ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሠላምአለይክም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀዩ ማሻአላህ አሪፍ ሀሣብና አሪፍ መልእክትነዉ በርችልኚ ጉዞ ወደፊት
ሀዩ ጎበዝ በርቺ ዋው ያበደ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወሌኩማሰላም ወራህማቱላህ ማሻ አላህ 😍😍😍👍👍👍
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርቺ ማማየ አላይ ይማረን ያረብ🎉🎉🎉ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰለሟለይኩም ወራህማቱለሂ ወበራካቱ ማሸለህ አሪፍ ቆይታነበር ማሬ በርቺለኝ የኔዉድ🎉🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህሰላም የኔውዲ እኳንሰላም መጣሺ ሰላም ፍቅረአዲነት ለሀገራችን በረቺ ውደ ጥሩ ቆይታ ነበረን ማሺአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አላህ ሰላሙን ያምጣልን በያለንበት በዱአ አንረሳሳ ኢላሂ በቃ በለን አሚን ሀዩየ ሀያቲ በርቺልኝ
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ትክክል ነሽ በርቺ አላህ ይዘንልን ❤❤❤❤❤
ስላም ስላም 🎉🎉🎉
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ እህት በርቺ እህት
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ#ህይወት እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም… ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ…🍁…አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል…🍁… አልተውህም ያለህ ይተውሀል…🍁… የመረቀው ይረግምሀል…🍁… ያሳቀህ ያስለቅስሀል… … ወዳጄ ያለከው ጠላትህ ይሆናል… እናም… አልሀምዱ ሊላህ ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለአሏህ ተወው።🌹🌹#የሰውልጅክብሩንየሚጠብቀው_ራሱነው!!አንድ ሰው ራሱን ሲያዋርድ ሌሎችም በንቀት አይን ያዩታል‼️#ሚዲያ ላይ ከሚገኙ አሏህ ካዘነላቸው እህቶች ውጪ! አንዳንድ እህቶች ከማንም ጋር በመለፍለፍ መልካም ነገር የሚገኝ ይመስለናል መሰል?!#ምን_ለማለት_ፈልጌ_መሰላችሁ?#እህቴ__ሆይ! አንችንና እኔን ነው የሚመለከተው!ጆሮሽን ከፍተሽ አድምጪኝ!#ወሬን + በየቦታው መጥለቅለቅን…………… በመቀነስ ክብርሽን ጠብቂ‼️#ያው__ወሬ ስልሽ!ከሰዎች ርቄ ነው የምኖረው ልትይ ትችይ ይሆናል!#በአካል ተገናኝቶ ከሚወራው ባሻገር!በሚድያ + በቻት እኔም + እርሷም + እርሱም + ሳታውቂ/አውቀሽ ጓደኛውም… ……………+………………ጋር አታውሪ! #የግድ ማውራት አለብኝ ካልሽ/ አስፈላጊ ነው ካልሽ! #የምታወሪውን ወሬ አስፈላጊነቱን መዝኝ + አገናዝቢ! #የህይወት ታሪክሽን እኔ + እኔ + …………………………………ማለት እያለሽ ጥሩውን መጥፎውን አዘርዝሪ!#ምናልባት ያወራሻቸው ሰዎች የአንችን አቋም ፈታኝ / የሚተዋወቁ ጓደኛሞች ይሆኑና ባንች ላይ መቀለድ ይጀምራሉ!#የዛኔ ክብርሽ ቅጥ ያጣና የሰዎች መሳለቂያ ሆነሽ ታርፊያለሽ!ይህ ነው ውርደት + ይህ ነው ቅሌት!በቅርብ ሰዓት የተከሰተ ነገር ላካፍልሽ! ትምህርት ይሆንሽ ይሆናል!#ልጂቷ በሚድያ በሚታየው ጠንካራ ጥሩና መልካም መካሪ ነች! የቻት ወሬን ታወግዛለች ያው በምክሯ ነው! እናም ከምክሯ + ካላት የሚድያ ጥንካሬ አንፃር!በቻት ትገኛለች የሚባለውን ለማመን ይከብዳል!#ባጠቃላይ! ቻት ታወራለች!#ግን ማንን ነው የምታወራው! እህቶቿን ላ አይደለም! #አጂነብይ_ወንዶችን_ነው!ከዛ እኔ ማለት በቂርዓት እንዲህ…………………… እንዲህ የቀራሁ! እኔ ማለት… ……………ወንድ የማላናግር ሴት ነኝ! እኔ ማለት……………………………………… እንዲህ እንዲህ ነኝ ቀጥላለች አላቆመችም!#ከዛወንድሆዬ! እንዲህ አይነት ሴት ማግኘትማ እድለኛነት ነው ይልና! #በቃ እውነት ጠንካራ ከሆነች እያለ በጓደኛው #ማስፈተን ጀመረ!ለጓደኛውም… ……………………… ለርሱ የተባለው ተደገመ! #ፈተናው__በዚህ_አላቆመም! #ከዛም ቀጠሉ እርሷም እነርሱም (ሶስቱም ማዋራትን አላቆሙም! ሶስቱንም ለመተያየት ቀጥራቸው እስካዯት + እስካቆሙበት/ እስከተዋት ድረስ!!#በርግጥ ለምን ተሳሳተች እያልኩ አይደለም! የሰው ልጂ ነች ትሳሳታለች! ይሄ ለሁሉም መዕሩፍ ነው!!#ግን__ተግባር ላይ የሌለንበትን ነገር ባንፅፍ + ባናወራ መልካም ነው! ለውርደት ከመዳረጋችን በፊት!#ስለዚህ__እህቴ!ለሀጃ/ለዶርርይ ማውራት ከፈለግሽ ሀጃሽን ብቻ አውርተሽ መሰናበት!ተገቢ ነው!የህይወት ታሪክሽን አውርተሽ ምን ትጠቀሚያለሽ???#ወንዶች እንደ ልምድ ሆኖ ስማቸው በትንሽ ነገር አይጠፋም!ሴቶች ግን ………………………………………………በትንሽ ነገር ይጠፋል! #ስለዚህ! እህቶች ራሳችሁን + ልባችሁን + ሚስጥራችሁን + ክብራችሁን ጠብቁ!!!#ኋላ ከመነፋረቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!!! ➴ለራስሽ/ችሁ ብዬ ነው¡ ነፍሲ ወ ኡኽቲ! ሰምተሻል/ችኋል!!! ↷⇣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ ውድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Nice sharing
ወአለይኩም ሠላም ማሻላህ በርች🎉🎉❤❤❤
Selam wude inkuwan Dena maxash wude barchi🎉🎉❤❤
ማሻአላህ
አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻአላህ በርች ውዴ
በጣም ደሥ የሚል ግጥም።
አመሠግናለሁ
ሀላ
ሠላም ጤና ይሥጥልኘሰ ቤተሠብ።
ሀላ🎉🎉
💙💛💕💓👤💎
አሰለም አለይኩም ወራህሙቱለሂ ወበረካቱሁ አህሊን አህሊን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
ሸር ላይክ።
ወአሊኩም ሰላም እህት ደምሬሻለሁ ምልሸ
አሄለን
አሰላምአለይኩም ወራህ መቱሂወበረካቱሁበርችወድድድ
ከቱዬ ምን እያልሽነው ቱ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
አህለንንንንን
አህለን
አሠላምአለይክም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀዩ ማሻአላህ አሪፍ ሀሣብና አሪፍ መልእክትነዉ በርችልኚ ጉዞ ወደፊት
ሀዩ ጎበዝ በርቺ ዋው ያበደ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወሌኩማሰላም ወራህማቱላህ ማሻ አላህ 😍😍😍👍👍👍
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርቺ ማማየ አላይ ይማረን ያረብ🎉🎉🎉ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰለሟለይኩም ወራህማቱለሂ ወበራካቱ ማሸለህ አሪፍ ቆይታነበር ማሬ በርቺለኝ የኔዉድ🎉🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህሰላም የኔውዲ እኳንሰላም መጣሺ ሰላም ፍቅረአዲነት ለሀገራችን በረቺ ውደ ጥሩ ቆይታ ነበረን ማሺአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አላህ ሰላሙን ያምጣልን በያለንበት በዱአ አንረሳሳ ኢላሂ በቃ በለን አሚን ሀዩየ ሀያቲ በርቺልኝ
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ትክክል ነሽ በርቺ አላህ ይዘንልን ❤❤❤❤❤
ስላም ስላም 🎉🎉🎉
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ እህት በርቺ እህት
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ
#ህይወት
እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም…
ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ…
🍁…አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል…
🍁… አልተውህም ያለህ ይተውሀል…
🍁… የመረቀው ይረግምሀል…
🍁… ያሳቀህ ያስለቅስሀል…
… ወዳጄ ያለከው ጠላትህ ይሆናል…
እናም… አልሀምዱ ሊላህ ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለአሏህ ተወው።
🌹🌹#የሰውልጅክብሩንየሚጠብቀው_ራሱነው!!
አንድ ሰው ራሱን ሲያዋርድ ሌሎችም በንቀት አይን ያዩታል‼️
#ሚዲያ ላይ ከሚገኙ አሏህ ካዘነላቸው እህቶች ውጪ!
አንዳንድ እህቶች ከማንም ጋር በመለፍለፍ
መልካም ነገር የሚገኝ ይመስለናል መሰል?!
#ምን_ለማለት_ፈልጌ_መሰላችሁ?
#እህቴ__ሆይ! አንችንና እኔን ነው የሚመለከተው!
ጆሮሽን ከፍተሽ አድምጪኝ!
#ወሬን + በየቦታው መጥለቅለቅን…………… በመቀነስ ክብርሽን ጠብቂ‼️
#ያው__ወሬ ስልሽ!
ከሰዎች ርቄ ነው የምኖረው ልትይ ትችይ ይሆናል!
#በአካል ተገናኝቶ ከሚወራው ባሻገር!
