ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን ፀጋ በረከቶ ይድረሠኝ እንኴን በሠላም መጡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የድሆች አባት ቅድሥት ድንግል ማርያም እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ታብዛልን አሜን አሜን አሜን
የዋህ የዋሁ ተፈታ እንደኔ አይነቱ ይህው እንንደፋደፋለን እግዚአብሄር ሆይ እኔንም ይቅር በለኝ ከክፋው እቅፍ ፈልቅቀህ አውጣኝ አቤቱ ይቺ ልመና ከፊትህ ትድረስ አባታችን እግር ስር ጣለኝ ይቅናሽ በሉኝ ክርስቲያኖች
ይቅናሽ እመቤቴ ትድረስሽ
አሜን አሜን እናንተንም ትድረስላቹ
እማምላክ ትረዳሽ እህቴ አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እኛም እንፈታለን ወገኖቻችን የፈታ አምላክ የታመነ ነው እመኝ እኛም እንፈታለን እኔም ምኞቴ ነው በአለንበት በጸሎት እንበረታ
ዴት ብቻውን ይቀራል ?አመሠግናለው ተባረኪ
እውነት ነው ከንሠሀ በኋላ አንድ እህቴ ብቻ እስከአሁን አብራኝ አለች የተቀረው ቤተሠብ ተበታተነ የክፋ መንፈስ ስራ ላልተረዳው ተረት ነው በተሠደድኩበት አገር ከነ ልጆቼ ከቤተሠብ ከወገን ምንም በሌለበት እናቴን ጨምሮ ሸሹኝ እግዚአብሄር እንዲ ያለውን ችግር ከሁሉ ያርቅ ከሠው ተፈጥሮ እን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ባላችሁበት ትጠብቅልኝ የኔ አባት አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 🙇የተዋህዶ ልጆች በፆሎታችሁ አስብኝ #ወለተ ወልድ@ ብላችሁ😭😭😭😭💚💛💝➕💒🙏
እግዚአብሄር ሥራው እፁብ ድንቅ አባታችን ሥለ እርሶ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ጴጥሮሥ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ እንዳለ እኔም ይሄንን አልሁኝ
መምህር ግርማ አባታችን እድሜ ይሰጦት
አባታችን እድሜ እና ፀጋን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን አባቴ ንሰሀ አባቴ ሞተብኝ በኔ ሀጢያት ምክንያት እባ በእመቤቴ ወደ ሀገራቸው በሰለም ገብተው ለሀገራቸው አፈር ያብቃቸው ብላቹ ፀልዩለት ወልደጊዮርጊስ ነው የክርስትና ስማቸው እባካችሁ
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_**_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_**_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_**አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን😭🤲
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ክብርህ ይስፋ እርኩስ መንፈስ ሁሉ ካንተው ስር በስምህ ይጠፋሉ ተመስገን አምላኬ አባ እድሜዎትን ያርዝምልን ከጤና ጋር ያብዛልን የእግዚአብሔር ይመስገን !!!
አባታችን ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን አብዬ በፀሎቶት አስብን በስደት ያለነውን
Amen
አሜን
@@henokcalifornia2620 አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አባ በፀሎት አሥብኝ ወለተ ማርያም ከሣውዴ እርኩስ መንፈሥ ያሥጨንቀኛል በፀሎት አሥብኝ ውስጤን ይጨቀኛል😭
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የማቶ ሠላምን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
አይ 😭የሰው ልጅ ተፈጥሮ እኛ እኮ ለዚህ አደለም ነበር የተፈጠርነው እናንተዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ አልቀናል ምህረት ላክልን ☝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ፍቅር ሰላም አንድነት አምጣልን መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢አባታችን መቼ ነው እርስወ ጋር መጥቼ ምፈታው? አምላክ ሆይ ለተጨነቁት ሁሉ ድረስ
አሜን😭😭😭😭
አባየ የኛ አባት የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን በፆሎታቹ አችርሱኝ አባ ወለተ ሚኪኤል ወለተ አፅበሀት ሃፍተ ስለሴ ከኔ ሙሉ ቤተሰቦቼ አባየ
የፍቅር እናትድንግል ፡ ማርያም ፡ እድሜውን ፡ ትስጦኦ
የእስራኤል ቅዱስ ሆይ እንሱን በምህረት እንደጎበኝህ እኔና ቤተሰቦቼን በምህረትህ ጎብኘን...አሜን...
🙏🙏🙏❤️❤️👍👍
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
ስለ ሁሉም እግዚአቤሀር ይመስገን አባ ረጁም እድሜ ይስጦት
የኔ አባት በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደማሪያም ብላችሁ
አሜን አሜን አሜን ድንግል እኛንም ትጎብኘን አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ
ክቡር አባታችን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልንአባዬ ይፀሊሉኝ አፀደ ማርያም
እረጅም አመት ኑሩልኝ አባቴ ጌታዬ በምህረትህ ጎብኘኝ ደካማዋን ልጅህን😭😭🙏
የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
Amen Amen Amen
እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድሎኦት።
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን አባ እኛም በጆት ለመፈታት ያብቃን አሜን
የኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜ ይስጥወት🙏🙏🙏🙏እንወድወታለን
አባታችን እድሜና ጤና አቢዝቶ ይሲጥልን የነሱ የሰማ የድንግል ማሪያም ልጂ የኛም ይሲማን ወለተ ሚካኤል ወልደ ምካኤል እያሉ ከነ ቤተሰቦቸ በፀሎት እሲቡኝ ሲደተኛ ልጁህ ነን
Abatachn rejm edmena tiena ysitiln!!! Egzabhier yetemesegen yhun erso sle seten🙏🙏🙏. Bexelot asbun Abatachn. Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😭😭Faxariii ya agagilotii zamanotin yi barak lini mamirr 💓🙏🙏🙏
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በጰሎት አስቡኝ ወለቴ መድህን እያመሜኝ ነው
አክሊለ ሩፋኤል ነኝ አባታችን ጸልዩልኝ በረከቶ ይደርብኝ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን ክብሩ ይስፋ
አባዬ እድሜ ጤና ይስጦት እንዴት መታደል ነው ተዋህዶ ምሆን 💐💐💐💐💐
የተፈወሣችሁ ሠዎች እንኳን ደሥ አላችሁ እኛንም ከአባፊት ቀርበን ከሥራታችን እድንፈታ ድንግል ማርያም ትፍቀድልን አባ እግዚአብሔር እረጅምና ጤና ይሥጥልን በፀሎት አሥቡኝ ፅየ ማርያም ብላችሁ
እመቤቴ ማርያም የመዳኔን ቀን አቅርቢልኝ ሁላችንም ተይዘናል ያባታችን በርከወት ይዴርብን 🙏 በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን አባታችን ፣🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ አሜን ለአባታችን እድሜ ከጸጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጥኝ 😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ አባትችን ጸሎትችው በረክትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ ክእግረችው በታች ወደቅ ለምበረክ ያበቅኝ አሜን
አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት ለአለም ይድረስ የእርሶን የወንጌል ትምህርት በመከታተል ዝቅ ማለትን ያስተምረናል ከዛ በረከት ን ያስገኛል
እግዚአብሔር ሆይ የሚሳንህ ነገር የለምና እኔንም ከተያስኩበት ክፉ መንፈስ ገላግለኝአሜን አሜን አሜን
ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌺🌺
አገልግሎት ጀምረዋል የምታቁ
አርስ በአርስ ተላለቅን አቤቱ ይቅር በለን ልጆችህን ሰውራቸው/ሰውረን በጣም አሳዛኝ ነው አግዚአብሔር ታላቅ ነው
አባታችን እድሜውትን ያርዝምልኝ አባታችን እንወድዎት አለን አባታችን ለኛ ለጠፋን ተውልድ ህይወት ነውት እኮ አባየ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጡልኝ አ ባ ታ ችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አባዬ
እግዚአብሄር ይመስገን በእዉነት ስንቶቻችን ነን በዚህ መናፍስት የታሰርን 😢😢 እኛንም ከታሰርንበት ይፍታን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በጰሎት አስቡኝ ስርጉተ ስላሴ ብለዉ
Amen.Amen.AmenAbatashin
