|| ክፍል 1|| ምንኩስና እና ግብረ ሰዶማዊነት || ከመልአከ ፅዮን አባ ፍቅረ ዮሐንስ የተደረገ ቆይታ|| part 1 kefyalew tufa 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ታቦት ከሠማይ ወረደ የሚባለው መሬት ለመያዝ ነው? ወይንስ እውነት ነው ?
    #Kefyalew_tufa #Ortodox_Church

ความคิดเห็น • 931

  • @zewdituasfaw1811
    @zewdituasfaw1811 3 ปีที่แล้ว +14

    Amen! Eyesus Christos yadinal, Hallelujah. Amlakachin tilique newe!!!!!!!

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 3 ปีที่แล้ว +43

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ የማልቀበላቸው ነገሮች ስላሉ መጽሓፍ ቅዱስ ብዙ እንባቢ ባልሆንም አነባለው መጽሓፍ ቅዱስ ሰባኪዎችን አዳምጣለው ኢየሱስ ብቻውን ጌታ እንደሆነና እንደሚያድንም ገባኝ እሳቸው (አባ) እንዳሉት ሓይማኖት አልቀየርኩም ግን ከጨለማ ወደ ብርሓን መጥቻለው እግዚአብሔር ይመስገን እውነቱን እውነት ነው ብለን ብንቀበል የተሻለ ይመስለኛል ጥሩ ፕሮግራም ነው 2ኛውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለው እግዚአብሔር ይባርካቹ

    • @user-dn2cs8hw5m
      @user-dn2cs8hw5m 3 ปีที่แล้ว +4

      እናት በእደዚህ አሳች ሰዎች አትታለይ ሰፋሪ እየተባለ ሰውን የሚያሳርዱት እንደዚህ አይነቶች ለሆድ አደር ሰዎች ናቸው ኦርቶዶክስ ጨለማ አይደለችም ሆናም አታውቅም ትክክለኛ ሰዎች ከሆኑ ሰላምን አይሰብኩም ባመኑብት ለሁላችሁም ልቦና ይስጣችው::

    • @yeabsira4357
      @yeabsira4357 3 ปีที่แล้ว +7

      @@user-dn2cs8hw5m@ይቅርታ የኔ እህት ኦርቶዶክስ ጨለማ አይደለችም ግን ብዙ እነዚ ትናንሽ ገድላት መጽሓፎች የሚባሉት ከመጽሓፍ ቅዱስ ጋር ይጋጭብኛል የሌለ ታሪክ ነው እውነቴን ነው የምልሽ ላታምኝኝ ትችያለሽ እዚ ዩቱብ ላይ ጽፌ ልገልፀው አልችልም ብዙ ነገሮች ኧረ እኔንጃ ግን ብናስተውል መልካም ነው ሓይማኖት መቀየር ሳይሆን አስተሳሰብ መቁየር እኔ ሓይማኖቴን አልቀየርኩም ግን ለምን ክርስቶስን ብቻ ማምለክ ፈለኩኝ ከመጽሓፍ ቅዱስ ዉጪ ሌላ ምን አስፈለገ? በተረፈ ኦርቶድክስ ጨለማ አይደለችም መጽሓፍ ቅዱስ እናምብብ

    • @yeabsira4357
      @yeabsira4357 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-pe2ei4cy4q:- ሒወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል እየሱስ ብቻ ነህ ሌላ ምን ያሻኛል
      በስሜ ይመጣሉ ስላለ ዝም ብሎ መከተል የለም መንፈስ ከወዴት እንደሆነ መርምር ነው የሚለው መጽሓፉ። አንተ ለምን ሰው ትከተላለህ መጽሓፍ ቅዱስ እንብብ ገድላት መጽሓፍት ያጠፉሓል እናስተዉል።

    • @sebleeyasu6996
      @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +4

      እማ ወደጨለማው እየሄድሽ ነው እማምላክ ትርዳሽ ልብ ይስጥሽ ከነዚህ አሳቿች እራስሽን አድኝ ድንግል ማርያምን ቅዱስ መስቀልን መድኃኒታችን ክርስቶስን ቅዱሳንን ሁሉ አስጥለው እራቁትሽን ነው የሚያስቀሩሽ ብታስቢበት ይሻልሻል ከእመቤቴ አትለይ

    • @seblewongel122
      @seblewongel122 3 ปีที่แล้ว +2

      ብርሀንን ትተሽ ጨለማ ውስጥ ነው የገባሽው ድሮም ሳይገባሽ ነበር እንዲሁ የኖርሽው ጭራሽ አሁን የዲያቢሎስ ፈረስ ሆንሽለት , ኢየሱስ ክርስቶስ የግል አዳኝ ሳይሆን የአለም መድሀኒት ነው , መስቀላችሁም ወንበዴዎቹ የተሰቀሉበት ነው አንድ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ፀንታ ትኖራለች

  • @hannaasmerom8727
    @hannaasmerom8727 3 ปีที่แล้ว +74

    “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥17

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu 3 ปีที่แล้ว

      Hanna Asmerom amen amen amen 💖💖🙏🙏🙏

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 3 ปีที่แล้ว +3

      Hussen Mohammed
      1 second ago
      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡
      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡

    • @masreshagemechu7602
      @masreshagemechu7602 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚኣብሄ ይባርካችሁ!!! ኢትዮዽያን የሚያስፈልጋት እንደናንተ ያለ የተሃድሶ ኣገልጋይ ነው!!!!

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @yifrutegeng8174
    @yifrutegeng8174 ปีที่แล้ว

    እኔ በወንጌል የማምን የክርስቶስ ተከታይ ነኝ።እባክህ የኦርቶዶክስን ለማጠልሸት ይህን ያህል መድከማችሁ በክርስቶስ ፊት ያስጠይቃችኋል።አዝናለሁ ።ኦርቶዶክስን የማውቃትን ያህል አውቃታለሁ።አንድ ቢበዛ ሁለት የምትሉትን ፀያፍ ተግባር የሚያደርግ ይኖር ይሆናል።ነገር ግን የሰውን እምነት ጨርሶ ለማጠልሸት የዚህን ያህል መድከም በእግዚአብሔርም በህግም ያስጠይቃችኋል።

  • @sarakabada9329
    @sarakabada9329 3 ปีที่แล้ว +25

    ሰላም ላእናንታ ይሁን ክብር ለእየሱስ ይሁን
    ዩሐንስ ዎንጌል 3/36
    በልጁ ያምያምን የዛላላም ህይወት አላው ::
    2ኛ ቆሮንቶስ 5/17
    ስላዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥራት ነው ይላል
    እንኮ አዲስ ፍጥራት ሆንክ ዳስ ብሎኛል ታባራኩልኛ ✋️✋️

    • @user-cp1fc1gy2e
      @user-cp1fc1gy2e 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር፣ይቅር፣ይበላችሁ

  • @user-qb9nt3hc4f
    @user-qb9nt3hc4f 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጎድ ከቅድስና ወደ እርኩስና ይቅር ይበላችሁ የቅዱስት ድንግል ማርያምልጂ ይቅርበለን ጌታሆይ የምናርገዉን አናውቅም እና ኦርቶዶክስ መሆን መመርጥእንጂ መምረጥ አደለም ።

    • @shimelishileymariam3260
      @shimelishileymariam3260 2 ปีที่แล้ว

      ቅድስና በእየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኝ ነው

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 ปีที่แล้ว +16

    የምገርም ነዉ አይናቸውን የካፈታ ጌታ ስሙ ይባረክ አሁንም ብዙ ሕዝብ ከጨለማ አልወጣምና ጸልዩላቹ እዉነተም መንገድም ህይወትም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 3 ปีที่แล้ว

      Mene yekefetale menafeke adaras
      He yezegale enji

    • @zaidtecle2068
      @zaidtecle2068 3 ปีที่แล้ว

      Enante nebiey hawariya eyalu habte eyakamachu yeminoru eyamelekachu bechlema nuru enji egna enzih tenkuayoch tenbit eyalu yemisebku anmnem.

