በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
#new #life #challenge #lifestyle #lovestory
#Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory
ታዉቃላችሁ በፍቅር እጅግ ከመጎዳቴ የተነሳ ስለ ፍቅር መስማት ሁሉ አልፈልግም የ5 አመት ፍቅረኛዬ ፊቴ ላይ ትንሽዬ ማዳት በቡግር ምክንያት ቢወጣብኝ በዉበቴ መበላሸት ትቶኝ ሄዴ ወጣትነቴን ስነልቦን ፍቅሬን የሰጠሁት ሰዉ ብቻ ራሴን እንድጠላ አደረገኝ 😢 እኔ ግን እዉ still now ሁለት እግሮቹን አይኖቹን እጆቹን ቢያጣ አያድርግበት እንጅ እቀበለዋለሁ እየተመኘሁለት አይደለም ግን ፍቅሬ የእዉነት ነዉ።
Yene enat ayizoshi be strong nege lela ken new egziyabher amlakko hulunm neger bemknyat new miyaregew atgfi eji megefat hulum lemelkam new
ያኔ ዉዴ አብሸሪ❤
አንድ አይነት ስሜት ልዩነቱ እኔ ምክኒያቱን አለማወቄ ነው😢
እዪዞሽውዴፈጣሪየተሻለውንአስቦልሽነው💔❤❤❤❤❤❤😍
አይዞሽ እግዚአብሔር የበለጠ ሰው ይሰጥሻል እሱ መጀመርያም ከአችጋ አልነበረም ማትነው ምክንያቱም ውበት ረጋፊ ነው በውበት መመካት ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
በርቱ ወጣቶቺ ፀይሙ ልጂ ቆጆ ነዉ ከለሩ ያምራል
These guys should be protected at all cost , they are one of the rarest breed in our country! Much of respect for them. ❤
ትለያላችሁ 👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞በርቱ
እግሊዘኛ አታብዙ ማይረዳ ሰዉ ስላለ በተረፈ በርቱ
ክክክክ
😂😂
የልጄ አባት እኔ ሳላቅ አግብቶ ወለደ ሰማዉ በጣም በዝንም ልጄን አመት ከስድስት ወር ድረስ አሳድጌ እናቴ ጋር ጥዬ ተሰደድኩ እናም እረሱን ረስቼ ሌለ የፍቅር ግኑኝነት ጀምሬ ከ6አመት በዋላ ወደ አገር ተመለስኩ ግን ወደ አገር ስገባ ሌላ ነገር ነው የጠበቀኝ የልጄ አባት እኔን ትተሽ ሌለ ከአገባሽ እገልሻለዉ አይም እሱን አገላለዉ ብሎ በጣም አስፈራራኝ በጣም ስለ ከበደኝ ምወደዉን ፍቅረኛዬን ትቼ ሁሉንም ትቼ ወደ ስደት ተመለስኩ አዉንም ግን የልጄ አባት እንደ ሚጠብቀኝ አገረኝ እኔ ከሱ ጋር ምንም ደስተኛ አይደለዉ እስከመች ተሰድጄ ኖራለዉ😢😢😢መላ በሉኝ😊
የእውነት ትምህርቶቻችሁን እከታተላለሁ እና እምታነሷቸው ሀሳቦ በጣም ጥሩ ናቸው
እጊሊዘኛ አታብዙ ብዙ የማይረዳው ሰው አለ በጣም ጎበዞች ናቹሁ በርቱ
እረ ሆንብለውና ለቅንጦት አይደለም የሚናገሩት አንዳንዴ ልምድም ይሆናል ።
ይሄ ነገር እኔም ጋር ስላለ ለቅጦት ይመስላቸዋል ።
ሁለት እማደንቃችሁ ሰዎች ዛሬ ብቅ ብላችኃል። እናመሰግናለን!
የአሁኑ ትውልድ እናተን ሰምቶ ተምሮ ህወትን ቢመሩ ጥሩ ነው በኛ ግዜ እንደዚህ የለም ነበር
ሳሚዬ በጣም ነው ምወዳቹ ማደንቃቹ በተለይ ለኛ ለሴቶች ጥሩና አስተማሪ ነገር ነው ምታቀርቡት ምነው ከ 2ዓመት በፊት የናንተ ፕሮግራም ተከታታይ በሆንኩ እላለው ሁሉም አለፈ በርቱ ላለው jeneratin ምርጥ ነገር ነው በርቱልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Wedemocacen betesemut tetekimalacew chegeru atesemum Thank you samiye ena kera tebarekulin
በጣም እናመሰግናለን እጂግ በጣም እወዳችሗለሑ ትምሕርታችሑም አስተማሪ ነው በርቱ ❤
ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ እኮ ሳንችን እወደዋለሁ ኪራ አድናቂህ ነኚ በርቱልን ምርጦቼ 🥰😘😘
❤❤ WOW! nachehu besaloch nachehu bertu
Seluyee fetari eregim edeme ke mulu Tena gare yiseteshe yene asetewaye ena jegena sete mariyamn keleb nw yemiwedeshe❤
ችግሩኮ ወዶቹ ባብዛኛው ይህን ሚድያ አይከተሉም እጂ ብዙ ነገር ያስተምራል እናመሰግናለን ወድሞቻችን በርቱልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ ነገር ነው ያስተማራችሁን ተባረኩ❤❤❤❤
Background clasicalu biker betam teru new!!!!!!
