MK TV || ሐዲስ ኪዳን || የሉቃስ ወንጌል - ምዕራፍ - ፩ -ክፍል- ፫

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ
    @ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን
    ቃለ ሕይወት ቃለ በርከትን ያድልልን በእድሜ በጤናያቆይልን

  • @TewahedoTube268
    @TewahedoTube268 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን።

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 ปีที่แล้ว +1

    የሉቃስ ወንጌልን እንዲህ ተረድቼው አላውቅም:::
    እግዚእብሔር ይጠብቅልን::

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @txabyssinia1773
    @txabyssinia1773 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ! ይህን የተጠማሁትን ቅዱስ ቃል ስላቀረባችሁልኝ ። በሰው ሀገር ቅዱስ ቃሉ እንደ ውሀ ይጠማል ።

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 ปีที่แล้ว +3

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ማህበረ ቅዱሳንን እናመሰግናለን እጅግ በጣም እድለኞች ነን ይህ ሚዲያ ተደራሽ በመሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ketemahailu
    @ketemahailu ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን
    @አንተያልከውይኹንብየኹሉን 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልን❤❤❤

  • @meclit
    @meclit ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር❤

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kasahunwelela2787
    @kasahunwelela2787 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለመከታተል እንዲያመች ከፊቱ ላይ ቁጥር ለምሳሌ =〉 03 የሉቃስ ወንጌል - ምዕራፍ - ፩ -ክፍል- ፫

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰምዎት ይብዛልን የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-EOTC
    @user-EOTC ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን 🙏

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت ปีที่แล้ว

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልኝ ተስፋ መንግስቱን ያወርስልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕዎትን ያሰማልን መምህራችን

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን
    @አንተያልከውይኹንብየኹሉን 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አምላከ ቅዱሳን

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Aresama987
    @Aresama987 ปีที่แล้ว

    kalehiweten yasemalen memher

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemaln abatachen ❤❤❤

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትንያሰማልን መምሕራችን❤❤❤❤❤

  • @tsegalembirlie5116
    @tsegalembirlie5116 2 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 ปีที่แล้ว

    Kale hiywet yasemalin abatachin

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemalin

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤

  • @abebechwoldeamanuel315
    @abebechwoldeamanuel315 11 หลายเดือนก่อน

    የማከብራችሁ ታላቅ ትምህርት የምናገኝበት ማህበረ ቅዱሳን ወንድሞችና እህቶች ትምህርቱ በተከታታይ ቀርቧል ግን በምናዳምጥበት ጊዜ ወደሚቀጥለው ምእራፍ በመቀጠል ፋንታ ወደ በፊቱ ይሄዳልና በተከታታይ እንዲሄድ በዚያ መልክቢስተካከል እጅግ ለመከታተል ያመቻልና ከተቻለ ተከታታይትምህርቶች በዚያ መልክ ቢቀመጡ በትህትና አሳባለሁ አገልግሎታችሁን እግዚአብሄር ይባርክ