Track 05 Filegaw Aderegegn | ፍለጋው አደረገኝ | Aster Abebe Vol 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 317

  • @Zablonayele
    @Zablonayele 3 หลายเดือนก่อน +96

    ✨ያለቀልኝ መስሎት
    ለሳቀብኝ ጠላት
    ማልዶ ማለደልኝ
    ጉልበቴን አጸናት 🔥🙏

  • @phoebendamena-tm1qk
    @phoebendamena-tm1qk 3 หลายเดือนก่อน +90

    አንድ ቀንም ቢሆን እራሴን እንደጴጥሮስ ቆጥሬው አላውቅም ነበር ግን የሚገርም መልዕክት ጴጥሮስ ሶስት ጊዜ እኛ ደግሞ ሶስት አይደለም ከዛም ይበልጥ ጌታን ክደነዋል ነገርግን በምህረቱ አቁሞን ዛሬም አለን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አስቱዬ ይህን እንድንረዳ ስላደረግሽን

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน +4

      ewnet nw....GETAN AMESEGENEN ANCHERSEM

    • @BettyTadesse-fb1mn
      @BettyTadesse-fb1mn 2 หลายเดือนก่อน

      Z

    • @Egege-gg6uh
      @Egege-gg6uh หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እግዚአብሄር ይቅር ይበለን

  • @mitikuelias4491
    @mitikuelias4491 3 หลายเดือนก่อน +53

    ስንቱን ቤቱ ይቁጠረዉ!!!!!እኔንመ ጭምር!!ጌታ የመዝሙርን ጠላት የተበቀለበት መዝሙር ብየዋለሁ!!ደግሞ መብቴ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤blessed!!

  • @mickeymikiastadesse1119
    @mickeymikiastadesse1119 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፍለጋው አረገኝ LYRICS
    ❤❤❤❤❤❤
    እንደገናን ባያውቅ ዳግም እድል ባይሰጥ
    ማን ይችል ነበረ የጌታን ደጅ ሊረግጥ
    ኢየተደገፈ በማይሰፈር ፀጋው
    እንደ እኔ የቆመ ስንቱን ቤት ይቁጠረው
    ስንቱን ቤት ይቁጠረው (X2)
    ❤❤❤
    ደጋግሞ የተፈተነ እምነቴ
    እንዳይንኮታኮት አልቆለት እንዳይወድቅ
    እንደ ስንዴ ሊያበጥረኝ የወጣውን ፈታኝ
    በ 'አይቻልም' ሲሰድ
    ❤❤❤
    የአንደበቴን ሳይሆን ያወቀ የልቤን
    እንደተመኘሁት መሆን ያለመቻሌን
    እስኪቆሙ እግሮቼ በብዙ አገዘኝ
    ሀይልን እስክቀበል አይዞሽ በርቺ እያለኝ
    ያለቀልኝ መስሎት ለሳቀብኝ ጠላት
    ማልዶ ማለደልኝ ጉልበቴን አጸናት(X2)
    ❤❤❤
    ክህደት መሃላዬን አላውቀውም ማለቴን
    ዶሮ ሶስቴ እስኪጮህ አልፎ መጨመሬን
    ከትንሳኤው ማግስት ብርቱዎች እያሉ
    ከሰነፎች ተርታ እንደ እኔ ያልዋሉ
    ❤❤❤❤❤
    ፍለጋው አረገኝ መጣ ወዳለሁበት
    ሊቀጥልኝ ዳግም ከተቆረጥኩበት (X4)
    ❤❤❤❤❤
    በማይጠቅሙት መጠቀም ልማዱ ለሆነው
    በማለዳ ምስጋናዬ ይኸው🙏
    በማይጠቅሙት መጠቀም ልማዱ ለሆነው
    ለተቤዠኝ ምስጋናዬ ይኸው🙏
    በማይጠቅሙት መጠቀም ልማዱ ለሆነው
    ሳላቋርጥ ምስጋናዬ ይኸው🙏
    ❤❤❤
    በትንሽ አዕምሮዬ ስላሰብኩት ነገር
    ብዕሬን ይዣለው ቃላትን ቀምሬ በዜማ ልናገር
    አልችልም ልደብቅ የውስጥ ደስታዬን
    እርሱ በእኔ ሆኖ ነውሬን አስወግዶ ከሰው መቆጠሬን
    ❤❤❤
    ዝም ይባላል እንዴ
    ደግሞስ ያስችላል ወይ
    አትረፍርፎ አድርጎልኝ ረድኤቱን ከላይ
    የቃላትን ድንበር ጥሶ ያለፈ መውደድ
    አንድ ልጁን ሰጥቶ የራሱ የሚያደርግ
    ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤
    አጽናንቶኛል ባድማ ህይወቴን በመልካምነቱ ሞልቶ
    አስደሰተኝ በረሃ ህይወቴን እንደ ኤደን እድርጎ
    ተድላ አደለኝ የደስታ የቅኔ ድምጽ ወጣ ከቤቴ
    መራቄ ቀርቶ ቀርቤአለሁ አብ ሆኖኝ አባቴ (X2)
    ❤❤❤❤❤
    በትንሽ አዕምሮዬ ስላሰብኩት ነገር
    ብዕሬን ይዣለው ቃላትን ቀምሬ በዜማ ልናገር
    አልችልም ልደብቅ የውስጥ ደስታዬን
    እርሱ በእኔ ሆኖ ነውሬን አስወግዶ ከሰው መቆጠሬን
    ❤❤❤
    ዝም ይባላል እንዴ
    ደግሞስ ያስችላል ወይ
    አትረፍርፎ አድርጎልኝ ረድኤቱን ከላይ
    የቃላትን ድንበር ጥሶ ያለፈ መውደድ
    አንድ ልጁን ሰጥቶ የራሱ የሚያደርግ
    ❤❤❤❤❤
    🙏🙏🙏🙏🙏

