#ስቼ_ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 148

  • @MebaTadesse-th5ye
    @MebaTadesse-th5ye 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤Ebakshn tgye Dawit fasiln akribeln 5:33

  • @EphraimAmognehegnOfficial
    @EphraimAmognehegnOfficial 11 วันที่ผ่านมา +20

    ለትውልድ ትምህርትና መልዕክት እንዲሆን ይህን ታሪክህን ስላጋራኸን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘኔ። ቲጂ አንቺም ይህን ታሪክ እንድንሰማ ምክንያት ስለሆንሽ ተባረኪልን።

  • @TsehayBelew-cb5sf
    @TsehayBelew-cb5sf 12 วันที่ผ่านมา +7

    አቤት እግዚአብሔር የረዳው ሰው ውድቀቱን ለሌችን እንዳይወድቁ መሰተማሪያ በጥበብ የሚያሰተምር ፀጋ የሞላብህ ዘኔ ትለያለህ ጌታ አሁንም ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ አንተን አይነት ስለ ትውልድ ግድ የሚሰጣቸውን ያብዛልን ተባረክ ቲጂ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 11 วันที่ผ่านมา +14

    ነብይ ዘኔ እግዚያብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ፤ ስቶ እግዚያብሔር የመለሰው ሰው ብቻ ነው የሳቱትን መመለስ የሚችል፡፡ለዚህም እኔ ህያው ምስክር ነኝ፡፡በ2011ዓ/ም ባህርዳር ሙሉወንጌል ላይ ነብይ ዘኔ እና ዘማሪ አገኘው ተጋብዘው በመጡበት ሰዓት ስፍራዬን ለቅቄና መንገድ ስቼ ስቅበዘበዝ እግዚያብሄር በነብይ ዘኔ በኩል ወደ እኔ መጥቶና በምሳሌ ስለ ሐረር ዱርዬው ፍየል አስረድቶኝ ዛሬ ላይ በጽድቅ መንገድ በጌታ ስር ሰድጄና ዕውነትን ተረድቼ እግዝያብሔርን እያመለኩ እና እያመሰገንኩ እገኛለሁ፡፡

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 12 วันที่ผ่านมา +7

    ስለቅንነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ! ለብዙዎች ትምህርት ነው! ያስመልጣል!

  • @betiworku6311
    @betiworku6311 10 วันที่ผ่านมา +7

    ይቅርታ የሚጠይቅ ልብ ደስ ይላል ወደስፍራችን መመለስ ቀላል አይደለም ። መመለስ ግን በረከት ነው እ/ር ይመስገ ክብር ለሱ ይሁን!!!

  • @yohannes2013
    @yohannes2013 10 วันที่ผ่านมา +2

    ዘኒዬ ቅን የእግዚአብሔር አገልጋይ ሰዉ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ አይወሰድብህ እንወድሃለን ❤❤

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 5 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር ዘኔ የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ ስተት ትምህርት መውጣት አቅቷቸው እስካሁን ግራ እንደገባቸው የቀሩ ብዙዎች አሉና ልንፀልይ ይገባል ።

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 12 วันที่ผ่านมา +5

    ይገርማል ስለራሱ ድካም ምንም ሳያመቻምች የሚናገር እውነተኛ ሰው ይገኛል ብየ አስቤ አላውቅም ነበር። ተባረክ ወንድሜ !!!

  • @adamualemayehu08
    @adamualemayehu08 10 วันที่ผ่านมา +2

    prophet ብዙ የዘመኑ አገልጋዮች ልክ እንዳንተ እውነተኛ ቢሆኑ ምድራችን ትፈወስ ነፍሳችንም ታርፍ ነበረ። ተባረክ

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 12 วันที่ผ่านมา +3

    ዜኔ ተባረክ ቲጂዬ ፀጋው ይብዛላችሁ ስንቱ በዚህ ምስክርነት እራሱን ያይበታል ውደ መመለስ ያመጣህ ጌታ ይመስገን ንግግርህ እራሱ ፀጋ የተሞላበት ነው ዘመን ዘላለምህ የተባረክ ይሁን ዜኔ❤❤❤❤

