ከድምፃዊ ዮሐና "የቡሄን ጨዋታ ዋና አስጨፋሪ ነበርኩ... " የሞቀ ጨዋታ ጋር //የሻይ ሰዓት// በቅዳሜን ከሰአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 2 หลายเดือนก่อน +24

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን እባካችሁ ድምፅ ሁኑ

  • @MinyahilZegeye-kt3eh
    @MinyahilZegeye-kt3eh 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ወንድ ነኝ ነገር ግን ሴትን ልጅ በእመቤታችን ድንግል ማርያም ልክ ስለማከብር፡ ሕፃናት እና ሴት ላይ በሚደርስ ጥቃት ለሚወሰነው የመቅጫ ህግ መቀየር አለበት እስከ ሞት ቅጣት የሚያደርስ መሆን አለበት በደካማ ህጋችን የተነሳ ብዙ ሴት እና ህፃናትን እያጣን እንገኛለን በመሆኑም በህፃን ሔቨን የፍርድ ሂደት ተቃውሟችንን እናሰማ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ዝም አንበል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተፅዕኖ እንፍጠር ዝም አንበል ፈጣሪ ነፍስሽን ከቅዱሳን ማህበር ያድርግልን ሔቫንዬ የሔቫን እናት እግዚአብሔር ይበልጡኑ ያበርታሽ እባካችሁን ኢትዮጵያውያን በሁሉም መንገድ የሔቫንን እናት እንርዳት
    እርቅ፡ምህረት እና ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 2 หลายเดือนก่อน +16

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን በ7 አመቷ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው!!!!😢😢😢

    • @MulushewaAsged
      @MulushewaAsged 2 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ እንደሰማሁት በጣም የወረደ ነው

  • @YaredBelete-ob9xd
    @YaredBelete-ob9xd 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዮሐና "ህልም" ሺ ጊዜ ብሰማው የማይሰለች ሙዚቃ ተጋበዙልኝ

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much EBS, I like Yohana❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bethlehemtadesse2346
    @bethlehemtadesse2346 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፍትህ ለህፃን ለፌቨን😢😢😢

  • @sadaabdi-ke4zm
    @sadaabdi-ke4zm 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፍትህ ለ ሔቨን 💔💔💔😭😭😭

  • @KakaHassen
    @KakaHassen 2 หลายเดือนก่อน

    Tsedi ❤ she's so smart !

  • @اللهثماللهخالقي
    @اللهثماللهخالقي 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ፍትህፍትህ ለፌቨን

  • @jdjgsisi6871
    @jdjgsisi6871 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍተሕ ለብላቴነዋ ሄቨን😢😢😢😢

  • @eyobgetachew1184
    @eyobgetachew1184 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን በ7 አመቷ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው!!!!

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 2 หลายเดือนก่อน +9

    የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም !! 😢😢

  • @FeketyabebeBarakat
    @FeketyabebeBarakat 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈትህ ለፌቨን ድምፅ ሁኑ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KidistTamrat-o3u
    @KidistTamrat-o3u 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ለብላቴናዋ ሄቨን😢
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ

  • @እግዝአብሔርመልካምነው
    @እግዝአብሔርመልካምነው 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመርያ ነኝ😊

  • @TekaMa-d2m
    @TekaMa-d2m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለፈቬን

  • @MikeeeMikeee-e8o
    @MikeeeMikeee-e8o 2 หลายเดือนก่อน

    Jestice for Heaven

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 หลายเดือนก่อน

    ገላጋይ ምርጥ ሙዚቃ ነው ዮሀና ትችላለህ እውነት🥰

  • @selamyemaryam3064
    @selamyemaryam3064 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ልጅ ሴት የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው

  • @AhmedElbasha-ef3kv
    @AhmedElbasha-ef3kv 2 หลายเดือนก่อน

    Justice for hevan😢

  • @eyobkinde5622
    @eyobkinde5622 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yohana smart sew nw

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን፡እስማርት ነውሽልጥልጥ ፀጉሩን እስኪ ተመልከተው

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 2 หลายเดือนก่อน

    My sister, more than she love you

    • @I-am943
      @I-am943 2 หลายเดือนก่อน

      አማርኛ ያነባሉ አትቸገር

  • @I-am943
    @I-am943 2 หลายเดือนก่อน

    My favorite musician ስል በኩራት ነዉ

  • @mahlitzewdu8709
    @mahlitzewdu8709 2 หลายเดือนก่อน

    ዮአና አድናቂክ ነኝ ምርጥ ሙዚቀኛ ነክ ትመቸኛለክ😘😘😘

  • @MINASLYRICS
    @MINASLYRICS 2 หลายเดือนก่อน

    የሙዚቃ ወዳጆች ጎራ በሉ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 2 หลายเดือนก่อน

    ጋሼ ፀጉርህ ምን ትርጉም እንዳለው ንገረን ፣??

  • @gosafekede9459
    @gosafekede9459 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ የልጅ አዋቂ መሆንህን አላውቅም ነበረ ዮሕ

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 2 หลายเดือนก่อน +2

    Mirt sew❤ yohanayaaa.

  • @abebamebratu-cb1vb
    @abebamebratu-cb1vb 2 หลายเดือนก่อน

    yohana yitadalutal enji aytagelutm yemilew teret lante yseral jaye ymechsh

  • @tommytekle4051
    @tommytekle4051 2 หลายเดือนก่อน

    Yoyo mirt sew

  • @YamlakWasie-i3n
    @YamlakWasie-i3n หลายเดือนก่อน +1

    እረ መሳይ ተፈራን ጋብዙት

  • @thisshallpass5031
    @thisshallpass5031 2 หลายเดือนก่อน +1

    Is he Eritrean origin?

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 2 หลายเดือนก่อน +3

      Hell Dé F**k No,👎🏾
      #Proud_Tigrway🇻🇳

    • @amanuelfessehaye5796
      @amanuelfessehaye5796 2 หลายเดือนก่อน

      What ever he is .

  • @SamRice-j2l
    @SamRice-j2l 2 หลายเดือนก่อน

    Thompson Patricia Thompson Michelle Brown Patricia

  • @behailuGirma-rv4hc
    @behailuGirma-rv4hc 2 หลายเดือนก่อน

    አይዘፍንም እንዴ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞእሄ ዘፋኛነው አላውቃትም ሴትይመስል ቁጥርጥር ተሰርቶ አሁንአራዳ መሆኑነው