Memeher Girma Wondimu 156 አስገራሚ ተአምር ጥቁር የወንዝ ድንጋይ ቤታቸዉ ላይ በመወርወር ቤተሰቡን ያሰቃየ የአንደርቢ ክፉ መንፈስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • አንደርቢ ትዉልዱ እምነቱን: እድሉን : ጤናዉንና: ኑሮዉን በዲያብሎስ ተንኮልና ሥራ እየተፈተኑ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሼር በማድረግ እናስተምር

ความคิดเห็น • 434

  • @ennaenna7517
    @ennaenna7517 3 ปีที่แล้ว +62

    አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 ปีที่แล้ว +1

      አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት

  • @hulubersuhone158
    @hulubersuhone158 3 ปีที่แล้ว +94

    ተመስገን አምላክ ሆይ ድምፆትን ልሰማ ነዉ በስደት ያለነውን በፀሎት አስቡን አባታችን

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 ปีที่แล้ว +3

      Amen.Amen.Amen

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 3 ปีที่แล้ว +1

      አገልግሎት ጀምረዋል እምታቁ ጠቁሙን

    • @hulubersuhone158
      @hulubersuhone158 3 ปีที่แล้ว +3

      @@mronedegu8177 አዎ ጀምረዋል ግን አላውቀም ቦታቸውን ግን ስላሴ ቤተክርስቲያን የሰማውት ምናልባት አዲሳባ ነዋሪዎች ካገኘሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም እያጠያየኩኝ አላገኘውም ግን ተስፋ አልቆረጥኩም

    • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
      @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚያብሄርን ካመናችሁ እንኳን ማየትና ትድናላችሁ

    • @abarsheabarshe6538
      @abarsheabarshe6538 3 ปีที่แล้ว +2

      እዉነት ነዉ ፊጣሪ ይድነን አባታችን እድሜ ይስጣልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 ปีที่แล้ว +43

    አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እርሶን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ 100.0000 አመት ያኑርልን የሰውን ሁሉ ችግር ያወቁ ለመጀመሪያ እኝህ አባት አረ ላይክና ሸር አርጉ አለም ይወቅ

  • @habtamufikre278
    @habtamufikre278 3 ปีที่แล้ว +32

    አስር ሺ አመት ኑሩልን አባታችን።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ።እባታችን።እድማናጤናይስጥልን።እሜን ።እሜን ።እሜን ።

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว +1

      አባታችንሺአመትኑሩልንአባታችን

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
    @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 3 ปีที่แล้ว +4

    መቸም ቢሆን የፈለጉትን ቢያወሩ አንሰማቸውም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እኛ እድለኛ መሆናችን መቸ አስተዋልን ልቦናችን ታውሮ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @uae1023
    @uae1023 3 ปีที่แล้ว +35

    ፈጣሪዬ እባክህ የኔንም ቀን አቅርብልኝ በፀሎቶት አስቡኝ

    • @sasaala2381
      @sasaala2381 3 ปีที่แล้ว

      አምላኬ ለኔም ድርስልኘ በስደት እየተሰቃየሁ ነው

  • @najat4665
    @najat4665 3 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ጰ9ቀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ጰ9ቀ 3 ปีที่แล้ว +6

    እድሜ ይስጥዎት አባታችን ኑሩልን

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እስይ ተመስገን ይሔን ወራዳ ሚስጥሩተገኘ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባዋል አባትናልጅ ልጁንተክቷል ሰውየዘራውን ያጭዳል ተመስገን

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤት የኛ ተንኮልና ክፋት ከመናፍስቱ አይበልጥም ብላችሁ ነው ማርን አቤቱ ፈጣሪ ሆይ

  • @hawiikebede723
    @hawiikebede723 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Uuuuuuufffff bote yeti now gen

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን መምህር አባ ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝን

  • @khadijabashir5074
    @khadijabashir5074 3 ปีที่แล้ว +3

    አባ ሀቀኛ አባት ነሁ እድሜናጤና ይስጥሁ አኛም እድል ይስጠን

  • @ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ
    @ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ
    @የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን አባታችን እኛንም ለምዳን ለመፍውስ ያአብቃን በርከተውት ይደርብን አሜን

  • @ማራናታቲዩብ-ሐ6ፈ
    @ማራናታቲዩብ-ሐ6ፈ 3 ปีที่แล้ว +9

    ሺ አመት ኑሩልን አባታችን

  • @العنودالقحطاني-ل2ز
    @العنودالقحطاني-ل2ز 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይሲጥልን ለአናትየም ግምጃ እያሉ በፀሎት ወለተ ሚካኤል ወልደ ሚካኤል እያሉ በፀሎት እሲቡኝ የአነሱ የሰማ መላአኩ ቁድሲ ሜካኤል ለአኛም ይሲማን አሜን አሜን አሜን

  • @seki1508
    @seki1508 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አሜን አሜን አሜን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ አንኳን ደና መ ጡልኝ አ ባ ዬ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አባዬ ክነ አድሜ ቀንስ ይስጥልን አባዬ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን እድሜ ከጠኝ ጋር ይስጥልኝ በእዉነት ይጥበቅል

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን ክብር ይግባው ለፈጣሪ ለእናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነትነው አባታችን አምላክ ነው የሰጠን እድሜ ከጤናጋ ያድልን ከክፉመንፈስ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @mekoyaalemu6002
    @mekoyaalemu6002 3 ปีที่แล้ว +7

    ኑሩልን አባ ንቁ ብለዋል እየነቃን ነው ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @emunati6789
    @emunati6789 3 ปีที่แล้ว +14

    አባ በርሶ ትምህርት ብዙ ለውጥ አምጣቻለው እግዚአብሔር ይመስገን በርሶ ላይ ሆኖ ያስተማረን አምላክ ይክበር ይመስገን ለርሶም እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏😍

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin

  • @selamyemaryamlj8441
    @selamyemaryamlj8441 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @anileygeleta9259
    @anileygeleta9259 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @burtimekannet7623
    @burtimekannet7623 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛለወት በፆለት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ገብረ ማርያም ብለው አባታችን🙏🙏🙏

    • @bontuifabontu2412
      @bontuifabontu2412 3 ปีที่แล้ว

      Amen e /-r yimesgen abatach be tselot asibung

  • @kibiryube7553
    @kibiryube7553 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 3 ปีที่แล้ว +1

    በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ያኑርልን አሜን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @centexvitamine
    @centexvitamine 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ለርሶ ለልጆቾ ብዙ እድናውቅ አድርጎናል እግዚአብሔር እድሜ ይሰጦት አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን አባታችን በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አባት ሆይ የኔንና የቤተሰባችን የምንድንበትን ቀን አቅርብልን

  • @ሀኑናምንልካዊት
    @ሀኑናምንልካዊት 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እንደ አባ ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
    አሜን (3)

  • @hiwotferede4654
    @hiwotferede4654 3 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አባታችን

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችን ይድረስ

  • @masarrakuwait3391
    @masarrakuwait3391 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት የተዋህዶ ተስፋ

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k หลายเดือนก่อน

    አባሰይጣን ለወዳጅ ጠላትነዉ ሰለዚህ ማንም ምንም ይበል አተብቻ በረታ አባአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልህ

  • @AsratTadese-w9z
    @AsratTadese-w9z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Edemena tena yesetewote .

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
    @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ 3 ปีที่แล้ว +1

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @simretteshome164
    @simretteshome164 3 ปีที่แล้ว

    አባ እግዚአብሔርን የማመሰግንበት ቃላት የለኝም ።እግዚአብሔር አምላክ ለእርሶ የሰጠውን ጸጋ ያብዛልን ክብር ለወላዲትአምላክ እና ለልጇ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 3 ปีที่แล้ว

    አባ ኣነ ከማን ን
    ናትኩም ትምህርቲ ይካታተል እየ ሰይጣን ሕርር ይበል አሜን ።ብዕድመን ብጸጋን የንብረልና ፈጣሪ አሜን ሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን።

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጦት እንወዶታለን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 3 ปีที่แล้ว +2

    ሺ አመት ኑሩልን አባታችን።

  • @elesabethabebe1714
    @elesabethabebe1714 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፍ፣፣
    ለአባታችን እረጅም እድሜና
    ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን፣፣፣

  • @cbacbacba8392
    @cbacbacba8392 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ሰላም ጤና እድሜ ጸጋዎትን ያብዛልዎት ቸሩ መድሃኒያለም ኑሩልን

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር ሆይ ተመስገን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስጋን አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እውነት ነው የእርሶ ተማሪ ነን

  • @የወንቅእሸቱቅዱሰጉብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱሰጉብርኤል 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እሜን
    ለእናንተ ይድረሰ አምላክ ለእኛም ይድረሰልን እኔም በፀሎት ወለተ መድህን አሰብኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን የማቱሳላ እድሜ ለርሶ ይስጥልን ዘመኖት ይባረክ የዘመናችን ሐዋሪያ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦች ጋር አሜን አሜን አሜን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት የአግሎግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስሙ ሀያልና ገናናነው ክብር ለሱ ይሁን አባዬ እድሜ ይስጥልን🙏

  • @mesiamen4556
    @mesiamen4556 3 ปีที่แล้ว +6

    ተመሥገን አምላኬ ሆይ ለነሡ የደረሥክ ፈጣሪ ሆይ ሥደተኖችንም አሥብ መች እና መች ነው አአ ፕሮግራም ያላቸው

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ስጦታችን በስላም ኑሩልን አሜን3

  • @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
    @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 ปีที่แล้ว

    እኝንም ለዚህ ቀን ያብቃን መዳኒ አለም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @dubairak5641
    @dubairak5641 3 ปีที่แล้ว +3

    💒🤲🤲🤲😭😭😭😭😭🤲🤲🤲abbaa maloo kadhanana keessaniin nu yaadadha. Waqayyoo goftaan keenya. Umurii dheraa isiinif ha keenu. Dhaltu motumma isa isini ha tasisu bara tajaajilumaa keessan isiinif ha dheresu. 🤲🤲😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ደ4ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ደ4ቘ 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር አሜን ❤👏👏👏

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋው ያብዛሎት በረከታቸው ይደርብን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባታችን

  • @senigw1654
    @senigw1654 3 ปีที่แล้ว

    Amen god give you long life father

  • @giffet1741
    @giffet1741 3 ปีที่แล้ว +18

    እርሶ የማገኝ ቀን ናፍቆኛል እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏

    • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
      @ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ግን ድንግል።ማርያም ስትፈቅድ እናገኛቸዋለን

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥልን አባታችን
    እማምላክ ትጠብቅልን እባ!!!

  • @shishaykidanemaryam616
    @shishaykidanemaryam616 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ዕድመ ጥዕና ይስጥልን በፀሎታቹ አስቡን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኣባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረክቶት ይደርብን

  • @bahbolomsemerab5819
    @bahbolomsemerab5819 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እርስዎን የሰጠን እኛንም ይፍታን ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ይመሥገን ክብር ለድግልጅ

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER yimesgen Abatachin

  • @hannayemedanialemlijhanna9577
    @hannayemedanialemlijhanna9577 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin Abatachin Nurulin Berketwo yiderbin abbatachin

  • @andamlakarega1845
    @andamlakarega1845 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን

  • @shambelaslam9931
    @shambelaslam9931 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጡ አባ በተረፈ ማርያምን ሚስቴ በጣም ታማለች ፀሎት ፀሎት አድርጉልን በሰላም ወደ ሀገር እንድትገባ የአባን መገኛ ካላችሁ

  • @ኢትዮጵያየድንግልልጅ
    @ኢትዮጵያየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ የማንቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ልቦና ይስጣቹ ግፈኞች

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡልኝ መምህሬ አሞኝና ጨንቆኝ ሳለ ከች የሚሉልኝ የእግዚአብሄር አገልጋይ እውነተኛ መካሪየ ገሳጨ በመንፈስቅዱስ ያውቁኛል በተሠጠወት ፀጋ አሁንም ፈተናው እንደቀጠለ ነው

  • @denkenedenkenedino5351
    @denkenedenkenedino5351 3 ปีที่แล้ว +1

    Edemewoten yarezemelen aba 1000 amet nurelen

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አባዬ እድሜ ማቱሳላ ያድልዎት

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ለመምህራችን ለአባታችን ቀሲስ መንክራት ግርማ ወንድሙ በእውነት ቃል ሕይወት ይስማልኝ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ከረጅም እድሜና ጤና ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁኖት መምህር። በውጪ ሀገረ ነው የምኖረው ፈረንሳይ ነው። በሰውነቴ ሲሄድ አይሀለሁ (ቅድስት ሴላሴ ጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ በወላዲተአምለክ ስም በሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ስም በሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ስም በግንባሬ እሰራዋለሁ። ጥዋት ማታ ፀሎት አደርጋለሁ። ማቃጠል አለብኝ በአይን አካባቢ እና በኩላልቴ አካባቢ እግሬ መደንዘዝ አለብ መፍትሔ መላድርግ ከዚህ እስራት ለመፈታት። መቁጠሪያ የለኝም።

    • @gelilagelila502
      @gelilagelila502 3 ปีที่แล้ว

      የራሳቸው ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ አላቸው እናም ወደ ውጭ ሁሉ በፖስታ ይልካሉ እኮ

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 ปีที่แล้ว +55

    የተሰደድን ሰዎች ምንኛ ታድለናል ባንሰደድ በምን እንነቃ ነበር እዛ ያሉትኮ እያሉ የሉም እኔም ሳልሰደድ የባስኩ የጨለመብኝ ነበርኩ አሁን ይቆጨኛል ጊዜ ኑሮኝ አለመንቃቴ

    • @abevahananya607
      @abevahananya607 3 ปีที่แล้ว +7

      የሚሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

    • @هيامالعيسائي-ب9ه
      @هيامالعيسائي-ب9ه 3 ปีที่แล้ว +3

      ኣዎ

    • @banchbesratahmad8672
      @banchbesratahmad8672 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል በእጅ የተያዘ ወርቅ ሆኖብን ነው ፈጣሪ ሀገራችን ቤተሰቦቸችን ይጎብኝልን ይማርልን ሰሚ ብቻ ሳይሆን ከተፈዎሽ ተርታ ያቁመን ሃዎታችን በስንቱ ተበላ

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም መሰደደ ጠቀመኝ

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በእርሶ ትምህርት መሰረት ለስንት አመት በውስጤ የተደበቀ የሚስጥር መተት ሌላሌላም ተጋልጦልኝ ወቶልኛል በፀበል!! እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ወዶታለሁ የኔ አባት!!!!!

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
    @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልን አባየ በርከትኦ ይደርብን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +1

    አባ እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 3 ปีที่แล้ว

    አባ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እኛንም በእጅዎት ለመፈወስ ያብቃን

  • @ቶማስ-ኈ8ዐ
    @ቶማስ-ኈ8ዐ 3 ปีที่แล้ว +7

    Our wonderful father long live to you

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና-ጀ6ፐ
    @ማራናታጌታሆይቶሎና-ጀ6ፐ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜዋትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ለህዝብ አባት አድርጎ የሰጠን አባቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ እሀተ ማርያም ና ወለተ ፃዲቅ 🙏

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን: እግዚአብሔር: አምላካችን: ረዥም: እድሜ: ከጤና: ጋር: ይስጥልን:

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት እርስዎን ስከታተል እበረታለሁ ልጀ እጇን እየጠባች ፀጉሯስ ትመነጭራለች ስሬት ሰርቻት ዘወር ስል መፍታት ትጀምራለች ወገኖቸ በፆለት አስቡኝ ፍቅርተ መድን ብላችሁ

  • @LomiiMargaa
    @LomiiMargaa 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደና መጡልን የኛ እንቁ
    አባታችን💐
    እግዚአብሄር እርጅም እድሜ ይስጥወት
    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ
    አባታችን ሰለስወ ቃል የለኝም
    7አመቴ እስወን መከታተል ከጀመርኩ
    አንድ ቀን በእጅወ እባርክ ዘንድ ፈጣሪየ እርዳኝ
    🙏

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen yirdash eme fn bekrbu nw yawekuachew

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 3 ปีที่แล้ว

    ክቡር አባታችን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን
    አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም

  • @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ
    @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ የእኛንም ቤት ጎብኝልን

  • @kalkidanayana9956
    @kalkidanayana9956 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ እርስዎን ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 ปีที่แล้ว +12

    ሠላም። አባታችን። እንዴት። ኖት እድሜና። ጤና። ያብዛሎት🙏🙏💚💛❤

  • @birritualemu4476
    @birritualemu4476 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት የሰመልን እበታችን እኔንም እጊዝየቤር ለዝ በረካት የብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 3 ปีที่แล้ว

    እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ

  • @Rute1921
    @Rute1921 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ❤