ወንድ ልጅ ብሎክ ካደረገሽ በኋላ ተመልሶ ይመጣል? አይመጣም?/ wintana yilma/ ethioelsy/ daggy show/ jemal huseen/ Fikir

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 299

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ብሎክ አርጎኛል ግን አሁን ከብሎክ ቢፈታኝም አልስማውም ምን አባቱ እኔ ደግሞ ብሎክ ማድረግ በጣም ነው ምጠላው አመስግናለሁ ❤❤❤❤

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 9 หลายเดือนก่อน +7

    100% የሚያፈቅሩ ሠዎች ብቻ ናቸው ብሎክ ን የሚጠቀሙት ❤

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 5 หลายเดือนก่อน

      አንድ ሰው የሚወደውን ብሎክ የሚያረገው እኔ ስለሚወደኝ ነው የተቦለኩክ ግራ ገብቶኝ መቸ እንደ ተቦለኩ ስልኬን ዘግቸ ስለ ነበር 💔

    • @tigistdinbru2249
      @tigistdinbru2249 4 หลายเดือนก่อน

      First one me😢

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ራሴ ከሁሉም ቦታ ብሎክ አደረኩት ከዚያ ከሰባት ወር ብሀላ ዋሳብ የለውም ነበር ዋሳብ ከፍቶ የሴት ፎቶ ለጥፎ መጣ አሁንም መልሼ ብሎክ አደረኩት እኔ ስለቆረጥኩ ላየው አደለም ላስበው አልፈለኩም

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      ⚘️

    • @ritaadinew1335
      @ritaadinew1335 9 หลายเดือนก่อน

      ወየዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ብሎክ አልወድም ግን ብሎክ ቢይደርገኝ አልሰማውም❤❤❤❤❤❤❤

  • @zdzd-im5sd
    @zdzd-im5sd ปีที่แล้ว +13

    አንድ ቀንም ብሎክ አርጎኝ አየቅም እኔ በስቀይማዉ እረሱ እስከ ምረጋገ ድረስ ይጠብቀኛል እንጂ ብሎክ አርጎኝ አየቅም

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      🌺

    • @madinamadina4749
      @madinamadina4749 ปีที่แล้ว +1

      እኔ በጣምአናዶኚ ብዙጊዜብሎክአደረገዋለሁግን ሰፈታዉ ምንምእንዳልተፈጠር ነዉየሚሆነዉ😀😀😀😀

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว +1

      ​@@madinamadina4749 😮

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว +2

    አሬ 1 ሠዉ ቦሎክ ካደረገ ተመልሶ የመምጣት እዲሉ ትንሽ ነዉ እኔ አድሪጋያለሁ ቦሎክ ካደረኩ አልመለስም በምንም ታአምር

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 ปีที่แล้ว +8

    እረእኔ በየደቂቃውነው ብሎክ የማረገው ከዛ በ3ተኛው ቀን እፈታለሁ😂 ለዛ ሰው ምንም ስሜት ከሌለኝ ግን ብሎክብየው በዛው ትዝአይለኝም😏

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እኔ በጣም ነበር የምወደዉ ተጣላን ከዛ ጅንጅን ጀመረ ከብዙ ሤትጋ ከዛ እኔም ያክስቱን ልጅ ላገባ ነዉ መልካም መቃጠል በጣም ነዉ የተናደደዉ ብለዋል ደዉሎ እራሡ ሠድቦኛል❤❤❤

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 ปีที่แล้ว +16

    የእኔ አድልጂ ነበር 8 አመት ይሆነዋል ከአች ፍቅር ይዞኛል እያለ እኔም እውነት መሰሎኝ ነበር ያማለት እኔ ከሱ ፍቅር አልያዘኝም ነበር ግን ዝብየ እወደው ነበር እደውንድም የወንድሜ ወንድምም ነውና እሱ ግን ቤተሰብ ሳያቅ በድብቅ እደሚያፈቅረኝ ይናገራል እናም 2ሁለት አመታት አረብ ሀገር ነሮ እኔ ደግሞ ኢትዮ ተማሪ ነበርኩ እንጋባ አለኝ ወንድሜ ነህ አልኩት እሱም ያን ያክል ብሰ አይገፋፋኝም ዝም ይላል አይናፋር ነው እኔንም ይፈራኛል እኔም ትምህርት አቋርጫ አረብ ሀገር መጣሁ በመጣሁ በ3ወሬ ደብሎ 4ውር ልጠብቅሺና እንጋባ አለኝ ሰቄ እደማይሆን ነገርኩት እየቀለደብኝም መሰለኝ ዝም አንዳንድየ እየደወለ ሰላም ይለኝ ነበር እሚወደኝ ብዙም አይደግረኝ አለ እኔም እውነተኛ ፍቅር የያዘውም አይመሰለኝ አለ ከዛ እሱ ከእኔ ሲርቅ እኔ በሱ የማላቀው ሴሜት ወረረኝ ምን እየሆኩ ነው ብየ ሳሰብ😂 ከዛማ ከብዙ መጥፋት ብኋላ ብሎክ አደረገኝ እኔም በዋሳብ ሂጃ ለምን ብሎክ እዳደረገኝ ተየኩት አላወኩሺም ማን ልበል አለኝ😂 ከዛ ለምን እቦለከኝ ብቻ ሲጠይቀው እርግጠኛ አልነበርኩም አለኝ እኔም ተናድጀ ብሎክ አጠጣሁ ለመጀመሪያ ጊዜየ ሰው ሰቡልክ እኔ እለህ ያዘኝ ብሎኩ ሲያደርጉኝ በጣም የሚያናድደኝ ነገር ነው እኔ የቱንም ያክል ብናደደ ብሎክ ማረክ አይመቸኝም በቃ ዝም ነው የምለው ብዙ ጊዜ ለመደውል ብየ ከዛ ተውኩት ፍቅር ሊይዘኝ ለትንሺ አመለጥኩ ደግሞኮ ከዚህ በፊት ወንድ ቀርቤም አላቅ ፍቅርም ይዞኝ አያቅም አሁን ሳሰበው የዛን ቀን የተሰማችኝን ደቂቃ ፍቅር ማለት በትንሹም ቢሆን አደሚከብድ ተረዳሁ !