  • @helamoges3131
    @helamoges3131 3 ปีที่แล้ว +6

    Agelgayi kefiyalewu tufa lewunet yekomk nh geta kante gar yhun ewedhalewu😘

  • @felekkasse8797
    @felekkasse8797 3 ปีที่แล้ว +3

    የትልቅ ትንሽመጨረሻዬን አሳምርልኝ እንዴአንተ ነው አገራችን መከራ መጣችውብን

  • @sssmmm454
    @sssmmm454 2 ปีที่แล้ว +5

    ልቡና ይስጣችሁ በቅድስት ድንግልማርያም እንዲሁም በቅዱሳን ላይ እና በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ ያላቀቃችሁት አፋችሁ መጥፊያችሁ እንደሚሆን እወቁ ።ከገባችሁበት የምንፍቅና ሕይወት ቸሩ መድኃኔዓለም ያውጣችሁ

    • @beletetom107
      @beletetom107 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተን ከደብተራ አለም። ጌታ እየሱስ ያውጣ።

    • @18lamalo
      @18lamalo 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰው የመረጠውን የማምለክ መብት አለው ነገር ግን የኔ እምነት ከሱ እምነት ይበልጣል ማለት ግን ግብዝነት ነው ምነው እናንተ። እምነተሰ ውሰጥ ሰንት ቆሻሻ ሰራ እየተሰራ እያየን እና እየሰማን አይደል

    • @eleni311
      @eleni311 ปีที่แล้ว

      ከኦርቶዶክሰ ወደ ጌታ ኢየሱስ ሰመጣ ምንም ሳልሰማ መጽሀፍ ቅዱሰ አንብቤ ነው የተረዳሁት አሁን ግን ከወጣሁ ቡሀላ በውሰጡ የተጠቀጠቀውን ጉድ ሰሰማ እግዚአብሄርን አመሰገንኩ ይቅር ይበለኝ ተክለሀይማኖት ጊወርጊሰ እያልኩ አርሴማ የምትሏትን እንኳ ደጇም ደርሼ አላውቅ እግዚአብሄር ይመሰገን ታዲያ ይሄ የጣኦት አይነት ከአረብ አገር እየገባ ህዝባችን ፈጣሪውን ክዶ የሞተለትን ክዶ የማንንም ብራሪ እያመለከ ኢየሱስ ሲባል በርግጫ በጡጫ ማነው መናፍቅ ጣኦት የካደ ነውጌታውን የካደ ??? ጌታ ኢየሱስ ያፈሩብኝን በአባቴ ፊት አፍርባቼዋለሁ ይላል ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 3 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም ገላጭ አጋላጭ አስተማሪ ብቻ ሁሉንም ነው ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @weldat82
    @weldat82 3 ปีที่แล้ว +16

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ,, ነገር ግን በ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በጣም ቡዙ ነገሮች ኣሉ በጭራሽ ማልቀበላቸው,,

    • @etuchombie2804
      @etuchombie2804 3 ปีที่แล้ว

      Lemsale??????

    • @martinab2055
      @martinab2055 3 ปีที่แล้ว +2

      The more you know. Just keep reading the Bible, the Holy Spirit will guide you.

    • @dagimmagna5050
      @dagimmagna5050 3 ปีที่แล้ว

      Be denb simiyachew sile sew enji sil bete kirstian ayawerum kesim,decon weyim debtera tenkoy sew nachew gin be sew mkniyat haymanot mekeyer agebab ayedelem demo enesu ye milut menekuse hone decon,kese weym lela tikikilegma ya lehonu ende tej bet zelew ye migebu bicha nachew!!!!!!!!!!!!!

  • @uksle9868
    @uksle9868 3 ปีที่แล้ว +11

    Wow this amazing God bless you both of youዮሐንስ 3 (John)
    16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና🙏🙏

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 3 ปีที่แล้ว

      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡
      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 2 ปีที่แล้ว

    Wow geeta yesus Abzto yibarkachihu dink new

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +34

    በጣም ምገርም ነው እንኳን ወደ እውንተኛ መንገድ ወደ እየሱስ በስላም በደና መጣክ
    ክፍያለው ዘመንክ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ተባርኩልኝ በርቱ 😍😍

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 3 ปีที่แล้ว +1

      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡
      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +1

      @@evangelistmedia1555 እሺ📖👍

    • @faalktbeia2725
      @faalktbeia2725 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk ye 10 amet bnxay

    • @zaidtecle2068
      @zaidtecle2068 3 ปีที่แล้ว +1

      Enkun wede Eruop ena American barenet metu.

    • @hhhbbb9659
      @hhhbbb9659 3 ปีที่แล้ว

      አተደደብ እዳተ ሴጣን ጠመካቸው

  • @tilahuntegegn5498
    @tilahuntegegn5498 3 ปีที่แล้ว +1

    Seytan neh yematawkewn tizebarikaleh

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰብ አሜንንንንንንንን🌹🙇🙏🌸

  • @tsehayelroe5407
    @tsehayelroe5407 2 ปีที่แล้ว

    Tebarku geta yemesgn menfesawi ayenochachuhen selegelti

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 3 ปีที่แล้ว +16

    Amen eyesus gena yiworsal

    • @eshetubelaineh4127
      @eshetubelaineh4127 3 ปีที่แล้ว

      እናንተ ሳትጠፉ አየሱሰ አይነግስም የግኖቲስዝም ሄርሜትዝም ኢሉሚናቲ አራማጆች ግብረስዶማዊነትን አስፉፊዎች

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 ปีที่แล้ว

    Respect for you all. Your taught has facts, truth, logic, scientific, biblical. Thank you very much.
    ገሀድ ያለ አዉነትን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ስላቀረባችሁ ልትመሰገኑ ይገባል። እዉነት ጊዜዋን ጠብቃ ገሀድ ትወጣለች። መጽሐፉ ቶሎ ይታተም። አምላክ ይጠብቃችሁ።

  • @meronneginyedemufire.6277
    @meronneginyedemufire.6277 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውው እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘለዓለም ጌታ ነው ይገሪማል እውነቱ ሰገለጥ ሰንት ጉዲ አለ ቢቻ እናንቴን ያግኘ ጌታ እዛ በጨለማ ያሉትንም ይነጠቃቼው ከጨለማ ተባረኩልኝ።❤️❤️

