ዛሬን ያየች ነፍስ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #ethiopia #audiobook #yesewalem
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

ความคิดเห็น • 52

  • @alamadan717
    @alamadan717 8 หลายเดือนก่อน +15

    አይ ጦርነት ኡፍፍፍ እኔስ ዛሬም በጭንቀት በስቃይ ላይ ነኝ ቤተሰቦቸ ምን ላይ እዳሉ አላቅም😭😭💔 አቤቱ ጌታ ሆይ ቤተሰቦቻችንን አተ ጠብቅልን ስቃይ መከራ ጦርነት ሞት በቃችሁ በለን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @merylamma4182
      @merylamma4182 8 หลายเดือนก่อน

      ayizoshi yene weda fetari ka betasabocha gar be selam yeganangashi❤

    • @alamadan717
      @alamadan717 8 หลายเดือนก่อน

      @@merylamma4182 አሜን የኔ ውድ🙏🙏🥰🥺🥰🥰

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 8 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢አሳዛኝም አስተማሪም ነው እናመሰግናለን እባክህ እረዘም ባለ ታሪክ ናልን😊

  • @HanaGetachew-rn7jh
    @HanaGetachew-rn7jh 27 วันที่ผ่านมา

    እንደጣርነት አስከፊ ጊዜ የለም ግን ሁሉም ነገር ለቡጎ ነው ቡጣም አስተማር ታርክ ነው በርቱ🙏🙏🙏

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጤና ይስጥልኝ። ፍቃዱየ..ስሮጥ.ተደፍቸነበር..ወንድምአለም...ምነው.ዛሬአሳጠርከው..

  • @kedis9050
    @kedis9050 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሴትቷንም አለማድነቅ አይቻልም ለቃሏና ለፍቅሯ ታማኝ ነች❤

  • @tdf1472
    @tdf1472 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ኖዉ ምያሳዝኖዉ ኣይ ጦርነት ስንት ተስፋ የነበራቾዉ ወጣቶች ኣሳጣን😢

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምረጠ አሰተማሪ ታሪከ ነወ ሴቷም ለፍቅሯ ያላተ ቦታ ዋዉ መጨረሻ ላይ መገናኜታቼዉ ደሰ ይላን

  • @senayitigosa
    @senayitigosa 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ጦርነት ስንቱ አሳጣን ከወንድሜ ጭምር እንዴ ወጣ ቀሬ 😢😢

  • @mebrakzeremariam1286
    @mebrakzeremariam1286 8 หลายเดือนก่อน

    The result of the Senseless war, but a good ending thanks 🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢አይይይይ ጦርነት ለማንም አልበጀም የተጎዳውም እንደ ቢዛና አይነቶቹ ናቸው ሌላውማ ምን ሆነ።
    በሕይወት መትረፋቸው ቢያንስ ግማሽ ቢሆኑም ደስ ይላል

  • @Maaza-n3b
    @Maaza-n3b 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ዛሬ የምትባለዋ ቀን ምን ያህል ዋጋ እንዳላት አይተንባታል እናመሰግናለን

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 8 หลายเดือนก่อน +2

    እናማሳግናለን ፍቄ & ፋአሜታ በጣም አሪፍ ነው ይጋርማል 👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይ ጦርነት የስንቱን ህይወት ቀሰፈው የስንቱ ቤት ተዘጋ ያለውን ግዜ የሚያሳይ ስለሆነ በጭንቀትና በህዘን ነበር ይምከታተለው እሁንም ይህን የመከራ ግዜ ያሳጥርልን እህህህህ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፍያሜታን አለማድነቅ ንፍገት ነዉ አይ ጦርነት ምን ትርፍ አለዉ ድሮስ ሰሚ ጠፍቶ እንጅ

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀም ዱሊላ ምስጋና ይገባ የአለምትጌት

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 หลายเดือนก่อน

    የብዙ ሰዎች ቤት ነው የገባሽው ፊያሜታዬ እውነት እደጦርነት መጥፎ ነገር በምድር የለም ፈጣሬ የመጨርሻ ያድርግልን አሜን ❤እናመሰግናለን

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 8 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻው ያሳዝናልም ደሰ ይላልም አይ ጦረነት ሰቱን ለያየው😢

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 8 หลายเดือนก่อน +1

    Great love story. Many Tigreans were betrayed.