    • @eses143
      @eses143 ปีที่แล้ว +4

      አፈጥጨ ነዉ ያነበብኩት እንኳን አመለጥሺ😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤wowwww ayzoshe eheta 😂😂

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 ปีที่แล้ว

      @@shawaye5579 እሺ እማየ😂😘

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 ปีที่แล้ว

      @@eses143 አመለጥኩ እማየ😂😘

    • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
      @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض ปีที่แล้ว

      የኔ ቢጤ ፍቅር እቢ አለኝ አሊዝሽ ብሎ ወላሂ አለመያያዝም ፈተና ነው እሱ ብዙ ነገር እየሆነልኝ እኔ ግን °°°°==

  • @ሐኒሳ
    @ሐኒሳ ปีที่แล้ว +2

    እረ ቆየን ብሎክ ከተደራረግን ግን አላህ ባይፈቅደዉ ነዉ ጦሱን ይዞ ይህዴ

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ የኔ ሂወት ነው የተናገረው ሌላ ሴት ወነድ ካፍቀር ቢመለስ እነዳትቀበሉ መነገዱን የቀጥልበት

    • @عاد-ح2س
      @عاد-ح2س 8 หลายเดือนก่อน

      ሳህህ

  • @FgFg-cd6br
    @FgFg-cd6br ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ ከቦለከኝ ነገ ይፈታው ነበር 😂አሁላይ እኔ ቀድሜዋለሁ 👌ሳያሰበው ይበቃናል ብዬ በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ብሎክ መቼም አልፈታ❤❤

    • @fekadutsiyon1145
      @fekadutsiyon1145 ปีที่แล้ว +1

      Gobez neshe secemaleku mebolek new

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      ⚘️

    • @workjoozil
      @workjoozil ปีที่แล้ว

      አኮ ጎብዝ

    • @hyathyat5145
      @hyathyat5145 ปีที่แล้ว

      😂😂😂❤

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu ปีที่แล้ว +1

      እኔም እየጠበኩውት ነው ቀንይዠለታለሁ ጉዱውን አላወቀ😅

  • @ssm1839
    @ssm1839 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስቀይሞኝ እንዳይበላ እንዳይላስ አድርጊ ሰድቤው ብሎክ አላርገኝም ይቅርታ ጠይቂው እሺ ብልም ዘግቶኛል ሁለት ወር ሆንን ከትዘጋጋን ግን በጣም የገርመኝ የሰደብኩት ስድብ በጣም አፅያፊ ነበር ብሎክ አለማድረጉ ይገርመኛል አሁን አይኔን በጨው አጥቤ ይመጣል እያልኩ የምጠብቀው ነገር

  • @lydiachnaso-uh9ns
    @lydiachnaso-uh9ns ปีที่แล้ว +23

    ማርያምን ከአንድም ስንተ ነው ያደረገኝ ግን እራሱ ይመጣል😂😂😂😂

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว +1

      ⚘️

    • @AliAfrica-gg6cn
      @AliAfrica-gg6cn ปีที่แล้ว

      በቃ እሱን ጠባቅ አድሪግ የፈቅሪሻል

    • @Aramu-or6mc
      @Aramu-or6mc 7 หลายเดือนก่อน

      bay the way wend lej siyafeker 😂 ye aras bet hetsean nw mihonew 😅
      Block un block ... childish endew kemn yehon yefeterachew 😂 Enema ahun tnsh sengach block kalaregegn yehone neger hono endayhon malet jemerealew 😮

    • @frno8227
      @frno8227 2 หลายเดือนก่อน

      ኸረ ለኔ ምከሪኝ ብሎክ አድርጎኛል

    • @GrmaneshGebre-t5d
      @GrmaneshGebre-t5d 24 วันที่ผ่านมา

      ማርያምን ብሎክ ኣርጎኝ እዚ እየስማሁ መጣ ስልኬ ተበላሽቶ ነው ኣለኝ እንደ ሞኝ ኣስቦኝ ጉድድ 😂😂😂😂

  • @hawagirma8869
    @hawagirma8869 ปีที่แล้ว +3

    እኔና ባሌቤቱ በጣም ተጣላን ከዛ ብሎክ አረኩት ከዛ በሌላስልክ ደወልልኝና ይቅርታ ጠየቀኝ ግንበጣም ሴት ያወራል ሴት ሲያወራ ያስጠላኛል ግንአብሬውለመሮር አስጠላኝ በቅርቡም አገር ልገባነው ብቸኝነትይሻለኛል ተመልሼ እዲመጣ ዲአ አርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 11 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቢጤ ነሺ ሴት ብዙ እሚወራ ወነድ ያስጥላል ሴትም ብትሆን ወነድ ብዙ የምታወራ ያስጥላል ሸረአም አይፍቅድም

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 11 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺ በሠላም ገቢ

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 ปีที่แล้ว +1

    እንዳይመለስ አርጌነዋ እኔ የቦለኩት አይምጣ አያስፈልግም ሲደጋገም

  • @mulukensisay9383
    @mulukensisay9383 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ወንድምየ የኔው ከሌላኛው ሴትጋእየተዘላዘለነው ይሁው እንድ አመታችን እኔንም ብሎክ ከተባባልን እኔንም ልጅኑም አይጠይቀን ልብ ሸፍቶል በጥቅል

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወድ የእምዬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ መፍትሄ መልካም ጥሩ ትምህርት ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን እዚህ ቤት ተገባሁ ቶሎ አሰጣም ኮሜታተሮች ስወዳችሁ ❤💛💚😘

  • @MisMis-qb3tv
    @MisMis-qb3tv ปีที่แล้ว +1

    😢😢yene fekregna ulee ene nagne Block margewu 😢😢😢 sinadadi esumi Block yargegnle seragaga tamlesu yeftele miskni😢😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      ⚘️

    • @MisMis-qb3tv
      @MisMis-qb3tv ปีที่แล้ว

      @@yemefthebet 🥰🥰🥰🥰🙏bartaa ehnini 🤗🙏sere sitlaki🤗buzuu 🤗rase astakakye🥹🙏wky 🙏barataa

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው ያላለቀ ፍቅር የሚሉት እንዴት ነው ?በሁለቱም መልኩ?

  • @አሊያ
    @አሊያ ปีที่แล้ว +6

    ብሎክ እሚረግ እሚወዲሰውነው የማይወዲ ብሎክ አያረግም ምክነያቱም የማይወዱትን ሰው ብሎክ አያዴርጉም

    • @አሊያ
      @አሊያ ปีที่แล้ว +1

      እኔ እምወዴውን ብሎክ አረጋለሁ እማልወዴውን የት እዳለ ትኩረት ስለማልሰጥ ብሎክ አላዴርግም

    • @አሊያ
      @አሊያ ปีที่แล้ว

      ሀቂቀትን ብሎክ እሚረግ ሰው መርሳት ስለሚፈልጉ ያረጋሉ ግን አይቆዩም ይመጣሉ የማይወዲሽ ብሎክ አያዴርግም ምክነያቱም የት እዳለሽ ትኩረት ስለማያዴርግ

    • @አሊያ
      @አሊያ ปีที่แล้ว +2

      የጎዴኛየ ባሎ እራሱ ብሎክ ያረግና እራሱ ይመጣል ብሎክ እሚረጉት ክፎ ነገር ላለመናገር ብሎይዴረጋል ወላሂ መቶ ፕርሰት የማይወዲሽ ብሎክ አያረግም ምክነያቱም ግዲ አይሰጠውም ፍሮፋይልሽን አየ አላየ የሚወዲሽ ስለሚናዴዲ ብሎክ ይጠቀማል ግን ይመጣል ሀቁ ይህነው

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      🌺

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ራሡ በጣም ነው የምወደው ሥቦልከው ኑሬለሁ እየተነጫነጭኩ በረባው ባረባው

  • @fadelafadela7923
    @fadelafadela7923 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደና መጣህ የምክርህ ነገርማ በጉጉት እድጠብቅህ ያደረገኛል ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @toptop2449
    @toptop2449 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው የሆነ ሰው ብሎክ አድርጎን መልሶ ሲፈታው! ይዎደናል ማለት ነው?

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว +1

    እወደዋሐሁ ግን መቼም አላገኘው

  • @አማረሀሊማ
    @አማረሀሊማ ปีที่แล้ว +4

    መጣህልኝ የኔው መምምህ ባክህ ወስጤ ቆስለ ኩሜተሯች አይዞሺ በሎኝ የኔውማ ውጣገባ ሲል በየሶስቀኖ እየመጣ አሞኝ ደክሞኝ እያለ ስበሻቀጥ በል አንዱን ምረጥ ውይ ከሁን ቦሀላ ቤተስብ የማታስጠይቅ ከሆነ ከሥልኬ ብቻ አይደለም ከውስጤ ብሎክ ነህ አልኩት 4ቀኖ ኦላይን አይገባም ፈጣሬየ ፈለጋ እዳልሂድ እረዳኝ😂ጠበቅ ያረግሺ በሎ በውንድ ያምራል ፈለጋ እዳልፈልገው ዱአ ነው

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 ปีที่แล้ว

      Ira inasu kiber aywadum zem bayew rasu yematal

    • @ቤዛዊትደመቀYoutube
      @ቤዛዊትደመቀYoutube ปีที่แล้ว +1

      እህቴዋ ጠንከር በይ የኔውድ ከፈለገሽ ሽማግሌ ይልክነበር እናም እህቴ ቻል አርጊው ያሁኑ ሲቃይ ይሻልሻል ከወደፊቱ ሲቃይ የኔውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

    • @አማረሀሊማ
      @አማረሀሊማ ปีที่แล้ว

      ​@@ቤዛዊትደመቀTH-cam መቻልን ይሰጠኝ

    • @ቤዛዊትደመቀYoutube
      @ቤዛዊትደመቀYoutube ปีที่แล้ว +3

      አሜን ግን እራሳችንን ካሳመንን የማንችለው ነገር የለም

    • @ll7246
      @ll7246 ปีที่แล้ว

      አይዞሸ እህቴ በዉሳነሸን ጥንክር በይ ዉዴ ብሃላ ከመታመም አሁን መታምመ ይሻለናል😊እኔም እንዳንች ነኝ😂

  • @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ
    @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ ปีที่แล้ว +1

    የኔሥ ሥንጣላ ሥቦልክ ሥፈታ በመጨረሻዉ እሡ ሢሙን ቀየረ ና ጠፋ ተገላገልኩ እንጀፈዲያዉም ትዝ ሣይለኝ ሥራዬን እሠራለሁ ኦላይ ሢገባ በጣም ነበር የምቃጠለዉ

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 11 หลายเดือนก่อน

    መልሡልኝ አደራ ህድመጣ እያለአሥቸገረኝነ አላማህን ተነገረሥለው ካሁን በሆላ አረብሸሸም ይመችሸ ብሎ ቦለከኝነ በማግሥቱው ጦዋት ፍታው እሡውም ዝም እኔም ዝም አመሠግነለሁ ብየ 15ቀነችን ካወራን አልፍልግሸም ማለቱው አደልደ እድህ ያለኝ ወድሜ መልሥልኝ በፍጣሪ😢

  • @redurediet840
    @redurediet840 ปีที่แล้ว

    Ebakeh wendeme Ahun bansahew hasab lay betam gera yegbagn guday ale...lamakrek eflgalew bmndnew magneh?

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እስኪ እንደ አየር ንብረት ለሚቀያየር ወንድ ቪዲዮ ብትሰራ ደስ ይለኛል!

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว +1

      Eshi ⚘️

    • @sofioumer3903
      @sofioumer3903 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃ አየር ንብረት ያለሁበት አጣብቂኝ

  • @ቡናገበያአደገኛ
    @ቡናገበያአደገኛ ปีที่แล้ว +2

    እኔ ካለ ምንም ምክኒያት ብሎክ ካደረገኝ ደግሜ እዛው ላይ ነው ብሎክ የማደርገው ሳይኖር መሰቃየት ይሻለኛል አለ ብዬ ተስፋ ከማድረግ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      🌺

    • @Rqpaya
      @Rqpaya ปีที่แล้ว +1

      ይሻላል ወላሂ በጣም ይከብዳል ሁለት ልብ ሁኖመኖር

  • @jemberteshale2246
    @jemberteshale2246 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መጀመሪያ በጎድኝነት ተቀራረብን ከትንሽ ጊዜ ቡህላ ወደ ፍቅር ስሜት ተቀይርን በየቀኑ ለብዙ ሳዓት በስልክ እና ወራለን ከ 3 ውር ቡሓላ መጣላት ጀመርን ግን ውዲያው እንታርቅ ኣልን ከ 1 ሳምንት ቡሃላ ደሞ እንጣለን ሁለት ቀን ተዘጋግትን እዳትስድቢኝ እዳትስድበኝ ተባብለን ደግምን እንታረቅ እደዝይ እየተባብልን ኣንድ አመት ሞላን ግን ተቦላልክን ኣናቅም አመት ሙሉ ስንቆይ ግን 2 ግዜ ብቻ ነው በአካል የተግናኝነው እንግናኝ ስለው ይደብረዋል ከ 1 አመት ቡሃላ ምንም ማንጣምር ስወች እደሆን ግባኝ በሎኩት ስልክም ብላክ ሊስት ኣስግባሁት ተለያየን ግን በጣም በጣም በጣም 😊😊😊
    አፍቅረው ነበር በጣም ከማፍቀሪ የተነሳ ኣለቅስ 😂😂😂 ነበር ውጢቲንም ተበላሽ አሁን ግን ጸበል ተጠምቂ እምነት እየተቀባው ለሱ የነበረኝ ፍቅር ምንም ዓይስማኝም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ከዚህ በኋላ ለሊላ ሰው እደሱ የማፍቅር ሁላ ኣይመስለኝም ፍቅር እድዚህ የቁም ስቃይ ከሆነ ቢቀርስ 😅😅😅😅

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      💐

    • @ካሙይቱብ
      @ካሙይቱብ ปีที่แล้ว

      ጉድ ፈላ እኮ ይሄ ፍቅር የሚባል ጣጣ ፀበልም ያሰገባል ለካ አጁብ ነዉ

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs ปีที่แล้ว +1

    ወድማችንወዝሂቀጥልበትበጦምእናመሰግናንለን

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ

    ይህን ልጅ ግን ምን ልበለዉ የመጨረሻ የተለየንበት ነበር ሱቦልከኝ ከምንበላይ እንደዛ ቀን ያለቀስኩበት ቀን የለም በሌላስልክ ስጠይቀዉ እንዱጎዳሽ ስለማልፈልግነዉ አለኝ ግን ጠበኩት እስከ ሳምት አልከፈተዉም እኔም በናፍቆት ስቃጠል ቀጥታ ደወልኩለት ለማንሳት ፍቃደኛ አልነበርም ከዛቢሀላነበር የተዉኩት ስለዚህ ከተቦለክን መተዉነዉ ስጀመር ፍቅር ካለዉ ምን አስቦለከዉ እረ ያማል ሆ😢😢😢😢😢 እናመሠግናለን ወንድሜ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      🌹

    • @Saadahdesas
      @Saadahdesas 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ታሪክ😢😢

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 8 หลายเดือนก่อน

    ብሎክ ስንቴ ያረጋል መልሶ ይፈታል እኔም እየሳኩ ዝም ብየዋለሁ አናወራም እና ይወደኛል ማለት ነው ወይ😂

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว +1

    አረ ባልፈታኝ እደቦለከ ይቅር እህ ነገር ነው የሚያመጣው እህ ብየሰላሜን ይነሳኛል

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ አግብቶ ከፈታና ልጅ ካለዉ ሰዉ ግንኙነታችን እንዴት ነዉ ሚሆነዉ ቨዲዮ ብትሰራበት ወንድሜ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว +1

    እኳን በደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ጥሩ ምክር 👍👍👍👍 ነው

  • @أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي
    @أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ነኝ ብሎክ የማደርገዉ እሱ ወዳዉ በዋሳብ ይገባና ምን አድርጊ ነዉ ብሎ ይጠይቀኛል መጨረሻ ላይ ብሎክ አታደርጋኝ ያለዉን ነገር በመወያየት እንፍታዉ ብሎ አለኝ ከዛ ወድህ ብሎክ አላደረኩትም

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    እኔ ቦሎክ ተደሪጌ አላቅም ከ ሴትም ወንድም ጓ ደኞቼ አላህ ይስጣቸዉ

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว +1

    እኔማ ስጣላ እሩጨ ብሎክነበር ማደርጋቸዉ ግን ብሎክማድርግ መሸነፍነዉ ብላኝ ጎአደኛየ መቦለክ ተዉኩት ብጣላም

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 ปีที่แล้ว

      ከስንቶች ጋር ነው የምትጣይው?

    • @zdzd-im5sd
      @zdzd-im5sd ปีที่แล้ว

      ​@@destakeremela3591 ክክክ የኔም ጥያቄ ነው ከኢትዮጵያ ወንዶች በሙሉ መሰለኝ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว

      @@zdzd-im5sd ኖ ፍቅርኛ ብቻ አደለም እኮ ብሎክ እሚደርግ ብዙ ሠዎች አለ ሠገጤ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว +1

      🌺

  • @workjoozil
    @workjoozil ปีที่แล้ว

    አምሳግናልው ብሎክ ማደርገው እኔ ነኝ አሱ በናደደም ብሎክ አያደርግም ክዚያ ተመልሼ እክፍታልዎ አዎንት ነው ያልክዎ 👍👍👍👍👍👍

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 6 หลายเดือนก่อน

    ባሌ ስንጣላ ብሎክያረገኛል ግንነይነይሢለኝ እቢ ሥለዉነዉ ወላሂ እሚቦልከኝ😢

  • @Yf6g
    @Yf6g ปีที่แล้ว +1

    😢😢ወንድም ስማኝማ አኔ ምንም ሳላረገው ከዚህ በፊት ለኣራት ጠፍቶ መጣ ምን አርጌ ነው ስለው ምንም አላረግሽኝ ብሎ መጣ ተቀበልኩት አሁንም ደገመው ተቀበልኩት በሶስተኛው😢 ቀረ በዛው በጣይ ጨንቆኛል

    • @ShibirieGashaw
      @ShibirieGashaw 5 หลายเดือนก่อน

      ሌላ አፍቅሮ ይሆናል ከሷጋ ሲጣላ ወዳች ይመጣል እሷ ስትታረቀው አንችን ይርቅሻል እንዳማራጭ እየተጠቀመብሽ ነው ነቃ በይ ወንዶች አስመሳዮች ናቸው

    • @AmalAlashi-ru8jz
      @AmalAlashi-ru8jz 3 หลายเดือนก่อน

      ልክ እደኔ በ 3ወር መጣ ሳለቅስ ከርሜ አሁን አድ ሳምት አውርቶኝ በአድ ስተት ቦልኮኝ ወጣ በጣም ድብሬሽን ውስጥ ነኝ

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ካናደደኝ ብሎክ ኤማረገው ነገርስ🤔

  • @merkebsolomon2647
    @merkebsolomon2647 ปีที่แล้ว

    Betam arife arife melektochen nw yemetastelalewlfew fetari yebarekeh

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว +2

    ትንሽ ወንድሜ ብሎክ አድርጎኝ ተገበገብኩ ይሄ ወንድም ይባላል አይባልም😢 ለዛውም በራሱ ጥፋት😢

    • @ቤዛዊትደመቀYoutube
      @ቤዛዊትደመቀYoutube ปีที่แล้ว +2

      እህቴዋ ተይው አትጨነቂ በሁሉምጋነው አንዳንድ እህት ወንድም ከጥፋታችሁ ተመለሱ ስትያቸው እየጠሉሽ ይሔዳሉ አንድ ቀን የሆነ ጉዳት ሲገጥመው እራሱ ይቅርታ ይጠይቅሻል ውዴዋ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      🌺🙏

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 ปีที่แล้ว

      ተይው ማሬ እኔም 10 አመት በሰው ሀገረ ስቃጠል ኖሬ ለወድሜ ያልሆኩት የለም ይከው በማይረባነገረ ካኩረፈኝ ሁለት ወሩ አባቴም ወደ አኬራ ሂዳል ክፍት ብሎኛል😭😭 ብቻ አልሀምዱሊላ ጀግና እናት አለችኝ

    • @bintseid6668
      @bintseid6668 11 หลายเดือนก่อน

      ደውይለት ቀጥታ

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ 11 หลายเดือนก่อน

    ረእኔሰ ሀላደረገኝም እኔነኝ ሰናደድ ከafb የማወጣው ግን መልሼነው የምጠብቀው😂😢

  • @toptop2449
    @toptop2449 ปีที่แล้ว

    እኔ ተጣልተን ከዎር በላይ ነው ብሎክ ያደረገኝ ግን አላዎራኝም እኔም ዝም!

  • @ካሙይቱብ
    @ካሙይቱብ ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም ተነዛነዢ ሴት ስለሆኩ ኢሞ ዋስትአፕ ፌስቡክ ሜሴጀር እንስተግራም ቴሌግራም ብሎክ ተደርጌ አለሁ ለነገሩ ደግ አደረገኝ ዉሀ ቀጠነ ብየ ነዉኮ የምነዛነዘዉ ይሄን በማድረጉ ፍቅራችን እድሜዉ እረዝሟል በመስመር ብቻ ነዉ የፈቀድት እረሰወ ዋሳትፕ የተለያዬ መረጃወች ከተለዋወጥን ቡሀላ ወደ ነበረበት ይመልሳል እኔም ቅር አይለኝ ስልኬን ጥዬ ወደራሴ እመለሳለሁ የኛቤት ተረት እደዝህ ነዉ ሴቶችዬ እኔማ እመፍትሄቤት ገብቸ የምተነፍሰዉ ነገርስ አይይ😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ 3 หลายเดือนก่อน

    አኔ አድርጌዋለሁ ግን መቸም አልመልሰውም

  • @wynimindawyniminda-cp2qq
    @wynimindawyniminda-cp2qq ปีที่แล้ว +3

    እኔ ነኝ ብሎክ ያደረኩት ሂወቴ ተመሳቅሏል አሁን ላይ የፍቅር ሂወት ባይኖር ሁሉ አልኩኝ

    • @mulukensisay9383
      @mulukensisay9383 ปีที่แล้ว

      እንድት ብልሽ እረስተሽው ህወት የጀምርሽው እኔ እንቢ።ብሎኛል ለመርሳት እንካን ፍቅር ልጀምር

    • @wynimindawyniminda-cp2qq
      @wynimindawyniminda-cp2qq ปีที่แล้ว

      @@mulukensisay9383 አረ ገና ማወቄ ነው ገና ሲቃይ ውስጥ ነኝ ገራ ገብቶኛል ካወቅሁ 1 ወር ነው የሆነኝ

    • @mulukensisay9383
      @mulukensisay9383 ปีที่แล้ว

      @@wynimindawyniminda-cp2qq አይዞን እኔስ ስቃይነኝ እልቅ ያገገምሽብትን ንገሪኝ እንቺ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      ⚘️

  • @WeniyeFekre-lz9vl
    @WeniyeFekre-lz9vl ปีที่แล้ว +1

    1ደ ሰው እኔን block እስክማድረግ ከደርሰ ተመልሶ blockun biansam እኔ ከዛ ሰው እሩቅ ነኝ ተነጋግሮ መፍታት እየቻልን የምን block 😂hoooo

  • @ሀና-ደ5ጸ
    @ሀና-ደ5ጸ ปีที่แล้ว

    የኔስ ሁሉግዜ ነዉ የሚቦልከኝ ግን የፈታኛል በራሱግዜ ናፈቅሽኚ እያለ ይመጣል

  • @إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا

    ሆ እኛጋ ቡሎክ ሰርቶ አያቅም😅😅4አመታችን ከተዋወቅን አልሓምዱሊላህ ብንጣላም ብሎክ ጋ አንጠጋም ለማንኛዉም አሁን ያለምክንያት እየተኮራረፍን ነዉና ዱዓ አደርጉልን ህዝቦች❤

  • @sebrinahasen3138
    @sebrinahasen3138 ปีที่แล้ว

    በሎክ argugnal gen desetgna negn mekniyatum eni ayedelhum yarkut esu enji ❤bengerachen lay ekwan dena metah tenafekeh neber bero

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
    @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ ปีที่แล้ว +3

    እንደው ምነው በቦለከኝ አለ የለም ከማለት ቦልኮኝ በገላገለኝ 🥺☹️😏

  • @ghsavhb
    @ghsavhb ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጥያቄ አለኝ ወንድም እባክህ 😢😢😢መልስልኝ ወይ ቪዶ ስራልኝ እና ። እንጣላለን ባለመግባባት በምንጣላ ሳአት ግን አማራጭ የሚያደርገው ሌላ ሴት ማውራትው ወዳው እንታረቃል ስንታረቅ ደም ያወራት ሴት ልቧ ይሰበራል ማለትም ሁሌ እንጣላለን ግን እንታረቃለን ግን ቡዙ ሴቶችን በዚህ ሁኔታ እያወራ ስንታረቅ ያወሩትን እያየሁ መልሰን እንጣላለን እና ሴቶችም ያሳዝኑኛል ወይ እኔን ትቶ ከነሱ ጋር አይሆንም ግን በምንጣላ ሳአት ለማናደድ ያወራል ሴት ምን ይሻላል😢😢😢😢

