ኩናፋ አሰራረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @faiza5
    @faiza5 6 วันที่ผ่านมา

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ሀየት በሪቺ🎉🎉

  • @Ambarmedia1
    @Ambarmedia1 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሀዩቲ ቆንጆ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ክበሪልኝ

  • @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
    @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 6 วันที่ผ่านมา

    አሠላም አለይኩም ወሪህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ፊኪ እደት ነሽ የኔ ዉድ አበረታቱት እሽ ዉድ ትንሽ ዘገየሁ በረቺልኚ የምወድሽ ሰዉ የኔ ቅመም ማሽ አላህህህህህ

  • @KremhAhmad-nb7xh
    @KremhAhmad-nb7xh 6 วันที่ผ่านมา

    ወሌኩማሰላም ወራህማቱላህ እህቴ በርች ለቤትሽ አዲስ ነኝ ደሚሪኝ ደሜሬሸላዉ ሌሎቹሙ ኢንደመማር❤😍😍😍😍

  • @barch5955
    @barch5955 6 วันที่ผ่านมา

    በርች ፈርን ከላይም ከታችም ነው የምከፍችው

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 5 วันที่ผ่านมา

    🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋
    بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ
    ❤️ሁሌም ራስህን ለመማር ክፍት አድርገው!
    "ሰው የማወቂያ መሳሪያውን እንጂ እውቀትን ይዞ አይወለድም" ይለናን የዴል ካርኒጌ 🌹ጠብታ ማር መፀሀፍ ፤ ከእናቱ ሆድ አውቆ የመጣ ማንም ሰው የለም ስለዚህ መሳሳት አይግረምህ ህይወት ሁል ጊዜም ትምህርት ቤት ናት ትላንት አውቀነው ካለፍነው በላይ ዛሬ ብዙ ተገንዝበናል ዛሬም ደረስንበት ካልነው የእውቀት ጥግ በላይ ነገ ደግሞ የምንጨምረው ቀላል አይደለም
    ስለዚህ ወንድሜ በህይወት እስካለን ድረስ 🌹ብንሳሳት ስራችን በበቂ መልኩ ባያረካን በህይወትህ መጨመር አለብኝ የምትለው ነገሮች ብዙ ቢሆኑም ህይወት እድል ሰጥታሀለችና በምትችለው መልኩ ተጠቀምባት ተማርባት!
    🌺🌺🌺🌹🌹🌹👍
    🌹
    🌹 የአይነ በሲር ዱላ
    ምንም አክል መንገድ ቢያስኬድም የአይን ምትክ መሆን አይችልም አንድ ቀን ጉድጓድ ውስጥ ሊከትህ ወይም ከግድግዳ ጋር ሊያጋጭህ ይችላል ።
    በዚህ ዘመን አብዛኛው ሰው ገንዘብ ፣ስልጣን፣ብዛት ፣ትውውቅ ፣ቦታ መያዝ ድል የማድረግ መሰሪያ ያደርገዋል። ነገር ግን እነዚህ ሁሉ ነገራት 🌹ፊርአውን ጋር ነበሩ ስልጣን ብትል አነ ረቡኩም (እኔ ጌታቹ ነኝ)ከማለት አልፎ أعلى (ታላቁ ጌታቹ)ያለ ሰው ነው ሀብት ብትል ቃሩንን የሚያክል ዲታ ላይ የተንጠለጠለ ነው አማካሪ በሀማን የሚመራ ነው ያለው የጦር ብዛት ከኃላ ሚታገዝባቸው ድግምተኞች መተተኞች ስፍር ቁጥር የላቸውም ነገር ግን ወል 🌹አቂበቱ ሊተቅዋ መጨረሻው ለአላህ ፍራቻ ላላቸው ሰውች ነው።የሚለው ቃሉ
    ፊርአውን የያዘው የአይነ ስውር ዱላ ነው መንገዱን አስቶት ከበሀሩ ከተተው የሰይዱና ሙሳ ዓለይሂ ሰላም የያዙት አይን ነው በጥሩ ንግግር በዚክር በተቅዋ የተሟላ በሀሩን ሳይሆን አሻግሮ መመልከት 🌹 የሚችል ጠፍን ስትል ከባህር የሚያሻግር።إن معي ربي (አሏህ አብሮኝ አለ)ዘመነ የማይሽረው ን🌺🥰ግግርلا تحزن إن الله معنا
    🌹🌹🥰🥰🥰🌺🥰🥰🥰👍🇪🇹

    • @ZedJemal-z5w
      @ZedJemal-z5w  5 วันที่ผ่านมา

      ዋአለይኩሜሠላምማሜአመሠጌናለሁ

  • @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
    @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 6 วันที่ผ่านมา

    ለምን ተኔ ቤት ጠፋሽ ማታ ላይብነይ

    • @KremhAhmad-nb7xh
      @KremhAhmad-nb7xh 6 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ኢንደማማር አዲስ ከፉቼ ነበር ቡዙሙ አለወኩበትም