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 3 ปีที่แล้ว

      gude eko minorewe ortdox bete
      Enezina meslochu beneberubete
      Sate newe ahune gene ye sendewe
      Ena enkiredadu meleyayete eyeme
      Ta eyale enezin leloche kahadiwo
      Che ande bande eyetetalu newena
      Ortdox bete mulu bemulu nexehet
      Tehonaleche mikneyatu senete ye
      Tkedesu abatoche benezi tekulaw
      Oche eytsedebu eko nachwe enji
      Sijemere ortdox emnete terete yale
      Che nexehete nate selezi anchi
      Menafeke kahadi endemteyewe
      Aydeleme besme kirstose yemete
      Negedu negadewoche ye chelema
      Menfese yetetenawetachu le fetari
      Atemechu le sewe atemechu yene
      Esrale danesa leba teketayoche
      Mene melekame sera alachu newe
      Ena ortdox lemesadebe seyetanoche

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 3 ปีที่แล้ว

      Wawww ke Israel Dansa Guest house yasmeletesh...Geta 😂😂😂 Waw...Menafikan bekinaaat litabidu newe dess sile 😂😂😂

  • @genethabtemichael2823
    @genethabtemichael2823 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ኦርቶዶክስ ወንጌልን የሚሰብክ የለም መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ይግለፅላችሁ

    • @alphamale617
      @alphamale617 3 ปีที่แล้ว

      ወንጌል ምን ማለት ነው አነስታይን?

  • @kumeramoreda2552
    @kumeramoreda2552 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you kefish. I learned a lot. Please keep it up. Our community needs to know like this. Sabaaba amantittin saamichi lafa beekamu qabu

  • @kokobbekele8872
    @kokobbekele8872 3 ปีที่แล้ว

    wawwww egizihabiherii yibarikachii ewinetii ewinetunii mafiretiretii

  • @firehiwotabebe2289
    @firehiwotabebe2289 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንም አትትክለኛው በረትህ በሰላም ተተቀላቀልክ ሌሎችንም ሳታሰናክል ወንድሜ በመጀመሪያው እግዚአብሔርን ሳታውቅ የአባቶቻችንን ገዳማት መድፈር ኀጢአት ነው እግዚአብሔር አምላክ የበጉን ለምድ ለብሰው ቀሚስ ለብሰው የሚያስመስሉትን ይነቅላቸዋል ቤተ ክርስቲያናችን የወንበዴዎች ዋሻ ሆና አትቀርም ሁሉም እንደዚህ ስራው በጊዜው ይገለጣል። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን የመጀመሪያ ም የመጨረሻው ናት ጠላቶቿ በከንቱ አትድከሙ።

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ሰዎች ለህግ ይቅረቡልን ነው የምለው እኛ ኦርቶዶክሳውያን አንድ ሆነን እነዚህን ሰዎች ለህግ ማቅረብ አለብን ወገኖቼ የመጨረሻ ዘመን ላይ ነው ያለነው ምልክቶችም እንደዚህ ገዝፈው እያየናቸው ነው።

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c 3 ปีที่แล้ว

      ortodox,pente,catholc mename yemibale egzabher ayawkem ersu yemawkew legune eysus kirstosen new ehete read bible. John 3:16

    • @te0B
      @te0B 2 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክሳውያን እና አማራ የማያምኑና ሲዋሹ የሚኖሩ ተረታ ተረትን የሚያምኑ Protective/Defensive Nature ያላቸው ሚስኪኖች ናቸው!

  • @elizabethsam5476
    @elizabethsam5476 3 ปีที่แล้ว +1

    If someone had not spoken to us about the Lord Jesus, where would we be today? In the same way, we must witness to others about our Savior.
    መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ? ሮሜ 10:15.
    እግዚአብሔር ስለእናንተ የተባረከ ይሁን:: ዘመናችሁ ይባረክ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 ปีที่แล้ว +5

    አስገራሚ ምስክርነት 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @nuraarsiiboqojjii3693
    @nuraarsiiboqojjii3693 3 ปีที่แล้ว +1

    Jabadhuu akkanaa dhuugan baayuu qaba Anii Amataan koo muslima gaaru barumsii keefii wonnii atii dhiiyeessituu baay'ee nama tolaa jabaadhu qomokoo

  • @yeshifetariyemesegen8626
    @yeshifetariyemesegen8626 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን

  • @teddy13074
    @teddy13074 3 ปีที่แล้ว +1

    የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ በልጅነቴ ከአክስቴ ጋር ወሊሶ እም ያጠምቅበት ቦታ ሄጄ ነበር እምነታችሁን ማክበር ጥሩ ነው ለምን የሰዎችን በጎ ነገር እንቃልላለን
    ብዙዎች ከባዕድ እምነት ያላቅቁን አባት ጠንቋይ ብለን እንጠራለን ያሳድጋችሁ ደጀሰላም ወጭ እትርገጡ

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 3 ปีที่แล้ว +1

      ውስጡን ስለሚያውቁ ነው። በቃ ቄሱ ጥንቆላን ከሰሩ ካወቁ ምን ይበሉ?? ነጭ ነጭ ነው ጥቁር ጥቁር ነው ።።ወንድሜ

  • @wehaveonecountry3501
    @wehaveonecountry3501 3 ปีที่แล้ว +4

    Bless you a lot!

  • @adonayisrael9670
    @adonayisrael9670 2 ปีที่แล้ว

    Geta.yebarke.Hallelujah kmote.mendere.amletue.aba

  • @kalbiruk1199
    @kalbiruk1199 3 ปีที่แล้ว +12

    ሎቱ ስብሐት! ልቦናችሁን ይመልስላችሁ!

    • @5454280190
      @5454280190 2 ปีที่แล้ว

      meleselachwko abbaa

  • @user-th2hh1db1e
    @user-th2hh1db1e 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ-መሀረነ ክርስቶስ

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 3 ปีที่แล้ว +52

    ሰው በራሱ መፅደቅ አይችልም
    ኢየሱስ በመስቀል የሰራ ሥራ ነው እንጂ

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu 3 ปีที่แล้ว +1

      Eysus Yadinal Eysus Getanew ewunet new tebarekilin amen 💖💖🙏🙏

    • @simonabrha5752
      @simonabrha5752 3 ปีที่แล้ว

      ዮዉሃንስ መጥምቅ ድንግል እኮ ነዉ
      የወሃንስ ወንጌላዊ ድንግል

    • @ermiasmekonnen6421
      @ermiasmekonnen6421 3 ปีที่แล้ว +1

      In Matthew 7:21 Jesus says, "Not everyone who says to Me, 'Lord, Lord,' shall enter the kingdom of heaven, but he who does the will of My Father in heaven." Jesus made it clear that merely acknowledging Him as Lord and Master-saying "Lord, Lord"-is not sufficient. To inherit the Kingdom, we must do something. We must do the will of the Father, as He clearly stated.