    • @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ
      @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ሙስሊም ከሆንሽ ዱአ አድርጊ ክርስቲያንም ከሆንሽ ፀሎት አድርጊ ወይ ይተዉሻል አለዛም ተሥማምታችሁ ቶኖራላችሁ ሔድ መለሥ እያለ አያቁሥልሽ ላንቺም ጥሩ አይደለም የእዉነት

    • @ghsavhb
      @ghsavhb ปีที่แล้ว +1

      @@የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ ኢሻአላህ ውደ አወ ለኔ ከባድ ነው እምነትም አጣጥቶኛል 😥

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      Video eseralehu ⚘️

    • @ghsavhb
      @ghsavhb ปีที่แล้ว

      @@yemefthebet እሽ

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 ปีที่แล้ว +1

      አይሆንሽም ሌላ ካወራ ቦልኪው

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 ปีที่แล้ว +2

    ብሎክ ካረገሽ ብጓላ እዛው ከበሩደጃፍ ቁጭ ብለሽ ቆዝሚ 😢ተነሺ 💃🏃🏿‍♀️ዋ🙄 😂😂😂😂

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና መጣህ መፍትሄ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ክክክክ

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni ปีที่แล้ว

    የኔም ባል ስራው ነው ብሎክ ስንታረቅ ግን ይነግረኛል ብሎኩን ከፍቶ እደሚከታተለኝ መልሶ ብሎክ እደሚያደርገኝ አየ ባሌ

  • @kallovekallove
    @kallovekallove ปีที่แล้ว

    እኔመሰግናለን ምርጥ ወድማችን❤❤🎉

  • @sadas5918
    @sadas5918 ปีที่แล้ว

    🙋Selam legna bet❤....ine milek single mehonin meyaswedid men menkineyat ale ebakihn kezi befit besew Altegodawum gen fkr aliz ale bizu mokerku be sirayena be normal life betam destegna negni gen ye fkr guadegna meyaz alchalkum Gena sasibew wuste no yelal Esti men ladirg

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      Eshi video eserabetalehu sefa Yale hasab silehone ⚘️

    • @sadas5918
      @sadas5918 ปีที่แล้ว

      @@yemefthebet eshi🙏❤️

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ነኝ የቦለኩት ድራሹ ይጥፋ

  • @እሙዬ-ጰ1ፈ
    @እሙዬ-ጰ1ፈ ปีที่แล้ว

    እኔስ እኔው ብሎክ አርገው አለው እሱም ብሎክ ያርገኛል ጌታን ጥፍቱ እኮ የሱነው ቱ ተገላገርኩ😂

  • @hayteindirs1973
    @hayteindirs1973 ปีที่แล้ว

    😢😢😢 እኔነኝ ብሎክ እማደርገው ይሄው ዛሬም ብሎክ አድርጊዋለሁኝ እፍፍፍፍ

    • @Sawa-l6k
      @Sawa-l6k ปีที่แล้ว

      😢😢😢 albolekutm gn zegawt sidewl alansam alku uuuuuf

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว +2

      ⚘️

  • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር
    @ሷሊሀዩቲብባህርዳር ปีที่แล้ว

    የኔውስ ብሎክ ሳይሆን እንዳለ ኢሞውን አጥፍቶታል ስልኩንም ዘግቶታል ምን ይሻለኛል

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      💐

    • @SamariaSam-w4v
      @SamariaSam-w4v หลายเดือนก่อน

      እኔን እህቴ እኔም እንደንቺ ነው ያሆነብኝ ሁሉ ነገር ያስጠለል

  • @salinaasefa7693
    @salinaasefa7693 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድሜ በርታልን❤❤❤

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +3

    🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🤣🤣🤣🤣🤣 አቤት ሩጫዬ ለማዬት ❤❤❤

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

    ውነት ነው 😂😂 እኔ ግን አባርሬዋለሁ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

      ኮሜታተሮች ሠለብያለሁ የናተን ሣነብ የመፍትሄ ምክር ያልቃል ግን ተመልሸ አዳምጠዋለሁ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      💐

  • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
    @እማናፍቆቴ-በ1ቐ ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተሬ

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 4 หลายเดือนก่อน

    Sa tala new dget block yemyadrgn yha ekifff

  • @nejutube6948
    @nejutube6948 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድማችን🎉🎉🎉🎉

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    ብሎክ ብሎኝ አመት ቆየቶ መጣ ምን ይሻሻል ይህ😢😢😢😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      💐

    • @ritaadinew1335
      @ritaadinew1335 9 หลายเดือนก่อน

      ተቀበይዉ ከወደድሸዉ

  • @wynimindawyniminda-cp2qq
    @wynimindawyniminda-cp2qq ปีที่แล้ว +1

    በኔ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ሄደ የ6 አመት ግንኙነቴ አበላሸው

  • @hayeder41
    @hayeder41 ปีที่แล้ว

    እነመሰግናለንወንዲምጥሩትምህርትነዉ👌👌👌

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 ปีที่แล้ว

    እኔ ነኝ አየተሲደብኩ ብሎክ ከዛ እፈተዋለሁ ቢሞት አይበልከኝም አይሰድቀኝም ባሌ የልጄ አባት ነው😢

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ የስ❤

  • @selam7639
    @selam7639 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @JcyfHch
    @JcyfHch ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ❤

