን ይታገስ እሸቴ አባትና ልጆቹ ያልተዘመረላቺሁ የሸዋ እሮቢቶቹ አንበሶቺ ነፈሳቺሁን ባፀገነት ያኑርልን እናተ አላቺሁ በቁማቺን የሞትነው እኛ ቃሚወቹ ነን ጀግናማ አይሞትም
ወይኔ ወገኖቼ አይዞን ከባድ ነው በአማራው ላይ የደረሰው ግፍና መከራ የሞቱትስ እስከወዳኛው አሸልበዋል እኛ በህይወት ያለነው ታመናል እንዴት ነው የምንረሳው እንዴት ይዘለቃል ከባድ ነው ድል ለሰራዊታችን
I can’t stop crying 😭 Ethiopia Prevails 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾
😭😭😭😭😭💔💔
ውስጤ ደማ አልቅሼም አልወጣልኝ ነብሳቹህን ይማረው ጀግና ሁሌም ይታወሳል መንግስት ለዚ ቤተሰብ ቃላቸውን ጠብቆ ማድረግ ያለበትን እንዲያደርግ እላለው ለኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናትን ይስጠን
ጀግና የጀግና ዘር የሚኒሊክልጅ
ለዘላለም በውስጤ የሚያቃጭል ድምጽ ነው ።
የእሸቴ ሞገስ እና የይታሀስ እሸቴ ቃልኪዳን ።ይታገስን ጥየ አላረገውም ይችን ድምፁ ስሰማ አልቅቸልሞት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭- ሰው ይሞታል ።ጀግንነት ግን እያው ነው ያባትናልጂ ያገርፍቅር 😭😭😭😭😭😭 ይታገስን ጥአልወጣም
ጀግና አይሞትም ሁሌም ይዘከራል ክብር ለጀግኖቻችን ጀግንነት የልጅ ፍቅር የሀገር ፍቅር
እናት ትውለድ!! ጀግና !! ላንተ አይለቀስም!! ይፎከራል እንጂ ! ይሸለላል እንጂ! ታሪካዊ ጀግና! አባትና ልጅ ስማችሁ ለታሪክ በታሪክነት በደማቅ ቀለም ተጻፈ።
እግዚአብሔር ነብሣቸውን በጸደ ገነት ያኖሮቸው አየ ወገኔ የባትንነት ፍቅር የገባው የሀገር ፍቅር የገበው ምርጥ ሠው😭😭😭😭
ስንቱንዉ እረገፋ ያለምንም መክነያት እድሜ ለመሬዉች ስንቱን ህዝብ አማራን ህዝብ አስጨርሱት በጣም በጣም በጣም ልብ እሜሰብር ነዉ ስንቱ ምስኪን ህዝብ አለቀ እግዚአብር ይይላቸዉ አክቲቢስቶች ቦለቲከኛች ሙህራኖች መሬዎች ይህን ሕዝብ ያለሀጤቱ ስንቱ ምስኪኖ አለቀ የከማራወን ሕዝብ እግዚአብር ያበቀልለት ይሕን፠ሕዝብ እንዳሰቃዮት በቃ እንደሚለዉ ለሕዝባችን አልጠራጠርም
ፅናቱን ይስጣችሁ ቤተሰቦቹ እኔ የተሰማኝ ስሜት እነሱስ እንዴት ቻላችሁት
እሰይ የኔ ጀግና እሰይ የኔ ጀግና ሞት በትንታም አለ ነገር ግን ሀገርን ለባንዳ ጥሎ መፈርጠጥ ከሞትም ሞትነው ጀግናው ያአባቶቼ ፍሬም ይህንንነው ያደረገው ልክ እንደጀግኖች አባቶቹ በደሙ ኢትዮጵያን ፅፏት አለፈ እስከልጁ በእውነቱ👍😘
የኔ አባት እጂግ ያማል ወላሂ አረ አሁንስ ወገኔ አለቀ እኔስ መሮኛል