    • @ermiasmekonnen6421
      @ermiasmekonnen6421 3 ปีที่แล้ว

      @@dawit3135 you can't read Mathew 7:10

    • @ermiasmekonnen6421
      @ermiasmekonnen6421 3 ปีที่แล้ว

      7:21

  • @nathanfasil9137
    @nathanfasil9137 3 ปีที่แล้ว

    Akerareb weime yegazetegnenet muyahen asetekakel betam bezu meshashal yalebet neger ale

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 ปีที่แล้ว +20

    ምድሰ መናፍቅ ምንኩስና እንደ አባቱ እንደ ሉተር ሲከብደው የፈረጠጠ ሁሉ ብዙ ያወራል።

  • @tsedeyalemu7420
    @tsedeyalemu7420 3 ปีที่แล้ว +2

    Sitimenekusim sayigebah new ,yewelisow abatachin aba weldetenisay(abune diyoskorosin) atawikachewim .Esachew yetenikuay telat enji tenkuay ayidelum, wishetam hula.

  • @freeman3611
    @freeman3611 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ። God bless you all.

  • @sanamad1644
    @sanamad1644 3 ปีที่แล้ว

    Hatsiatachw meshtet bijemr mn neber

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን የልባችንን አይን አብራልን በእርግጥም ሃይማኖት የመቀየር ጉዳይ ሳይሆን ከጨለማውና ከተሳሳተ ትምህርት በማስተዋል ወደ ጌታን ወደ ማውቅ መምጣት ማለት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግሩም መልእክት።
    በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። እንደ ገና የፍርሀት ባሪያ የሚያደርጋችሁን መንፈስ ሳይሆን፣ “አባ ፣ አባት” ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስ ተቀብላችኋልና፤
    ሮሜ 8:14‭-‬15 NASV

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 3 ปีที่แล้ว

      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡
      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 Getan Mawek bee Israel Dansa Guest house 😂😂😂

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 ปีที่แล้ว

    እንተ የሰይጣን የበኩር ልጅ ሰባት ትውልድ እልም ይበል።

  • @ethiopiayoutube7904
    @ethiopiayoutube7904 3 ปีที่แล้ว +9

    አቤት የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ ❤❤❤እንኳንም ጌታ ኢየሱስ እረዳቹ

  • @hewantube5470
    @hewantube5470 3 ปีที่แล้ว

    የአሪዮስ ልጆች እኛ የሰው ምስክርነት አንፈልግም

  • @bettybogale6720
    @bettybogale6720 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አውነተን
    በእመነት ሰለ ገለጸ ችሁ ት።
    God bless you !!!!!

  • @dawittasew2103
    @dawittasew2103 3 ปีที่แล้ว +1

    what is your religion? asay ortodox or what?

  • @zeday5334
    @zeday5334 3 ปีที่แล้ว +5

    የዲያብሎስ የግብር ልጅ ሆይ ስለምን እጅህን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ አታነሳም ? አንተ የፈለከውን መንገድ የመሄድ መብትህን እኛ አልተጋፋንም፡፡ አንተ ግን እስካሁን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ራስ ላይ ለመውረድ ፈቃደኛ አይደለህም፡፡ ትሰማን እንደው ማንም ሰው እናቱን አውሬ ሲነካክሳትና ሲያቆስላት ዝም አይልም፡፡ በምድርም በሰማይም ዋጋ ትከፍልበታለህ፡፡

    • @zeday5334
      @zeday5334 3 ปีที่แล้ว

      "You are cursed, and you call him 'Christ.' But my Christ, whom I believe, said, 'If they say to you,' Look, here is the Christ, 'or,' There he is, 'do not believe them! "

  • @user-xb2uw1nf2n
    @user-xb2uw1nf2n 2 ปีที่แล้ว +1

    የኦርቶዶክስ ጭፈራ ያማረው አባት አትፈልግም ለጭፈራ ምርጥ ቦታ ነው ያገኙት አባታችን ቆቡንም ቀሚሱንም ቢያወልቁት አያምርቦትም እመቤት ልቦና ትሰጦት 👏👏👏👏

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y 3 ปีที่แล้ว +12

    እርግማን. በእስራኤል. አይስራም ። የሚረግሞቹ. መርቁ. እንጂ. አትርገሙ ።

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን አየክ የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነዉ ወደ እዉነቱ ስመራህ

  • @masreshagemechu7602
    @masreshagemechu7602 3 ปีที่แล้ว +11

    What an incredible testimony!!! God bless you brothers!!

    • @tolinachali8306
      @tolinachali8306 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayi kaffialew... amma sirriittin si bare. eega sirna monkosummaatti hin amanne maaliif qoomoos jettee waamta? Atumti qamisii kana maaliif uffatta? Barumsake marziin makamaa boodan itti deebi'a. Garuu Namni kamuu waa'eekef kaayyooke akka baruuf Iyyasuus kiristoos kan dubbate haa yaadachiisu. Yeeyyii jechuun djugumatti si'i. Karanaatii fi suufiikee uffatte barumsakee nama amansiisuu akka hin dandeenye sirriitti waan beektuuf akkuma yeeyyii hoolaa nyaachuu yoo barbaadde gogaa hoolaa uffatte dhuftu atis amantoota ortodoksii myaachuuf qamisii kana uffatte mediarra olbaatee afaanke banta. Nama eenyuunu aarsuuf miti Jetta isayyu. Qoy musiliimaa fi Ortodoksii keessa eenyutu kiristoosiin beeka? Akkuma kana maaliif mediatti ok baatee waa'ee musiliimaa hin haasoftu? Dhuufuu gatii taateef malee. Siiniin bartootni kiristoos sodaa malee Iyyesuus Gooftaa dha jedhanii waltajjii irrratti barsiisa malee uffataa jijiirratanii nuti Amantaa keessan ordofna jedhanii miti. Kan biraa kanin arge ati Oromoon harkj caaluu na deeggara yaada jedhuun alii hacaaluu hacaaluu jedhaa oolta,Garuu 💯 ati kaayyoonke missionary si qaxaratteef afuuftee Amantaa Ortodoksi balleesuu fi amantootashe balleessa male Oromummaaf yaadde miti 100%. Hacaaluun garuu 100% Si caala. Ani Garuu waan tokko jedhuun barbaada. Goojjameemti tok bataskaana keessan si ariiteef dhuufuu buuftee baqattee baatee birrii missionary f jettee Afaan Kee banteef sin dhaga'u an.. yaadoti ati kaafte hunda deebiisa beeka an . Amantaa Koo yoo tuqxe Garuu Oromummaake. Si'a 1000 boolla haa seenu.Gantuu har'aa kaastee Amantaa koof gantuu akka keetii kanaan kokkee Wal qabuuf waadaan gala ..

  • @dinarasi5641
    @dinarasi5641 3 ปีที่แล้ว

    አባ ፈጣሪ ይጠብቅዎ ከኛው ወይራ የሚጠረብ መሆኑ እየታወቀ ለማደንዘዣነት መጠቀም የለመዱ ወረደ ፀበል ፈለቀ በሚል ሕዝብ የሚያፋጁትን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ከዚህ እውነት ከልተማሩ ይቀሰፋቸው።በዚህ ከቀጠልን ሀገርቷ የሚትድንበት ጌዜ እየተቃረበ ሰለሆነ በርቱ ያበርታችሁ የእውነት ሰዎች ከበረቱ ሕዝብ የሰላም አየር የሚተነፍሰበት የሰላም በር ይከፈታል።

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale8459 3 ปีที่แล้ว +22

    ኦርቶዶክሳዊያን እትበል ሌባ አጭበርባሪ ተከፋይ ሌባ:: ለምን ወንጌል እትሰብክም ? ለምን የድሮውን ስም ትጠቀማለህ? ሌባ ሌባ ሌባ የተምታታብህ እጭበርባሪ ልብሱን እውልቁት የሰው ወርቅ አያደምቅ ...

