ያሳዝናል!ታቦታቱን ሲሸኙ በነበሩ ምዕመናን ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ(

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ነብስ ይማር
    የቃና ዘገሊላ በዓል እያከበሩ የነበሩ
    7 ሰዎች ምዕመናን ህይወታቸው አልፏል
    ደበሶ 😭
    ዛሬ 8 ሰዓት ላይ በደበሶ ደብረ ልዕልና ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን መነሻውን ከድሬደዋ ያደረገና ወደ ጭሮ ጭነት ይዞ ሲጓዝ የነበረ ከባድ የጭነት መኪና
    የቃና ዘገሊላ በዓል እያከበሩና ታቦት ከባሕረ ጥምቀት ወደ መንበረ ክብሩ በዝማሬ ፣ በሆታና በዕልልታ እያጀቡ ባሉ ምዕመናን ላይ በፍጥነት በመውጣት ባደረሰው ገዳት
    * 7 ሰዎች ወዲያውኑ ሕይወታቸው ማለፉን የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት አሳውቋል።
    ሀገረ ስብከቱ ከ7 በላይ ሰዎች ከባድ ጉዳት
    * ወደ 10 የሚደርሱ ከቀላል ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑንና አሁን ላይ በጭሮ ሆስፒታል በድንገተኛ ጽኑ ሕሙማን ክፍል እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ገልጿል።
    ከሟቾች መካከል ህፃናት እና የፀጥታ አካላት ይገኙበታልም ብሏል።
    ጉዳቱን ያደረሰው መኪና መንሥኤው ምን እንደሆነ በባለሙያዎች ይጣራል ሲልም አሳውቋል።
    @tikvahethiopia
    (‪@gizemedia1974‬)

ความคิดเห็น • 35

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን ይማርልን። ቤተሰባቸውን ያፅናናልን።

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ 🙏🙏🙏 ኤሊያስ እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ

  • @user-vy3vg6ny7c
    @user-vy3vg6ny7c 7 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱ የበዛ ! ዲያቢሎስ እንድንለያይ ቢጥርም እኛ አንድ ነን አጅሬ መወደቂያዉ በቅርቡ ነዉ እስከዚያው ይንደፋደፍ

    • @bettyeya
      @bettyeya 7 หลายเดือนก่อน +1

      ነብስ ይማር ማለቱ አይቀድምም

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@bettyeyamasetewalena tebebene yesetelene

    • @bettyeya
      @bettyeya 7 หลายเดือนก่อน

      @@sarageleta2094 አሜን ለሁላችንም ያድለን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው እውነት ነው የሙስሊም ወድሞች እግዛብሄር ያክብራችሁ ያከበረ ነገ እራሱ ይከብራል

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 7 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ፈጣሪ ብዙ አለውና ለመጪውም በሰላም ያድርሰን

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፤እግዚአብሔር ይመስገን። ክፉዎች እንድንለያይ ቢጥሩም እኛ ግን አንድ ነን ። አይዟችሁ በርቱ ሁላችንም በአንድነታችን እንፅና።

  • @rogiebongcalon7496
    @rogiebongcalon7496 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ደስየሚል ይሕን ሀሳብ ላሰባችሁ ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እሕቶቻችን እድሜአችሁን ያርዝመዉ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 7 หลายเดือนก่อน

    እኳን ለብራነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰክ ሄልዬ

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 7 หลายเดือนก่อน +1

    Bereketashewe yederebene

  • @amenelias4099
    @amenelias4099 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር!!

  • @tebekameles6196
    @tebekameles6196 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለሞቱት እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰይ አስይ አልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸዉን ይማር 😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 7 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ፣ ጥምቀት በሰላም አለፈ ፍቅር ያሸንፋል ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 7 หลายเดือนก่อน

    ለንስሐ ሞት ያብቃን 👏👏ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 👏
    ውሐ ፣ህብስት ሲያቀርቡ ለነበሩ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን👏

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የሞቱት ነፍሳቸውን ይቀበልልን 😢😢ለኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ይስጠን።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน

    የሞቱትን ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር የቄራ አካባቢ ሙስሊሞች ከልብ አናመሰግናለን ይሄ ነው ኢትዮጺያዊነት ኤላ አንተንም እናመሰግናለን።

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 7 หลายเดือนก่อน

    Berta

  • @YesuSira
    @YesuSira หลายเดือนก่อน

    ❤Berta

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 7 หลายเดือนก่อน

    ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር!
    ጥያቄ ግን አለኝ- የሕብረት ዝማሬው ግን ለምንድነው መንፈሳዊነቱን ያጣው ፍጥን ይላል ወከባ ብቻ ይሆናል

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hjbcbjdhghd-tr5yl
    @hjbcbjdhghd-tr5yl 7 หลายเดือนก่อน

    ልልልልልልልልል👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢ልልልልልልል

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yamete sewe yebelene

  • @misrakkelela2474
    @misrakkelela2474 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤😂

  • @eliasdegenet3559
    @eliasdegenet3559 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 7 หลายเดือนก่อน

    Nfisachwene yemare labatesabeme masenanatune yesatachwe

  • @hashimkedir1869
    @hashimkedir1869 7 หลายเดือนก่อน

    ሃይማኖት የግል ነው ሙስሊሞች ይህን ማድረጋቸው ያሳፍራል

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምድሪቱ ላይ መጤ ስትሆን ነዋ እንደሱ የምትለው ህምም? ኢትዮጵያን ሳታውቃት፥ ታሪኳን ስትንቅና በሃሰት ትርክት ሁለቱን እምነቶች አቃርናለሁ ህዝቦቹን እከፋፍላለሁ ዓይነት ድንቁርና እስልምናን ያወቅህ ሲመስልህ ህምም? እንደ እናንተ ዓይነቶች ብዙ አለፉ እኮ በምድሪቱ ታሪክ። እናንተም ታልፋላችሁ።

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ሀይማኖት የግል ነው ነገር ግን መተጋገዝ መከባበር መቸ😢😢ሳሰብ ግን የትኛውም ሀይማኖት አይከለክልም

    • @TigstTeka-sq3hn
      @TigstTeka-sq3hn 7 หลายเดือนก่อน

      አቀባበላችን የበፊቱን እናስተውል እደዚ የሚባለው መገድ ላይ የደከመው ውሃ መስጠት መሞት ይሻላል ማለት ነው ጅብ እኳን ጥብ ሲያገኝ ጋደኛውን ጠርቶ ነው የሚበላው የግል ሆዳም

  • @user-oc3vx4wx1c
    @user-oc3vx4wx1c 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