Aba bereketuh yideribign
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጠወት አባቴ ለናተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይደርስልን
Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Abatachen 👏👏👏🤲🤲🤲
አባቴ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም
አምላኽ ንዓመ ዘብፀሕኪ ንዓና እውን ብምሕቱከ ብፀሕን ኣቦይ እግዚአብሔር ዕድሜን ጥዕና ይሃብኹም
ናይ ብሓቂ አደይ ማርያም ትሓልውን ደአ እምበር
ስልኪ ቁፅሮም አለኪ እንተ ሃሊኪይ ለአኽለይ መዓረይ
ጌታሆን ከሰደት መልሰኸኝ አባዬን አሳዬኝ ማነዉ እደእኔ የምወዳችዉ አባታችንን እሪጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጠዉት
Amtchen betam Enmsgnaln edeme tena yesleln ershem edeme nuru ye melkam abat ⛪📖🙏🤲
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
አይኖቼ ማዳንኸን አይቷልና ይገባሀል ክብርና ምስጋና አባታቸውን በረከቶት ይደርብን አሜን ።
እግዞ አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ተመስጌን ሰዉ ከመዳን በላይ ምን አለ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላሞት ይብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተፈወሳችሁም እንኳን ደስ አላችሁ
አቦታችን እድሜ ጤና ፀጋያድልልን ሁልችምንተያዘንል እውንት ነውየድንግል ልጅ እርሱ ያጎበኝንበእውነት
አባተን አገኘሁ እሳቸውም መምህር ግርማ ናቸው።አባ ከነ እድመ ቀንሶ ለርሶ ይጨምርሎት እግዝያብሀር
ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜ ይስጥልን ወገኖቻችን ከዲያብሎስ ተኮልና ግፍ ያወጣ እኛንም ከዲያብሎስ ስቃይና ፈተና ያውጣን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን አሜን እናመሰግናለን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ፀጋውን ይብዛልን በእድሜ ይጠብቅልን በረከቶች ይደርብን በፀሎት አስበኝ ወለተ ክዳን ነኝ
አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት እድሜ ከጤናጋር ወላዲት አምላክ ታጎናጽፈወት በረከተወት ከሁላችን ጋር ይሁን አባታችን እኔም ለሃገሬ አብቅቶኝ በጀወት ልባርክ እደረሰወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ፈጣሪ።
አሜን፫እድሜ,እና,ያገልግሎት ዘመንህ,ይባርክልን,ወለተ,ማርያም,በጾለት,አስቡኝ
ጌታሆይ እኔና ቤተሰቦቼ መቼነው ምንፈታው አምላክ ሆይ ለሁላችን ምህረትን ላክልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
አፍፍፍፍፍፍፍ እህቴ አልቅሰሽ አሥለቀሽኝ አይ ይኼ ክፉ መንፈስ በትውልዱላይ ተጫወተብን እግዚአብሔር ከስር መሠረትህ ይንቀልህ አባይ እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥዎት ምን ቃል አለኝ
በጣም ጨረሰን😭😭😭
@@helenhaftom1525 አዎ ያው የኛም ተንኮል እንዳለ ሆኖ እግዚአብሔር ቸር ነውና መቼም እየጠበቀን ነው አባዬን የጣለልን አምላክ የተመሠገነ ይሁን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይልን ውድ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ለስዚህ ያጀረሰን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን እልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልል እኔም ዠተፈታሁ መሰለኝ
እንኳን ለእመቤታችን አመታዊበአልአደረሳቹ እግዚአብሔርአምላክ ከክፉመንፈስ ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይገስፀው አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይድረሰን እህተማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር የጠበቀልን ቃል ህወሃት ያሰማልን