አቤት የኔ አባት እዴት ሆነው ይሆን ልጅ ከጎኔ ተጋድሜ የኔ አባት ጀግና ብቻ አይገልጻቹም ኡፍፍፍፍፍ አመመኝ
ጀግና ጀሀግናወደር የለሌው እኛም የኢትዮጵያ ልጆች ከልጆቻቸው ጎን እንቆማለን
Thank you guys 💔💔😭😭😭😭😭😭😭💝💝💞💞💞😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✅🖤😢😢💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
My God we going miss you great human being you guys are struggle for us for one country we have I am proud you my brother RIP
ጀነራል አሳምነው ፅጌ አባቴ ወድሞችህ መተዋል ተቀበላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
በገዛ መንደርህና በምትኖርበት ከተማ አካባቢ ከውድ ልጅህ ጋር ለፈፀምከው ጀግንነትና ለከፈልከው ዋጋ እናመሰግንሀለን። ሞተህ ብዙ ጀግኖችን ተክተሀል። አንድ ነፍስህን በአስራ በሚቆጠር ወራሪ ባንዳ ነፍስ አወራርደሀልና ክብር ይገባሀል‼። ሕዝብ በድምፁ የመረጠውን ስርአት ለመናድ አኮብኩቦ ከነበረው የባንዳ ጦር ጋር ቀድመህ ተገናኝተህ በልባቸው ጀግንነትን ቀብረሃልና ስምህን እንዘክራለን ከጀግኖቻችንን ጋር እንጠራሃለን።
ኢትዮጵያንና ስሟን በክፉ የሚያነሱ ሕዝቦቿን የሚያንቋሽሹ ከሃዲዎች አሁንም ይውደሙ‼
ባንዳ ይውደም‼ኢትዮጵያችን በጀግኖች ልጆቿ ተፍራና ተከብራ ትኖራለች 💚💛❤️
በጣም ልብይነካል ግን አናለቅስም ጀግናችን ናቸው
ያባትነት ሥሜትን አጋባብኝ አባቶቻችን ለሀገርና ለቤተሠቦቹ የሚሞቱ ታማኞች ናቸው በጣም ውሥጤን የነካኝ ጀግና ሠው ነው ከነልጁ ኢትዮጵያዬ የሚሞቱላት አንበሣ ልጆች አሏት ቀን ሙሉ ሠማሁት ታሪኩን ፡፡፡፡
አቶ እሽቴ ሞገስ አልሞተም በዘመኔ በዘመናቹ እሚገርም ገድል የፈፀመ እናቱ የወለደችው ወንድ ነው ሰምህ ሲወደስ ይኖራል ይታገስ እሽቴንም አንረሳውም በልባችን ውስጥ ለዘላለም ትኖራላቹ።
ምንም እንኮን አሞሞታቸው ቢያምም ጀግና አይሞትም
💚💛❤ ኢትዮጵያ ድሮም ዛሬም በጀግኖችዋ ደም እና አጥት ነው የቆመችም።
ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላትዋ ይውደም💚💛❤
ጀግና አይሞትም ነብሳቹን በአፀደገነት ያኑረው ወዳጅ ዘመዶቻቹን ቤተሰባቹን እኛንም ያፅናን ልጆችህን በሰጠህን አደራ መሰርት የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ልጆችህ ያድጋሉ ነብሳቹ በሰላም ትረፍ
ጀግና ነው ማሪያምን !!!!.
ነብሡን ገነት ያግባልን።
ከጀግናም በላይ ጀግና ብዙም አሉ ያለፉ ግን ምን ዋጋ አለው አለፉ በሽፍታ ማለፋቸው ያሳዝናል እንግዲህ አይመለሱምና አላማቸውን ከግብ ለማድረስ ትኩረት ይሰጠው አማራን ነጻ ለማውጣት የእውነት ከልብ ይሰራ።
በስመ አብ ይሄ ከአእምሮ በላይ ነው አምላክ ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑራችሁ
ነፈሱን፣በአፀደገነት፣ያሪግልን
አላህ ጥናቱን ይስጣቸው ለቤተሠቦቻቸው
እደዚህ ታረክ ያመመኝ የለም😭😭😭😭
ኢላሊላሂ ወኢናሊላሄ ራጁኡ እባቴ ወድሜ ሲሳዝን ልቤ በሀዘን ተነካ ጀግናየ
ይሀች ቀን አልፋ እነኚህን ሁለት አባትና ልጅ ጀግኖች መዘከር ግድ ይላል ።
ከጀግናም በላይ ጀግና ነፍሳችሁን ይማር ምን መንግሰት አለና ነዉ ልጆቹን ህዝብ ይታደጋቸዋል የሙት ቃል አይታበልም
የኔ አባት እኔን እኔን እንዴት እንዳሳዘንከኝ ልጄ ብለህ ልታለቅስ ፈልገህ መልሰህ ዋጥከው ከጀግናም ጀግና ነህ አንተ
ጀግና 💪ነብስ ይማር 😭😭😭😭🙏🙏🕯️🕯️
ነፍስ ይማር ዘመኔ ጀግኖች😭😭🙏❤
😭😭😭😭😭😭😭 😭 ጀግና ስሙ ከመቃብር በላ ይኖርል ታሪክ አይረሳችሁም
ጀግና ምንግዜም ጀግና ነው 🙏🙏🙏
ይብላኝ።ለሚስቱእናአሁንላሉት።ልጆቹ።ይከብዳል😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀግናአባትእናልጅ።ነፍስይማር።የኔጀግኖች
Wow Ato Eshete Abera you are a real good father and Hiro for our Homeland my God bless you .give strong for your Familie.
But i cant stop to craying.
Oh my God why ? My Homland Ethiopian sich war .😇😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏😪😪😪😪😪😭😭😭😭😭😭pleas give us pace .
ጀግኖች ናቸው በሞቱም አይቆጭም ስራቸውን ሰርተዋል 9 የትግሬ ወራሪን አጋድመዋል አሁንም ድል ለፋኖ ሞት ለትግሬ ወራሪ ይሁን አሁንም እናሸንፋለን።
እህህህህህልቤየስብርያአላህጀግናአይሞትም ብቻያርብ 😭😭😭
ያባትነት ጥግ 😭😭 በዉነት ልብ ይነካል
ነፍሳችሁን ይማር 🙏🏾 ለሀገራቹ ለኛ ስትሉ ህይወታችሁ ስሰዋቹ እናመሰግናለን 🙏🏾💚💛❤️💪🏾
የኛ ጀግኖች ታሪክ ዘለአለም ያስባችኋል አባትና ልጅ አልሞታችሁም አላችሁ 😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር በአፀደገነት ያኑራቸው
ነፍስህን በገነት ያኑርልን አባቴ😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
💚💛❤️ Wonderful Ethiopian ashute moges our Hiro & His Son 💚💛❤️
💚💛❤️ RIP RIP RIP RIP RIP 💚💛❤️
💪💪 Wonderful Hiro RIP RIP 💚💛
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር
እኛ የእነእደዚህ አይነት አባቶች አደራ አለብን
ከጀግኖቹ ልጆችና ሲያስተዳድሯቸዉ ከነበሩ ቤተሰቦች ጎን ልንቆም ይገባል በኢኮኖሚ ና በመማንኛዉም መንገድ ነፍስ ይማር
ትክክል ቤተሠቦቹ በምቾት መኖር አለባቸው
ክብር ለሐገራቸው ሲሉ ለተሰው ጀግኖቻችን
እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ. መፅናናትን. ይስጥልን.
ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን ክብር ለጀግኖቻችን 💚💛💖😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ሽዋ የወንዶች ቁና
ስም አስጠባቂ በክብር ማማ‼
አባት እና ልጅ ታሪክን ሰሩ ለወገን ላገሩ
እነሱስ አልሞቱም ህያው ናቸው እንጅ
ጀግና ሞቱ ለአገሩ ለዳርድንበሩ
የሽዋው አባረፍርፍ ‼
ኢትዬጵያዬ ኩሪ ማህፀነ-ለምለሟ
ጀግና ወላጅቷ ሃገሬ ኩሪ በነሸቱ
ዘለዓለማዊ ክብር ለህልውናችን ለተዋደቁ የትግሉ ሠማእታት። ጀግኖቻችን አልሞቱም
በጀግንነት ክብር ተሠው እንጅ።
መንግሥት እና እኛ እንደነዚህ ዓይነት የተሰው የጀግኖች ጀግና ቤተሠቦችን ቋሚ ድጋፍ በማድረግ ደጀንነታችን ማሳየት አለብን እያልኩ....
Enene yne jigena 😭😭😭😭😭anete i lagerhe nwe ybelage lkehadwe weeye ljochi weye wendemochi enene yeteyopya amekake yeferede 😭😭😭 keduse mekyake yeferde ebene enene 💚💛❤️👏👏👏👏👏
ታሪክ ሰሪ ጀግኖች ናቸውና ለዘላለም ሲታወሱ ይኖራሉ🙏 ግን የሚያሳዝነው እንደዚህ በቡድን የሚገድሉ አረመኔዎች ሲይዟቸው ተገድደን ነው እያሉ የሚያወናብዱት ነገር ነው::
ሰዎች መስክሩለት - ኢትዮጵያዊ ሁሉ፣
እንደ እሸቴ ያለን ሰው - ሞተ አትበሉ።
አባትና ልጁ - ድንቅ ታሪክ ጻፉ፣
ሀገር ለማስከበር - ሞተው አሸነፉ።
Thank you
አሏህ ለቤተሰቡ ለወዳጆቹ ለኛም መጽናናቱን ይለግሰን
እሜግዛቸዉ ሰዉ አልነበረም ማለት ሁለቱ ብቻ ነበሩ ማለት ሰዉ ቢገኛ ኖሮ በቀላሉ አይሞቱም ነበር መሬ በማጣቱ ነዉ የአማራ ሕዝብ እንደዉሻ በየሜዳ እሚሞተዉ ማየት አልቻልኩም ነበር መስማት ሁሉ ነዉ ያቃተኛ ደጋግሚ ደጋግሚ ነበር እምሰማዉ ቀን አለዉ እግዚአብ 31 አመቱ በጣም ትንሽ ልጅ ሲሞቱ ማየት እንዴት ያማል ስልጣናቸዉ እንዴረዝም በትንንሽ ልጆች ይጫወቱበት
ወይኔ በጣም ያሳዝናል አላህ ይራሀማችሁ
እናንተ ለሀገራችሁ ለወገናችሁ ስትሉ መስዋዕት ሆናችሁ ስማችሁ ከመቃብር በላይ ነው የኢትዮጵያ ጀግኖች ነፍስ ይማር
ነፍሳችሁን ይማረው ወንድሞቼ የኢትዬጵያ ጀግኖች
የሞቱትን ነብስን ይማሪ
ለቤተሰቦቹ ሶብሩን ይስጣችሁ
ያረብ እነዚህን ነቀሪሶች ከምዲሪ አጥፋልን
Betam ysazenal abetena leje 🇪🇷😭😭😭🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️
Thanks
ጀግና ሁሌምጀግናነው
ወይኔ ያሳዝናል የኔ አባት ነብስ ይማር
ቃላት የማይገልፁት ጀግንነት ነው!! የአደራው ባለዕዳዎች ነን !
