"ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ !" እሳት !!!! ዘነበወላ ከፀሐይ በታች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @BizuhanGebrekidan-kf3ym
    @BizuhanGebrekidan-kf3ym 4 วันที่ผ่านมา +3

    Zeneya selame Adnakihe Nangne ...Edemana Tanawen Yestehe🙏💙🙏

  • @NebiyyUj
    @NebiyyUj 4 วันที่ผ่านมา +2

    Great ...I appreciate, thank you !!!

  • @abuda2852
    @abuda2852 3 วันที่ผ่านมา

    ዘኔ ይሄንን ቪዲዮ ያየሁት ባህር ሀይል ሰልጥኜ ከወጣሁ ገና በ1 ሳምንቴ ነው እና ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 4 วันที่ผ่านมา +2

    " ይኼም ትዉልድ ፍም እሳት ነዉ" ብሏል ድምፃዊው ።

  • @alazarmebratu220
    @alazarmebratu220 4 วันที่ผ่านมา +1

    እርሶ ምለው አንድም ከእድሜዎት በዋነኝነት ግን ባለዎት ሰፊ የአስተሳሰብ እና የእውቀት ምህዳር ነው።እናም ያነሱት ሀሳብ ከአንድ ዘመናዊ እና ስልጡን ሰዉ የሚጠበቅ እና ትልቅ ሀሳብ ነው።ግን ሀገራችን አሁን እርሶ በሚያስቡት ደረጃ ልክ አይደለችም።
    1,ከከተማው ስፋት አንፃር ምን ያክል የእሳት አደጋ መኪኖች አሉ
    2,መኪናዎቹ የሚሄዱበት መንገድ አልታሰበበትም።የተዘጋጉ እና ጠባብ መንገዶች ላይ ባስቸኳይ እንዴት ይደርሳሉ?አልታሰበበትም
    3,የህንፃዎች አሰራር የእሳት አደጋ በሚደርስበት ሰዓት፣ያንን ለመከላከል የታሰበበት አይደለም።
    4,የእሳት አደጋ ሰራተኞች ምን ያክል ብቁ ናቸው።ትንሽ ውሳኔ ብዙ ነገር ያበላሻልም ይታደጋልም።
    ግን ጋሼ ከላይ የጠቀስኳቸው ነገሮች መሰረታዊ ሲሆኑ በጣም የሚገርመው ሰዉ እሳቱን ከማጥፋት ይልቅ ወደ ዝርፊያ መግባቱ እና እሳት አደጋ ሰራተኞች ለማጥፋት ገንዘብ ሲደራደሩ እንደነበር መረጃው ደርሶታል ብዬ አስባለው።
    ታድያ እርሶም በዚህ ቪድዮ ያነሱት ሀሳብ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን አሁን ላይ አንደ ማህበረሰብ የአስተሳሰብ ቀውስ ላይ ነው ያለነው።የፖለቲካው እና የኢኮኖሚው ችግር ድምር የማህበረሰቡ አስተሳሰብ ላይ ከፍተኛ ችግር ፈጥሯል።
    ታድያ እርሶ ይሄን ነገር ችላ ብለው ስለ እሳቱ ብቻ ማውራትዎ ምን አልባት አልሰሙም ብዬ እንዳልፍ አድርጎኛል።

  • @bruktawitdawit6605
    @bruktawitdawit6605 2 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤💐

  • @genbaw542
    @genbaw542 4 วันที่ผ่านมา +2

    አዲስ አበባ በየሰፈሩ የእሳት አደጋ ጣቢያዎች ሊከፈቱ ይገባል።

    • @TadiosBelay
      @TadiosBelay 3 วันที่ผ่านมา

      የኔ ሰፈር አለም ባንክ አካባቢ እኛ ሰፈር አለ

    • @genbaw542
      @genbaw542 3 วันที่ผ่านมา

      @TadiosBelay ጥሩ ነው ታድላችኋል።

  • @destaman1000
    @destaman1000 4 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አበባ ውስጥ 1 ብርጌድ ብቻ ነው ወይ ያለው ?

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 วันที่ผ่านมา

    ክርስትና ላይ ስለ ከፈትከው ስድ ንግግርህ ይቅርታ ጠይቀሃል?

    • @Abel-l2q
      @Abel-l2q วันที่ผ่านมา

      Men Al?

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 4 วันที่ผ่านมา +1

    Atakabede....zime bilhe.abo

    • @HariraSeid
      @HariraSeid 4 วันที่ผ่านมา +1

      Lante aynetu ... endet ligebaw yichilal

    • @JamianSifen
      @JamianSifen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      mn yemtawkew neger ale ? ke metechet wuchi

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 4 วันที่ผ่านมา

    Yehe seweye ayemechegnem.sitsefe...yewashale.