    • @frezerteshome
      @frezerteshome 21 วันที่ผ่านมา

      ክህደት መሃላዬን አላውቀውም ማለቴን
      ዶሮ ሦሥቴ እስኪጮው አልፎ መጨመሬን
      ከትንሳኤው ማግስት ብርቱዎች እያሉ
      ከሰነፎች ተርታ እንደ እኔ ያልዋሉ
      ፍለጋው አረገኝ መጣ ወዳለሁበት
      ሊቀጥልልኝ ዳግም ከተቆረጥኩበት

  • @bettyalexsis8987
    @bettyalexsis8987 3 หลายเดือนก่อน +37

    አስቱዬ ስስታችን ነሽ! ፀሎታችን ውስጥ ርዕሳችን ሆነሻል😭😭 ቅዱሳን ስንንበረከክ እናስባት!
    እልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ💜💜💜😭😭😭😭😭😭
    አስቱ ሴት እህቶችሽ ልባምነትን ስላየንብሽ መዝሙሮችሽ ልባችንን እግዚአብሔርን ለመምሰል ስለሚያነቃቁልን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!! እወድሻለሁ ለምልሚ ብዢ በኢየሱስ ስም!!!

  • @rollnati
    @rollnati 3 หลายเดือนก่อน +25

    ያአንደበቴን ሳይሆን ያወቀ የልቤን
    እንደተመኘሁት መሆን ያለመቻሌን
    እስኪቆሙ እግሮቼ በብዙ ያገዘኝ
    ሀይልን እስከቀበል አይዞሽ በርቺ እያለኝ
    ያለቀልኝ መስሎት ለሳቀብኝ ጠላት
    ማልዶ ማለደልኝ ጉልበቴን አጸናት
    እልልልልልልልልል ክብር ለእየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @entotomedia_ethiopia
    @entotomedia_ethiopia 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ የኔ ታሪክ ነው ስላንቺ ጌታ ይመስገን ዘፈንን ላይነሳ ቀበርሽዉ ሶሻል ምድያዉን ወርሰሻል ዝማሬዎችሽ ድንቅ ናቸው አረ በጌታ ሥራ መስራት አቃተኝ የአስቱን ዝማሬ በመስማት 😢😢😢

