Thank you for clarifying some pessimistic persons' doubts about the Grand Ethiopia Renaissance Dam, aka the GERD, with a soulful voice that heralded the factual outputs and its lucrative future end items.
All this will pay off in short time, by 2030 no one will recognize Ethiopia 🇪🇹. Finally a gov't that works 24/7 for the betterment of Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. We say thanks to all.💚💛♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Yes please. Get to the point. In this fast world, you have to learn how to give a lot of info in a short time. The competition for our attention is very high
አረ ይችን ጀግና ጋዜጠኛ በደንብ አበረታቷት
በእውነት ልዩ ነች ኢትዮጲያዊነት የገባት
አይዞሽ በርች ምድረ ምቀኛን እያዋረድሽ
ለውርደት ለቅሌት በአደባባይ እያሠጣሽ
እውነትን በአደባባይ አውጪያት እባክሽ
አንችን አለማድነቅ በእውነት በደል ነው
ለእኔ ልዩ ነሽ ሥራሽን በጣም አደንቀዋለው
ሼር ላይክ አድርጉ እባካችሁ እንዳይቆጫችሁ።
ጀግኒት።
❤❤❤❤🛑🇪🇹🇪🇹♥️🇪🇹
❤❤❤❤❤ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ታፍሮና ተከብሮ ለዘላለም በልጆቿ መስዋእትነት ይኖራል ቀይ ባህራችን ቀይ ደማችን ነው ።🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል
ይመችሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውጊያው የእግዚአብሔር ነው እርሱ ኢትዮጵያን ይባርክልን ሰላምና ፉቅር ለህዝባችን ሁንልን አምላክ ህዝባችንን ተብትቦ ከያዘው የጥላቻ ፓለቲካ ህዝባችንን ነጻ ያውጣልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤ጀግና ኢትዮጵያነት ዋው❤❤❤
Egezeabeher Yemesegen 🙏
አይዞሽ በርች ጡሩና አስዳሰች ነው እናማሰግናሌን
ኑሪልኝ ሀገሬ ኢቶጳ.
Thank you for clarifying some pessimistic persons' doubts about the Grand Ethiopia Renaissance Dam, aka the GERD, with a soulful voice that heralded the factual outputs and its lucrative future end items.
Thank you
ማንም ቢያቅራራ ኢትዮጵያ ቀዬ ባሕር ትገባለች
All this will pay off in short time, by 2030 no one will recognize Ethiopia 🇪🇹. Finally a gov't that works 24/7 for the betterment of Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians.
We say thanks to all.💚💛♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2030 turns the whole world in Digital. Social security System will be started in Ethiopia, then slavery will officially started in Ethiopia.
Wooow❤❤
Great idea!!!
❤❤❤👍👍
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
ሱማልያ ግብፅ ኤርትርያ እኛን ለማስፈራራት የምታስበ እኛን አታውቀንም ማለት ነው
ትንታኔውን ማቅረብሽ ጥሩ ነው።ታላቁ የጂኦ ፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ በብዙ ስለለፋበት ስነምግባርም ስለሆነ ምጩን ጥቀሺ።በተረፈ በርቺ።
ስዩም ተሾመ የፃፈው የቱን ነው ጋዜጠኛዋ ሁሌም ገራሚ ትንተናዎችን ነው የምታስደምጠን ።ስዩም ተሾመ የፃፈው ፁሁፍ እና ኢሄ የተለያየ ነው ።አንዳንዴ ነገሮችን ለማውራት ብቻ አናውራ ።እኔም አንባቢ ነኝ የልጅቷን ብቃት ግን ሳላደንቅ አላልፍም
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💪💪
አልሀምዱሊላህ።በርቱ፡አብዛኛው፡እውነተኛ፡ ጀግና፡የለውጥ፡መሪዎቻችን፡ምንም፡እንኳን፡በጥቂት፡አስመሳይ፡ሹሞቻችሁ፡የመረጣችሁ፡አብዛኛው፡እውነት፡ወዳድ፡ህዝብ፡በብቀላ፡ቁም፡ስቅሉን፡እያበሉት፡ቢሆንም፡ዛሬም፡መቼም፡ከጎናችሁ፡ከመቆም፡አላገደውም፡አያግደውም፡በመጨረሻም፡በቅርብ፡እውነት፡እዳሸነፈው፡ወደፊትም፡እውነት፡ያሸንፋል።ኢንሻአላህ።
ምንጩማ የብልፅግና ነው !/ከመንግስት እየተዘጋጀ ይሰጣቸዋል፣የሚድያ ተከፋይ ካድሬዎች ናቸው ፣
Ayazosh gelete
አንቺ ብለሻል አላህም ይበል!
አብቹ ንሩልን
አንተን የሠጠን
ፈጣሪ ይመሥገን
ሌላ ምን እንላለን።
Eshururu mamush😂
ኢትዮ ዴይሊዋች ስራችሁ እና አቀራረባችሁ ምርጥ ነው 👍
ግን... ምነው ኢሄን ያህል መንዛዛት? አንድ ነገርን ለመናግር የፈጀሽው ደቂቃ ሌሎች እምስት እና ከዛም በላይ ኢንፎርሜሽን ያስተላልፉበታል
የተከታታዮቻችሁንም ጌዜን ማጥፋት ይሆንባችሀል
እና እባካችሁ ይስተካከል 🙏🙏🙏
5:40 ላይ የአንድ ኤሌክትሪክ ዋት በ 10 ዶላር ይሸጣል የሚለው የተሳሳተ መረጃ ነው።
መጀመሪያ የሚለካው በ kwh ኪሎ ዋት በሰአት ሲሆን እሱም የሚሸጠው ከ1 ዶላር ባነሰ ነው።
Kilowatt ማለት 1 ሺ ዋት ማለት ነው።
በተጨማሪም እስካሁን የምትሸጠው 45 ሚሊየን ዶላር ብቻ ሲሆን ታንዛኒያን ጨምሮ በ 2025 እስከ 300 ሚሊየን ሽያጭ ለመድረስ እየተሰራ ነው። መረጃው ጥሩ ሆኖ ሳለ ባይጋነን መልካም ነው። በስራ እንጂ በሃሰት መረጃ ሃገር ልታድግ አትችልም።
ስዊዝ ካናል በአመት የሚያስገኘዉ ገቢ ከ6ቢሊዮኖች በላይ ነዉ መረጃዉ?
ነዳጅ ተገኘ
ነዳጅ ወጣ
ወደብ ተገኘ
እንካን ደስ አላቹ የሚባሉ የውሸት ተስፋዎች ሰለቹን።
አሁን ደግሞ ከስዊዝ ካናል በእጥፍ ገቢ የሚያስገኝ ታላቁ ፕሮጀክት ተጀመረ!
ጉድ በል ጎንደር!
በቃ ልዩነሽ እኔ ኢትዮ ዴሊዎች ለዝችልጅ የሚከፈለው መስዋትነት ሁሉ ተከፍሎ ከናንተው ጋር እንዲው እንደጣፈጠችን ትዝለቅ
Bewore eko tarki qiyerachwo
Don't repeat your idea too much! Get to the point.
😅😅😅
This is political propaganda,not media
Kadada
hateta atabshi yaselechal
Endet new metastelaw benatachu
ምንደን ነው አንድ አርፍተ ነገር ሰላሳ ጌዜ መደጋገም? አይነፋም
የኢትዮጵያ ነቀርሳ በሆነዉ ወያኔ ድንቁርና የገዛ ወደባችንን አጥተናል። አሁን ወደብና የባህር መዉጫ ( sea access) ለማግኘት ለሚደረገዉ ጥረት በዉስጥም ሆነ በዉጭ ያላችሁ ምሁራን የሚጠበቅባችሁን ሚና መጫወት ይጠበቅባቹሀል።
Yes please. Get to the point. In this fast world, you have to learn how to give a lot of info in a short time. The competition for our attention is very high
ብጥርቅ ብጥርቅርቅ ገና ስንት ጣጣ አለው
ዋናው:መጀመሩ:ነው!!ለምቀኞች:ደስ:አይልም:አይደል?????!!!!!
መረጃ አጋሪ እንጂ ጥላቻ መናገር አይጠበቅብሽም ።ምክንያቱም ማመን አለማመን በስድብ ሳይሆን በኛ ውሳኔ ነው።ለምሳሌ ሶማሊያ አልሽ ።ሄድንባቸው እንጂ አልመጡብንም ከእውነት ጎን መቆም ልመጂ
ምን እያወራሽ ነው? ሚ/ቢሊዮኖን አትለይም እንዴ?
በምን ስሌት ነው ከአስዋን 9 ቢሊዬን ዶላር እጥፍ ሚያስገኘው መቀደድም እኮ ልክ አለው
ምን:አገባህ??
እዛው አትሽከርከሪ ምንድነው
You lays too much
ለኢትዮጵያ መልካም ለምማኙትን ዩቱቤሮችን በ subscribers እና share በማድረግ እንደግፈለን