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 ปีที่แล้ว

    እኔ ነኝጂ እሱ አንድም ቀን ቦልኮኝም. አያቅ ካረገኝ ግን በጣም የሚከፋኝ ይመስለኛል እኔ ግን አዳደዬ አድርጌ ቶሎ እፈታዋለሁ😂😂ውድ ባል አንተ ግን እንዳሞክረው😂

  • @muluendale5778
    @muluendale5778 ปีที่แล้ว

    ተጣልተን እያለ ከፃፍሽ ከደወልሽ ብሎ አረግሻለዉ አለኝ

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ወዲም

  • @bilubilubilu4492
    @bilubilubilu4492 ปีที่แล้ว

    Thanks ❤

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 ปีที่แล้ว

    ኧረ ጦሱን ይዞ ይህድ ማስፈራሪያ አድርገውታል ብሎክን

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 ปีที่แล้ว

    አይ. ህይወት😢😢😢😢ዛሬሥእዳው

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +3

    እኔ የበፊቱ ፍቅረኛዬ ብዙ ግዜ ብለክ አድርጎኝ ግን ሳይቆይ አንድ ቀን እንኳን አያድርም ወዳው ይከፍተኝ ነበር የምናውራውን በተለይ ኢሞ ላይ ይደልት ነበር በርግጥ አሁን ተለያይተናል ግን የተለየሁት በጣም እየተጎዳሁ እደሁ ሲገባኝ ለውጥ ሳጣ ውሳኔ እሱን መተው ነበር 3 ቀኑ ሌላ ሴት ፍሮፉ ላይ አደረገ እኔም ምንም አልመሰለኝ ልቤን አሳመንኩት እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገሬን በሱ አጥቻለሁ ግን የደረሰብኝ ተፅኖ አሁን አለ ግዜን ገንዘቤን ቤተሰቦቸን እረ ስቱ አሁን ላይ ወንድን ላለመቅረብ ነው ፍላጎቶ ከውሬ ይልቅ ዝምታ እመርጣሁ ከሰውች ከቀን ወደ ቀን እየራኩኝ ነው

    • @farymitu
      @farymitu ปีที่แล้ว

      😢😢😢

    • @nestaneteamsalu9872
      @nestaneteamsalu9872 ปีที่แล้ว

      አይዞን የኔና ያንች ሂውት ተመሳሳይነው ብቻ🙏🙏🙏

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      🌺🌺🌺

    • @znabhhh8624
      @znabhhh8624 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ እኔ ወንድነኝ ችግርሽን ግን በደንብ ተረድቸሻለሁ ፈጣሪ እምትፈልጊዉን ሳይሆን እሚያስፈልግሽን ይሰጥሻል ብቻ አንች ጠንካራና ወደፊት ተመልካችሁኝ

  • @FasikaSelemon-yq3kl
    @FasikaSelemon-yq3kl ปีที่แล้ว

    እመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ነዉ ብሎክ ያረኩትሀራም እሱ አያረግም የኔ ዉሻ

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
    @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    ይለያል ❤❤❤

  • @Sofia-nk4kc
    @Sofia-nk4kc ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቡልኮኝ አይቅም ግን አንድ አንዴ ስናዳድ እቦልካለሁ ደሞ እኔ ስቦልክ እሱ ጋ አያስተውቅም መሰለኝ እየወቀም ይሁኑ አለቅም በሌላ ስልክ ገብቶ ስልክሽ እብ አለኝ እኔ ጋ አይሰራም ይላኛል በጣም ነው ምስቃው እኔ ክክክክ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    እኔ ብሎከ አርኩት ተገላገልኩ

  • @abezashafeworik4213
    @abezashafeworik4213 ปีที่แล้ว +1

    Wiy sirox tedefiche nebereko hulunim lemeqidem😂😂😂😂 degimom adindegna negn

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂gude new ayzoshe enkune tarafeshi sister ♥

    • @abezashafeworik4213
      @abezashafeworik4213 ปีที่แล้ว

      ​@@shawaye5579 😂😂😂

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      🌺🌺🌺

    • @abezashafeworik4213
      @abezashafeworik4213 ปีที่แล้ว

      @@yemefthebet የእኛ ጀግና እናመሰግናለን

  • @kal8432
    @kal8432 ปีที่แล้ว

    ውይ ጣፋጭ ነሆንክ ልጅ

    • @SnitSenayt-uz4ub
      @SnitSenayt-uz4ub ปีที่แล้ว

      ተስፋ ሰጠን ኣደል?❤😅

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  ปีที่แล้ว

      🌺

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

      ​@@SnitSenayt-uz4ub እኔ ነፃነቴን አገኚሁ በሡ❤

  • @mekdesketema3837
    @mekdesketema3837 8 หลายเดือนก่อน

    Yemalwedewe negere sewn block maderge dero betame semetawe nege ahune gen betame zemetane mertalhu

  • @hayathassan1932
    @hayathassan1932 7 หลายเดือนก่อน

    Yes 🥰🥰🥰🥰

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 ปีที่แล้ว

    tnxs❤❤

  • @merongoa1854
    @merongoa1854 ปีที่แล้ว

    ውለታ ወር 🥺😭

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 7 หลายเดือนก่อน

    እሽ

  • @noo4088
    @noo4088 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታ

  • @SalLam-m4n
    @SalLam-m4n 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