ቀላል የእንግሊዝኛ ትምህርት በአማርኛ (Easy English Lesson in Amharic)እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024
  • 🔵Facebook Page - / ethioenglishtube
    🔵Instagram - / ethiopianlanguage
    ቀላል የእንግሊዝኛ ትምህርት በአማርኛ (Easy English Lesson in Amharic). እንግሊዝኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች። እንግሊዝኛን በአማርኛ መማር። Learning English through Amharic. . . English Phrases In Amharic.
    ኢንግሊዘኛ ቋንቋ, እግሊዘኛ በአማርኛ, እንግሊዝኛን በአማርኛ መማር, #እንግሊዝኛ, እንግሊዝኛ እንማር, #Ethiopia #ኢትዮጵያ እንግሊዝኛ በቀላሉ, እንግሊዝኛ , , #EnglishAmharic
    English for beginners, #እንግሊዝኛ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ቋንቋ #ትምህርት #እንግሊዝኛ እንግሊዝኛትምህርት አማርኛ አማርኛበእንግሊዝኛ EnglishInAmharic EnglishLesson ትምህርቲእንግሊዘኛ እንግሊዘኛ ሀረጎች Phrases . . EnglishAmharic #እንግሊዝኛንበአማርኛ እንግልዘኛ አንግሊዝኛ ትምህርት Learn English, , ,#EthiopianLanguage Ethiopian Language #dirasatlanguage Dirasat Language እግሊዘኛ እግሊዘኛበአማርኛ በአማርኛ #EnglishAmharic101
    #

ความคิดเห็น • 628

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage  10 หลายเดือนก่อน

    የዚህ አይነት ሌላ ቭድዮ 👇🏽th-cam.com/video/bLx_IoOEWsk/w-d-xo.htmlsi=9ztT78nXGq-dz03W

  • @sarateffera8589
    @sarateffera8589 5 ปีที่แล้ว +44

    የተቀደሰ ስራ ነው ብዙዎች የህንን ዩቱዩብን ለመሰዳደብ ሲጠቀሙ አንተ ግን ወገኖችህን ታስተምርበታለህ በጣም አስተዋይ ነህ በዚሁ ቀጥል 👍👍

    • @bettyethiopianfood463
      @bettyethiopianfood463 4 ปีที่แล้ว

      Sara teffera I agree with you

    • @thankstube_24
      @thankstube_24 3 ปีที่แล้ว

      ENGLICH AMHARIC SHOW SEE YOU SOON AT THE TOP !!!!

      WE WILL build huge channel by advertising our channel each other !!!!
      I'm full time you tuber
      SUBSCRIBE ME BACK & touch the bell button because I need advice
      th-cam.com/video/gR7gvTAza-U/w-d-xo.html
      READ FOR LIFE ETHIOPIA
      LIFE READ FOR ETHIOPIA
      ACTIVELY WORKING ON TH-cam IS THE MOST INTERSTING AND EDUCATIONAL IF YOU USE WISELY.
      TH-cam WILL BE AWARD YOU!!!!!!!!
      th-cam.com/video/vCWg9wXCQ54/w-d-xo.html

    • @lecturesaroundtheworld56
      @lecturesaroundtheworld56 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/F_irxAxIVGs/w-d-xo.html

  • @EthiopiaPost
    @EthiopiaPost 5 ปีที่แล้ว +42

    ስለተመለከታችሁ እናመሰግናለን!

    • @tube2407
      @tube2407 4 ปีที่แล้ว +2

      ድምፅኽ ያምራል ሥለትምርትኽ እናመሠግናለን ።

    • @tfff7746
      @tfff7746 4 ปีที่แล้ว +1

      ስብስክራይብ አድርጌሃለው መማር ስለምፈልግ

    • @meldedtekagermay4583
      @meldedtekagermay4583 4 ปีที่แล้ว

      Btam. Anednkahlen. St ager. Rasu. Brgata. Slehone. Lhulachn. Yrdanal. Lelechu. Swech. Sttf. Stasb. Bftnet. Ychersalu. Bteley. Lemalwkot. Sewch. Brgat. Stnagr. Nab. Werket. Glbtn. Lmtnat. Ymechnal. Ketlbt. Brgata. Lead. Aske. Swes. Gze. Kdegemkln. Ybkana. Tnkis. Wedmi

    • @thankstube_24
      @thankstube_24 3 ปีที่แล้ว

      ENGLICH AMHARIC SHOW SEE YOU SOON AT THE TOP !!!!

