Betty Tezera~ Vol 3 Full Album (Edmeye Betih Yilek)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 159

  • @musseketema977
    @musseketema977 3 ปีที่แล้ว +42

    ልጄ በኦትዝም በሽታ የተጠቃ ነው። የሚገርመኝ በቀን several times የአንቺን መዙሙር ሲሰማ ነው የሚውለው። የአምላክ ቸርነት ከአንቺ ጋር ይሁን።

    • @Bettytezeraofficial
      @Bettytezeraofficial  3 ปีที่แล้ว +6

      Selam.Brother God bless you .

    • @musseketema977
      @musseketema977 3 ปีที่แล้ว +10

      @@Bettytezeraofficial Thank you. የልጄ ስም እዩኤል ይባላል። ፀልይለት please. የሰማዩ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን!

    • @abigailkebede4613
      @abigailkebede4613 3 ปีที่แล้ว +5

      Yezelalem Amilak ena Abat beliju beEyesus kirstos kusl lijikin yifewuslik lekibiru yakumilik Egziabher endih aderegelign bilek mimesekirbetin misgana mitametabetin ken yafitnlik !!

    • @seblebaba4458
      @seblebaba4458 3 ปีที่แล้ว +2

      @@musseketema977 አይዟችሁ የእግዚአብሔር የምህረትና የቸርነት እጅ ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

    • @workinehbecho4729
      @workinehbecho4729 3 ปีที่แล้ว

      Blessings❤

  • @bisratmehari6690
    @bisratmehari6690 3 ปีที่แล้ว +54

    I personally love all your songs, especially album #3. It feels like the Lord has spoke to me and encourage me to press forward. Me and my friends have always been amazed by the deep words you chose and blessed by it, especially when we were in Eritrea. I still get blessed by your songs. May the Lord keep blessings you. Your sister in Christ

    • @birhanmezimur6734
      @birhanmezimur6734 3 ปีที่แล้ว +6

      I always feel the same way as you are. well said, bless you dear

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว +4

    እነዚህ መዝሙሮችሽ በጣም ናፈቁኝ / ናፈቁን!!!
    00:00 - ያስጥላል በመላ (በኦዲዮና ቪሲዲ)
    05:39 - እድሜዬ በቤትህ ይለቅ (በኦዲዮና ቪሲዲ)
    16:28 - አልዋሽህም
    23:02 - እሱማ የኔ ጌታ ነው (በኦዲዮና ቪሲዲ)
    38:31 - የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር (በኦዲዮና ቪሲዲ)
    🙏🙏🙏

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 3 ปีที่แล้ว +37

    Time Stamps
    0:01 Alkerim Bemena
    5:39 Edmeye Betih Yilek
    11:21 Altegib Baynet
    16:28 Alwashihim
    23:02 Yene Geta New
    27:38 Wedet Aleh?
    33:40 El-Rahim
    38:31 Ye Egziabher Ej
    44:04 Yezmarew Gulbet
    48:37 Yeselam Tigu
    53:34 Beyemaledaw
    59:20 Eyababelegn

    • @solf2000
      @solf2000 2 ปีที่แล้ว +1

      Please, go ahead and Put the Lyrics, Beloved Abby.

    • @mikiyaslemma6620
      @mikiyaslemma6620 2 ปีที่แล้ว +1

      Tebarek.

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว +1

      00:00 - ያስጥላል በመላ (በኦዲዮና ቪሲዲ)
      05:39 - እድሜዬ በቤትህ ይለቅ (በኦዲዮና ቪሲዲ)
      16:28 - አልዋሽህም
      23:02 - እሱማ የኔ ጌታ ነው (በኦዲዮና ቪሲዲ)
      38:31 - የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር (በኦዲዮና ቪሲዲ)
      🙏🙏🙏
      እኛም እጅግ ተባርከንባቸዋል

  • @kassliebe
    @kassliebe 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤትዬ፡ ጌታ አብሮን ነው ። አይዞሽ እህቴ ፡ በጽናት እግዚአብሔርን እስካሁን ስለምታገለግይው፡ ጌታን አመሰግናለሁ ። በጌታ ቤት አደባባይ መግቢያው ላይ በሰማያዊው ቤታችን እንገኛለን ።

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 ปีที่แล้ว +3

    *አምላክ አለኝ የታመኑትን ሜዳ ማይጥል!**
    😭😭😭😭😭😭
    የተቀባሽ የእግዚአብሔር ልጅ። በመዝሙሮችሽ ብዙ ተባርኪያለዉ ብዙ ተምሬያለዉ። ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤

    • @ilenfre3129
      @ilenfre3129 3 ปีที่แล้ว

      099ööp]]079å))08åpåpö7ö99vaö09Poppeä])Poppar lp6m009d i kyrka är 98)ppp909p609

  • @nardostesfazgi9761
    @nardostesfazgi9761 3 ปีที่แล้ว +6

    I missed u soooo much betiye hule mezmurochishin asemin tebareki betam

  • @Mahlet64413
    @Mahlet64413 3 ปีที่แล้ว +8

    Listening to you is always a nostalgia to good times, love and yarning for christ. God bless you my dear. you are timeless

  • @girummilkias4651
    @girummilkias4651 3 ปีที่แล้ว +3

    Betty setotachen neshe tebareke!! Be adise album enetebekashalen tsegawe yebazaleshe ❤😍

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 3 ปีที่แล้ว +4

    ቤቲዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መዝሙሮችሽ ቢሰሙ ቢሰሙ አይጠገቡም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲዬ መዝሙሮችሽን ሰምቶ መጥገብ ይከብዳል። አዲስ ዝማሬ ይዘሽ የምትመጭበት ቀን ናፍቆኛል።

  • @yonastefera5552
    @yonastefera5552 3 ปีที่แล้ว +4

    You are a blessing for this generation. I am one of those individuals inspired and encouraged by your spirit-filled songs. Please keep on shinning.

  • @buzygebeyehu6223
    @buzygebeyehu6223 หลายเดือนก่อน

    Amen you are blessed beatusha

  • @nebiyukassa8493
    @nebiyukassa8493 3 ปีที่แล้ว +16

    My teenage memories sparks together.

  • @fkadubahta495
    @fkadubahta495 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት 150 (Psalms)
    6፤ ትንፋስ ዘለዎ ዅሉ ንእግዚኣብሄር የመስግኖ። ሃሌሉያ።፡

  • @nardoslemma2772
    @nardoslemma2772 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ This songs remind me the beauty of God's peace in the middle of the chaos.

  • @teketeldalelo5592
    @teketeldalelo5592 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ እግዝአብሔር አንችንና የአንቺ የሆነውን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ። በጣም እንወድሻለን። አዲሱን ዝማሪዎችሽን በጉጉት እየተጠባበቅ ነዉ።

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 3 ปีที่แล้ว +1

    Betwa Betam new eko mineedsh mezursh Hulem ybarkal yana ADIS sitawchm zarew ende andis new misemaw

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205
    @lemlemghebremedhinweldeghi5205 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄርን ባንቺ ስላስቀመጠውን ጸጋ አመሰግነዋለሁ፡ ጌታ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ፡ በዚህ አልቡም ያለውን መልእክት አትርፌበታለሁ።

  • @amanuelmarkos8217
    @amanuelmarkos8217 2 ปีที่แล้ว

    Yeneteru Zimarewoch Nachew: Variety Tebareki Ketiyee Berchee Ehete!

  • @fransfrans7462
    @fransfrans7462 2 ปีที่แล้ว +1

    I really love this powerful songs God bless you Bethlehem we love you stay blessd 💔😻🍑💔❤❤💔

  • @solomon5376
    @solomon5376 3 ปีที่แล้ว +4

    May God the Almighty keep you safe, help you stay strong and bring up on you His sprit to shine ✨ for generations!!💕💕💯👐🙌

    • @Bettytezeraofficial
      @Bettytezeraofficial  3 ปีที่แล้ว

      Hi,bro did we talk before?? R u from Eritrea??