  • @meseretgebresilassie1517
    @meseretgebresilassie1517 3 หลายเดือนก่อน +24

    አቤት እንዴት እደምወድሽ ድሮም ከግንዱ የተጣበቀ አለማፍራት አይችልም::
    በብዙ ተባረኪ ለምልሚ❤

  • @ANTEwond
    @ANTEwond หลายเดือนก่อน +11

    ልክ ልካችን ይኽ ነው! ከጅማሬውም ወደ'ኛ የመጣው እራሱ - ብዙ "እንደገና" የማያሰጡ መንሸራተቶች ውስጥ ስንገባም ዳግም ሚቀጥለን እርሱ ! ... "ዝም ይባላል እንዴ !? " - ሁሉን በራሱ አደረገ ! ለማንጠቅም ከዳተኞች !
    ተ-ባ-ረ-ኪ !!!

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 3 หลายเดือนก่อน +16

    አስቱ ዝም ብያ ልባርክሽ እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ እግዚአብሔር ዳርቻሺን ያስፋዉ እግዚአብሔር የሙሴን ብትር ይስጥሽ ከዘም በበለጣ በበቀል ቅባት እግዚአብሔር ዘራ ማንዘራሽን አብዝቶ ይባርክልሽ በጣም በጣም እወድሻለሁ የኔ አንደኛ ❤❤❤❤😘😘😘

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 2 หลายเดือนก่อน

      AMEN Des yemil merekat , Tebarek antem!

  • @SamuelGebremeskel
    @SamuelGebremeskel 3 หลายเดือนก่อน +22

    ምን እንላለን ብቻ ጌታ ይባረክሽ 🙌

  • @yafetassefaofficial
    @yafetassefaofficial 3 หลายเดือนก่อน +11

    ደጋግሞ የተፈተነው እምነቴ
    እንዳይንኮታኮት አልቆለት እንዳይወድቅ
    እንደ ስንዴ ሊያበጥረኝ የወጣውን ፈታኝ
    በአይቻልም ሲሰድ
    የአንደበቴን ሳይሆን ያወቀ የልቤን
    እንደተመኘሁት ልሆን ያለመቻሌን
    እስኪቆሙ እግሮቹ በብዙ አገዘኝ
    ኃይልን እስክቀበል አይዞህ በርታ አለኝ
    ያለቀልኝ መስሎት ለሳቀብኝ ጠላት
    ማልዶ ማለደልኝ ጉልበቴን አፀናት🙌🏽🙌🏽
    ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @etsegenetasfaw8378
    @etsegenetasfaw8378 3 หลายเดือนก่อน +6

    የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን ያደረገ ግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @abasa1013
    @abasa1013 3 หลายเดือนก่อน +25

    2 ALBUMS DEFINATLY ❤❤❤❤ ASTU ICONIC SINGER

  • @DaniSalon-b1p
    @DaniSalon-b1p 3 หลายเดือนก่อน +25

    እሺ ምን ልሁን የቱን ልስማ የቱን አቆይቼ ልስማ ስወድሽ በኢየሱስ ስም ተባረኪ❤❤

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 3 หลายเดือนก่อน +6

    እሱ በኔ ሆኖ ነውሬን
    አስወግዶ ከሰው መቆጠሬን!!
    ፀጋው ይብዛልሽ♦

  • @itsmekuG
    @itsmekuG 15 วันที่ผ่านมา

    በማይጠቅሙት መጠቀም ልማዱ ለሆነው.....😇🥰🥰

  • @mackcreative8873
    @mackcreative8873 11 วันที่ผ่านมา

    ሳልሰማው መዋል ከብዶኛል ይህንን መዝሙር😢😢😢😢

  • @abdikuma5174
    @abdikuma5174 3 หลายเดือนก่อน +4

    I can't stop listening to this spirit-filled hymn. Astuye, you are a testimony that God has remenants in this failed worship ministry. stay blessed!