  • @samuelhailu5492
    @samuelhailu5492 10 วันที่ผ่านมา +2

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ዘንዋዬ ዘመንህ ይለምልም እውነትዋን ነው ልመንህ ያለችህ ልጅቱ ።

  • @Jay.b-r9d
    @Jay.b-r9d 8 วันที่ผ่านมา +1

    I love him more blessings and grace prophet 🙏 tigi piz interview tibebu workyen stay blessed ❤

  • @AfeworkAfj
    @AfeworkAfj 2 วันที่ผ่านมา

    ተወዳጆች ዘኔ እና ቲጂዬ ፀጋ ይብዛላችሁ ፡ ድንቅ ምስክርነት ፡ተስፋ መፅናናት ዕዉቀት ፍፁም ቅንነት የተሞላ ህይወትን የሚያካፍል ቆይታ ና ቃለ ምልልስ ነበር ፡፡ አገልጋይ ግን ግልፅ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ? ለዚህ ይሆን የእንደገና ዕድልና የከበረ አገልግሎት የተሰጣችሁ ? ለምልሙልን ተባረኩ !!!

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዘኔ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 12 วันที่ผ่านมา +3

    ወዮ እኔም የእግዚአብሔር ምህረት ነው የመለሰን እንጅ ጠፍተን ነበር ሁሌ ጌታን አከብራለው
    ነብይ ዚኔ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልን ፀጋ ይብዙልህ❤❤❤
    ቲጂዬ ብርክ በይልኝ ፀጋው እጥፍ ይብዞልሽ❤❤❤

  • @muliana_2017
    @muliana_2017 12 วันที่ผ่านมา +2

    This is amazing! Telling what you have been through is better than telling your success, it’s life changing testimony!

  • @dejeneayele5309
    @dejeneayele5309 10 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክህ እስቲ አንተ አልፈህበታልና እውነተኛውን ትምህርት አስተምር

  • @SeliFasil
    @SeliFasil 11 วันที่ผ่านมา +2

    Tigstye endem nesh ❤❤❤ yanch hiwet betam maraki naw kegeta gar yalesh kirbet yasayal tebareki

  • @MewujidatHussen
    @MewujidatHussen 12 วันที่ผ่านมา +2

    Amaizing testimony ❤ God bless you🙏

  • @ritafiorentino8721
    @ritafiorentino8721 12 วันที่ผ่านมา +5

    ቲጂ የአንቻስ ምስክርነት መቸ እጠብቅ ጃቲ ጋር ስለነበርሽ እኔም ተመልሼ ነው ዘኔ እዳለው እነ ዘኔ በሳቲበት ወቅት ስቼ ነበር እኔም አማኑኤል ህብረት ነበርኩ በመከራው ሰአት ከነ ቤዛለም መዝጌ ጋር እውነት ጌታ እድል ሰቶኝ ተመለስኩ አሁን ሙሉወንጌል ነኝ ጌታ የእደገና አምላክ ነው

  • @Alem1985
    @Alem1985 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቲጂ ምረጥ አድማጭ ነሽ❤ ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክርህ

  • @senaitdesalegn4953
    @senaitdesalegn4953 12 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ብርክ ያርጋችሁ ጊምቢ ኖረህ ታውቃለህ አንተን የሚስል ሰው አውቃለሁ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 12 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊.ዘኔዬ ተባረክልኝ😊😊😊

  • @Wondemugebre
    @Wondemugebre 11 วันที่ผ่านมา +1

    Tg geta yibareksh yetewededesh nesh zene tebarek tekami mikir new🙏🙏🙏

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 12 วันที่ผ่านมา +1

    ውይይ ነብዬ ዘኔዋ ትሁት ያአጋልጋዯችሁን እግር ዝቅ ብለህ ፀጋህን እምታከፍል ውድ ነህ እየሱስን አንተ ውስጥ አይቻለሁ እህቴ ትጄዬ በጣም የተወደድሽ ፀጋ ይብዛልሽ ❤

  • @የኔወዳጅኢየሱስነው
    @የኔወዳጅኢየሱስነው 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 11 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ

  • @nanirelax
    @nanirelax 8 วันที่ผ่านมา +1

    ስወድህ ተባረክ

  • @MahderNigusse
    @MahderNigusse 8 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ🤚ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ🤚በምስክርነት ድል መንሳት አለ🙏የሳቱ ይመለሱ🙏አሜን🙏

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 9 วันที่ผ่านมา

    "ከመንገድ የወጣ መኪና ህግ የለውም ሁሉ መንገዱ ነው።" ተባረክ እንኳን ምህረት አገኘህ።

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዘኔ የጌታ ምህረት እንጂ የደረሰልን ስንቶቹ ወነወድሞች አለቁ። ያተረፈን ጌታ ይባረክ

  • @WorkineshHailemariam
    @WorkineshHailemariam 10 วันที่ผ่านมา +1

    የስላስ ሰንበት ተማሪ ነበርኩ የድረደዋን ታሪክ አልረሳዉም በግፍ የተዘጋዉ ሰንበት ትምርት ቤት 87አመተ ምህረት አልረሳዉም ያ ጣ ፋጭ ጉባኤ አስካሁን በልቤ ዉስጥ አለ መዝሙሮቹ አልረሳችውም

  • @sebleadmasu585
    @sebleadmasu585 12 วันที่ผ่านมา +2

    ዘንዬ ተባረክልን እንወድሀለን❤❤❤

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 12 วันที่ผ่านมา +2

    ውይይ ነብዬ ዘኔዋ ትሁት ያአጋልጋዯችሁን እግር ዝቅ ብለህ ፀጋህን እምታከፍል ውድ ነህ እየሱስን አንተ ውስጥ አይቻለሁ እህቴ ትጄዬ በጣም የተወደድሽ ፀጋ ይብዛልሽ ❤ትልቁ ነገር የወደቅን የማይተው ጌታ 😭 🤗እኛው ስተት ነበርን 🤣

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 12 วันที่ผ่านมา +1

    የረዳህ ጌታ ይባረክ !!!

  • @atnatitakste8620
    @atnatitakste8620 12 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 6 วันที่ผ่านมา

    Blessings Zenewa

  • @kid7188
    @kid7188 8 วันที่ผ่านมา

    Zeneye tebatek❤❤❤❤

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 12 วันที่ผ่านมา +1

    GBU more and more ❤❤❤

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 8 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚለው ጌታ እግዛብሔር ጉባዬውን መጠበቁ ሌላው ቸር አይደል ስንመለስ መልሶ ማቀፋ ተመስጌን አሜን አሹ፡፡

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 11 วันที่ผ่านมา +1

    My hat off to you Zennye, Bless you

  • @MihretKidane-x3n
    @MihretKidane-x3n 12 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 11 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ሲል ደከመን ለሰውም ለእግዚአብሔርም ግልፅ።

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 10 วันที่ผ่านมา

    God bless you more

  • @mesfinabebe-d8r
    @mesfinabebe-d8r 9 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ዘኔ የዛ ዘመን እኔንም አርጎኝ ነበር

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏

  • @Mahider-q9d
    @Mahider-q9d 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዘኔ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏
    አገልጋዮቻችን በዚህ ዘመን በመድረኮቻችን ላይ በግልፅ ውድቀታቸውን አይነግሩንም ። በዚህ አጋጣሚ ቄስ ትግስቱንም አመሰግናለሁ እኛ ለምን በዚህ ጉዳይ እንፈተናለን ያልንበትን እሳቸው በግልጽ ተፈትነው እንደነበር ነገሩን።

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov 7 วันที่ผ่านมา

    JESUS IS LORD
    BLESS IN JESUS NAME Prophet

  • @DEREINCJ
    @DEREINCJ 12 วันที่ผ่านมา +10

    አንዳንዴ አስተምሮቶቹ ብቻ ሳይሆኑ እኛ ለአስተምሮቶቹ የሰጠናቸው ምላሽ ወይንም ትምሕርቱ በተሳሳተ መንገድ ተረድተነው ሊሆን ይችላል ሌላው ደግሞ አንዳንድ ግለሰቦችም ቁንፅል ዕውቀትን ብቻ ይዘው ወተው ትምህርቱን
    ስህተት ሊያስብሉት ይችላሉ ከዚያ በተጨማሪ የሰዎች በተሳሳተ መንገድ
    መሄድ ትምህርቱን ስህተት ሊያስብለው
    አይችልም ይልቁንስ ትምህርቱ ስህተት ወይንም ትክክል ለማለት የእግዚአብሔርን ቃል ጠቅሰን ሀሳቦችን ብንሰጥ መልካም ነው ሌላው ምንም እንኳን አስተምሕሮ ቢለያይም እንደ ክርስቶስ አካል ብናስብ አንተ ስህተት ነህ እኔ ትክክል ነኝ መባባሉ ቀርቶ ወንጌሉ ላይ ብናተኩር ፠
    ❤❤

  • @sikegnmezmurtube3791
    @sikegnmezmurtube3791 12 วันที่ผ่านมา +1

    100% ትክክል እኛም ተጎድተንበት ነበር

  • @gezehagndiriba8780
    @gezehagndiriba8780 12 วันที่ผ่านมา +1

    As a servant of God we need to be careful as our movements are scrutinised and under the microscope from the world!

  • @kasahunguluma-qx7sh
    @kasahunguluma-qx7sh 12 วันที่ผ่านมา +14

    ሬቨረ ተዘራ ያሬድን ጋብዥልኝ

    • @ritafiorentino8721
      @ritafiorentino8721 12 วันที่ผ่านมา +2

      ከሳታው ሰው ተመለስ ዘኔ ትልቅ ነገር ነው ያለህ ካደመጥከው እስከመጨረሻ ያለህበትን ታያለህ

    • @tekaligndamena802
      @tekaligndamena802 11 วันที่ผ่านมา

      kebad mizan

    • @ebsakebede6664
      @ebsakebede6664 10 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/cLtxGY6FlDE/w-d-xo.htmlsi=JzzmjF60jPz6NVRl

  • @fulllifewellbeing
    @fulllifewellbeing 10 วันที่ผ่านมา

    ዘኔ ጌታ ይባርክህ ብዙ የድሬዳዋና እና የሐረር ወንድሞቼ ባልከው ጉዳይ ተጠልፈው እንደነበር አስታውሳለሁ፤ ብርቱ ጽሎት አርገናል፤ መልካሙ ነገር በማለዳ የጠራቸው ጌታ አንዳቸውም ሳይቀሩ ሁሉም በሚባል ደረጃ ወደ መስመሩ መልሷቸዋል። ምስክርነትህን ወድጄዋለሁ! የሚወደን ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን!

  • @Tigest-h8l
    @Tigest-h8l 12 วันที่ผ่านมา +2

    zeny ur so humbel ❤❤❤❤

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 12 วันที่ผ่านมา +12

    ዘኔ ተባረክ እሔን የተከበረ ቻናል ሰምተን ላይክ በማድረግ አገልግሎቱን እንደግፉ እህታችን አንቺም ተባረኪልን ሰለ ክርስቲያኒያዊ ጨዋ ነትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @gammeeabbaagammachiis572
    @gammeeabbaagammachiis572 11 วันที่ผ่านมา +1

    I was waiting this one 😍😍😍
    God bless you Tigiye🤲.
    መቼ ነው ቲጂ ዘኔን እንተርቭው የምትረጋት ብዬ አየጠበኩኝ ነበር,,,,

  • @YohannesMulugeta-t8d
    @YohannesMulugeta-t8d 9 วันที่ผ่านมา

    እሕታችን ትግስት ብዙ የእግዛብሄር ሰዎችን ስታቀር እከታተላለሁ በጣም ከሚገርመኝ አንድ ወንድም ዳዊትፋሲል ትምሕርቱ በጣም ይገርመኛልና ለምን ለጥያቄ አታቀርቢውም ተባረኪ

  • @AdonayMehari-z3r
    @AdonayMehari-z3r 10 วันที่ผ่านมา

    You are right

  • @derejege
    @derejege 11 วันที่ผ่านมา +6

    የአንድ አስተምህሮ ስህተትነት ወይንም ትክክለኛነት የሚረጋገጠው በእግዚያብሔር ቃል ነው ስለሆነም የሰዎች በተሳሳተ መንገድ መጓዝ ከአስተምህሮ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም የመረዳት ጉዳይ እንጂ ስለዚህ ወንድሞቼ እህቶቼ ነገሮች ሁሉ የሚመረመሩት በእግዚያብሔር ቃል እንጂ በሰዎች መውደቅ እና መነሳት,ከፍታናዝቅታ አይደለም ምክንያቱም
    “ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤
    - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥11 ይላልና ❤❤❤❤❤

    • @astemamgnmoges3516
      @astemamgnmoges3516 11 วันที่ผ่านมา

      Wendime 100% tikikili bilehal memezegnachin YGeta kale enji ysw widiketina menesat Lihon ayichilim

  • @yidisho2350
    @yidisho2350 12 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek Zeneye

  • @girum6797
    @girum6797 11 วันที่ผ่านมา

    Tebarek zenyee❤❤❤❤

  • @ElshadayDemissie
    @ElshadayDemissie 12 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek

  • @adanechilema5018
    @adanechilema5018 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዘንየ ወንድሜ ተባረክ የኔ ቅን

  • @rahelu2550
    @rahelu2550 10 วันที่ผ่านมา

    Tgye betam new yemwedish. Egzabher yebarkish. Zenyee ante lebzuwoch araya neh. Egzabher yebarkih.

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 12 วันที่ผ่านมา +1

    Zaniye 🙏🙏🌹🌹🌹🎤

  • @WorkineshHailemariam
    @WorkineshHailemariam 10 วันที่ผ่านมา

    ዘንዬ ከማልረሳቸዉ ሰባኪዎች ወንድም ጌታቸው ወንድዬ ትምህርታቸው ከልቤ አይሸፋም አማኔል ቸርች ቢን ተሺ አስቹ ለኔ የምፀልዩልን ነበሩ ስላሳ የመጀመሪያ አጋንት በኔ ላይ ነበር መጮህ የጀመረው ጌታ ይባርክህ አሁን ቢሾፍቱ ነኝ mks ቼርች ነዉ የማመልከዉ

  • @selamudawit2086
    @selamudawit2086 10 วันที่ผ่านมา

    Zene god bless you

  • @MelekinesheFita
    @MelekinesheFita 12 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን፡ጌታ፡ረዳክ

  • @rachammusicstudio7830
    @rachammusicstudio7830 5 วันที่ผ่านมา

    Zene ❤

  • @ts3909
    @ts3909 12 วันที่ผ่านมา +8

    ‘መንፈስ ነህ በግድግዳ ውጣ ' የሚባል ትምህርት የለም ሰው መንፈስ ብቻ ሊሆን አይችልም የሰው ሁለንተና መንፈስ ነፍስ ስጋ ነው :: የናንተ ግዜ ትምህርቱን በደምብ ስላልገባችሁ ነው ነገር ያበላሻችሁት

    • @Lidiya_gebremariam
      @Lidiya_gebremariam 11 วันที่ผ่านมา +5

      ሰው እኮ ናቸው ይደክማሉ አንተም ትደክማለህ እሺ እሱ ባለፈው መንገድ እኛ እንዳናልፍ የህይወት ልምዱን አካፈለ አንተ ደሞ ጀጅ ታደርጋለህ ይህን ትምህርት አሁን ድረስ የሚያስተምሩ አሉ ሄደህ ንገራቸው እየሱስ ብቻ ነው ጀግና

    • @eleoragodisourlightofficia8790
      @eleoragodisourlightofficia8790 11 วันที่ผ่านมา

      መንፈሱ ሰላም ለአንች/ተ ይሁን😮

    • @ts3909
      @ts3909 11 วันที่ผ่านมา

      @@eleoragodisourlightofficia8790 አሜን የጌታ ሰላም ለእርሶም ይብዛ የት ጋር ይሆን መንፈስ ነኝ ያልኩት🤔

    • @ts3909
      @ts3909 11 วันที่ผ่านมา

      @@Lidiya_gebremariam እስቲ ንገሪኝ እነማን ናቸው "መንፈስ ነን በግድግዳ እንወጣለን" ብለው የሚያስተምሩት?