    • @solomon5376
      @solomon5376 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Bettytezeraofficial I am NOT from Eriteria. I was born and raised in remote part of Oromia state close to Sudan boarder. Currently, I reside out side of the country. May God bless you and your family my beloved sister!! Love and respect for your devotion to God's service!!

  • @armoniamyonas834
    @armoniamyonas834 2 ปีที่แล้ว

    28:00 Egziabiher new lijun yemitaraw, Amazing mezur. God gave me a poem about this song

  • @helahelen9034
    @helahelen9034 3 ปีที่แล้ว

    Rasen mayet sifelig, sifera mechereshayen sasib; mihedew yanchin mezmur filega new! Tebareki , edmeye bebetih yilek, Enjera setehegn endatedibign ,,, beka sintu! God bless you!

  • @jesuswelcome2u
    @jesuswelcome2u 2 ปีที่แล้ว +2

    I really love this song...ill shocked and touched feel like peaceful regreated

  • @Estroorblx
    @Estroorblx 3 ปีที่แล้ว

    Betty hur i will kontakt you .you are the best.ifront Gud.
    Gud bless you.you freind and idol.paul

  • @habtamuabdisa3244
    @habtamuabdisa3244 3 ปีที่แล้ว +1

    Betiye Tebarek! Ye Egzihabiher tsega degagimo yifasesibish@GOD!

  • @bethytenkir7031
    @bethytenkir7031 3 ปีที่แล้ว

    Geta yibarkish Bethyie, Egziabher tenageren atsinanan be kifu gize..Egziabher ahunm tsegawn annointing yichemirilish!

  • @madisoaygode
    @madisoaygode 2 หลายเดือนก่อน

    Betty batam now miwodishi ❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 2 ปีที่แล้ว

    እንደ እናቴ ነው የማይሽ ቤቲ
    መንፈሳዊ እናቴ ነሽ
    ጌታ ይባርክሽ❤❤❤

  • @immoet6690
    @immoet6690 3 ปีที่แล้ว

    Batiyee layeshe hulee enfqalhu degmo yehonale aminalhu anchi ye abata lij bexam ejig bexam new yemiwudishe batiye😘😘😘😘

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ መዝሙሮችሽ እይወቴ ናቸው ተባረኪ

  • @habtishabebe4864
    @habtishabebe4864 4 หลายเดือนก่อน

    Tittle lay እድሜዬ በቤትህ ይለቅ በሚል Edmiye be betih ylek ይስተካከል

  • @abiyotlemma7789
    @abiyotlemma7789 2 ปีที่แล้ว

    You are such a blessings for our generation and beyond! May your God and Lord keeps you till the end of your life time our sister in Christ!