  • @diribashiriofficial2178
    @diribashiriofficial2178 3 หลายเดือนก่อน +12

    Anchin yesexen geta yibarek astuye

  • @JoshPaul-v5q
    @JoshPaul-v5q 3 หลายเดือนก่อน +12

    ምን አይነት መባረክ ነው😮

  • @letuolana5647
    @letuolana5647 3 หลายเดือนก่อน +4

    I am speechless😍😍🤩 What kind of grace and blessing is this? Glory be to God for his providence. 🙌

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 3 หลายเดือนก่อน +5

    አስቱ ባንቺ ጌታ እየገለጠው ስላለው ፀጋ አመሰግነዋለሁ በቃ ሁሌም በእባ ነው ምሰማው ብሩክ ነሽ እህቴ❤

  • @fikerzeleke3977
    @fikerzeleke3977 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ልበልሽ አንቺ ብሩክ ነሽ ❤ አስቱ
    ጌታ እንዴት እንደገባሽ ይብዛልሽሽሽሽሽሽ !!!!

  • @SinteYegetalij
    @SinteYegetalij 3 หลายเดือนก่อน +4

    የቃላላትን ድንበር ጥሶ ያለፈ መውደድ
    አንድ ልጁን ሰጥቶ የራሱ የሚያደርግ❤❤❤

  • @alemuesayas8711
    @alemuesayas8711 3 หลายเดือนก่อน +7

    አንቺ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር፣ ይመስገን፡፡በቤቱ ያስረጅሽ❤❤

  • @mitikuelias4491
    @mitikuelias4491 3 หลายเดือนก่อน +4

    አስቱ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ!!!!!!!!እሰይ ተፈወስኩኝ !ቃል የለኝም! ብቻ ጌታ ዉለታሽን ይክፈል!

  • @Egege-gg6uh
    @Egege-gg6uh หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው

  • @KeneanmekeboGermiso
    @KeneanmekeboGermiso หลายเดือนก่อน +1

    ልፀልይ ላመስግ ላልቅስ ምን ልሁን የኔን ታሪክ እኮ ነው ይሄ መዝሙር አረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @getayawkalfikru9270
    @getayawkalfikru9270 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፍለጋው አደረገኝ መጣ ወዳለሁበት
    ሊቀጥልኝ ዳግም ከተቆረጥኩበት❤❤❤

  • @sarongirma16
    @sarongirma16 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስንት ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ሌላ ምን ይባላል😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezawoldearegay6843
    @bezawoldearegay6843 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፍለጋው አረገኝ መጣ ወዳለሁበት ሊቀጥለኝ ዳግም ከተቆረጥኩበት አስቱዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ❤ አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ

  • @MulugetaEyoseyas
    @MulugetaEyoseyas 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስሰማው ተነክቼ ለሊቱን አብሬሽ በእንባ አምልኬአለሁ ሕይወት ያለበት እየተኖረ ያለ የእግዚአብሔር ፍቅሩ ምህረቱ....መገኘቱ ያለበት ስብከት ነው:: "....ዝም ይባላል እንዴ...."ምን ብዬ ልባርክሽ ? በቃ እንደ ዘመርሽው የእግዚአብሔር ሕልውናው አይለመድብሽ:::አሜን አሜን !!! ❤❤ 🙏🙏🙏
    ምክሬ
    ቢቻል እንግሊዝኛ ረቂቁ (subtitle) ቢኖረው
    ብዙዎችን ይጠግናል::
    ሕልውናው በሕይወትሽ ዘመን ይከተልሽ !!!
    ምክሬ

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሁን የለ ጌታ የኖርኩበትን ጊዜ ምን አድራጌ ነው መመለስ የሚችልው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @giftbk6567
    @giftbk6567 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍለጋዉ አረገኝ መጣ ወዳለሁበት
    ሊቀጥለኝ ዳግም ከተቆረጥኩበት 😢😢
    I can't stop listening this one getan 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @dmw727
    @dmw727 5 วันที่ผ่านมา

    ❤ May the name of the Lord be blessed. God is not like human his love is beyond human imaginations. It is without any precondition. Emanuel in Valley and Mountain
    Much blessing, Aster Abebe

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተስገብግቤ አደመጥኩሽ ! ብሩክ ነሽ ፀጋ ይትረፍረፍልሽ ።

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን❤ ....እግዚአብሔር የሚከብርበት የሰው ልጅ የሚታነጽበት ድንቅ መዝሙር, እግዚአብሔር ክብሩን ይወሰድ!!!!!
    በክርስቶስ እህታችን(አስቴር) ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ የእውነት።

  • @amharicmezmurcollections3796
    @amharicmezmurcollections3796 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ እህታችን አስቴር 🙏
    በነጻ የተቀበልሽውን ያለስስት ሰጥተሽናል 🤲
    በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበር 😍
    በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልሽ 🙌

  • @frehiwotmesele1885
    @frehiwotmesele1885 หลายเดือนก่อน +2

    በ አይቻልም ሲሰድ❤❤❤❤❤

  • @jesusislovesme.7307
    @jesusislovesme.7307 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያባቴ ልጅ አስቱ ስለ ባረክሽን ዘመንሽ ይባረክ። We Love you ❤❤❤

  • @naniassefa2764
    @naniassefa2764 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እልሻለሁ ብቻ🥺🥺.....
    ሁሌም ከምንጩ መቅዳት ይሁንልሽ

  • @frehiwotmesele1885
    @frehiwotmesele1885 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ❤❤❤ምን ዓይነት ፍቅር ነው ባንተ ፍቅር በየዕለቱ ከመደነቅ ውጪ ሌላ ምን ይባላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ የፍቅር ንጉስ❤❤❤❤❤

  • @yobekwegu2107
    @yobekwegu2107 3 หลายเดือนก่อน +3

    በማይጠቅም መጠቀም ነው የ እርሱ ልማድ hallelujah

  • @Zemaleyesus
    @Zemaleyesus 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yemere Astuye tebarekilgn bezemarewocheshe betam new yetebarekut geta eyesuse kezi belay tsegan yederebelesh tebareki
    Yetun semeche yetun letew hulum eko nebse yehonu zemarewoch nachew❤❤

  • @NatnaelBezuayew
    @NatnaelBezuayew 25 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ወንጌልን ነው የተናገርሽው ለዚህ ዘመን ጌታ ቀብቶ ያስነሳሽ ዘማሪ ነሽ ተባረኪ አስቱ እንወድሻለን❤

  • @wizinmillwizin8908
    @wizinmillwizin8908 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከልጅናቴ ጀምሬ በሚዜሙር ጌታ
    በርኮኛል ፀጋወን ያብዜል ❤️🥰💯💯

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast 3 หลายเดือนก่อน +14

    አኡኡኡ…
    ሁሉም ዘማርያን ከ አስቱ ይማሩ ባይ ነኝ …ሴቷ ታምራት ኃይሌ ነሽ ።
    ደግሞም ሙዝቃ Top
    ለዝህ መዝሙር Album ሽልማት ይገባታል …
    ለመረዳት እንኳን አንዷን track 3 ጊዜ ነው ያደመጥኳት !
    ብሩክ ነሸ !❤

    • @MulukenMelese-dp5ss
      @MulukenMelese-dp5ss 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድም እኔ ምን እንደሆንኩ ብነግሪህ አይገበሃም እነኝ መዝሙሮች ውስጤን እሰት ነው ያረገኝ!

  • @yoditlegese6381
    @yoditlegese6381 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምድር ምድር ከሚሸት ህይወት የሚያወጣና ወደ አብ የሚያስጠጋ

  • @EthioEthiopia-z7t
    @EthioEthiopia-z7t 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ድንቅ ተባርኪ ኢየሱስ ጌታ ነው እንዴት እንደሚወድሸ❤❤❤❤

  • @mitikuelias4491
    @mitikuelias4491 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህማ የእግዝአብሔርን ማረፍያ ቤት የሰራውን የባስልኤልን ልብ በድጋሚ ያያሁበት መዝሙር ነዉ(ዘጸአት31÷1_6❤❤❤❤❤❤ባርኮቱን!!!!!

  • @cepha1890
    @cepha1890 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጴጥሮስ አንዴ ነው የካደው
    እኔ ደጋግሜ በኑሮዬ ከድቼዋለው።በአፌም በልቤም እንዲከብር ምህረቱ ዛሬም በዝቶልኛል። 1:06
    ጌታ ይባርክሽ ለስጦታሽ❤

  • @asnakechtesemaofficialchan7027
    @asnakechtesemaofficialchan7027 3 หลายเดือนก่อน +2

    አለሁ አለሁ አለሁ
    በነፋሱ ብርታት ፍጥነት ጨምሬአለሁ ❤❤❤ ይቺ መዝሙር በቀጥታ ለኔ ናት አስቱካ ብሩክ ሴት ተባረኪ ክበሪልኝ ❤❤❤

  • @YonasShewakena-or7ns
    @YonasShewakena-or7ns 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍለጋው አደረገኝ መጣ ወዳለሁበት
    ሊቀጥለኝ ዳግም ከተቆረጥኩበት

  • @asnakechtesemaofficialchan7027
    @asnakechtesemaofficialchan7027 3 หลายเดือนก่อน +1

    አለሁ አለሁ አለሁ
    በንፋሱ ብብርታት ፍጥነት ጨምሬአለሁ 🙏🙏🙏❤❤ የተባረክሽው አስቱ ሆይ አሁንም ለምልሚ ብርክ በይ የሚገርሙ ከህይወት የመነጩ መዝሙሮችሽ መፅናናትና ሀሴት ሞልተውናል ዘላለምሽ በሐሴት ይሞላ ❤❤❤🙏🙏

  • @yobekwegu2107
    @yobekwegu2107 3 หลายเดือนก่อน +1

    blessed astuyee
    ፍለጋው አረገኝ
    መጣ ወዳለሁበት
    ሊቀጥለኝ ዳግም
    ከተቆረጥኩበት

  • @EdelsamiJeryy
    @EdelsamiJeryy 3 หลายเดือนก่อน +1

    men aynet mebarek new !!! menfes keduse semeh ybarek !!!

  • @gelilatiyo1130
    @gelilatiyo1130 3 หลายเดือนก่อน +1

    I am listening one song per day. what a grace ....God bless you our blessing Astuyeee....

  • @Derejeeybo
    @Derejeeybo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Omg 🎉🎉🎉🎉🎉 አስቲ ዘመንሽ ብሩክ የሁን 👼👼💥🏤🎹🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎸🎸🎹🎹🎺🎺🎻🎻🥁🥁🎻🎺🎹🎸🎸🎸🎸🎸🎹🎹🎺🎻🎻🎺🎹🎸📲

  • @tedoteda-z1c
    @tedoteda-z1c 3 หลายเดือนก่อน +1

    በማይሰፈር ፀጋው 😢😢😢😢 እረ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢ፍለጋው አረገኝ መጣ ወዳለሁበት እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @LegesseAngamo
    @LegesseAngamo 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ማልዶ ማለደልኝ ጉልበቴን አጸና የግ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @zenashmebratu5427
    @zenashmebratu5427 2 หลายเดือนก่อน

    Merciful, faithful, passionate, gracious, promise keeper....and so on. I love you, Lord 💓 💖 💛 ❤️

  • @finotegebremichael8600
    @finotegebremichael8600 2 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah 🙌 🙌 this is my story …
    የተማለደልኝ, ህይወት የተቀጠለልኝ, ፍለጋው ያረገኝ, በማልጠቅመው የሚጠቀም ... ባድማ ህይወቴን በመልካምነቱ የሞላልኝ ውይይይይ 😢😢😢ዝም ይባላል እንዴ... ደግሞስ ያስችላል ወይ!
    Thank you Jesus!!!
    Bless you more and more Astuye ❤️

  • @Tsega-nv7ow
    @Tsega-nv7ow 2 หลายเดือนก่อน

    Yene enat min edemil alawukim betam tebarkyalewu blessed I Love u❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephremthomas3612
    @ephremthomas3612 2 หลายเดือนก่อน

    አለው ፀጋው ያቆመኝ እኔ አንዱ ነኝ ምህረቱ የበዛልኝ ጌታ ሆይ ስለ አስቱ አመሰግንሃለው አንተ እኮ ቸር ነህ አየፈለግንህ እየናፈቅነህ ይለቅ ዘላለማችን ኢየሱስ ኢየሱስ ልጆችህ ናፍቀንሃል ማራናታ

  • @ZerihunAbebe-j9d
    @ZerihunAbebe-j9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ምድራዊ እንጄራ ስላ ዓለም ስኬት ብቻ አቀንቀኞች ወዴ ወንጌሉ ተመለሱ የምል መልዕክት አለው ::

  • @amsalharuf9493
    @amsalharuf9493 หลายเดือนก่อน

    Astu degma elalhu tebarki

  • @mahlet5
    @mahlet5 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ይባረክ አስቱዬ በምን አይነት ፍቅር እነደተወደድኩ ስላስታወሽኝ። በረከታችን ነሽ

  • @brukteketel1291
    @brukteketel1291 3 หลายเดือนก่อน +1

    ara anchi tebareki lela mn yibalal, Astu you are really our blessing!😍🤩❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkdanAsfaw
    @KalkdanAsfaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    በማይጠቅሙት መጠቀም ልማዱ ለሆነው ምስጋናይ እሄው 🙏🙏🙏ተባረክ

  • @simegnashenafi9174
    @simegnashenafi9174 27 วันที่ผ่านมา

    I started listening your song after two months of its initial release date but it controls all my attention and I cannot able to stop listening it ,most of your songs are very power full and anointed. i always wish and dream to worship God here as it is at heaven . thanks to God now we are started smelling a little of it. Astu be blessed and don't cease searching more glory.

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enem be meheretu yekomku andua negne.....ስንቱን ቤቱ ይቁጠረዉ!!!!!እኔንመ ጭምር!

  • @XfhgyygyGuuux
    @XfhgyygyGuuux 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጌታ 🎉🎉🎉🎉

  • @ejigumulatu8722
    @ejigumulatu8722 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላንቺ ጌታ ስሙ ይባረክ። መዝሙርሽን ስሰማ ቅዱሱ መንፈስ ያለበት ይሰማኛል ❤❤❤

  • @bethelehemmengesha-nh3oz
    @bethelehemmengesha-nh3oz 3 หลายเดือนก่อน

    Beka ene menem alilm 😭😭😭😭😭😭😭 yene mezmur! Lene yetelak mezmur😭😭😭😭

  • @BuzaArgeto
    @BuzaArgeto 2 หลายเดือนก่อน

    Astuye 🥰🥰🥰🥰🥰 eskahune lalew kibirun geta yewused kazeh bohala endezamareshuna bizu endetaxamashu babizu yegelexilish ♥️♥️♥️ nageme lela mazimur zamiri

  • @DerejeJohannes-kb8lq
    @DerejeJohannes-kb8lq 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱዬ ስለአንቺ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤
    ... ብሩክ ነሺ❤❤

  • @betheltemesgen1202
    @betheltemesgen1202 3 หลายเดือนก่อน +1

    I feel like am hearing my story through each words...may God bless you abundantly.

  • @eyuelmom9204
    @eyuelmom9204 3 หลายเดือนก่อน

    በሱ ምህረት የቆምኩት እኔ ደካማዉ ምስክር ነኝ።ይሃ ዝማሬ የኔ ነዉ

  • @samuelfonja1482
    @samuelfonja1482 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareki enodshalen
    Tsegaw ybzalsh🥰🥰🥰🥰

  • @NebiElias-ed5ho
    @NebiElias-ed5ho 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ልምልም ይበል ቅኔውን የሰጠሽ አምላክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @saroneyegeta8246
    @saroneyegeta8246 หลายเดือนก่อน

    አጽናቶኛል ባድማ ህይወቴን በመልካምነቱ ሞልቶ አስደተኝ በረሃ ህይወቴን እንደ ኤደን አድርጎ ተድላ አደለኝ የደስታ የቅኔ ድምጽ ወጣ ከቤቴ🥰🥰

  • @rebeccalijalem5927
    @rebeccalijalem5927 3 หลายเดือนก่อน +2

    I looked forward for this song and the whole album ❤
    Thank you so much beloved sister. May the Lord bless you more❤

  • @israelmuze1829
    @israelmuze1829 หลายเดือนก่อน

    ስለ መቶ አለቃው እስከ ዛሬ መፀሐፌን ሳነብ እንዲህ ተረድቼው አላውቅም ነበር ተባረኪ አስቱዬ❤

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 3 หลายเดือนก่อน

    የጌታ ምህረት ያልበዛለት ማን አለ
    አስቱ ጌታ ይባርክሽ

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ኢየሱስ ❤❤❤

  • @MahederNuru
    @MahederNuru 3 หลายเดือนก่อน +2

    አስቱየ እንወድሻለን ተባርከሻል እህታችን👏😇🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @LilyChafamo-om7th
    @LilyChafamo-om7th 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen tebarki ❤❤

  • @sweetwater-bitter
    @sweetwater-bitter 3 หลายเดือนก่อน

    Ye ewent ye geta megset ena yemefesawi beseletesh edih geta eysusen kef yemiyaderk zema mafeses ke qalu maed elet elet temegbi mehonish zemaw mesekeroal!!!
    ahunem ye hiwet wua end wez yefeses benurosh❤❤❤❤

  • @Egege-gg6uh
    @Egege-gg6uh หลายเดือนก่อน

    ይህ የኔ ታሪክ ነው

  • @sintayehuabose8758
    @sintayehuabose8758 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ትለያለሽ አስቱዬ በቃ 💕❤💕
    ክብር ለፀጋው ባለቤት Jesus

  • @SamrawitMulachew
    @SamrawitMulachew หลายเดือนก่อน

    አስቱዬ ምን ልበልሽ ሆሆሆሆ ጌታን ስላንቺ አመሰግናለሁ ተባረኪ ይብዛልሽ የኔ እህት በጣም እወድሻለሁ።

  • @halleluyaw8704
    @halleluyaw8704 หลายเดือนก่อน

    Astuye geta yemezemer tsega setoshal bezihu ketyi

  • @ephrembahiru622
    @ephrembahiru622 3 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ በእርግጥ ከእግዚአብሔር እግር ስር የፈለቀ ውሃ....

  • @minteepter8488
    @minteepter8488 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እንላለን የፀጋው ባለቤት እሱ ይመስገን ❤

  • @beteltesfayeteka6969
    @beteltesfayeteka6969 3 หลายเดือนก่อน

    ቃላት የለኝም ብል ይሻላል የተረፈረፈ ፀጋ ከእግሩ ስር
    ከቆየ ሕይወት አስቱዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @paul-lighter
    @paul-lighter 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭💗💗 Iyesus sila aster yibarek. no words except carrying and worshiping

  • @helukasamuale1060
    @helukasamuale1060 3 หลายเดือนก่อน

    My favorite astuye God bless u ❤

  • @pinealtadesse4127
    @pinealtadesse4127 หลายเดือนก่อน

    Astuye berketachin🙏🏻nurilig 👌🏻🥰

  • @emebetwolde1811
    @emebetwolde1811 3 หลายเดือนก่อน

    Astu Geta degmo degagmo yibarikish yechemirilish kemalet yalef min kal ale we love you. This song is for me personal message. I can't stop listening ❤❤❤