ኣባ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
Amen Amen Amen abbke nyumu rike sani nudhradhaa
አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን
እድሜዬሠጥልኒ
አባታች እረጅም እዴሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏አቤቱ ለተሱ የደረስህ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ድረስልን😭😭😭😭😭
እረጅም እድሜ ይስጠዎት አባታችን በረከተዎ ይደርብን.እርሰዎን የሰጠንን እግዜአብሔርን ሁሌም አመሰግናለሁ::
የኔ ልዮ አባት ለስንቱ መዳንና ተስፋ ሆነዋል ሺ አመት ኑሩልን እወዶታለው አከብሮታለው ትልቅ አባት ኖት ቃል ያጥረኛል ይህንን ችግር እርስዎ ኖት የምገላግሉት ያብዛልን እንደእርስዎ ያሉትን አምላክ ይህንን የፈቀደ አምላክ ይመስገን
እባካችሁ መምህር ግርማ ያሉበትን ቦታ ጠቁሙን ያልሆነ መረጃ እየደረሰን ነዉ በመብርሀን
አሁን አያገለግሉም ይህ የበፊት ነው
እባታችን እድሜና ጤና ይስጦት አምላኬ ሆይ እኔንም ኤፍታህ በለኝ
የሰራዊት ጌታዬ እኔም ቤተሰቦቼ ፈውሰን አድነን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት
የሠው ህይወትን ምታባላሹ እግዚኣብሔር ይፍረድባቹ😭😭😭😭😭😭😭😭
መድኃንያለም ይፍርድባችው
☹️☹️
አግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አንዲ የሚያደርጉትን ክፉዋች
ልብ ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሆይ ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክሎት ይህ ቀን ነው ሚናፍቀኝ
እንኳን ደህና መጡልኝ አባትዬ ኑሩልን መልካም እለተሠንበት ይሁንሎት አባቴ
እድመዎት ይዝረምልን አባታችን በፀጋና በበረከት ያቆይልን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባታችን አንድ ግዜ እንዳገኞት ፈጣሪ ይርዳኝ
ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚኣብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን ኣባ 💐💐♥♥♥
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው ኑሩልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን እድሜ ማቱሳላንያድልልን በረከቶዎ ይደርብን
አባታችን እርጅም እድሜ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይስጥልን እናመሰግናለን በርከተዎ ይደርብን
Amen Amen Amen 🙏Amalkee wayi 😭😭😭😭😭😭😭😭⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💕
አቤቱ ጌታሆይ ሰው ሁሉ ተይዟል እኮ የማርያም ልጅ አስበን እደው ምን ይሻለናል እኮ አባታችን እደው ተይዘናል እርሶን ጤና እድሜዬ ይስጦት ውይ ለእርሶ ቃላት ያጥረኛል
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
Abaa pls pray for me and for all 🙏⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ
እግዚኣብሄር ዕድሜና ጸጋ ያድሎት ኣባታችን።
እግዚአብሔር ሆይ ለቅድስት ሐገሬ አብቅተህ እንደው ጨርቃቸውን እንድዳስስ እርዳኝ የየዎህ እጂና ቤተሰብ ባክኗልና እርዳን
በፀሎቶት አስቡነ እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን እንካን ደና መጡልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን እንወዶታለን አባታችን
አባ በረከቶት ይድረስን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
እድሜ. ጤና. ያርዝምልን. አባቴ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአንቺ የደረሰው እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን
ደምሪኝውዴ
@@wechityoutube907 እግዚአብሔር ይደምሪሽ እህቴ
አባ እግዚአብሔር ያቆይልን እኔንም በፅሎት አስበን