  • @diboratigistu4271
    @diboratigistu4271 6 วันที่ผ่านมา

    አልዋሽህም ፡ ልቤን ፡ ታያለህና
    አልዋሽህም ፡ የልብ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ እላለሁ
    እርቦኛል ፡ በእውነት ፡ ፊትህ ፡ መፍሰስ
    ላምልክህ ፡ ይርዳኝና ፡ መንፈስህ
    ከስሬ ፡ ደርቼ ፡ ድሪቶዬን
    ከላይ ፡ ምለብሰው ፡ የፀዳውን
    ሰው ፡ እንደው ፡ የሚያየው ፡ ፊቴ ፡ ፊቴን
    እከልላለሁ ፡ ገበናዬን (፪x)
    ግን ፡ አንተ ፡ አትዋሽም ፡ አትታለል
    ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል
    ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል (፪x)
    የቀድሞውን ፡ ፍቅር ፡ አጣሁት ፡ ፈላልጌ
    ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ማደጌ
    ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ፡ ማደጌ
    የእግዚአብሔርን ፡ ደጅ ፡ እንዳልጠናሁኝ
    ዛሬማ ፡ ላፍታ ፡ እንኳ ፡ አቅም ፡ አጣሁ (፪x)
    ናፈቀኝ ፡ የጥንቱ ፡ ክብር
    ናፈቀኝ ፡ ቤቴ ፡ የነበረ
    ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር
    ናፈቀኝ ፡ ረሃቤ ፡ ትጋቴ
    ናፈቀኝ ፡ ትንሿ ፡ ጐጆዬ
    ናፈቀኝ ፡ ያ ፡ ፀሎቴ
    የተገለጠው ፡ ማንነቴ
    ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ
    አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ
    ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x)
    ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ፍቅር ፡ ትኩስ ፡ የማይበርድ
    በልቤ ፡ የሚኖር ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ የሚነድ (፪x)
    መስሎኝ ፡ እንዳልነበር ፡ በልጅነቴ ፡ ወራት
    ራሴን ፡ አገኘሁት ፡ ልምድ ፡ ሆኖብኝ ፡ ቀላት
    ቤቴን ፡ አዘረፍኩት ፡ ከፍቼ ፡ ለጠላት
    ናፈቀኝ ፡ ለቃልህ ፡ ያለኝ ፡ ቦታ
    ናፈቀኝ ፡ ያንን ፡ የእሺታ
    ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እርዳኝ ፡ ጌታ
    ናፈቀኝ ፡ ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ክብር
    ናፈቀኝ ፡ ሥምህ ፡ ሲነገር
    ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር
    የተገለጠው ፡ ማንነቴ
    ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ
    አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ
    ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x)
    ይቅር ፡ ይቅር ፡ ይቅርብኝ ፡ ልመልስ
    ወደ ፡ ልብህ ፡ ወደ ፡ ሀሳብህ ፡ ልድረስ
    ልሸከመው ፡ የመስቀልህን ፡ ፍቅር
    ተመልሼ ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ እንዳልቀር
    አድስልኝ ፡ የቀድሞውን ፡ ዘመን
    ናፍቆት ፡ ሆኖ ፡ ምኞት ፡ ሆኖ ፡ እንዳይቀር
    ሰምቼ ፡ አንተን ፡ እንዳፈራበት
    ለም ፡ አድርገው ፡ የልቤን ፡ መሬት (፪x)

  • @abrahamhailu8668
    @abrahamhailu8668 ปีที่แล้ว

    belaye you are our blessing from GOD.

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
    @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 3 ปีที่แล้ว

    ቤቴዬ የአባቴ ብሩክ እንዉዳሻለን ለምልምልን 💒🍇

  • @solf2000
    @solf2000 3 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ተዘራ፥ እግዚአብሔር አምላክ ባ'ንቺ የጀመረውን ስራ አብዝቶ ያስፋ፤ ዘመንሽ እሱን የማመስገንና የመዘመር ይሁንልሽ። ጌታ አንቺንም ባለቤትሽንም እንዲሁም መላውን ቤተሰብሽን ይባርክ፥ አሜን።

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว +1

    God Bless You, What About Eyesus Tenestuwal Video? That Is My Favorite To

  • @wendwosenmamo6379
    @wendwosenmamo6379 2 ปีที่แล้ว +1

    Countless times have I been blessed by your ministry. I know your # 1 album in 1994, # 2 was profoundly a blessing to me, # 3 Album so much impactful! Bless you sister!

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 2 ปีที่แล้ว

    Thank God for His grace. Bless you more Bety

  • @tigistsahele1374
    @tigistsahele1374 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ቤቲዬ ።እንወድሻለን ጌታ እየሱስ እንቺና ቤተስብሽን ይባርክ!!

  • @Me.me1239
    @Me.me1239 3 ปีที่แล้ว +1

    It shaped my teenage years, it’s very humbling songs, thanks Betty!!!

