በአዲስ አባባ አዲስ ወሳኝ ህግ ወጣ ! ገቢዎች ቢሮ ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ወሰነ - ታህሳስ 05/2017 | business news | dollar exchange

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @natikebede4830
    @natikebede4830 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምንአባቱ አግብቶት ነው ደሞዝ የሚወሰነው ይልቅ ለመንግስት ሠራተኞቹ ደሞዝ ይጨምርላቸው

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie2098 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks to Addis Abeba city administration understanding chip and resilient energy supply is prerequisite for competitive businesses.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሰከ አሁን ድረስ ተዘግይቷል ሀገር የሚያድገው ገቢው ሲታወቅ ነው ስንት ዉራጅ ነገሮች ቀድቷል የደሞዝ ጣሪያ መታወቅ አለበት ለእድገት ወሳኝ ነው።።።

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሰይ ስለቴ ሰመረ መቀመጥ መቆመጥ ተብዬ ነበረ ምርትን ከመጨመር ተቀላቤ መቀነስ😂😂😂❤❤❤

  • @habeshawinet7350
    @habeshawinet7350 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማስታወቂያው የሰውየው ድምፅ ቢስተካከል ጥሩ ነበር

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    13:50 ኢትዮጵያ ሥልጣን ባለቤት ያጣባት አገር ሆናለች ። በፓርላማ መወሠን ያለበት ዝቅተኛ ደመወዝ በአገር ውስጥ ገቢ መወሠኑ በአገሪቱ ፓርላማ እንደሌለ ይቆጠራል ። ሁሉም የመንግሥት ተቋማት አምባገነንትን ሥራዬ ብለዉ ይዘዉታል ። ሥርዓት አልበኝነት የአንድን መንግሥት መዉደቅ ዋዜማ አመላካች ነዉ።

  • @MahletBelay-b5l
    @MahletBelay-b5l 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥበቃእኮ ማለት ዛፍ ላይ የሚተኛ እንሰሳ ማለት ነው አስቡለት

  • @EthiopaEthiopa-y3c
    @EthiopaEthiopa-y3c 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥበቃ ምንድነው ሮቦት ነውንዴ አይበላም አይጠጣም ቤት ኪራይ አይፍሎም ፍትሐዊ አይደለም ይሄ መንግስት ለዜጎቹ ያለውን ክብር ያሳያል ውርደት ነው

  • @ahmedayliwe
    @ahmedayliwe 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቀን ወጪ ነው ወይስ የወር ደመወዝ😅😅😅😅😅

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገቢወች ወረዳ ክ.ከ መብራት ሀይል ቱሌ ወሀከፍል እንዳይሽቷ❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😅😅😅😅😅😊😊😊😊😅😅

  • @Abezash82
    @Abezash82 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    THIS IS A JOB OF THE PARLAMENT, NOTHING TO DO WITH GEBIWOCH

  • @TiruDameta-p7x
    @TiruDameta-p7x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁንም፡ዳሀውተጐጅነውየሜሆነው፡ምክንያቱምወር፡ሳይሞላ፡ይቀንሳሉ

  • @SolomonGebre-l9o
    @SolomonGebre-l9o 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    is it net or gross wages