አባታችን ፀጋ በረከቶ ይድረሠኝ እንኴን በሠላም መጡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የድሆች አባት ቅድሥት ድንግል ማርያም እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ታብዛልን አሜን አሜን አሜን
የዋህ የዋሁ ተፈታ እንደኔ አይነቱ ይህው እንንደፋደፋለን እግዚአብሄር ሆይ እኔንም ይቅር በለኝ ከክፋው እቅፍ ፈልቅቀህ አውጣኝ አቤቱ ይቺ ልመና ከፊትህ ትድረስ አባታችን እግር ስር ጣለኝ ይቅናሽ በሉኝ ክርስቲያኖች
ይቅናሽ እመቤቴ ትድረስሽ
አሜን አሜን እናንተንም ትድረስላቹ
እማምላክ ትረዳሽ እህቴ አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እኛም እንፈታለን ወገኖቻችን የፈታ አምላክ የታመነ ነው እመኝ እኛም እንፈታለን እኔም ምኞቴ ነው በአለንበት በጸሎት እንበረታ
ዴት ብቻውን ይቀራል ?አመሠግናለው ተባረኪ
እውነት ነው ከንሠሀ በኋላ አንድ እህቴ ብቻ እስከአሁን አብራኝ አለች የተቀረው ቤተሠብ ተበታተነ የክፋ መንፈስ ስራ ላልተረዳው ተረት ነው በተሠደድኩበት አገር ከነ ልጆቼ ከቤተሠብ ከወገን ምንም በሌለበት እናቴን ጨምሮ ሸሹኝ እግዚአብሄር እንዲ ያለውን ችግር ከሁሉ ያርቅ ከሠው ተፈጥሮ እን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ባላችሁበት ትጠብቅልኝ የኔ አባት አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 🙇የተዋህዶ ልጆች በፆሎታችሁ አስብኝ #ወለተ ወልድ@ ብላችሁ😭😭😭😭💚💛💝➕💒🙏
እግዚአብሄር ሥራው እፁብ ድንቅ አባታችን ሥለ እርሶ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ጴጥሮሥ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ እንዳለ እኔም ይሄንን አልሁኝ
መምህር ግርማ አባታችን እድሜ ይሰጦት
አባታችን እድሜ እና ፀጋን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን አባቴ ንሰሀ አባቴ ሞተብኝ በኔ ሀጢያት ምክንያት እባ በእመቤቴ ወደ ሀገራቸው በሰለም ገብተው ለሀገራቸው አፈር ያብቃቸው ብላቹ ፀልዩለት ወልደጊዮርጊስ ነው የክርስትና ስማቸው እባካችሁ
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
*_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
*_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
*አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን😭🤲
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ክብርህ ይስፋ እርኩስ መንፈስ ሁሉ ካንተው ስር በስምህ ይጠፋሉ ተመስገን አምላኬ አባ እድሜዎትን ያርዝምልን ከጤና ጋር ያብዛልን የእግዚአብሔር ይመስገን !!!
አባታችን ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን አብዬ በፀሎቶት አስብን በስደት ያለነውን
Amen
አሜን
@@henokcalifornia2620 አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አሜን
አባ በፀሎት አሥብኝ ወለተ ማርያም ከሣውዴ እርኩስ መንፈሥ ያሥጨንቀኛል በፀሎት አሥብኝ ውስጤን ይጨቀኛል😭
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የማቶ ሠላምን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
አይ 😭የሰው ልጅ ተፈጥሮ እኛ እኮ ለዚህ አደለም ነበር የተፈጠርነው እናንተዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ሆይ አልቀናል ምህረት ላክልን ☝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ፍቅር ሰላም አንድነት አምጣልን መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢አባታችን መቼ ነው እርስወ ጋር መጥቼ ምፈታው? አምላክ ሆይ ለተጨነቁት ሁሉ ድረስ
አሜን😭😭😭😭
አባየ የኛ አባት የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን በፆሎታቹ አችርሱኝ አባ ወለተ ሚኪኤል ወለተ አፅበሀት ሃፍተ ስለሴ ከኔ ሙሉ ቤተሰቦቼ አባየ
የፍቅር እናትድንግል ፡ ማርያም ፡ እድሜውን ፡ ትስጦኦ
የእስራኤል ቅዱስ ሆይ እንሱን በምህረት እንደጎበኝህ እኔና ቤተሰቦቼን በምህረትህ ጎብኘን...አሜን...
