Ethiopian Music : Semahegn Belew - ሰማኸኝ በለዉ (ዲስካዉ) - 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Music :
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
    / @henitube3560
    Copyright ©2017 Heni Tube

ความคิดเห็น • 577

  • @rtrt6197
    @rtrt6197 2 ปีที่แล้ว +24

    ባህርዳር የኢትዮጲ ንፁህ ከተማ ናት አዲሳአበባ ይባላል ማንእንደባህርዳር በጣም የምወዳት ውብ አገር😍😍❤

    • @fatemafatema7596
      @fatemafatema7596 ปีที่แล้ว

      .እናመሠግናለን❤❤

    • @user-gn7fx2rq5i
      @user-gn7fx2rq5i 9 หลายเดือนก่อน

      3:43 ​ 3:48 @@fatemafatema7596❤እወደታሀው።። 3:29

  • @yotor5516
    @yotor5516 5 ปีที่แล้ว +59

    ባሕርዳር ውብ ከተማ ህዝቦቿም ደጋግ.....የሸገሩ አማራ❤️❤️❤️

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 ปีที่แล้ว +116

    የወልድያ ልጅ ነኝ ግን ከስደት መልስ ባህር ዳር ነው ዘና ፈታ እምለው አማራ ዘራችሁ ይብዛ የአፄወቹ ዘር

    • @user-ok4nx9fb9l
      @user-ok4nx9fb9l 5 ปีที่แล้ว +2

      ነይ ውዴ የኛ ወልዲያ አማራ

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ማማዬ ነይ

    • @mariamaya6283
      @mariamaya6283 5 ปีที่แล้ว

      Ney elin mar

    • @نوافطس
      @نوافطس 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @yengutube
      @yengutube 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዊነት th-cam.com/channels/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ።

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 5 ปีที่แล้ว +56

    ባህርዳር የኛ የአማሮች መሰባሰቢያ መጠሪያችን ነች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @bosssboss8822
    @bosssboss8822 5 ปีที่แล้ว +497

    እሰኪ አማራን የምትወዱ Like me የብሀር ዳር ልጅ ነኝ በአማራነቴ የምኮራ 💚💛❤💚💛❤😘😘😘😚

    • @mehiratlamlam535
      @mehiratlamlam535 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔምነኝ የባህርዳር ልጅ የቆቦ ስፈር ልጂ ነኝ

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 5 ปีที่แล้ว +1

      😘❤💪💪💪💪💪💪💪💪😘

    • @haweasho1009
      @haweasho1009 5 ปีที่แล้ว +7

      Ene be Ethiopiawinate koralew like argeng

    • @medni6311
      @medni6311 5 ปีที่แล้ว +2

      Kebele 14 lol

    • @ameera7136
      @ameera7136 5 ปีที่แล้ว +2

      አማራ ማለት ለኔ ሄወቴ ነው አማራዬ ውድድድድ

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m 5 ปีที่แล้ว +22

    አማራነት ይለምልም በክፉ የሚያየንን ጠላታችንን ያውድምልን ...!!

  • @DTB9524
    @DTB9524 5 ปีที่แล้ว +16

    እንዲህ በተወላጁ ሲዘፈንላት ደስ ይላል ባህር ዳር ሁሌም የእኛ ልዩ ውበታችን

  • @love-gp7of
    @love-gp7of 5 ปีที่แล้ว +10

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌺🌺🌺🌺😘😘😘😘😘

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዉቢቷ ብሃርዳር ምርጥ የቆንጆዎች መናገሻ ስመህኝ እናመሰግናለንን 👍👍👍👍

  • @user-oc4iq2ie9w
    @user-oc4iq2ie9w 5 ปีที่แล้ว +16

    ውድ ያማራ ልጆች ስታምሩ አማራነት ከሁሉም ሊያኮራን ይገባል

    • @birtukanephi2597
      @birtukanephi2597 5 ปีที่แล้ว

      🌳🌳🌳🌳🌳🌲🌲🌲🌲🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐⚘👈

    • @saadahmohammed7697
      @saadahmohammed7697 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍

  • @user-yp2kl6fh9n
    @user-yp2kl6fh9n 4 ปีที่แล้ว

    አማራ ነኝ ለዛውም የወልቃይት ልጅ ከዚህ ደጉ ሰው በመፈጠሬ እግዚአብሔር ይመስገን ባማራነቱ ማይደራደር ብቻ like me i love u ethio

  • @emissionbazzon1021
    @emissionbazzon1021 5 ปีที่แล้ว +5

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የጣናዉ ሞገድ 💚💛💖💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-jn8hn4dp3w
    @user-jn8hn4dp3w 5 ปีที่แล้ว +6

    በሂወቴ ደስታን።ያየሁበት ከታማ ባህርዳር ውይ።ትዝታ ውድድድድድነው ማርጋችሁ ይባህርዳርልጆች 2009 በስማኸኝ. ምክኑት የሆነልጅ።ጠብሽነብር።እዛው በሀርዳር ለሀገሩ እግዳነበርኩ ግንፍቅርናችው

  • @melkamuzena3977
    @melkamuzena3977 5 ปีที่แล้ว +14

    ሰማህኝ በለው ያገሬ ልጅ !! much love and respect

  • @user-pl5oi5mm4o
    @user-pl5oi5mm4o 5 ปีที่แล้ว +130

    ተዘፈነላት ዋና ከተማችን 💚💛❤😍🙏

    • @user-rs8yr5nf6j
      @user-rs8yr5nf6j 5 ปีที่แล้ว +2

      የአማራ ዋና ከተማ ጎደርናት እኔ የባህርዳር ልጅ ነኝ ግን እውነቱ ነው የነገርኩሽ።

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 5 ปีที่แล้ว

      😘❤😘❤

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +2

      ኸረ. አትከራከሩ. የአማራ. ዋና. ከተማ. ባህዳር. ናት.
      የድሮ የኢትዮጵያ. ዋና. ከተማ. ጎንደር. ናት ።።።

    • @tizuydingilemaryamelijei4395
      @tizuydingilemaryamelijei4395 5 ปีที่แล้ว

      መአዛ ሠናየ ሚካኤል bithame

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 4 ปีที่แล้ว

      🥰😘🥰😍😘🥰😍

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 ปีที่แล้ว +8

    ክክክ ባህርዳር የማላውቀውን ሰፈሩን በሙሉ አሳወቀኝ ባህርዳር የአማራ መሀል እንብርታችን 4 ወር ቡሀላ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ አያታለሁን😘😘😘😘😘😘

  • @roozarozena8079
    @roozarozena8079 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ዘፈን እዳጋጣሚ የሰማሁት ዛሬ ገናነዉ አይገርምምም ሰፈሬን ሲጠራ ደነገጥኩ ሰማሀኝ የአገሬ ልጅ

  • @Joberaw
    @Joberaw 5 ปีที่แล้ว +113

    ባህር ዳርን ምቶዱ #Like

  • @tehaytouryaaway9043
    @tehaytouryaaway9043 5 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ምርጥ ሙዚቃ ከ ምርጥ ቪድዮ ጋር ኢትዮዽያዊነታችን ውበታችን ኩራታችን i miss you💚💛💗

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ይህ ጋኛ ሰውየ ስጠላሁ ግን ባህር ዳር ውስጤ አማራወች ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤💛💚🙏

  • @mikaala6486
    @mikaala6486 5 ปีที่แล้ว +6

    እፍ አምዬ ጎንደር ባህርዳር ወልደያ አማራዎች ደሜ ናችሁኮ
    ባህር ዳር የቤሩት ትንሽ እህት መሰለችኝ 😋😋😍

  • @emutiemuti4251
    @emutiemuti4251 5 ปีที่แล้ว +161

    እረ ባህርዳሮች ስወዳችሁ ደሞ ፎቃ ጠልፎኛል ከአንዱ ሸበላ ሀሀሀሀሀ like me

    • @hudahahmad7179
      @hudahahmad7179 5 ปีที่แล้ว +2

      ማነው እሱ

    • @hawwahawwa6861
      @hawwahawwa6861 5 ปีที่แล้ว +1

      M bast የእናቷ ናፍቂ egameenewedeshalene

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 5 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘❤

    • @jemilaside8863
      @jemilaside8863 5 ปีที่แล้ว

      Yemichik arif new egna yebihrdar lij enmchalin

    • @yengutube
      @yengutube 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዊነት th-cam.com/channels/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ።

  • @user-ep8rr1vt2z
    @user-ep8rr1vt2z 5 ปีที่แล้ว +113

    ባህርዳር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ዋው ሠሙካ

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 5 ปีที่แล้ว +5

    ለዝዋይ መቼ እንደሚዘፍንላት ናፍቆኛል ፡ ለማንኛውም አሪፍ ነው ፡

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +1

      አዳሚ ቱሉ. መቂ. አርሲ. ዝዋይ. ውይ ውይ. ሀይቁ. ኪድዬ. አብራ ጎዳና.
      ግን. አድናቆት. የሚሰጥሽ. በኦሮምኛ. ከሆነ. ነው. ።።

    • @gdffyffhh9118
      @gdffyffhh9118 5 ปีที่แล้ว +1

      @@oromiyabirthoromo1916 ክክክክክክክክክክክ

  • @foziahkili0806
    @foziahkili0806 5 ปีที่แล้ว +10

    ባህር ዳሮች ወበታችሁ ከሩቁ የምትስቡ ስወዳችሁባህርዳርን ባይ ደስ ይለኝ ነበር

    • @user-wk5lb7vf8c
      @user-wk5lb7vf8c 5 ปีที่แล้ว

      foziah kili0 ena lmn atayiwem jeles

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 5 ปีที่แล้ว +19

    ውይ እንኳን ደና መጣህ ጠፍተሀል የኛ ውብ ከተማ ባህር ዳር ክፍ አይንካሽ💚💛❤

    • @user-of8vs1rb1o
      @user-of8vs1rb1o 5 ปีที่แล้ว

      ትጂ ጎጃሚዋ ነኝ አምላኬ ታኔኬ

    • @eskedarfitaye1315
      @eskedarfitaye1315 5 ปีที่แล้ว

      @@user-of8vs1rb1o 0000001sap0p is] ]pp]p]pppppp01000qq0q0q⁰0

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h 5 ปีที่แล้ว +3

    በፍቅር ነዉ እንጅ ሲነኩት አይወድም አማራ 😍😍😍😍😍

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ውዲቱ ውቢቱ ባሀርዳር የንጽህናው የጽዳቱ መገኛና መንድረ ሲያንስብሽ ነው ውቢቱ ውቢቱ ወድርየላቲቱ ውቢቱ

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 ปีที่แล้ว +28

    አሪፍ ስራነው የጣናን እቦጪም እሰቡበት መግስት እረስቶታል ከውጭ ማሺን አስገብቶ ለመቀል አስቡበት ጣናን እቦጭ ከሚወረው ህዝብም መግስትም ተባብረን እናጥፋ እቦጭን

  • @getachewmuluye5843
    @getachewmuluye5843 5 ปีที่แล้ว +6

    ባህር ዳር ክፍ አይንካሽ የኛ ውብ ዲስካዉ ዲስካዉ ዲስካዉ ከተማ

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 5 ปีที่แล้ว +7

    የባህር ዳር ከነማ ደጋፊ ነኝ
    ሰመሀኝ ያምራል

  • @user-he7hx8vg4p
    @user-he7hx8vg4p 5 ปีที่แล้ว +2

    አምስታኛ ነኝ ይሄን ሰው ስወዴው ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

    • @ethiopiaabysinya9682
      @ethiopiaabysinya9682 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰላም አዲስ ገቢ ነኝ አዳዲስና ትኩስ መረጃወችን ለማግኘት ወደኔጎራ ይበሉ👍👍👍

  • @user-bp7pe3sr2d
    @user-bp7pe3sr2d 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋውው ባህር ዳር ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር ሰላምሽ ይብዛልን አቦ

  • @hanitube8538
    @hanitube8538 5 ปีที่แล้ว +154

    ባህርዳር ውብ ሀገር
    ጎንደር የፍቅር ሀገር
    ወሎ የደጋጎች ሀገር
    ሽዋ ምንጃር የለው ወደር
    ሁሉም ተደምሮ እነቤተ አማራ
    ለፍቅር ነው እንጅ ለጥል የለው ቦታ ማን ምን ቢያወራ!

  • @user-pg7gd4pi8s
    @user-pg7gd4pi8s 5 ปีที่แล้ว +67

    አውነት ነው ባህርዳር ምቹ ከተማ ናት ፅዳታቸው ምግባቸውሲጣፍጥ

    • @elfeneshzodros4140
      @elfeneshzodros4140 5 ปีที่แล้ว

      Vivifiant bbnnhu
      Bjhnbjhhyhy66u okkmti6tvft80pio

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y 5 ปีที่แล้ว +5

    ጎጃም ዉበቷ ባህር ዳር አማራየ በሙሉ ዉድድድድድ

  • @user-wk7rm9il1v
    @user-wk7rm9il1v 5 ปีที่แล้ว +22

    ውቧ ባህርዳር ❤ሁሌም ትናፉቀኛለይ 😙

  • @gibramuyazie5163
    @gibramuyazie5163 5 ปีที่แล้ว +20

    bahirdar, The beauty city in ethiopia

    • @hirutenateyhulemewdisalew3758
      @hirutenateyhulemewdisalew3758 5 ปีที่แล้ว +2

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-en8wq5cn8w
    @user-en8wq5cn8w 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር ሰምየ አሳየህኝ በርታልኝ ውቧ ባህርዳር እዮያት ስታምር ወይ ቢዲየ ካች ባልፈልቅ ይቆጨኝ ነበር

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 ปีที่แล้ว +1

    ስሜ በጣም ያምራል ስለ ውቢቷ ባህር ዳር ማዜምህ 😘👌❤ በሚቀጥለው ደግሞ ሰለ ኩሩ አማሮች አማራዊ ሙዚቃ እንጠብቃለን 😘😘❤🍀🌻🌺

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 5 ปีที่แล้ว +17

    BAHIRDR THE MOST OF BEAUTIFULL CITY IN ETHIOPIA♥

  • @R2k_Gaming0
    @R2k_Gaming0 3 ปีที่แล้ว +4

    Oromo neng gin amhara is my BLOOD I LOVE AMHARA MORE THAN MY OWN PEOPLE

  • @user-rx2rk5kn1k
    @user-rx2rk5kn1k 4 ปีที่แล้ว +1

    ውቢቱ ባህርዳር ለምለሚቱ ሀገሬ ስላየሁሽ ደስ አለኝ ሰማኸኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዲሁም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @leultamerat8571
    @leultamerat8571 2 ปีที่แล้ว

    ባህርዳር ምርጥ ከተማ ምቹ ናፍቀሽኛል ከ ሸገር ልዑል

  • @mee1788
    @mee1788 5 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ዉባ ከተማ የአማራ መዲና ዉቢታ ብሀር ዳር

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 ปีที่แล้ว +34

    አማሮች ውስጤ ናቹ ባህር ዳር አስጎብኙኝ ስወዳቹ

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 5 ปีที่แล้ว +8

    ሰማሀኝ በለው እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር ደሞም አምሮብህ ነው የመጣሀው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮ እንኳን አደረሳችሁ ለስቅለቱ

  • @amharaandtruth7630
    @amharaandtruth7630 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ጣፋጭ የባህላችን ሙዚቃ አቀንቃኙ እድሜህን እግዚያብሄር ያርዝምልህ።

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 ปีที่แล้ว +4

    Well come backስመኝዬ ስወድክ❤️❤️❤️❤️ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 4 ปีที่แล้ว

    my cantery bahir dar beautiful gorgas cantery in the world you born bahir dar l born bahir dar tankyou my brother keep up good works my bahir dar lam proud my cantery tankyou again

  • @melikween8910
    @melikween8910 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ዘረኛ አደለሁም ግን ባህርዳር ልጅ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ በተለይ በጣና እና ባባይ ዋኝቶ ማደጉ እራሱ በቂ ነው ግን አሁን በስደት ሁኜ በናፍቆት እዋዝናለሁ እስኪ ማነው እደኔ ሀገሩን የናፈቀ 👍👈ይጫኑ😭😭😭😭

  • @mahilove1844
    @mahilove1844 5 ปีที่แล้ว +15

    Ye raya kobo welo amara lji negn amara demoche selamachhu ybzalgn endenie bahrdar yemtwedu like

  • @familypromotion1217
    @familypromotion1217 5 ปีที่แล้ว

    የኩኑአምላክ አዱኛ ከረጅም አመት በኃላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሰሜ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 5 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለህማማተ ሰሙን አደረሳቹህ እንዲሁም ለብርሃነ ተንሣዬው በሰላም ያድርሳቹህ አሜን

  • @saadayalew8423
    @saadayalew8423 ปีที่แล้ว

    የወሎልጅነኝ ጎጃምና ጎንደር ሙቸነው እምወዳችሁ አማራነቴ ኩራቴ!!!

  • @sileshimg4078
    @sileshimg4078 5 ปีที่แล้ว +4

    Hagerey nafekegn! I love my hometown BAHIRDAR and proud the fact that I'm from the beautiful BAHIRDAR!

  • @merci1093
    @merci1093 5 ปีที่แล้ว +1

    የድሮው ዲፖ የ13 ቀበሌ ልጅ ነኝ አሁን ግን ዲፖው ፈርሶል ሲባል ሰምቻለሁ። የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ!!

    • @fitsumkidane8197
      @fitsumkidane8197 5 ปีที่แล้ว

      የሙሉጌታ በላይ contact ይኖርሃል

  • @hayatmalhayatmal7221
    @hayatmalhayatmal7221 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ታምራለች ከቤቶቹ አጠገብ ባህር የአረንጓዴው ልምላሜ ትንሽዋ ቱርክ ብያታለሁ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰሜ የሀገሬ የወንዜ ልጅ የአባይ ማዶ የባህርዳር የጣና ሀይቁ ፈርጥ በጣም አሪፍ ነው አንበሳዬ።

  • @setuwagoshu1991
    @setuwagoshu1991 5 ปีที่แล้ว +2

    🇨🇬💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 በፍቅር ነውጅ ሲነኩት አይወድም ❤❤

  • @amdebirhan7101
    @amdebirhan7101 5 ปีที่แล้ว +3

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @user-mo6oz4ur6k
    @user-mo6oz4ur6k 5 ปีที่แล้ว +28

    ተይማ ተይማ እግዳ ምን አገር ላሳሽ ከባህዳር ወዳዳዳ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ውቧ ባህርዳር እዩያት ስታምር አቤት ሜዳው በዋይሠማይ ነጩ ሀርማ ተውቧን 😘😘😘😘😘😘ኑሩልኝ ደሞቼ

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 5 ปีที่แล้ว

    ያበደ ነው #ሰምዬ ~♥♥♥♥
    በኛ ሰፈር
    በዛ ግድም
    #በፍቅር ነውጂ
    #ሲነኩት አይወድም!
    ሁሉም ያልፍል
    በዛ ዘፈር
    በዛ ግድም
    ግን #ዘረኛ አይወድም!
    የኢትጵያ ዋና ከተማ #በህር #ዳር ብትሆን ደስ ይል ነበር፤

  • @የጣናዋፈርጥባቹ
    @የጣናዋፈርጥባቹ 5 ปีที่แล้ว +2

    የባህሯ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ የፍቅር ሀገር

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 5 ปีที่แล้ว +2

    Haj Ali’s Sefer is legendary in BahirDar🌹🌹🌹🌹Semyee Thank you for this Amazing music!!!!

  • @lemlemmeressa5413
    @lemlemmeressa5413 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰማህኝ እኮ ብቃት አለዉ
    ባህር ዳርንማ አያታለዉ😘😘😘

  • @user-vr3sk9jw3b
    @user-vr3sk9jw3b 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ባህርዳር ልዩ አገር ነች ፍቅር የሆነች ተወልጀ ካደኩባት አግር ይልቅ ለባህር ዳር ልዩ ፍቅር አለኚ 7 አመት ኑሬባት አመት የተቀመጥኩ ሳይመስለኚ ሳልጠግባት ነው የተለየኋት ሽንብጥና ጣና ሃይቅ የተማርኩባቸው ልዩ ትዝታ ያለኚ አገር ነች ሰላሟን ያብዛው አምላክ ብቻ

  • @maniamar7862
    @maniamar7862 5 ปีที่แล้ว +6

    Enkuwan dena metahlen yebahaleachn balabate semahagi ....nic song my beauti cantry bahrdar

  • @user-jf1os2wu7e
    @user-jf1os2wu7e 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወደው ይህን ሙዚቃ ውስጤ ነው ስፈልገው ነበር ማን ነገራችሁ እንደምፈልገው የማዳምን ስራ የምገፋው አንዳድ ጊዜ በሙዚቃ ነው ለማንኛውም ይመቻችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ከስደት ይገላግለን እህ ስደት በጣም መሮኛል

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 5 ปีที่แล้ว +38

    ባህርዳሬ የኔ ሽቅርቅር ስወድሽ !❤

  • @saraahmed8256
    @saraahmed8256 5 ปีที่แล้ว +15

    ውቢቷ.ባህዳር.ትጣራለች
    የጣናው.ሞገድ.የበላይ
    ዘለቀ.ልጆች.አማራነት
    ይለምልም።

  • @yilkalandualem7548
    @yilkalandualem7548 5 ปีที่แล้ว +1

    yimechek seme des yilal ye bd leje bemewene betam new yemekorahu fetari etiophan ena ezebochuan yibareke

  • @sars126
    @sars126 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራነት ይለምልም ባሀርዳር ስወድሽ 😍😍😗💖👈

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 ปีที่แล้ว

    አገሬባህርዳር ትለያለሽ ስል በምክንያትነው ወላሂ ኢንሻአላህ በቅርቡ አገሬ እገባለሁ ሰማሀኝ በለው ያገሬሰው እድሜነጤአላህ ይስጦህአቦ

  • @user-dj7fm6rp2e
    @user-dj7fm6rp2e 5 ปีที่แล้ว

    ሰማኽኝ ያምራል ልዩ ነው ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @yamihabesha841
    @yamihabesha841 5 ปีที่แล้ว +7

    የክርስትና እምነት ተከታዬች እኳን አደረሳቹ me muslim

  • @zemenayabje2155
    @zemenayabje2155 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኢትዮጵያ አማራነት የለመለመ
    😘😙💋 Kiss

    💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝
    💝 Miss you! 💝
    ጉንድሬነኝ ለባህዳርች ለየት ያለ ፋቅር አለብኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fd6tk8bo2i
    @user-fd6tk8bo2i 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ባህርዳር ስወድሽ ሰላምሽን ያብዛው

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 5 ปีที่แล้ว +5

    አማራነት ኩራት ውቢቷዋ ባህርዳር እምወድሽ

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r 5 ปีที่แล้ว +15

    ሀበሻ ደሜ ስወዳቹ ላይክ አማረኝ የ6 ወር እርጉዝ ነኝ መቼም አጨክኑም ስወልድ መታቹ ገንፎ ትበላላቹ😝😋

    • @dubaiajman5356
      @dubaiajman5356 5 ปีที่แล้ว

      ወይአማርንቴንስውደውባልሆን፣ያመኝነበርስሬስ፣የፍቅርሀይቅነንእኮእውነት፣በፀብክመጣችሁግን፣አንስማችሁም፣ሴት፣ወዱ፣፣በርቱ፣ዘንበሉ

  • @ekramahmed8582
    @ekramahmed8582 5 ปีที่แล้ว +3

    1 2 3 ምናምን እያላችሁ መኮመት አይሰለቻችሁም አዝማሪ ሁላ ሰላም ለሀገሬ...♥

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 4 ปีที่แล้ว

    አይ ሰምየ አንተ ብቻ የባህል ዘፈኑን ተወተው ልዩ ነህ ስወድክ

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 ปีที่แล้ว

    አማራዬ ደሜ ❤❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @user-nx4vi8qt3j
    @user-nx4vi8qt3j 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ግሪማ ሞገስ ደስ ይላላ ሰሜ
    አድነቂህ ነኝ

  • @addyethio7213
    @addyethio7213 5 ปีที่แล้ว +3

    Wuyii bahir dar ager, Ethiopia bete Nefekkkkk, beselam gebi belughi eski. Wubwa bahir darrr... Eskssssss. Belewuma

  • @martaassafa1105
    @martaassafa1105 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww yena mirte

  • @yibeltalnibret
    @yibeltalnibret ปีที่แล้ว

    bahir dar city the most amazing and beatiful city!!!!!

  • @babychane2482
    @babychane2482 ปีที่แล้ว

    በጣም ይመቸኛል ሰሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-qp2ky3cd3w
    @user-qp2ky3cd3w 5 ปีที่แล้ว +1

    የአበደ ነው አገሬ በጣም ናፍቃኝ ነበር
    ግን አይዋት

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ስራ ነው......ባህርዳር የውቦች ሀገር፡፡

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว

      beautiful Ethiopia bahir dari

  • @የፍቅርዬእናት
    @የፍቅርዬእናት 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውብ ሀገር💚💛❤

  • @selinayemariam5120
    @selinayemariam5120 5 ปีที่แล้ว +2

    Eseki leweba baher dar like 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩልኝ ወገኖቼ ...ታላቁ የኪነት ሰው ሰሜ ድንቅ ስራ ነው በርታልን 🙏🏽

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d 5 ปีที่แล้ว +4

    Amhara + Gojam =Ethiopia 💚💛❤️

    • @user-il8jq2zf7f
      @user-il8jq2zf7f 2 ปีที่แล้ว

      💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤💛💚❤💛💚❤💛💚

  • @eyruesalemgeta9556
    @eyruesalemgeta9556 5 ปีที่แล้ว +2

    የአማራወች መዲና ዉቢታ ባህርዳር

  • @aaoaaoao357
    @aaoaaoao357 5 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ባልሆ ንይቆ ጨኝ ነበር ዋውውው

  • @user-hi1qd7oc9v
    @user-hi1qd7oc9v 3 ปีที่แล้ว

    ናፍቆቴ ስስቴ ውቢቱ ባህርዳር ሀገሬ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ያብቃኝ 😭ናፍቀሽኛል

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว

    በፍቅር ነው እንጅ ሲነኩት አይወድም ,,,,,,,,ምርጥ ስራ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hawwiitube1413
    @hawwiitube1413 5 ปีที่แล้ว +2

    wooowww betam desi yilal 🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒

  • @user-en8rx2lf4u
    @user-en8rx2lf4u 5 ปีที่แล้ว +2

    ለሽቅርቅሯ ባህርዳር ከዚም በላይ ይገባታል እንደውበቷ ብዙ አልተሰራላትም እነዳኛ ዋላ አርቲስቶች ከዚም በላይ ሰለሚገባት አስቡበት