    • @netsanetteshome887
      @netsanetteshome887 3 ปีที่แล้ว +2

      Sedbe ye seytan new eyesus yewdehal 🙏

    • @netsanetteshome887
      @netsanetteshome887 3 ปีที่แล้ว +1

      Eyesus gata New

    • @user-ln5qi4bx3e
      @user-ln5qi4bx3e 3 ปีที่แล้ว +1

      ሌባ አጭበርባሪ

    • @alemineshfantabill.583
      @alemineshfantabill.583 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ln5qi4bx3e አንት ለም አለተቀይከም አንት ብሎ ሰባኬ

    • @user-ln5qi4bx3e
      @user-ln5qi4bx3e 3 ปีที่แล้ว

      @@alemineshfantabill.583 መጀመሪያ የእጅ ፁሁፍሽ አይነበብም አንቢቢ ሙሉ ሰው ላማሆን ዝም ብላሽ አትጩሂ

  • @ruthagerensiae8977
    @ruthagerensiae8977 3 ปีที่แล้ว

    Enante tekulawochi egziabher libona yisitachu wushetamochi wisheti mawurati semaselechachu

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታችን ኢየሱስ
    መንገድ እውነት ሕይወት
    እኔ ነኝ እያለ
    ብዙ ሰው እስካሁን
    አየባዘነ አለ፡፡
    ዮሐንስ 14፥6

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያጥፋችሁ።

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ሌሎችም ብርሃኑን ያብራላችሁ አንድ መንገድና ህይወት በቃ

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 3 ปีที่แล้ว

      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡
      ወደብን ቢጎበኙ ሰብስክራይብ ሳያደርጉ አይመለሱም፡፡

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 3 ปีที่แล้ว

      Enanete adarashe mene berehane
      Ale besme kirstose yemetenegedu

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 3 ปีที่แล้ว +1

    I think Monk start in kudus Henok time. Could you correct it? You said Monk start in India.

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 3 ปีที่แล้ว +11

    እልፍ አላፍ መደሀኒአለም ቤተክርስቲያን አለ ይህ ማለት እየሱስ አይደለም? እልፍ አላፍ አማኑኤል ባተክርስቲያን አለ ይህ ማለት እየሱስ አይደለም? ምን ሊሉ እደፈለጉ አልገባኝም
    ሌላው በድንግል ማሪያም በየፀድቃኑ በየሰማህታቱ በመለአክቶች ቤተክርስቲያን ቢሰራ ሚፈተተው የማን ስጋ እና ደም ነው? ለ3:30 ሰአት ሚቀደሰው ቅዳሴ ማን እየተነሳ ነው??? አትድከሙ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አፍርሰህ ቀይረህ አጥፍተህ ኢትዮጵያ ውስጥ እሞክራለሁ ብለህ አትድከም በዚህ 30 አመታት ውስጥ እናንተ አክራሪው ሞሲሊም ፓለቲከኛው ወደ 523 ቤተክርስቲያን ነው የተቃጠለው እደገና እየተገነባ በዘመናዊ አለሁ ትላለች ጣሊያን በጦርነት ያወደመው 2000 ቤተክርስቲያን ነው አሁንም እደገና እየተሰሩ ትቀጥላለች ትቀጥላለች እስከአለም መጨረሻ ድረስ የገሀነብ ደጆች አይችሎትም።
    ዘንዶ ናችሁ እኮ እናንተ በዮሀንስ እራይ ላይ የተገለጠው ዘንዶ ድንግል ማሪያምን ሚያሳድደው ዘንዶ
    በተረፈ የለበሳችሁት ልብስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቂሶች ልብስ ነው ቄስ ተብሎ በእናንተ ሚጠራ የለም እራሱ ቃሉ ከቤተክርስቲያን የወጣ ግእዝ ነው ሉተር ማያውቀው ስለዚህ ስምህን ልብስህን ለውጥ ለባለቤትዋ መልስ ሉተር ይህን አለባበስ አያውቀውም ተግባባን?😎

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 3 ปีที่แล้ว

      Aye meche tefetachewale likidu
      Selefelegu newe enji mikeneyatu
      Andie wetenale beka ye ortdox
      Seme lemene anatefame belewe
      Newe enji enezi kahadiwoche

  • @ashashulisane1943
    @ashashulisane1943 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የስጋ ፍላጎትዎን ማሸነፍ ሲያቅተዎት ቤተ ክርስቲያንን ማዋረድ ምንይጠቅመዎት ይሆን ከዚህ ምን ያተርፉ ሆን?

  • @2012mat
    @2012mat 3 ปีที่แล้ว +5

    ሌሎችም እንዲመሠክሩ እንጸልይ። እርሱ እግዝአብሄር ስለረዳችሁ አመስግናለሁ። በyoutube ት/ት ብትጀምሩ ትልቅ ዋጋ አለው።

  • @user-by6lv9nw2r
    @user-by6lv9nw2r 3 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹው
    አርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች

    • @alemabebaw2431
      @alemabebaw2431 3 ปีที่แล้ว

      በነገራችን ላይ ሠውየ እውነት ነው እሚያወሩውት ሥሜው ትድኛለሽ መዳን ያለው በጌታ ብቻ ነው 👂👂👂👂👂👂👂👂👈👈

    • @user-by6lv9nw2r
      @user-by6lv9nw2r 3 ปีที่แล้ว

      @@alemabebaw2431 አረ ልቦና ይስጣቹው የማን ጌታ ነው የጨፈራ አጨፈራቹው ለስጋቹው መደሰት ብቻ ነው መጨረሻቹው አያምርም

    • @peterhailu5586
      @peterhailu5586 2 ปีที่แล้ว

      Ewinati nw😍😍🙏

  • @Alkebukantube
    @Alkebukantube 3 ปีที่แล้ว +4

    Bless you guys!

  • @dlshhe4706
    @dlshhe4706 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ❤❤

  • @bereketatnafu3778
    @bereketatnafu3778 3 ปีที่แล้ว +3

    ማንም የቆመ ቢመስለው እዳይወድቅ ይጠቀቅ አተ አሁን ቆመሀን የእውነት

  • @nahiyoutube2613
    @nahiyoutube2613 3 ปีที่แล้ว +2

    tccl new geta ybarcachu, bechelema lalut ewnet ybralachew

  • @mahiafrika7596
    @mahiafrika7596 3 ปีที่แล้ว +6

    ከፌ በርታ

  • @latuuamboo4080
    @latuuamboo4080 3 ปีที่แล้ว +1

    Dhugaa waaqayyo ayyaannaa dachaa siifhaa dabaluu siihaa egguu waaqayyo ❤💪

  • @tolaatamrat1772
    @tolaatamrat1772 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ጥሩና ትምህርት ሰጭ የሆነውን ነገር ሼር ስለደረገችሁልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ህጋዊና በፍቅር ሆኖ የእግዚአብሔርን ቤት ከመስራት ይልቅ ህዝብን ለአደጋና ለብጥብጥ እንዲሁም ጦር ሜዳ ይመስል ለሞት እያዘጋጀን እባካችሁን ምን አይነት ቤት ለእግዚአብሔር እንሰራለን? ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቤት የሚሰራው በፍቅር ብቻ ነው ::እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ከጥላቻ ህብረት የለውም::እንድያውም እግዚአብሔር ይፀየፈዋል ::እባካችሁ ፍቅር ወደ ሆነው ጌታ እንመላስ:: ለፍርድ ሳንቸኩል ቪድዮውንም እስከመጨረሻው እንስማ ::