  • @selam7006
    @selam7006 8 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mulukenderso9824
    @mulukenderso9824 8 หลายเดือนก่อน +2

    ye ezana wendm america ndale ena endemiredachew ngrachihun neberi endet lgoskolu ena lichegeru chalu?

    • @yesewalem
      @yesewalem  8 หลายเดือนก่อน +1

      ከአሜሪካ ተመልሶ ወደ አድዋ እንደሄደ ተገልጿል!

  • @አሌክሰ
    @አሌክሰ 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ልብ እሚነካ ታሪክ ነው ጎደኞቼም የጦርነቱ ሰለባ ናቸው ፍቄ አናመሰግናለን❤

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ፍቄ ግን እረዘምብታድር ገው በጣምነበር ድረስ የሚለኝኝ

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤👍👍🎉🎉

  • @Maryamjemal-o2i
    @Maryamjemal-o2i 8 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊😊😊😊😊

  • @kongitmideksa8724
    @kongitmideksa8724 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁል ጊዜ ስራዎቿ በጣም ደስ ይለኝል❤

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks bro betam ❤❤

  • @thfhhg-ut9kr
    @thfhhg-ut9kr 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @DfgDfhh
    @DfgDfhh 8 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k 8 หลายเดือนก่อน +1

    መጨርሻዉ ያምራል❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @meronaddis2131
    @meronaddis2131 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des yelal tariku

  • @ጦይባዬናቴነፋቅ
    @ጦይባዬናቴነፋቅ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እካን በሰላም ማጣሃ❤❤

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amesgenalhue ❤🎉🎉🎉

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውው😢❤

  • @nawaryahya5083
    @nawaryahya5083 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betam wedenewal

  • @ShewayeMelkamu
    @ShewayeMelkamu 16 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው 😢❤❤

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 8 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እህታችን እናመሰግናለን

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 8 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊

  • @martakibret6293
    @martakibret6293 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቺ ፌያሜታን እንዴት እንደማድንቃት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha 8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @E7Yu-o5l
    @E7Yu-o5l 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሀሪፍ ነዉ እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @AaBb-mz3be
    @AaBb-mz3be 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ጦርነት የስንቱን ደስታ አጨለመ😢😢 ህዋሀትና አብይ በሴራ የስንቱን ነብስ ቀጠፏ እነሱ ተጨባበጡ ዛሬም ለሌላ ጥፍት አብረው እየሰሩ ነው መከረኛው አማራን ለሁለተኛ ጊዜ 8 ወር ሙሉበድሮን በከባድ መሴሳሪያ እየደበደበ ከፍጣሪ በታች ጀግኖቻችን ፍኖ እየለበለቡት ነው ሁኖም ሰው ሰርቶ መብላት አይችልም ጦርነት ካለ ርሀብም አለ😢

    • @ZaremTemesgen1605
      @ZaremTemesgen1605 8 หลายเดือนก่อน

      ጤነኞ ናቹህ ግን ምን ጉድ ናቹህ በጊታ ፈጣሪ አሁንም ለእንደናተ አይነት አስመሳይ ጭፉን ጥላቻ ላለዉ ደደብ ና መርዝ የእጁን አያሳጠዉ ግሞች 😏

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 8 หลายเดือนก่อน

      @@ZaremTemesgen1605 ጭፍንስ አንች ደደብ ሀቁን ነው የተናገርኩ

    • @ZaremTemesgen1605
      @ZaremTemesgen1605 8 หลายเดือนก่อน

      @@mameeuntue7673 ነዉረኞ ነሽ ዓለም በሳተላይት ተከታትላ ጆኖሳይደር እንደሆነ የተከሰሰዉ የወንበዴ የደፋሬ የሌባ ስብስብ ፋኖ ለማን ትተሽ ነዉ ነገሩ ...😏

  • @FatumaIbrahim-hn7kc
    @FatumaIbrahim-hn7kc 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክበርልን ፍቄ 😘😘😘😘

  • @Mekdi-t2b
    @Mekdi-t2b 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን