ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በአራት ደቂቃ የሚጋገረው የስቲም ቆጮ /የኩሽና ሰዓት/ /በቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 46

  • @buzattube
    @buzattube 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሼፍ ፀጋየ በጣም ጠንካራና ጀግና የምግብ ባለሙያ ነው ስደት ሳይበግረው በሰው ሀገርም በሙያ የተመሰከረለት ስመ ጥሩ ባለሙያ ነው አሁን ዸሞ በምትወዳት ሀገርህ ገብተህ ህልምህን አጠናክረህ በመስራት እዚ ደረጃ ላይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አንበሳ በርታልን ከዚ በላይ ደሞ የትልቅ ሆቴል ባለቤት እንደምትሆን አምናለው ያማሩና ለአይን የሚያስጎመጁ ምግቦችህ ከነ አቀራረባቸው እጅግ ልዩ ነው ለአለምም ኢትዮጲያን በኢትዮጲያውያን የብሔር ብሔረሰቦች ባህላዊ ምግቦች እንደምታስተዋውቅ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ🙏💪😍😍💝

    • @buzattube
      @buzattube 10 หลายเดือนก่อน

      @@ZorishMenjeta አሜን

    • @buzattube
      @buzattube 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-vj4zo8mt9sገርጂ ታክሲ ተራ
      ወይም ገርጂ ሳንሻይን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያምራል አቀራረቡ እራሱ ሼፍ እጅክ ቁርጥማት አይንካው

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 10 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልን ወንድማችን ምግብህ ፅድት ያለ አቀራረብህ ይናገራል👏👏

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የዝች ቀጭን ልጅ ማማርዋ ለምንድነው ሁሌም ጠፍታ የምትታይ በጣም ቆንጆ ጥሎብኝ ሰወዳት በጣም ሰነሰርሃትዋ ደሰ ሲል በርግጥ የኢቢኤሰ ሰራተኞች ባለቤቶች ጨዋ ጨዋ ያሳደጋቸው የደሃ ቤት ለሰው አዛኞች ሁሌም አደንቃቸዋለሁ በርቱ ይመቻችሁ ልዩ ዝግጅት ሁሌም ደሰ ይላል

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ምግብ ጥርት ካለ ፅዳት ጋር ደሰ ሲል በርታ ወንድሜ

  • @dagimmenore5691
    @dagimmenore5691 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው 👌👌👌

  • @user-tv1ue4kf2j
    @user-tv1ue4kf2j 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ በርታ

  • @alialzabbi7662
    @alialzabbi7662 10 หลายเดือนก่อน +5

    👌👌👌👌👌

  • @nafisajaml5045
    @nafisajaml5045 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ሼፍ እጅክ ይበረክ 👍👍👍👍👍

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 10 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ የእናቴ ምግብ ነው የሚመስለው ደሞ አዶት ማእድ እውነትም አዶት ማእድ ነው ❤❤❤❤

  • @selamethiopia1924
    @selamethiopia1924 10 หลายเดือนก่อน

    He is so humble

  • @GetnetLanduber-bw7vl
    @GetnetLanduber-bw7vl 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow tesgshe betam gobez eko neh bertalgn

  • @user-sr4hd1ul8t
    @user-sr4hd1ul8t 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝዝዝ

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 10 หลายเดือนก่อน +2

    I need to visit were the location. It is beautiful combination.

  • @hanat2329
    @hanat2329 10 หลายเดือนก่อน +1

    The girl in this video looks like Jasmine Tooks

  • @beautyethiosportchannel3698
    @beautyethiosportchannel3698 10 หลายเดือนก่อน +1

    Good job bro

  • @hihii6955
    @hihii6955 9 หลายเดือนก่อน

    አብርሽዬዬ የኔ ልዩዩዩዩ ወንድም ዉድድድድድድድ

  • @feve5431
    @feve5431 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ke 19 Amet befit zerfie ymetbalew ehtie Mmoyale yalechew yemwedat be endezih aynet tsera neber❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Edmena tena ystsh balshbet

    • @feve5431
      @feve5431 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ye berbere weym Shiro ymnashgbetm yhinal Esa stareg amateur nebere brava Zerfie edmena tena lanchi

  • @dinaafework3068
    @dinaafework3068 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤best 👌

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ባለሙያ በርታ 👍👍
    ብሩክቲ እና አብርሺ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @tgsmart7394
    @tgsmart7394 10 หลายเดือนก่อน +5

    Good job bro👍

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 10 หลายเดือนก่อน +2

    የት ነው የሚገኘው ??