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መመስከር ብቻ ነው እንጅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስታይንን መዝልፍና መተቸት እግዚአብሔር የሚወደው አይደለም አባ ፍቅረ ዮሀንስ መስመር ለቀዋልና ይቅርታ ይጠይቁ አስርቱ ቃላተ ኦሪትም ታቦት ላይ ይፃፉል ኦርቶክስ ሀይማኖትን ሲያወግዙ ኢየሱስን እንዳወገዙ ይቆጠራልና የኦርቶዶክስ ቅዳሴ ፀሎትን ብታዳምጡ " ኢየሱስ ክርስቶስ እዳኜ መድህኒቴ ይላል" 6 የኢየሱስ ቀን ሲሆን 27 መድህኒት እለም 28 አማኑዔል 29 በእለወልድ ሮብ ጌታ የተሽጠበት አርብ ጌታ የተስቀለበት ቀን በመባል ኢየሱስ ክርስቶስ ይከብርበታል ስህተትዎን ያርሙ ኢየሱስ ጌታ ነው ብለው ለመጥራት ብቁ እይደሉምና ይወገዱ በኢየሱስ ስም የወንገላዊት ቤተክርስቲያንን እና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን የሚያቀራርበን ብዙ ነገር እያለ እንደርእስዎ እይነቱ ግን በክርስትያኖቾ መሀል መርዝ ይረጫሉ መነኩሴን መተቸት ኢየሱስን መቃወም ነው ሁሉን ትታቾሁ ተከትሉኝ ብሏልና ሀስትን አትስበኩ ኢየሱስ የፍቅር አምላክ ነውና እውነት ገና አልበራልዎትምና

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያሳዝናል የእግዚኣብሄር ቤተ ለማገልገል እንጂ ለስለላ መግባት ይገርማል ልቢና ይስጣቹ

  • @kenenifeyissa9512
    @kenenifeyissa9512 3 ปีที่แล้ว

    Wy abate enkan geta eyesus ke qmal gelagelot.

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 3 ปีที่แล้ว +30

    መዳን በጌታ በኢየሱስ ብቻ ....ፅድቃችንም እርሱ ነው በራስ የሆነ ፅድቅ የለም ......ሄዱና ወንጌልን አስተምሩ እንጂ ገዳም ግቡ አልተባለም .....ለማንኛውም ....ኢየሱስ ጌታ ነው..ልትሰደቡ ልትነቀፉ ልትደበደቡ ወይም ሊገሏችሁ ይችላል ግን ወደ ኃላ እንዳትሉ በርቱ ...ተባረኩ

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 3 ปีที่แล้ว

      Aye ayene lebona metawere yemib
      Ale be enanete laye newe yalewe
      ALAWEKISHEWEME ENJi ye gEDA
      ME HIWOTE EKO RASU MEDEHAN
      iTACHENE EYESUSE KIRSTOSE
      YEJEMEREWE NEWE BESU AREAY
      A DEMO YETEMERETUTE ABATOC
      HE gedame yehedalu mene cheger
      E alewe yemixedekibete be hulu
      Bota newe endeyeserachene gene
      Ye gedame hiwote demo beyebele
      Te mexedeke malete newe demo
      Meneme eko yemikerachewe yele
      Me lelitena kene le aleme mulu ey
      Xeleyu yeminoru abatoche eko na
      Chewe endenezi weshetamoche
      gedame yaleneberu ortdox lemate
      Fate yemiteru aydelume edemie le
      Marekato lebese gezetewe hezebu
      Lemawenabde yemiaderegute yalu
      Chewata eko newe selezi kihedeta
      Chu yezachu betarefu mene alebet
      e gedeta ortdox mezlefe alebachu
      Le fetari atemechu le sewe atemc
      Hu mederaweyane segaweyane se
      Lehonachu ortdox yemetekawemu
      Ye afachu ferie tebelalachu le hulu
      Me kene alebete tebeku tekulawoche

    • @user-ry6ny1il9w
      @user-ry6ny1il9w 3 ปีที่แล้ว

      ባ ለ ጌ. 😏

    • @mulumebetenkuselasse9182
      @mulumebetenkuselasse9182 2 ปีที่แล้ว

      የእውነትአምላክ ይፍረድባቾሁ።ስልስቱደቂቅን ከእሳት ያወጣ አልኳቸው ፍርዱንይስጣችሁ።

    • @mulumebetenkuselasse9182
      @mulumebetenkuselasse9182 2 ปีที่แล้ว

      ልብሷችን ለእኛጌጥነው ለምን አታወልቁም እህት ያልብሳችሁ።

  • @samuelbiruke6237
    @samuelbiruke6237 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ የራሷ የሆነ እሴት የላትም የግብፅ የሀሳብ ባሪያ ነች ነፃ መውጣት አለባት ንቁ ኤርቶዶክሳዊያን!

    • @maazastudio8370
      @maazastudio8370 3 ปีที่แล้ว

      ውይ ጀርመን ከስንዴ ጋ ስላልሰጠችኝ ተመስገን

    • @samuelbiruke6237
      @samuelbiruke6237 3 ปีที่แล้ว

      @@maazastudio8370 የግብፅ መተት ነው የተሰጠሽ

  • @belewseyfu2598
    @belewseyfu2598 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሒ ሀሰተኝ መስሂ ምንድነው የሜለው ለምን በሐይማኖታችን እንዴ ይላል ካልፈለገ ልብሱን አውሌቆ መቀባጠር ይችላል

    • @tamerutselase67
      @tamerutselase67 2 ปีที่แล้ว

      ምን አለበት እውነትን ብትፈልጓት በዘህ ምድር ምንያህል እድሜ አለን ለዚች እድሜ ለውሸት ለሠይጣን ውሸት እየወገናችሁ እስከመቼ እዚ ምድርላይ የወገናችሁለት ሰይጣን ሰትሞቱ አይራራላችሁም ያሠቃያችኋል እውነት ክርስቶስ ነው ክርስቶስን ብትከተሉ የዘላለም ህይወት ይበዛላችኋል ስለዚ መለሱጌታ ኢየሱስን እመኑ

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 3 ปีที่แล้ว

    Wey anget ars nachu brek belu easy setan ktel ybel amen amen tebareku elelelelel

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 3 ปีที่แล้ว +29

    እኔ ግርም የምለኝ ለምን ድነው በኦርቶዶክስ አፋችሁን የምከፍቱት ስለ እራሳችሁ ብታወሩ አይሻልም

    • @meserethabte8230
      @meserethabte8230 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ጠብቀዉ ነበር እርሶ ይቅር ይበሎት ፈጣሪ ለዛ ገዳም ብቁ አልነበሩም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዘላበድ አይቻለም በቃ የመንፈስ ብቃት የሎትም ግን ለምን ሁሉን ተምረዉ ወጥተዉ ሰም ያጠፋሉ እግዚኦ ...... ይቅር ይበላችሁ ። ስም አታጥፍ ቅማሉ ከንፅህና ጉድለት ነዉ እግዚአብሔር ይፈርዳል ........ ይፈርዳል,,,,,,

    • @user-fk8vl7kg2v
      @user-fk8vl7kg2v 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደ እነሱ የሆድ አምላክዎች እንድ ሆኑ ነው መሰለኝ አምላክን ረስቶት እንጅ ኦርቶዶክስ ምንም ናቀፈ ያለውም

    • @user-fk8vl7kg2v
      @user-fk8vl7kg2v 3 ปีที่แล้ว +1

      @@dawit3135 እና አሀዘብና መናፍቅ መሆንህን ትጠራጠራለህ እንዴ ?

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 3 ปีที่แล้ว +2

      ኦርቶዶክስ አንገቷን የደፋች የመሰላቸው የዘመነ መሳፍንት ተረኞች ምኒልክ ሲመጣ እራሷን ለመሰዋእትነት አቅርባ በትንሳኤ ተነስታለች አዲሶቹ ተረኞች ምንም ቢሉ የቁርጥ ቀን ሲመጣ ዳግመኛ ትነሳለች ልብ ያለው ልብ ይበል

    • @alemabebaw2431
      @alemabebaw2431 3 ปีที่แล้ว +1

      @@antenehyeshiwas2596 ምነው ምኒይሊይክ ይመጣል እሯዋ 🙄🙄🙄

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 2 ปีที่แล้ว +1

    'ልብሱን ለብስኩት እንጂ ውስጤ አልገባም' አሁን ልክ ብለሃል። ውስጥህ ቢገባማ ምልኩስናን እንዲህ አትልም፣ሲጀመር ምንኩስና ለተመረጡት ብቻናብቻ ነው!!!

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 3 ปีที่แล้ว +6

    So happy to see that people coming out that kind of bondage. Thank you Jesus!!!!

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 ปีที่แล้ว

    ኦ......ጥሩ ብቃት ነዉ ያለክ

  • @zeday5334
    @zeday5334 3 ปีที่แล้ว +7

    እናንት ሁለት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ሆይ ፦ በእናንተ ዘንድ ያለውን "ሌላኛውን ኢየሱስ " ፈጽመን እንዳንከተል አባታችን ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ አስቀድሞ አስጠንቅቆናልና፡፡ " የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ።" (፪ ቆሮ.፲፩፥፬)
    ቅዱሳን አባቶቻችንም እንዲህ ያለውን መንፈስ በእምነታቸው ጽናት እያራቁ ለእኛ ምሳሌዎች ሆነዋል፡፡ ይህ የተጋድሎ ታሪካቸውም በቅዱሳት መጻሕፍት እንዲህ ተመዝግቧል ፦ "አጋንንት ለአንድ አባት ያታልሉት ዘንድ ተገለጡና ፦ "ክርስቶስን ማየት ትፈልጋለህ?" አሉት፡፡ እርሱም ፦ "እናንተ የተረገማችሁ ናችሁ ፤ እናንተ 'ክርስቶስ' የምትሉትም እንዲሁ፡፡ እኔ የማምንበት የእኔ ክርስቶስ ግን ፦ 'እነሆ ክርስቶስ በዚህ አለ ወይም በዚያ አለ ቢሏችሁ አትመኗቸው' ያለው ነው!" አላቸው፡፡ በዚህ ጊዜ በነው ወዲያውኑ ጠፉ፡፡"
    (ከበረሐውያን ህይወትና አንደበት)
    -
    አያችሁ እርኩሳን ሆይ ፦ እእኛ የተዋህዶ ልጆች ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና በአንድነቱና በሦስትነቱ እየተሠለሰ እየተቀደሰ ጸንቶ የሚኖር ፤ በላይ በዙፋኑ ሳይጎድል በትሕትና ለድህነተ ዓለም በምድር የተገለጠውን ፤ ከፍጥረታት ወገን የሚመስላትና የሚተካከላት ከሌለ ከንጽህይተ ንጹሐን ፣ ከቅድስተ ቅዱሳን ከድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ፡ ከነብሷ ነብስን ነስቶ በተዋህዶ የከበረውን ፤ ከባህርይ አባቱ ከአብ ፣ ከባህርይ ህይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ የተካከለውን የባህርይ አምላክ ወልድ ዋህድ ኢየሱስ ክርስቶስን እናምናለን፡፡
    -
    እርሱም ሁሉን በፈቃዱና በሥልጣኑ የፈጸመው ነው፡፡ በቅዱሳን እጆቹ የፈጠረውን የሰውን ልጅ ለማዳን መከራ መቀበሉን ፣ በመስቀል ላይ መሰቀሉን ፣ በሥልጣኑ የሞትን ኃይል ሽሮ መነሳቱን ፣ በክብር በግርማ ወደ ሰማያት ማረጉን ፣ ዳግመኛም በህያዋንና በሙታን ይፈርድ ዘንድ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር የሚመጣ መሆኑን እንመሠክራለን፡፡ የእኛ ክርስቶስ ፦ ሰው የዘላለም ህይወትን ያገኝ ዘንድ አዕማደ ቤተክርስቲያንን የመሠረተልንና ያጸናልን ፣ እናቱን በመስቀሉ ላይ ሆኖ የሰጠን ፣ ቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታት ወዳጆቹን የበረከት ምንጮች ያደረገልን ፣ የቅድስናና የንጽሕና የጽድቅንም የህይወት ጎዳናን ምሳሌ ሆኖ ያሳየን ፣ የቅዱሳት መጻሕፍትን የትርጓሜ ሀብትን ለቅዱሳን ሊቃውንት ያደለልን ፦ የከበረና የተለየ ነው፡፡ እኛ የተዋህዶ ልጆች ደካማ ስንመስል ከአባቶቻችን ረቂቅና ጥልቅ አስተምህሮ ላይ ጥቂቷን ነገርናችሁ፡፡ እናንተና እናንተ "ኢየሱስ" የምትሉት ግን የተረገማችሁ ናችሁ፡፡

    • @genetbogale3563
      @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว

      እውነትን ተነጋገሩ ተብሎ ተፅፏል እነርሱ እንደቃሉ እውነትን እየተነጋገሩ ነው በማስተዋል ስሟቸው እባካችሁ ይሄንን የማናገሩት እኮ ያለክርስቶስ ፅድቅ የለም የእግዚአብሄር ፀጋ ተገልጧል ይላል ጥቅሱ ይሄው
      (ወደ ቲቶ ምዕ. 2)
      ----------
      11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
      12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
      14፤ መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።

    • @genetbogale3563
      @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว

      በሰዎቹ ላይ ለመፍረድ ሳይሆን በክሮስቶስ ፀጋ ብቻ ነው ውስጣችን ያለውን የስጋ ፍሬ ወይም ሀጢያትን ለመተው የሚቻለው በክርስቶስ መሆንና ሀጢያትን በጌታ ፀጋ መተው እንድንችል ነው እባካችሁ ስድቡን ተውና እንደቃሉ መኖር ይሂንልን

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እዴት ያሳዝናል እዲህ ያለ ምልኩስና ምን ይሉትል አረ ኢየሱስ ጌታ ነው የምን ማመቻመች ነው🙏!!!

  • @kassechzewdu5935
    @kassechzewdu5935 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you!! Kale eyesus hiwot menged ewnet yelem.

  • @alemkerenessa2104
    @alemkerenessa2104 3 ปีที่แล้ว +1

    Aba kesu erswom yemifelguten habete akemachetew sibekawot nesha yegebalu . But how long you will be alive ? Haymanot yesega sayhone ye nebse senk yemikemachebet semyawi bet new

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 3 ปีที่แล้ว +12

    በእንደ እናንተ አይነቱ እንኳ ነው ይሄ ሁሉ መቅሰፍት የወረደብን ሆድህን ወደህ የመጣህ መናፍቅ ገዳም ኢንቴርነት ይግባልኝ አለማለትህ ለምን ሻምፖ ይዘህ አልሄድክም ለቅማልህ ማፈሪያ እዪ ጭፋን ይላክብህ

  • @ebsateressa6502
    @ebsateressa6502 ปีที่แล้ว

    Amazing witnesses!

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 3 ปีที่แล้ว +5

    አግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርካችው አሁንም ፀጋው እጥፍ ይብዛላችው ከክፍ ይስውራችሁ በቅድስ ደም ተሽፈኑ በየሱስ ስም አሜን

  • @eyobhaile2321
    @eyobhaile2321 2 ปีที่แล้ว

    1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7
    1ስለ ጻፋችሁልኝስ ነገር፥ ከሴት ጋር አለመገናኘት ለሰው መልካም ነው። 2ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት። 3ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ። 4ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ። 5ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ። 6ዳሩ ግን ይህን እንደ ፈቃድ እላለሁ እንጂ እንደ ትእዛዝ አይደለም። 7ሰው ሁሉ እንደ እኔ ሊሆን እወዳለሁና፤ ነገር ግን እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር ለራሱ የጸጋ ስጦታ አለው፥ አንዱ እንደዚህ ሁለተኛውም እንደዚያ።
    8ላላገቡና ለመበለቶች ግን እላለሁ፦ እንደ እኔ ቢኖሩ ለእነርሱ መልካም ነው፤ 9ነገር ግን በምኞት ከመቃጠል መጋባት ይሻላልና ራሳቸውን መግዛት ባይችሉ ያግቡ።

  • @b.a7392
    @b.a7392 3 ปีที่แล้ว +33

    ቤተ መቅደስ ውስጥ ቄስ የደበደብክ ካንተ ምን ይጠበቃል ለተናገርከው ውሸት ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ

    • @unknownname8583
      @unknownname8583 3 ปีที่แล้ว

      ይሄንን ቪድዮ መመልከት እራሱ ደስ የሚል ነገር ነው

  • @atnearg4053
    @atnearg4053 3 ปีที่แล้ว

    Bewnet geta zemenachun yebark yabate brukanoch

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 ปีที่แล้ว +3

    The only Jesus he’s the way

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 หลายเดือนก่อน

    አቤት የእምነት ጀግና

  • @Jon20243
    @Jon20243 3 ปีที่แล้ว +3

    ነቢ እስራኤል ሚመስል ኣንድ ኣገልጋዪ መጣ። ጠንቖልቲ ጠፋእኩም።

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว

      በአደባባይ እንዲሳደብ ሳይሆን በጎዳ እንዲፀልይ ነበር እሱ ግን

  • @Bestyared
    @Bestyared 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ከውይይታችሁ ብዙ ተምረናል

  • @abebechestifanos2902
    @abebechestifanos2902 3 ปีที่แล้ว +11

    እባክህ ስለ እየሱስክርቶስ ብለህ ልብሱና ቆቦን አወጣውና እራስህን ሁን እውነት ነው ፆም; ስግደት; ፀሎት ይክብዳል ኦርቶዶክስ ለሆዳሞችና ለሰነፎች አትመችም ፅድቅ ደግሞ አልጋ በአልጋ አይገኝም

    • @haset4107
      @haset4107 3 ปีที่แล้ว +3

      ቀሚሱን እኮ ሙስሊም ይለብሳል ምነው ልብስ ልብስ ትላላችሁ ጾም ለናንተ የምግብ ምርጫ ነው እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን ለምትሰሙት የእግዚአብሔር ቃል ልባችሁን ክፈቱ።

    • @genetbogale3563
      @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว +1

      Yesedeb menefes geta yewegaw

    • @user-ln5qi4bx3e
      @user-ln5qi4bx3e 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 3 ปีที่แล้ว

      ልብስ ፣ ጥምጣም ፣ ከበሮ ፣ ክራር ፣ ፅናፅን ፣ አልባሳት,..ወዘተ ሁሉ የመጡት ውይም የተወረሱት ከዚሁ ከእስራኤል ከሀይውድ ነው.።

  • @Merii25
    @Merii25 3 ปีที่แล้ว +1

    Boldness 🏆🏆
    God Bless you both in Jesus Almighty Name

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 3 ปีที่แล้ว +3

    ያኔ ለወያኔ አሁን ለኜንጤ የት እንደሚበላ ያውቃል

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 3 ปีที่แล้ว

    Only Jesus is loud no one else

  • @sarahmele5060
    @sarahmele5060 3 ปีที่แล้ว +13

    አሁን አንተ የእግዚአብሔር ቃል ምታውቅ ነህ በእየሱስ ስም የስድብ መንፈት የተፀናወታቹ ጌታን ሁላቸውም ማለት ይቻላል ከከቤተክርስቲያኑ ከውጣቹ በዋላ በዓፋቹ የሞላው ነቀፌታ ብቻ ምንድነው በቃ ወንጌልን ስበክ ተዋችው...እንዴ ውሬቹ ሁሉ ኦርቶዶክስና ኦርቶዶክስ በቃ ፈርድን በሚያፀድቀው,በሚኮንነው እግዚአብሔር ይዳኛሉ እንሱ ተዋቸው አንተን ማን ፈራጅ አረገህ? ያንተ ደሞ ይባስ ጭራሽ ከመንግሥት ጋር ልታያይዛት ዘራፊ,ቀጣፊ,አጭበርባሪ እያልክ ትዘላብዳለህ ጌታ እየሱስ ማስተዋሉን ይስጥህ በእየሱስ ስም

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እነዚህ ናቸው አማኞች ? እናንተ ናችሁ የምታሰድብ ከመንቀፍ መፀለይ አይሻልም የአፋችሁ ቃል እራሱ አያንፅም

    • @woyinshetegmedin5829
      @woyinshetegmedin5829 3 ปีที่แล้ว +1

      ከነሱ እውነትን ተማሪ

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว

      @@woyinshetegmedin5829 ???

    • @saralewateh1032
      @saralewateh1032 3 ปีที่แล้ว

      Woyinshete G/medin ሰይጣን አንተ ነህ

  • @yafiet15adwa22
    @yafiet15adwa22 ปีที่แล้ว

    ዴማስ እና ዴማሶችን ጠያቂ!