    • @Lidiya_gebremariam
      @Lidiya_gebremariam 11 วันที่ผ่านมา +1

      @@ts3909 ሰዎችን ካላወቅህ ተወው እኔ ጣት ለመጠቆም አይደለም ግን ይህ የስህተት ትምህርት አሁንም ሚከተሉ አሉ ባጠቃላይ ለማለት የፈለኩት እሱም ሲናገር ስቼ ነበር ደክሜ ነበር ነው እና አንፍረድ ነው

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 11 วันที่ผ่านมา +6

    ቀጣይ ወንድም ደዊት ፈስልን አቅርብልን

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @DevineRevelation1
    @DevineRevelation1 8 วันที่ผ่านมา

    Man is a spirit and he have soul that lives in the body!

  • @Jesus-saves.
    @Jesus-saves. 11 วันที่ผ่านมา +1

    ባቱዒለኔ
    መህነ
    አኤሴ።
    እስትቶህም
    ካቱካለእ።😞

  • @feveneshete
    @feveneshete 11 วันที่ผ่านมา +5

    ቲጂ የምታምኝው እሱ ስህተት ነው ያለውን አይደል እንዴ ሰው መንፈስ ነው ነብስ አለው በስጋውጥ ይኖራል ለምን ዝም ብለሽ ከምትሰሚ ለምን ስህተት የሆነበትን ሰውም በደንብ እንዲገባው አታረጊም?

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዘኒ የትውልዱ በረከት ነህ።

  • @tesfayejima8707
    @tesfayejima8707 11 วันที่ผ่านมา

    Wede ewuneti betimelese yishalihal

  • @FqoKo
    @FqoKo 11 วันที่ผ่านมา

    Zene ንዴት እንደሚወድው🥰

  • @DanielAbraham-o8c
    @DanielAbraham-o8c 10 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ዘኔ አጠገብህ የነበረው ወንድም እከሌ ስም መጥራት አልፈልግም ብታገኘው ሁል ግዜ አስበዋለው እርሱም የነበረው ቅንዓት አይረሳኝም ጌታ ይርዳህ፡፡

  • @WorkineshHailemariam
    @WorkineshHailemariam 10 วันที่ผ่านมา

    ዘንዬ ትዝታ አመ ጣ ሕብ ኝ አኔም የዛ ጉባአ አባል ነበር ኩ ኝ

  • @EphraimAmognehegnOfficial
    @EphraimAmognehegnOfficial 11 วันที่ผ่านมา +1

    ነብስ ውስጥ የገባ ዕውቀት ከባድ ነው !

  • @channelllll13
    @channelllll13 9 วันที่ผ่านมา

    ስካርን እንጂ መጠጣትን መጽሐፍ ቅዱስ አንድም ቦታ አይከለክልም። ኢየሱስ በተአምር ወይን ጠጅን እንዲጠጡ መቀየሩን አትርሱ።

  • @aduladangiso3603
    @aduladangiso3603 9 วันที่ผ่านมา

    Zen asfemrehe yen paul.nurlugn ene mixiyqewu lemen beqirbu sewu menfes no bilo sitastemir lemn zm alkisa!?!?!?

  • @AlexAlemu-l8o
    @AlexAlemu-l8o 12 วันที่ผ่านมา +4

    "ስቼ ነበር"-እባክሽ ኬፋንም የስህተት ት/ትን በተመለከተ ደግመሽ አቅሪቢ-አንቺን እራስሽንም(እነ ጃፒ ዘንድ) ነካክቶ እንደ ነበር መስከክሪ

  • @Gosplesongs-k4s
    @Gosplesongs-k4s 11 วันที่ผ่านมา

    pastor fitse ena tiben akrbilin eski tg fekadegna kehonu kehonsh

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 10 วันที่ผ่านมา

    እች የነብያቶች ጠለት ናት

  • @tekaligndamena802
    @tekaligndamena802 11 วันที่ผ่านมา

    Sew tadya mindenew?

  • @yidisho2350
    @yidisho2350 12 วันที่ผ่านมา +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @niyat8918
    @niyat8918 12 วันที่ผ่านมา +5

    እኔማቅህ ሜክሲኮ አማኑኤል ገና ስትጀምር ከዛ በዉሀላ ግን ሀልወት ግን አልፍ አልፎ ነዉ የመጣሁት።
    የዛሬ 7 ወር አካባቢ እናቴን እያስታመምኩ የአንዲት ታዋቂ ሰዉ ልጅ ታሞ ሆስፒታል በነበረበት ጊዜ (በዚ ጊዜ ያልመጣ "ያልፀለየ" የጼንጤ ታዋቂ / celebrity አገልጋይ አልነበረም።
    እኔም በዚህን ጊዜ ልክ ከICU ስወጣ ሳይህ ከ2 ሰዎች ጋ ቆመሀል። እናቷን እያስታመመች እንደነበረች እንደጨነቃት ሰዉና ከጌታ አገልጋዩች አንዱ ነህ ብላ እንደምታምን ሰዉ, የእናቴን ሁኔታ ነግሬህ እግረ መንገዳችሁን ለስዋም እንድትፀልዩላት ስጠይቅህ የመለስክልኝ መልስ አልገባኝም። "እናንተም በዚ ታምናላቹ እንዴ"ነገር ነዉ ያልኸዉ። እነማን ነን እባክህን ንገረኝ። By the way, ጌታ እየሱስ እየመረጠ አልነበረም ሰዉ ጋ የሚደርሰዉ።
    ይቅርታ ይሄነንም ለማንብም ለመመለስም እናንተ አሁን celebrity ማንም የማይጠይቃቹ ሆናችኋል። እንኳንምጌታ እንደናንተአልሆነ።
    Nb:- I dont have anything agains the woman who is also a very popular person & I was saddened by her loss.

    • @negestat12
      @negestat12 12 วันที่ผ่านมา

      😮😮😮😮

    • @tableoftruth4311
      @tableoftruth4311 11 วันที่ผ่านมา

      ተይው ሲቀደድ ነው😂

    • @Rahel-gx3up
      @Rahel-gx3up 11 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ነሽ ዋናው ኢየሱስ እንደሰው አለመሆኑ ነው!!!
      ብዙ አገልጋዬች በማይጠፉበት ቤት ውስጥ ነው ያደኩት::
      2ት አይነት አገልጋዬች አየሁ 1 ጌታን ራሱን ሚወዱ 2 በጌታ(በአገልግሎት) የሚመጣውን ትርፍ ዝና ገንዘብ አርቀው ያዩ! እነሱ ላይ ትኩረት ካረግን መሳታችን ነው ኢየሱስን ብቻ ማየት ይሁንልን!
      ጌታ አጠነከረኝ ከቤቱ እንዳልጠፉ አፀናኝ እንጂ ከባድ ነው ማንንም አያንፅም ብናወራው።
      ከቃሉ ጋር መጣበቅ በፀሎት ፊቱን መፈለግ በአንድ አጥቢያ መያዝ አለቀ።
      ዟሪ ባይበዛ አገልጋዩም መስመሩን ይይዛል

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 11 วันที่ผ่านมา +1

    አዎ፣ተውልድ፣እኔ፣አውቃለሁ፣ተእቢት፣

  • @thehhhHHjajaiao
    @thehhhHHjajaiao 12 วันที่ผ่านมา +3

    ይህች ሴት ግራ ነው ምታጋባኝ:: ራስዋ እሱ የሚያነሳቸው የስህተት ትምህርቶች አስተማሪ አይደለች እንዴ?? የጃፒ ቸርች አይደለች እንዴ??

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 11 วันที่ผ่านมา +1

      አሁን አትመስለኝም

    • @rosinatesfatsion285
      @rosinatesfatsion285 10 วันที่ผ่านมา

      ነበረች ግን አሁን የቱን እንደሆነች ብትነግረን ደስ ይለን ነበር
      መንፈስ ወይስ ነፍስ? መቼም ስጋ አትለንም

  • @mesfinbelay3295
    @mesfinbelay3295 7 วันที่ผ่านมา

    ሰው መንፈስ ነው ብላ ወይዘሮዋ ትግስት ታስተምር ነበር

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 10 วันที่ผ่านมา

    ዘኔ ጎሽ
    ፓስተር ታዲዬስ ያደኔ የ19 አመት ባለቤቱን ፈቶ ስታጋባው ከ1 አመት በፊት ስተህ ወይስ ቆመህ?
    እከታተላለው ኘሮግራምህን ይቺ ግን አልዋጥ ብላኛለች

  • @negestat12
    @negestat12 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሀልዎት ጥሩ ቸርች ነው ነገር ግን በብዛት የብሉይኪዳን ስብከት ይበዛዋል
    እና ዘኔ በተለይ የሀሙስ የፈውሱ ፕሮግራም ቢቀር ባይ ነኝ ወንጌል ከመስማት ይልቅ ለፈውስ የሚመጣው ብዙ ነው
    እና አተ ስታስተምር ስትባርክ ምድራዊ ነገር ነው የምትሰብከው ሁሉም ነገር ኢየሱስ ተኮር ቢሆን ጥሩ ነው ወደ ብልፅግና ወንጌል እንዳይቀየር እፈራለሁ እንደ
    ነብይ ጥላሁን ኢየሱስን ብቻ ስበክ 🙌

    • @Etech1616
      @Etech1616 12 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ የሚሰማኝ ደግሞ በተቃራኒው ነው

    • @Kal-eleora025
      @Kal-eleora025 12 วันที่ผ่านมา +3

      😂😂😂getahoye halwote mesilohe lila church hide new beza lay hulum bota atirget ande bota huneh amilke

    • @Wiriwirtu
      @Wiriwirtu 12 วันที่ผ่านมา +1

      Abate temtatob new halot bebizu be yesus sim yetemolach nat memir Zane egizabir yubark❤❤❤❤

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 10 วันที่ผ่านมา

    M03

  • @AmanuelEliasAmanuelElias
    @AmanuelEliasAmanuelElias 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንም ትንሽ ይቀረዋል ስህተት ትምህርት በትምህርቶቹ መካከል ያስገባል!! ለምሳሌ አንድ ቀን "ኢየሱስ ሃጥያተኛ ሆነ"! ብሎ አስተምሯል ኢየሱስ ኃጢአትን ወሰደ፣ ተሸከመ ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ዘነበ ትንሽ ከሌሎች ጥሩ ይመስላል ግን ሳያውቅ ትንሽ ስህተት እያስገባን ነው መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ ያጠና ይዘጋጅ ያሰላሰል ከዛም ያስተምር!!

    • @EuphyT
      @EuphyT 11 วันที่ผ่านมา

      2 ቆሮንቶስ 5:21፤
      እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 12 วันที่ผ่านมา +2

    th-cam.com/video/GSKHKO-UqQk/w-d-xo.htmlsi=xbjkQEtAIu1jIf5R

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 12 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺም እኮ ሰው መንፈስ ነው የሚለውን አመለካከት የምታስተጋቢ እንደሆነ የሚያሳዩ ምልክቶች ይታዩብሽ ነበር፤ አስተካከልሽው ይሆን?

  • @BezaHoland
    @BezaHoland 8 วันที่ผ่านมา

    ትህቢትም ይዞአችሁ ነበር እውቀት ብቻ አልነበረም ችግር
    አሁን ቦሌ አንድ ቸርች አለ ጥጋብ
    የወጠረው ሩዋንዳ