  • @doracell2474
    @doracell2474 10 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽዬዬ የኔ ጀግና

  • @asiyalenty2248
    @asiyalenty2248 10 หลายเดือนก่อน +2

    Botaw lem atnagerum

  • @yohannesdaniel8962
    @yohannesdaniel8962 10 หลายเดือนก่อน +11

    ጥሩ ነው ግን ብሩክታዊት አፏ ስትበላ አውቃ ወደፊት ታሪገዋላች በጣም ነው የሚያሰጠላው Programun እንዲያስጠላ እያረገችው ነው

    • @ahmyou3918
      @ahmyou3918 10 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቻፒስቲክ እንዳይበላሽባት ነው😂😂

    • @bettyleoul7006
      @bettyleoul7006 10 หลายเดือนก่อน

      Enam

    • @mihiretzeleke7676
      @mihiretzeleke7676 10 หลายเดือนก่อน

      Ena wedehuala targew!

  • @hagereethiopia6363
    @hagereethiopia6363 9 หลายเดือนก่อน +1

    where is the location?

  • @bait1035
    @bait1035 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአሁን ሰአት እሄ ሁሉ ምግብ ለአንድ ሰው እንደኔ ለስድስት ሰው እንዴ ደፋሮች

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ሰዉ ግን በያ ሳምንቱ እንደዝህ እያበለሽ እንደ እኔ አትወፍሪም ማለት ነዉ በቃ

  • @tyuuggg1079
    @tyuuggg1079 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምንአለሺ ቢይ😂😂

  • @user-sr4hd1ul8t
    @user-sr4hd1ul8t 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ስልኩንና ሠፈሩን ንገሩኝኝ ይህን ምግብ መቅመሥ አለብኝ ከውዱ ባሌጋ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 10 หลายเดือนก่อน +1

    መቸም አለማወቅ ስለሆነ ነው እንጂ ላስቲክ ሀይለኛ ሙቀት ሲነካው በተለይ በንደዚህ አይነት ሁኔታ ምግብ ሲበስል በላስቲክ ላስቲኩ ላይ ያለው chemical ምግቡላይ ያርፍና ለጤና ጡሩ እንዳልሆነ ነው በአሁኑ ጊዜ የሚመ ከረው,ውሀ የሚሽጡ እንዲሁም በላስቲክ የሚታሸጉ ለማስቀረት የስለጠኑ አገ
    ር እየተጣረ በለበት ስአት አገራችን ደግሞ ባልታወቀ ላስቲክ ምግብን ማብስል ህብረተስቡን የጤና ተጎጂ ማድረግ ነው ለካንስር ለተለያዩ የሆድ እቃ የአንጀት ቁስለት የ lung,የደም መበከልን ያመጣል ያሲዛል!በላስቲክ ምግብን ማብስል ለህብረተስቡ ጨርሶ ማሳየት የለብህም!!🙏🏾🕊️✌🏽👍🏽💓

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 10 หลายเดือนก่อน +1

    it is not

  • @newtihubi6109
    @newtihubi6109 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mahi tehun metlu❤

  • @lidiyayegetaliji940
    @lidiyayegetaliji940 10 หลายเดือนก่อน +1

    are yoni😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-ul5cf8ru6j
      @user-ul5cf8ru6j 10 หลายเดือนก่อน

      Le ereft kehager wuch nw😂

  • @Me-di2dn
    @Me-di2dn 10 หลายเดือนก่อน +2

    ከይቅርታ ጋር እስቲም ማድረጉ ጥሩ ሆኖ የላስቲኩ ኬሚካል ወደቆጮው ይሄዳ (BPA) ሲባል
    ለካንሰር አጋላጭ ነው
    አሉሚኒየም እስቲመር ቢሆንስ?

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 10 หลายเดือนก่อน

    kkkkkkbahu weta temehrti