      WE WILL build huge channel by advertising our channel each other !!!!
      I'm full time you tuber
      SUBSCRIBE ME BACK & touch the bell button because I need advice
      th-cam.com/video/gR7gvTAza-U/w-d-xo.html
      READ FOR LIFE ETHIOPIA
      LIFE READ FOR ETHIOPIA
      ACTIVELY WORKING ON TH-cam IS THE MOST INTERSTING AND EDUCATIONAL IF YOU USE WISELY.
      TH-cam WILL BE AWARD YOU!!!!!!!!
      th-cam.com/video/vCWg9wXCQ54/w-d-xo.html

    • @thankstube_24
      @thankstube_24 3 ปีที่แล้ว

      ENGLICH AMHARIC SHOW SEE YOU SOON AT THE TOP !!!!

      WE WILL build huge channel by advertising our channel each other !!!!
      I'm full time you tuber
      SUBSCRIBE ME BACK & touch the bell button because I need advice
      th-cam.com/video/gR7gvTAza-U/w-d-xo.html
      READ FOR LIFE ETHIOPIA
      LIFE READ FOR ETHIOPIA
      ACTIVELY WORKING ON TH-cam IS THE MOST INTERSTING AND EDUCATIONAL IF YOU USE WISELY.
      TH-cam WILL BE AWARD YOU!!!!!!!!
      th-cam.com/video/vCWg9wXCQ54/w-d-xo.html

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE 4 ปีที่แล้ว +4

    ከልብ እናመሰግናለን እስከዛሬ የት ነበርኩ የበለጠ ማዳበር እፈልጋለሁ ምርጥ አቀራረብ ነው

  • @natynahu625
    @natynahu625 4 ปีที่แล้ว +4

    እግሊዘኛውን ማንበብ የማይችል ስላለ እግሊዘኛውንም ባማረኛ ፃፈው ለትብብርህ ትልቅ ምስጋና አለን ተባረክ

  • @ettgdgg9484
    @ettgdgg9484 5 ปีที่แล้ว +3

    ወዲሚ በጣም አርግን እናመሰግናለን እባክህ በዚህ ቀጥልበት እኔመማር እፈል
    ጋለሁ

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ እግዛቡሔር ዘመንክ ይባርክልህ መምህሬ you are wise and best

  • @semirajemalemehammed8456
    @semirajemalemehammed8456 6 ปีที่แล้ว +20

    ሀሪፍ ሰራ ነው በርታ ያው ብዙ የመፃፍ እና ብዙ የማንበብ ችግር እንጅ እድሜ ለቢሊቢኒ ጓደኛየ አሰለምዳኛለች ከከከከ 10 አመት ቤተሰቤን አከሰርኳቸው ተምሬ ላልዘልቅበት

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 6 ปีที่แล้ว +20

    Thank you it's really good!!

    • @jesuslord7644
      @jesuslord7644 6 ปีที่แล้ว +2

      ሰላምዬ ያንቺ ገጠመኝ ላይ አስተያየት ጽፌልሻለው። መልስ እጠብቃለው። እኔማ እንድሻሼ ዲክሽነሪ ቀቅዬ ሳልጠጣ አልቀረም። ቶሎ ድረሽልኝ

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 5 ปีที่แล้ว

      Selam Ethio ዋውውውውውው

    • @hayatali4749
      @hayatali4749 5 ปีที่แล้ว

      Selam Ethio Thank you my brother

  • @fsmfsm6887
    @fsmfsm6887 6 ปีที่แล้ว +73

    እኔ ግን መቼ ነው ሚገባኝህ እረ ዱአ አድርጉልኝህ

    • @seadahussenseadahussen467
      @seadahussenseadahussen467 5 ปีที่แล้ว +5

      Fsm Fsm እዉነትሽን ነዉ ወላሂ እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ በጣም አንዲት ሰዉ እንፈልግ እና እየገባች ታሣተምረን እህት ይገባናል አንድ ቀን ኢንሻ አላህ

    • @fantafanta5677
      @fantafanta5677 5 ปีที่แล้ว

      Hhhhhhhhh enam endche

    • @ወዶችድፍትያርጋቹ
      @ወዶችድፍትያርጋቹ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ምንም አይገባኝ ድዝዝ ነገር ነኝ

    • @marrydegena8823
      @marrydegena8823 5 ปีที่แล้ว

      Hahahahahahhahahahahahahahahahahhahaha

    • @ኪዳነምህረትእናቴጠበቃሽአ
      @ኪዳነምህረትእናቴጠበቃሽአ 5 ปีที่แล้ว +1

      Fsm Fsm እውነት ገርብ ፍጥረን እናውራ ይገባናል

  • @ssammamm2345
    @ssammamm2345 5 ปีที่แล้ว +2

    Enas Alhamdulillah emokralehu gin handi writing yetwesn yaktegal
    Atsakubgin amaharik letterrochu ytefubgal thanks my teacher

  • @ayyotube5224
    @ayyotube5224 5 ปีที่แล้ว +3

    Awesome teaching english...I am sure a lot of people will benefit from it.

  • @selamasgodom2318
    @selamasgodom2318 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek amsegen aleh

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha 5 ปีที่แล้ว +3

    Good job! This is really helpful. Thanks.

  • @shewit1307
    @shewit1307 6 ปีที่แล้ว +3

    Thank you very much bro
    It's interesting God bless you

  • @hulgizeengedaw8786
    @hulgizeengedaw8786 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ለግሌ English ማወቅ እፈልግ ነበር

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት 🙏👏👏 እኔ ግን ከእንግሊዘኛ ፀበኛ ነኝ

  • @birtukanwolde4473
    @birtukanwolde4473 4 ปีที่แล้ว +1

    It is a good work , keep it up

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው ደረሰ የምትለው ይገባል እማራለው እግዛበሔረ ይባረክህ

  • @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926
    @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926 5 ปีที่แล้ว +2

    waoow waoow baxami dasi biloyali idhumi asfalagin timretni ixabikalen❤❤❤❤❤

  • @hermelaaalemayehu512
    @hermelaaalemayehu512 3 ปีที่แล้ว

    Fetari ybarkhe wendeme chemro chemro ystihe geta

  • @selammebratu8879
    @selammebratu8879 4 ปีที่แล้ว +1

    BEwunte wnedma ytebeb amelake yewuktegbtaene ybezalke egziabharytbke🙊🙊🤲

  • @rozaroza6351
    @rozaroza6351 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ስፈልገዉ የነበረ ትምህርት ነው

  • @umuslahdn.r1937
    @umuslahdn.r1937 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፈ ነው እናመሰግናለ አሰተማሪ ነው እከታተለለሁ ከአሁን በሗላ

  • @yodittekeste
    @yodittekeste ปีที่แล้ว +1

    Thanks for shearing brother

  • @HalimaTube
    @HalimaTube 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ይሄ ትምርት ለኔነው እዳው የንግሊዘኛ አላርጂክ ነበረብኝ በቃ ካሁን በሁላ እንግሊዘኛ እዚህ ቤት እማራለሁ እናመሰግናለን

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube432 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Brother

  • @esmailnuru9390
    @esmailnuru9390 5 ปีที่แล้ว +1

    አገላለፅህ እንዲገባ አርገህ ነው ደስ ይላል እርጋታህ ቀጥልበት

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 5 ปีที่แล้ว +1

    Can i understand it , thank you somuch

  • @mazaanabel5798
    @mazaanabel5798 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you So Much Good Bless you

  • @mahmouddor5851
    @mahmouddor5851 5 ปีที่แล้ว

    betame temechitehegnale ketelebet tebarekkk

  • @drsami762
    @drsami762 5 ปีที่แล้ว +2

    በርታ አሪፍ ትምርት ነው ፣tanks bro.

  • @selamtatube7599
    @selamtatube7599 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ወድጀዋለሁ ምርጥ አቀራረብ ነው ለማንኛውም ሰው ቶሎ በሚገባ መልኩ ነው የምታስረዳው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥልበት

  • @hayu1167
    @hayu1167 5 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ። በጣም። ነዉ። እማመሰግን። ቀጥልበት። ለኔ። ስትል። እድሜ። ይስጥህ

  • @yoshe23
    @yoshe23 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድም አለም እግዚአብሔር ይጠብቅክ ብዙ ተምሬበታለው

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother yawekutn masawek melkam new

  • @mloveyou7466
    @mloveyou7466 4 ปีที่แล้ว +1

    በጠም አሪፊ ትምህርት ነው think you

  • @hayathayaty5951
    @hayathayaty5951 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሑ ወንድሜ

  • @zemelsatube5056
    @zemelsatube5056 5 ปีที่แล้ว +1

    This very helpful thanks

  • @ሀይሚየማርያምልጅነኝ
    @ሀይሚየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን በዝው ቀጥሉበት ተመችቶኛል

  • @ወለተማርያም-ኸ3ሰ
    @ወለተማርያም-ኸ3ሰ 5 ปีที่แล้ว

    Wow betam aref Bewenet ketelbet weemey enamesegenaln

  • @yenusesmail3237
    @yenusesmail3237 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ደስየሚልአቀራረብ ነው ወንድም በርካታልን።

  • @missyouethiopia7314
    @missyouethiopia7314 5 ปีที่แล้ว +1

    waw it is like my best friend thank you so much

  • @weyniyeshewaroditlji6398
    @weyniyeshewaroditlji6398 6 ปีที่แล้ว

    Adis negni enameseginalen wyi enegin lemenager betam egoagoalehu gin ayigebagnim

  • @xvvbbccbbxfh1836
    @xvvbbccbbxfh1836 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት ብዙ የሚማርበት አለ

  • @ኡምሁዘይፋህዩቱብ
    @ኡምሁዘይፋህዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሀሪፍ ነዉ በርታ

  • @helenayehu213
    @helenayehu213 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በጣምራ ጥሩ ነገር ነዉ ያስተማከን እናመሰግናለን በድጋሜ

  • @hanaalemu3983
    @hanaalemu3983 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @saidagigi9429
    @saidagigi9429 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ነገር በጣም ጠቃሚ ነው ሰዉ ብረዳሁ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ነው ወንድሜ በርታ ሳትሰላች ቀጥል ጌታ ይርዳክ በርታ❤😘🙏

  • @makbelyam6708
    @makbelyam6708 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @kedisthelil2805
    @kedisthelil2805 6 ปีที่แล้ว +2

    betam arif new ene gena zare new yagenehuk

  • @mamonadawood7150
    @mamonadawood7150 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnaln wedem aney GN mecm aygebagm duwa aderguleg eskey betam new meferaw engilsegan

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 5 ปีที่แล้ว +3

    That is so helpfull Thank you so much bro im new subscriber from Holland👍

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว +1

    የበለጠ ስራ እንጠብቃለን ጠቃሚ ትምሕርት ነው

  • @adamfallatah1217
    @adamfallatah1217 4 ปีที่แล้ว +1

    thank you sir so much

  • @ሪሀናአዲሱ
    @ሪሀናአዲሱ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ውንድም በርታልን

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ! It’s ready good

  • @HawaTube3609
    @HawaTube3609 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቤቶች ወዉ በጣም አርይፍነው ወንድም በርታ ቆንጆነው

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 6 ปีที่แล้ว +2

    keep on going bro.. thanks alot it's useful video

  • @Rak-hu4es
    @Rak-hu4es 5 ปีที่แล้ว

    thank you bro.. it is very nice to Lerne English Languje

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam herif chsbsli new berita wedima kezara genie eketatelakew

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @remlayoutube5932
    @remlayoutube5932 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @የምንሀዘን
    @የምንሀዘን 4 ปีที่แล้ว +2

    ታድዬ እንግሊዘኛ ሊለመድ ነው ማለት ነው እናመሰግናለን ወንድም👍

  • @bikifkir806
    @bikifkir806 6 ปีที่แล้ว +4

    Thank u more ticher

  • @seadaweloyetube4996
    @seadaweloyetube4996 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @missuae2581
    @missuae2581 4 ปีที่แล้ว

    edate ayente melkam sew bemagejnata betam dese belojnale bezu ewkete magejnate echlalen egzihabare edama tana yestelen!! gash

  • @senaita5164
    @senaita5164 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው አመሠግናለሁ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว +1

    ዎው መምህር እጅግ አመስግናለው

  • @adisemkides3086
    @adisemkides3086 5 ปีที่แล้ว

    thanks a lot it's a good job

  • @sewing3188
    @sewing3188 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you my brother

  • @HiraAtaye
    @HiraAtaye 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን

  • @yetimethio5741
    @yetimethio5741 5 ปีที่แล้ว

    it is very nice thank you my brother

  • @habeshatechno2195
    @habeshatechno2195 6 ปีที่แล้ว +2

    በተጨማሪ ግራመር ብታስተምር አሪፍ ይመስለኛል

  • @queenksama3340
    @queenksama3340 5 ปีที่แล้ว

    Wow betam arif temhirt new thanks

  • @abodalanzi3743
    @abodalanzi3743 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 5 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን እሰኪ ቤተሰብ እንሁን

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 4 ปีที่แล้ว +1

    This is really helpful

  • @firahywotyilema8347
    @firahywotyilema8347 5 ปีที่แล้ว

    eweneti englisha maweki betam efilegalew enam akiraribik betam dese yilali gilets yalew new enameseginalen biro

  • @alshareef3785
    @alshareef3785 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif nw berita 💪

  • @zemelsatube5056
    @zemelsatube5056 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ በጣም አስፈላጊ እናመሰግናለን

  • @ayniyefrdos527
    @ayniyefrdos527 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም እናመሰግናለን

  • @denbans167
    @denbans167 6 ปีที่แล้ว +1

    lela astemren yehen video hulunim chilelew i know all this video post other videos ok my best brother i love you very much thanks for yuo study

  • @jemilatube1544
    @jemilatube1544 5 ปีที่แล้ว +1

    ለትምህርትህ ከልብ አመሰግናለሁ በጉጉት ባልከታተልም አረብኛ በቻልኩና የቀረው በቀረ

  • @amkiamki3200
    @amkiamki3200 5 ปีที่แล้ว +1

    we Thanks a lot

  • @Sወሎየዋ-q9m
    @Sወሎየዋ-q9m 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወዲሜ

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 6 ปีที่แล้ว

    በጣምደስይላል እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @lemichannel8239
    @lemichannel8239 4 ปีที่แล้ว +2

    በቅንነት ደመርኩ ማሬ አንተም ብቅ በል ።በርታ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ

  • @መክሊትየሳምሪሰጦታ
    @መክሊትየሳምሪሰጦታ 5 ปีที่แล้ว

    Wawwww betam arif tmrt new enamesegnale ketlbet

  • @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል
    @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንዲሜ ጎበዝ

  • @jhonabtube150
    @jhonabtube150 3 ปีที่แล้ว +1

    It is very nice

  • @CookwithMalaika
    @CookwithMalaika 5 ปีที่แล้ว

    Woww that very good video
    Big thumbs up

  • @fikeraddsmola3882
    @fikeraddsmola3882 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወዲማቺን

  • @cheltukader9501
    @cheltukader9501 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwu Jabaadhu

  • @amkiamki3200
    @amkiamki3200 5 ปีที่แล้ว

    we waiting the next lesson may God blessed u so much

  • @ፊዳካያረሱለላህ
    @ፊዳካያረሱለላህ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው እከታተላለሁ አላውቅም ነበር

  • @zeharyseid1605
    @zeharyseid1605 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እናመሰግናለን ወንድም እስኪ እሞክራለሁ

  • @samirasamira2883
    @samirasamira2883 3 ปีที่แล้ว +1

    በርጣ ተጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እንግሊዘኛ ባለማዎቄ ተፈትኛለሁ ኡፍ

  • @quranismylife2627
    @quranismylife2627 5 ปีที่แล้ว +1

    thanks bro ✌

  • @latifaalhosany8162
    @latifaalhosany8162 5 ปีที่แล้ว +1

    Tankyou