ጀግኖች ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭የትግራይ ዘረኞች የአማራና የአፋርደም ይፋረዳችሁ☝☝☝☝☝
የሸዋው አበሳ ሞቱ እያቃጠለኝ። ጀግንነቱ ደሞአኮራኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
እዉነትያማል,ኸረኢቶጵያለቅሶይበቃሻል,ጀግናእደዚህምአለ,ሞትአይቀርምበጀግንነትመሰዋትደግሞ,ከጀግናምባላይነው,ለቤተሰቡጥናትይስጣቸዉ
ምን አይነት አቀራረብ ነው !
እናመሠግናለን ።
አቤትጀግንነት-የድምፁ ቅላፄ ራሱ ገራሚ ነው-በዚያ ቀውጢ ቅፅበት
በቅድሚያ ነብሰ ይማር ጥሩ ማህፀን የሚወልደው ጀግና ነው ይታወቃል። ዘወትር እንደ ተከበራችሁ ትኖራላችሁ።
ነፍስ ቢሰጥ ለጀግኖቻችን ለኛ ብለው መስውአት ለሚሆኑ ወገኖቻችን እሰጥ ነበር ። እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ሲሉ ለተሰው ወገኖቻችን በሙሉ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ።
አላህ እሳቱን ያብርድላችሁ 💔😢😢
ጀግኖቻችናቹ ነፍስ ይማር ለኛ ለአማሮች ድል ለኢትዮጵያ
ውይ ነብሳችሁ በአፀደ ገነት ትኑር አባት እና ልጂ 😭😭😭
እፍፍፍፍፈ ስቱን ጀግኖቻችንን አጣን ልባችን ደማ የአማራ ስቃይ ና መከራ እስከመቸነዉ አይይይይ ወገኔ ነብሳቸዉን ይማር
የኔ አባት😭😭😭😭
ወላሂ ጀግናናችሁ
አላህ ሆይ እለምንሀለሁ እኒ ባሪያህ ነኝ ምንም ስራ የለኝም ባንተፊትቶቢያ ነኝ አላህ ሆይ ለእውነት ለሀቅ ብለው ቀጨለማው አለም ገዢዎች ጋር በጦርኘቱ ሸሂድ ሐሆኑ ሁሉ የዘላለም ጀነትንበነፍሳቸውም ደስታን በሁሉም ላይ አብዛ አማን አማን አማን
ጀግና የጀግና ዘር
ነፍሳቸውን ይማራቸው
አማራ ከሌለ እኮ ኢትዮጵያ ባዶ ነች ሲቀጥል አፋር እስኪ ጁንታው ሌሎች ብሔሮች የሀገር ድንበር አዋሳኝ ቢሆን አስቡት ኢትዮጵያ እንዴት ቅርጫት እንደሚያደርጓት ከፈጣሪ በታች ኢትዮጵያ በደሙ በአጥንቱ ያቆመ ታላቅ ህዝብ እንኳን ከእናንተ ተፈጠርኩ 💖💪
አይባልም ሰው ሁሉ ክቡር ነው ዘረኝነት ይብቃን ጥለቻና ንቀት መከፋፈል ይብቃ
ለዛ ነው አማራን መግደል ታሪኩን ማበላሸት ማጥፋት የፈለጉት አማራ እያለ ኢትዮጵያን ማፍረስ ሰለማይችሉ ይህ ሳይታለም የተፈታ ነዉ
@@user-pk5mm9lo2d እሺ እኔ ሁሉንም ነው እኩል አድርጌ የየማስበዉ እግዚአብሔር አንድ ሆነን ነው የየሚያዉቀን አንድ ነን
ነፍስይማር የኛጀግኖች💔💔💔😭😭😭😭😭😭አንረሳችሁምጀግናአይሞትምቢሞትምለሀገ💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ጅግኖች አይሞቱም ቢሞቱም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ነው
😭😭😭😭ነፍስ ይማር የጅግኖቻችን 🙏😭😭😭😭💚💚💛💛❤❤የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆች 💪💪💪😭😭😭😭