በሚድያ + በቻት
እኔም + እርሷም + እርሱም + ሳታውቂ/አውቀሽ ጓደኛውም… ……………+………………ጋር አታውሪ!
#የግድ ማውራት አለብኝ ካልሽ/ አስፈላጊ ነው ካልሽ!
#የምታወሪውን ወሬ አስፈላጊነቱን መዝኝ + አገናዝቢ!
#የህይወት ታሪክሽን እኔ + እኔ + …………………………………ማለት እያለሽ ጥሩውን መጥፎውን አዘርዝሪ!
#ምናልባት ያወራሻቸው ሰዎች
የአንችን አቋም ፈታኝ / የሚተዋወቁ ጓደኛሞች ይሆኑና ባንች ላይ መቀለድ ይጀምራሉ!
#የዛኔ ክብርሽ ቅጥ ያጣና የሰዎች መሳለቂያ ሆነሽ ታርፊያለሽ!
ይህ ነው ውርደት + ይህ ነው ቅሌት!
በቅርብ ሰዓት የተከሰተ ነገር ላካፍልሽ!
ትምህርት ይሆንሽ ይሆናል!
#ልጂቷ በሚድያ በሚታየው ጠንካራ ጥሩና መልካም መካሪ ነች!
የቻት ወሬን ታወግዛለች ያው በምክሯ ነው!
እናም ከምክሯ + ካላት የሚድያ ጥንካሬ አንፃር!
በቻት ትገኛለች የሚባለውን ለማመን ይከብዳል!
#ባጠቃላይ! ቻት ታወራለች!
#ግን ማንን ነው የምታወራው!
እህቶቿን ላ አይደለም!
#አጂነብይ_ወንዶችን_ነው!
ከዛ እኔ ማለት በቂርዓት እንዲህ…………………… እንዲህ የቀራሁ!
እኔ ማለት… ……………ወንድ የማላናግር ሴት ነኝ!
እኔ ማለት……………………………………… እንዲህ እንዲህ ነኝ ቀጥላለች አላቆመችም!
#ከዛወንድሆዬ! እንዲህ አይነት ሴት ማግኘትማ እድለኛነት ነው ይልና!
#በቃ እውነት ጠንካራ ከሆነች እያለ
በጓደኛው #ማስፈተን ጀመረ!
ለጓደኛውም… ……………………… ለርሱ የተባለው ተደገመ!
#ፈተናው__በዚህ_አላቆመም!
#ከዛም ቀጠሉ እርሷም እነርሱም (ሶስቱም ማዋራትን አላቆሙም!
ሶስቱንም ለመተያየት ቀጥራቸው እስካዯት + እስካቆሙበት/ እስከተዋት ድረስ!!
#በርግጥ ለምን ተሳሳተች እያልኩ አይደለም!
የሰው ልጂ ነች ትሳሳታለች!
ይሄ ለሁሉም መዕሩፍ ነው!!
#ግን__ተግባር ላይ የሌለንበትን ነገር ባንፅፍ + ባናወራ መልካም ነው!
ለውርደት ከመዳረጋችን በፊት!
#ስለዚህ__እህቴ!
ለሀጃ/ለዶርርይ ማውራት ከፈለግሽ ሀጃሽን ብቻ አውርተሽ መሰናበት!
ተገቢ ነው!
የህይወት ታሪክሽን አውርተሽ ምን ትጠቀሚያለሽ???
#ወንዶች እንደ ልምድ ሆኖ ስማቸው በትንሽ ነገር አይጠፋም!
ሴቶች ግን ………………………………………………በትንሽ ነገር ይጠፋል!
#ስለዚህ! እህቶች ራሳችሁን + ልባችሁን + ሚስጥራችሁን + ክብራችሁን ጠብቁ!!!
#ኋላ ከመነፋረቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!!!
➴ለራስሽ/ችሁ ብዬ ነው¡ ነፍሲ ወ ኡኽቲ!
ሰምተሻል/ችኋል!!!
↷⇣🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ ውድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Nice sharing
ወአለይኩም ሠላም ማሻላህ በርች🎉🎉❤❤❤
Selam wude inkuwan Dena maxash wude barchi🎉🎉❤❤
ማሻአላህ
አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻአላህ በርች ውዴ
በጣም ደሥ የሚል ግጥም።
አመሠግናለሁ
ሀላ
ሠላም ጤና ይሥጥልኘሰ ቤተሠብ።
ሀላ🎉🎉
💙💛💕💓👤💎
አሰለም አለይኩም ወራህሙቱለሂ ወበረካቱሁ አህሊን አህሊን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
ሸር ላይክ።
ወአሊኩም ሰላም እህት ደምሬሻለሁ ምልሸ
አሄለን
አሰላምአለይኩም ወራህ መቱሂወበረካቱሁበርችወድድድ
ከቱዬ ምን እያልሽነው ቱ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
አህለንንንንን
አህለን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ እህት በርቺ እህት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ እህት በርቺ እህት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ እህት በርቺ እህት