M'r interviewer how many questions you ask this guy? to me you bring this person to listen his lie what a shame please don't call yourself a journalist.
You guy pls pls pls !!! You are asked about you but what you are responding is about others!!! This is why the old ANDM didn't think with its mind. Realy you are Nonesense! !!
This man is Wanted ! for Millions Amharas Life ! He was one of the right Hand of TPLF
ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም እርጋታው እና የአጠያያቁ ስርአት
እኔ የሚገርመው እነሱ ስርአቱ ውስጥ እያሉ አናቅም አላየንም የሚሉት በጨው የታጠቡ ነውረኞች
ይህንን ጋዜጠኛ ካደነቅሽ ታስረው የተፈቱትን ኢሣትን..ቴድሮሥ ቢጠይቁት ምን ልትይ ነው ቁጭ ባለበት ይደርቃ ። እህቴ.
ምን ትጽፋለህ ና የተረፈውን ታሪኮች ለማጥፋት የምትጽፉት ማፈሪያዎች የአገር ና የህዝብ ጸር ናችሁ ::!!!
በግድ የኛን ሃሳብ ካልተቀበላችሁ ብሎ ሰው ላይ ጣት መቀሰር ምን እንደምያተርፍላችሁ ወይም ለሀገራችን ምን እንደምያተርፍላት አብረን እናያለን ፡ ከእውነተኛ ዜጋ የሚጠበቀውን ግን እንድህ በማለት ሃሳቤን ልቀጥል አባቶቻችንም ይሁኑ አያቶቻችን የሰሩቱን ጥሩ ነገር ይዞ መሄድ ያበላሽቱን ደግሞ ማስተካከል እና ይቅር ማለት ሌላው ወንጀል ሰርተዋል ማስረጃ አለን ላልነው ደግሞ በሕግ ፊት ቀርቦ የእጁን እንድያገኝ ማድረግ ፡ ካልሆነ የምንሳደበው እኛም ሃላፊነት ወስደን እንደ ሃገር ነጋችንን ጥሩ ለማድረግ ወኔው ሰለሌላን ነው ብየ ነው ማስበው ። ወገኖቼ የይቅርታ ግዜ ነው ብለን ስናበቃ እንደጋና ጣት ስንቀስር የምንገኝ ከሆነ የሃሰት ይቅርታ የትም አያደርሰንም ለሁላችንም የእውነት ይቅርታ ያስፈልገናል ።
ውፍረትና ውሽት ለባለቤቱ አይታወቅም ማለት ይህ ነው።ህሊና ስኖርህ ነው እውነትን የምትናገረው እና ይቅርታ የሞትጠይቀው።እስከዚያ ከህሊናህ ጋር እየተሟገትክ ኮረም።
እውነትህን ነው ለሀገር አንድነትና ለባንዲራ የሚያስቡትን በየበረሃ ገላችሁ እናንተ የወያኔ ተላላኪ የመለስ ፈረሶች የአማራ ህዝብ ጠላቶች 17ዓመት ሸፍጥ ሰርታችሁ 27 ዓመት ደማችንን መጠጣችሁ ከዚህ በኋላ ምን የሚያጓጓ አይደለም እስኪ ለኢትዮጵያ ህዝብ የታገላችሁልን
እውነት ነው አንድ ቀን እኛን አሳልፎ ከመስጠትና አማራን ከማስገደል እንቅፍ ተኝታችሁ አታውቁም
በረከት እየፃፈው ነበር ላልከው አው አሁን አሳተመው
ኢትዮጰያ ሰው አታ ነው እናተ የሚለምናችው ስት የተማረ እያለ
አይዞህ አቢይ። ቢያንስ 40 በ60 ይስጥሃል።
He speaks about tplf as an insider and a member rather than a member of the organisation which he belonged to till a short while ago.
ወራዳ ሌባ!!! የሰራኸው ወንጀል ነው በህዝብ ያስጠላህ!!! ዝም ብትል ይሻልህ ነበር! ሽንታም ደግሞ ፈርተን አይደለም ይላል... ቅዘናም!!!
Why don't you ask him a simple question WELQYET belongs to Tigray or Amhara?
27 ዓመት ሙሉ ልጋጉን ሲረጭብን የነበር፥ ስለዓማራ ትምክህተኝነት ኣስረዳን ለምን ኣይለውም ነበር፤ ኣሁን የሚለው መስማት እወድ ነበር።
እንደው ምናለ በረከትንና ይህን ስውዬ ሲሳይ አጌና ቢያገኛቸው ሚስጥራቸውን አስፈልፍሎ ላብበላብ ነበር የሚያረጋቸው ቀላባጅ ሁላ እባክህ ሲሳይ አጌና በስልክም ቢሆን ደውለህ አናዝልን
አቤት እንዴት ቅዱስ ሰው ነበርክ።
እኔ እውነቱን ለመናገር ኣላቃቸውም ግን ያን ሁሉ ያስጨፈጨፈ መንግስቱ ምህረት ኣግኝቶ እነዚህን ማሳደድ ትልቅ ጥፋት ነው ባይ ነኝ።
ሁሉም ሲናገር ቅዱስ ነው::
*ይሄ የህወሃት ሰውዬ*
ህፍረት የሚባል ነገር
በፍጹም አልፈጠረበትም!