🙏🙏🙏❤️❤️👍👍
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
ስለ ሁሉም እግዚአቤሀር ይመስገን አባ ረጁም እድሜ ይስጦት
የኔ አባት በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደማሪያም ብላችሁ
አሜን አሜን አሜን ድንግል እኛንም ትጎብኘን አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ
ክቡር አባታችን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን
አባዬ ይፀሊሉኝ አፀደ ማርያም
እረጅም አመት ኑሩልኝ አባቴ ጌታዬ በምህረትህ ጎብኘኝ ደካማዋን ልጅህን😭😭🙏
የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
Amen Amen Amen
እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድሎኦት።
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን አባ እኛም በጆት ለመፈታት ያብቃን አሜን
የኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜ ይስጥወት
🙏🙏🙏🙏እንወድወታለን
አባታችን እድሜና ጤና አቢዝቶ ይሲጥልን የነሱ የሰማ የድንግል ማሪያም ልጂ የኛም ይሲማን ወለተ ሚካኤል ወልደ ምካኤል እያሉ ከነ ቤተሰቦቸ በፀሎት እሲቡኝ ሲደተኛ ልጁህ ነን
Abatachn rejm edmena tiena ysitiln!!! Egzabhier yetemesegen yhun erso sle seten🙏🙏🙏. Bexelot asbun Abatachn. Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😭😭Faxariii ya agagilotii zamanotin yi barak lini mamirr 💓🙏🙏🙏
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በጰሎት አስቡኝ ወለቴ መድህን እያመሜኝ ነው
አክሊለ ሩፋኤል ነኝ አባታችን ጸልዩልኝ በረከቶ ይደርብኝ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን ክብሩ ይስፋ
አባዬ እድሜ ጤና ይስጦት እንዴት መታደል ነው ተዋህዶ ምሆን 💐💐💐💐💐
የተፈወሣችሁ ሠዎች እንኳን ደሥ አላችሁ እኛንም ከአባፊት ቀርበን ከሥራታችን እድንፈታ ድንግል ማርያም ትፍቀድልን አባ እግዚአብሔር እረጅምና ጤና ይሥጥልን በፀሎት አሥቡኝ ፅየ ማርያም ብላችሁ
እመቤቴ ማርያም የመዳኔን ቀን አቅርቢልኝ ሁላችንም ተይዘናል ያባታችን በርከወት ይዴርብን 🙏 በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን አባታችን ፣🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ አሜን ለአባታችን እድሜ ከጸጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጥኝ 😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ አባትችን ጸሎትችው በረክትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ ክእግረችው በታች ወደቅ ለምበረክ ያበቅኝ አሜን
አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት ለአለም ይድረስ የእርሶን የወንጌል ትምህርት በመከታተል ዝቅ ማለትን ያስተምረናል ከዛ በረከት ን ያስገኛል
እግዚአብሔር ሆይ የሚሳንህ ነገር የለምና እኔንም ከተያስኩበት ክፉ መንፈስ ገላግለኝ
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌺🌺
አገልግሎት ጀምረዋል የምታቁ
አርስ በአርስ ተላለቅን አቤቱ ይቅር በለን ልጆችህን ሰውራቸው/ሰውረን በጣም አሳዛኝ ነው አግዚአብሔር ታላቅ ነው
አባታችን እድሜውትን ያርዝምልኝ አባታችን እንወድዎት አለን አባታችን ለኛ ለጠፋን ተውልድ ህይወት ነውት እኮ አባየ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጡልኝ አ ባ ታ ችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አባዬ
እግዚአብሄር ይመስገን በእዉነት ስንቶቻችን ነን በዚህ መናፍስት የታሰርን 😢😢 እኛንም ከታሰርንበት ይፍታን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በጰሎት አስቡኝ ስርጉተ ስላሴ ብለዉ
Amen.Amen.Amen
Abatashin
Aba bereketuh yideribign
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጠወት አባቴ
ለናተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይደርስልን
Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Abatachen 👏👏👏🤲🤲🤲
አባቴ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም
አምላኽ ንዓመ ዘብፀሕኪ ንዓና እውን ብምሕቱከ ብፀሕን ኣቦይ እግዚአብሔር ዕድሜን ጥዕና ይሃብኹም
ናይ ብሓቂ አደይ ማርያም ትሓልውን ደአ እምበር
ስልኪ ቁፅሮም አለኪ እንተ ሃሊኪይ ለአኽለይ መዓረይ
ጌታሆን ከሰደት መልሰኸኝ አባዬን አሳዬኝ ማነዉ እደእኔ የምወዳችዉ አባታችንን እሪጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጠዉት
Amtchen betam Enmsgnaln edeme tena yesleln ershem edeme nuru ye melkam abat ⛪📖🙏🤲
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
አይኖቼ ማዳንኸን አይቷልና ይገባሀል ክብርና ምስጋና
አባታቸውን በረከቶት ይደርብን አሜን ።
እግዞ አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ተመስጌን ሰዉ ከመዳን በላይ ምን አለ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላሞት ይብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተፈወሳችሁም እንኳን ደስ አላችሁ
አቦታችን እድሜ ጤና ፀጋ
ያድልልን ሁልችምን
ተያዘንል እውንት ነው
የድንግል ልጅ እርሱ ያጎበኝን
በእውነት
አባተን አገኘሁ እሳቸውም መምህር ግርማ ናቸው።አባ ከነ እድመ ቀንሶ ለርሶ ይጨምርሎት እግዝያብሀር
ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜ ይስጥልን ወገኖቻችን ከዲያብሎስ ተኮልና ግፍ ያወጣ እኛንም ከዲያብሎስ ስቃይና ፈተና ያውጣን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን አሜን እናመሰግናለን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ፀጋውን ይብዛልን በእድሜ ይጠብቅልን በረከቶች ይደርብን በፀሎት አስበኝ ወለተ ክዳን ነኝ
አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት እድሜ ከጤናጋር ወላዲት አምላክ ታጎናጽፈወት በረከተወት ከሁላችን ጋር ይሁን አባታችን እኔም ለሃገሬ አብቅቶኝ በጀወት ልባርክ እደረሰወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ፈጣሪ።
አሜን፫እድሜ,እና,ያገልግሎት ዘመንህ,ይባርክልን,ወለተ,ማርያም,በጾለት,አስቡኝ
ጌታሆይ እኔና ቤተሰቦቼ መቼነው ምንፈታው አምላክ ሆይ ለሁላችን ምህረትን ላክልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
አፍፍፍፍፍፍፍ እህቴ አልቅሰሽ አሥለቀሽኝ አይ ይኼ ክፉ መንፈስ በትውልዱላይ ተጫወተብን እግዚአብሔር ከስር መሠረትህ ይንቀልህ አባይ እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥዎት ምን ቃል አለኝ
በጣም ጨረሰን😭😭😭
@@helenhaftom1525 አዎ ያው የኛም ተንኮል እንዳለ ሆኖ እግዚአብሔር ቸር ነውና መቼም እየጠበቀን ነው አባዬን የጣለልን አምላክ የተመሠገነ ይሁን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይልን ውድ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ለስዚህ ያጀረሰን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን እልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልል እኔም ዠተፈታሁ መሰለኝ
እንኳን ለእመቤታችን አመታዊበአልአደረሳቹ እግዚአብሔርአምላክ ከክፉመንፈስ ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይገስፀው አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይድረሰን እህተማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር የጠበቀልን ቃል ህወሃት ያሰማልን
ኣባ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
Amen Amen Amen abbke nyumu rike sani nudhradhaa
አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር ይመስገን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን