ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከምገልፀው በላይ መልክቶችህይል አላቸው እኔን ለውጠውኛል ተባረክልኝ,የምትነግሩት ሰው ከሌላችሁ ወይም ለማንም ጭንቀታችሁን ማጋራት ካልፈለጋችሁ በወረቀት ፃፉት ከምንም በላይ በርትታችሁና ጭክን ብላችሁ ፀልዩ እግዚአብሔር መልካም ነው እኔን የጠቀመኝን ነው ያካፈልኳችሁ,የመፍትሔ ቤት እንደስሙ ነው ፀጋውን ያብዛለት
🙏♥
ልክ እንደተከታታ ድራማ ነው ምከታተለው ትምህርቶችህን ተባረክ❤
ትምህርቶችህን በጣም እከታተላቸዋለሁ ምርጥ ምክርዉ የምታስተላልፈዉ ጠካራ እደሆኩ አቃለሁ የሚጠሉኝ ሰወች ሁሉ ይህን ይነግሩኛል ብዙ ስተቲንም ባተ ምክር አስተካክያለሁ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
ልክ ነህ ወንድሜ ሴቶችየ ልቦና ይስጠን
❤
አልሀምዱ ሊላህ እየረሳሁት ነው😊
እደትብለሺ የኔስ የበሺታነው እደማይሆነኚ እያወኩ ዝብየ እራሳን ጐዳሁ እሱእደሁ አግብቶ ወልድል 😢😢😢
እኔም አልሀምዱሊላህ ስንት ተሰቃይቸ አሁን እየረሳሁት ነው
እኔም አልሃምዱሊላህ እንደበፊቱ አይደለሁም
አይዞን ውዶችየ እማይረሳ የለም በርቱልኝ ❤
እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ከበፊቱ..ይሻልል ❤❤
እኛም እናመሰግናለን እግዛብሄር ይባርክህ ❤❤❤
ዋው በጣም እናመሰግናለን የኛ ዶክተር ወንድም ❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍
ያለኝ አማራጭ መርሳት ነው እሚመለስ መስሎኝ እየጠበኩ ነበር ዝም ብዬ 😢😢
አሁን እደት ነው ተመልሰን የምንታረቀውና እደ በፊቱ የምንሆነው
Egziabher Yimesgen Amen Amen Amen Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen
እረ ባጋጣሚ ተዋወቅን ፍቅር ውስጥ ትዳር እንደምንገባ በገረን ከዛምአልፈልግም ከዝህ ቡሃላ አንገናኝም እርሽኝ አል እሽ አልኩ መልሶ ይመጣል ይጠፋል ለምን ትለው ልረሳሽ አልቻልኩም ታዳ ለምን አቆምቅ ስለው ፍቅር ውስጥ እዲህ እገባለሁ ብዬ አላሰብኩም አል ከዛእማልፍ ልገውን ስያወራ ዝም ስለው ቦልኮ ወጣግን ደህና ትቸው የነበር ስሜት ቀስቅሶ እልም 😢ችግሩን ነግሮኛል ግን ላመኩትም
ወላሂ የኔም ነዉ ዉደ አብሽሪ
አመሰግናለሁ የኔልዩ ወንድም
ልክነህ
እሄው እኔ ስደት ከመጣው በኋላ ርስት ❤❤❤ለ3 አመት መስሳት አቅቶኝ ነበር እዉነት
Betam astemeri new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
እኔ ሽንፈትን አልወድም እሱ ማን ስለሆነ ነው ጥርግ ይበል
❤❤👌👌👌
እሽ
💔😭😭😭🙏🏽🙏🏽
የሽንፈት ስሜት ነው እውነት ነው
ዛሬ 3 ነኝ 👍🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
ከበፊቱ😊እሻአላለሁ😊😊😊❤❤❤
🙏♥♥
Liresaw felgslew yene aydelem gn mersat alchalkum blok adrge temelshe labd sl anesaletalew tesekayew ines 😢😢😢
Ayzosh lik endene nesh.ewunet
ሠላምወንድሜእንድሁምቅመሞችኢድሙባረክብያለሁ
ወድምእኔመረሳትአልቻልኪምከባድነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤

ሠላምወንድሜእንድሁም
ቅመሞችኢድሙባረክብያለሁ
ወድምእኔመረሳትአልቻልኪምከባድነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙏♥
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