  • @ethiopianaddis8278
    @ethiopianaddis8278 2 ปีที่แล้ว +2

    11:21 - Eneh / Altegib Baynet!!
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Tsebayechalebo3748
    @Tsebayechalebo3748 2 ปีที่แล้ว

    I love all your songs from my child hood i am listing your songs everyday and i will listen until i die God bless you and continue to use you

  • @henokdosa4662
    @henokdosa4662 3 ปีที่แล้ว +1

    Betty you are blessed ..l have no word...

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 3 ปีที่แล้ว +1

    You blessed us with many beautiful songs....we thank you....& God bless ❤

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 3 ปีที่แล้ว

    zim blesh zemri yegziabher moges banchi lay yiseral, betam new mewedsh bettye banchi tantshe new yadekut!

  • @wendwosenmamo6379
    @wendwosenmamo6379 2 ปีที่แล้ว

    Nafekegn yetintu kibir.... Geta hoy

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 ปีที่แล้ว

    Betiye tebarekilgn iwedshalehu yene ihte❤❤❤

  • @adumamo5285
    @adumamo5285 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen🙏bettye God bless you more and more

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 3 ปีที่แล้ว

    Betiye Geta iyesus yibarikishi zamanishi yibareki
    yehenini album lamasimati batam guwagichi samonuni TH-cam lay sifaligi nabar❤❤

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 ปีที่แล้ว

    ቤትሻ ተባረኪ❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👈👈

  • @amanyanni
    @amanyanni 3 ปีที่แล้ว

    Betty mirt nesh mezmursh saema bemenfes eberalew

  • @amanyanni
    @amanyanni 3 ปีที่แล้ว

    Betty Beteam mezmursh betam new mwedw tabareki

  • @Tamirategeleto-vr7up
    @Tamirategeleto-vr7up ปีที่แล้ว

    My favorite girl betye we love you so much

  • @tekafamily5484
    @tekafamily5484 3 ปีที่แล้ว +4

    God bless you bettye...we can't wait the new album

  • @the10ne1
    @the10ne1 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you and God Bless you

  • @birukasres9797
    @birukasres9797 3 ปีที่แล้ว

    Bety one of real singer's God bless you and your family 💙💙

  • @begziabherweldegiorgis9940
    @begziabherweldegiorgis9940 3 ปีที่แล้ว +2

    Will be waiting for the new album let God be with u while recording and doing it.

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 3 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ተባረኪ እንደ ባለፈው ግን እንዳታጠፊው

  • @erieritrea6645
    @erieritrea6645 3 ปีที่แล้ว

    God bless u .
    u are our blessed.

  • @gezahagnnegash9740
    @gezahagnnegash9740 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you!

  • @abelsamuel7141
    @abelsamuel7141 3 ปีที่แล้ว

    Geta abzito ybarkish Betiye🙏❤️❤️❤️

  • @eshetuabebe8693
    @eshetuabebe8693 3 ปีที่แล้ว

    My God continue to bless you more once again bety

  • @tsgiegalyesus9038
    @tsgiegalyesus9038 3 ปีที่แล้ว

    Bitiye yeni fkir betam yemweda ehet

  • @elsagebre4378
    @elsagebre4378 3 ปีที่แล้ว

    God bless you dear!

  • @fikirtezewdie6708
    @fikirtezewdie6708 2 ปีที่แล้ว

    Bettye, we are waiting your #4 album 🙂🙂🥰

  • @meronlerango3220
    @meronlerango3220 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ በጣም ስለምወድሽ ከebs ቤተሰብ ፕሮግራም ላይ ስልክሽን ወስጄ ስደውል ያነሳው ባሌቤትሽ ነው መሰለኝ ቤቲን ላገኛት ፈልጌ ነው ስለው አሁን የለችም ትንሽ ቆይተው ይደውሉ አለኝ ስለፈራው ግን መልሼ አልደወልኩም እውነት በጣም ነው ምወድሽ አንድ ቀን አገኝሽ ይሆናል ጌት አሁንም በብዙ እጥፍ ይባርክሽ

    • @madisoaygode
      @madisoaygode 2 หลายเดือนก่อน

      meriye ine dagimo batam now miwodish❤️👌

  • @gedionzerihun4077
    @gedionzerihun4077 3 ปีที่แล้ว +1

    May lord bless you abundantly!!!!