ለቱሪስት የሚያወራ ነው
እኮ የሚመስለው!
Look at these shameful dead woods!!!!
ታምራት 16 ሚሊዮን ለአንድ ለምትቀርበው ሴት ከተገባው በላይ በስልጣኑ ተጠቅሞ ከባንክ እንድትበደር እንዳደረገና በዚህ ምክንያት እንደታሰረ ነው የሰማሁት ብትጠይቀውመልካም ነው
በረከት ትምክህተኛ እያለ የሚያሸማቅቀው አማራን አልነበር?
Tebarehal. You are fired.
እንተም እገው ነህ በረከትም ኤርትራውይ ነው እማራውወደ ኅላእንድቀር ያደረጋችሁ ናችሁ
እርስቱን ለትግሬ የስጣችሁት እናተ ናችሁ
ታዳሰ እዉነተኛ ሰው ነው አንደበቱ።
በማንጋ ፖለቲካ የተበላ ሰው ሳይሆን ኣይቀርም!
የማራህዝብ ለናተ ለፍርድማቅረብ ነዉ የሚፈልገዉ
ወይ ሀገሬ አሁን ይሄም ከመሩሽ ውስጥ አንዱ መሆኑ ነው።ዶማ
ሌባ ሁላችሁም ለፍርድ መቅረብ የግድ ነው
አለበለዚያ ህዝቡ በግሉ ይጨፈጭፋችኋል
27 አመት የምናውቃቸው ናቸው ወይስ ምን ድናቸው።
Zem bel antenna bereket ye weyane agelgayoch nebberachu
የእናንተ ነገር ካፈርኩ አይመልሰኝ ሆነብን
ጥንቅሹ ለምን ተባልክ? ሌላውን ተወው።
How did you lead 11 BILLION worth company with out knowledge? I just don't buy it where ever this guy saying.
ቀጣፊ ወስላታ አይንህን በጨው አጥበህ እዚህ ስትቀርብ ትንሽ አይሰቀጥትህም
M'r interviewer how many questions you ask this guy? to me you bring this person to listen his lie what a shame please don't call yourself a journalist.
Gazetegnaw zim bleh yezihin shimagilea tadamitaleh, maekelawi komitew bechikichik gizewin endiyakatil yemitadergut tazachu neber that was your mission
አንተ እበት ስለ ራስህ አታወራም የምትጠየቀው አንተኮ ነህ በረከት በረከት ትላለህ አንተ የበረከት ቡሺቲ
You guy pls pls pls !!! You are asked about you but what you are responding is about others!!! This is why the old ANDM didn't think with its mind. Realy you are Nonesense! !!
Weregna!leba
Koshasha sirat yeleleh kift afe anteneh leba werada
እኔ .....እኔ ....እኔ......እኔ
ሲጀመር አማራን አወክሉም
Gazetegnaw zegemitegna new libel
yeamaran interest eyasalefk yetigray kilil sitiset yekoyeh endihum amaran stachefechif yekoyeh leba Hulu ahun gize kedtohal . yeweyane dedeboch
gize yehulum neger mesferia new
yenanten PhD = 0
ምን ትጥፋለህ ።ሀገር አፍራሽ ጽሁፍ ነው።
What a shame lord have mercy!!! Ohhhhhhhhh. Weye. You are confused what a shame ohhhhhh you guys are confused
koy koy !! yhe endimeta sintagel new yenornew yemilew manen neber yemittagelu....
ሁላችሁም ሌቦች ናችሁ አተስ ብትመረመር ምን ትሆናለክ
ማንነዉ የምትታገሉት እከሌነዉ ህዝብ የሚበድለዉ በሉና አጋልጡ ዉሸታሞች
Lemehonu anten billo gazetegna akatari sint yemiteyeke eyale
pu ay tinkshu bete yseythal
አቤት ውሸት ምን ቀዳዳ ነህ መቸነው ደሞ ለኛ የታገላችሁት እናተ ነቀዞች የዘረፋችሁትን እረሳኸው የሌባ ጥርቅም 👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ትቢተኛ አጋሜ ስለ አማራ ምን አገባው ሌባ
ሸምጥጥ ያለ ሌባ??????
አትኖራትም
ይህ ጋዜጠኛ በጣም የሁለቱንም ወገን እንድረዳ ማድረጉ የሚገርም ነው አድናቂህ ነኝ
Kongo Rasta በጣም ዲሞክራሲ የገባዉ ሰው ነው። የመላኩ ተፈራ ለጅ
ውሸታም