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen tebareki

  • @TheSwach
    @TheSwach 3 ปีที่แล้ว +1

    Kenya loves you

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 3 ปีที่แล้ว

    Ejig betam Ewodishalehu

  • @danielmolla7924
    @danielmolla7924 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Bettye!!

  • @fkadubahta495
    @fkadubahta495 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ቤቲ የ ጌታ ብርኽኽኽኽ ይብልኪ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese2707 2 ปีที่แล้ว

    God ,bless ,you ,Aman

  • @bettynwrites
    @bettynwrites 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki.

  • @abigailregassa1845
    @abigailregassa1845 3 ปีที่แล้ว

    Geta yibarkish Betty!!!

  • @HiHi-tw4jh
    @HiHi-tw4jh 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen Tebareki 👏👏👏👏👏

  • @elizabethdawood5579
    @elizabethdawood5579 3 ปีที่แล้ว +1

    Download binaregew betam des yilen neber, bihonim tebareki 🙏🙏

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 3 ปีที่แล้ว

    Much grace and mercy be to you. Waiting for your new album.

  • @deguman3593
    @deguman3593 2 ปีที่แล้ว

    Amen yene geta yesus

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 ปีที่แล้ว

    Bless you more & more Betiye 💯%❤

  • @MJ-ye7dd
    @MJ-ye7dd 3 ปีที่แล้ว

    Ooh I'm so glad to find your official site. Please write the lyrics for Kant Gar Lismama. Thanks. Much love from Kenya

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 ปีที่แล้ว

    በለቲ፣በመራዋ ደምጽሽ፣እጀግ ናፈቀኝ፣በሰላም ነው? ፣ቡዙ ጊዜ ፣ነው የጠፏቺው አዳዲስ መዝሙርዎች፣ ካወጣች ፣ቁኑና ወራቱ አመታቱ እራቀብኝ።ዋና ደሄና መሆኗ ነው የምፈልገው።

  • @ruthabera4313
    @ruthabera4313 2 ปีที่แล้ว

    More blessings!

  • @tiwuld
    @tiwuld 3 ปีที่แล้ว

    you are blessed God;s weapon

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Betty

  • @addisworldinfo1407
    @addisworldinfo1407 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Bety❤

  • @RA9899Y
    @RA9899Y 3 ปีที่แล้ว +1

    39:00 thanks for sharing Beti blessings

  • @anickkanyamuneza1345
    @anickkanyamuneza1345 3 ปีที่แล้ว

    Betty god blessing for youuuuu💘💘💘💘

  • @sabagebreselassie6671
    @sabagebreselassie6671 3 ปีที่แล้ว

    Bless more dear sis

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 3 ปีที่แล้ว

    ሲምር ይምራል ጌታ ❤️

  • @mikiajabri2386
    @mikiajabri2386 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፡ጌታ፡አብዝቶይባርክሽ

  • @miriamgashaw4012
    @miriamgashaw4012 3 ปีที่แล้ว

    My teenage memories 🥰🥰🥰😩🤗

  • @amanera5351
    @amanera5351 3 ปีที่แล้ว

    Betty blessed

  • @begziabherweldegiorgis9940
    @begziabherweldegiorgis9940 3 ปีที่แล้ว

    Bless u betiye

  • @miroadugna1843
    @miroadugna1843 3 ปีที่แล้ว +3

    Yessss thank u for posting it

  • @Dani_tube1
    @Dani_tube1 3 ปีที่แล้ว

    beteye please release a new album

  • @TsegaabTesfaye94
    @TsegaabTesfaye94 3 ปีที่แล้ว

    I have big respect and memor