Betam nw mwedachu mtanesut hasab........❤❤
ደስ ይላል አስተማሪ ነው
የየማነ የኤርትራዊው🇪🇷 ክላሲካል ሙዚቃ ደስ ይላል❤
ሁለትምርጦችበጣምነውየምወዳችሁሰላማችሁዪብዛ❤❤❤❤😍😍
part 2pls👍👍👍👍👍👍👍👍
Btam nw yamadnkachihu ftari edma ketana gar ystachihu ❤❤❤❤❤❤
Btami arfi mrtoch anamesegnalen 🙏🙏💯💯👏👏🥰🥰🥰😇😇
Kiraye anten kedme bawkh noro❤❤❤❤❤❤❤❤des yilegn neber
እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች ደግሞ በ______ጣ_______ም!!!!! ነው ምወዳችሁ ወላሂ ብዙ ነገርሮችን ከናተ ተምሬአለሁ ክበሩልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እውነት ነው ግን ችግራቸውን ስንነግራቸው ይበሳጫሉ😢😢
Muzekaw beza
ክፍል 2 ያስፈልጋል❤❤❤❤
Besimab classical mitansut idea 💡 unique nw
i tell you be strong my sister don't fall again...
didn't responded by revenge rather than update yourself yes you could....
Hi endet nachu bexam arif hasab new yansachut buzu geze aychuhalew hultachuhmen pls erdatachun felgalwe bexam complicated yehone situation wesx new yalhut pls erdugn
You are correct
40:00 የተናገርከው ባህር የነ ኖው እናመሰግናለን የኛ ውድ እንቁ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን
እውነት ነው ❤
Hey Samuel you are doing a great job ...I want you to see you like Jay shetty's level which is international. Keep it up bro
Enem megnote nw😊
Demom yedersal ba kirbu😊
Please part 2 kira ahadu gr sami
ሁለታቹም ከ አደበታቹ የሚወጣዉ ቃል መሰስ ብሎ ልብዉስጥ የሚገባዉ ነጠርስ በጣም ወዳቹሀለዉ 😊😊
Kira ewntgttkn enwedlhalen🥰🥰
Kirayeee welcome ❤❤
በርቱ
2 besaloch❤❤❤
2 mirtochi siwedachu❤
Myእስማርቶች❤
ምርጥ ወንደሞች ክበሩልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏 በጣም እናመሰግናለን
ቨቨቨቨደደዠ
ትክክል
አይይይይ ለካ እራሥወዳድነዉ ባሌ ካልመጣሽ አቃጥልልሻለሁ ቤተሠቦችሽንአለ እኔም ዝም አልኩት ኢሞየንአጠፋዉ ተረጋጋእመጣለሁአልኩት ብርየለኝም ለመጣትሥለዉ ትግስቴ አልቋልብሎ ቦለከኝ 😢😢😢የፈለገዉንያርግብየ ዝምአልኩት
ዝም ብለሽ ጠክረሽ ስሪ ምያፈቅርሽ ሰው ትግስትና ግዜ ሰጥቶ ይጠብቅሻል ኣፋክርም ኣቺ ላይ ተይው በዛው ይቅር በቃ እሄዳለው ይብቃ ዶክሞኛል እስከምትይ ስሪ በሰው ሆነ በባል ተጣድፈሽ ከገባሽ ይሆነ ነገር ሲጎድልሽ ታማርርያለሽ ማማረርም ከፈጣሪጋ ያጣላል ከፈጣሪ ውጭም ሂወት የለሽም ስለዚ ወስነሽ ሂቺ ሁሉን ነገር እድትቀበይው !! ማወቅ ያለብሽ ምያስፈራራ ባል ባሁኑ ቢሄድ ነው ሚሻልሽ ❤
@@እየሩስ-ደ1ኈ አመሰግናለሁአላማየጋር ሀሣቤ
ትክክል ነሽ ውዴ ሰው ነይ ስላለሽ ሳይሆን አላማየን አሳክቻለሁ ብለሽ ስታስቢ ነው መሆድ ያለሽሽ@@እየሩስ-ደ1ኈ
Selam lenante bemn lagnachu... please 😊
Kirayeea welcome ❤❤Samiy❤❤❤
2 ስማርት አንድ ላይ መጣችሁ ...😊
Selafkr senasa alwedem fekr iko Malit hewoot ableshitwe endtenksakes meydrg kefu lemad nw
Wow wow wow 👌👌
Your podcast is very good and astemari but the music bro .... is very distructive !
💔😭"የልቤንሰባራአሏህብቻያያዋል😢😭💔
Kira and Sami welcome ❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉኝ❤❤❤❤
እናመስግናለን
አለይጠቢቃቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
👍👍👍👍👍👍👍
ወድሜ በጣም ነዉ የምከታተልህ ግን ከቻልህ ምከረኝ ጋደኛ የዤ አላቅም እቀርባቸዉና ከቲንሽ ጊዜ በሀላ ወይ ይርቃሉ ወይ እርቃቸዋለሁ እኔ ሴት ልጅ ስታገባነዉ ወሲብ ማድረግ አለባት ብየ ስለማስብ እሱን ስነግራቸዉ ይመስለኛል ግምቴ ነዉ ምትለኛለህ
1.አይነጥላ ሊኖር ይችላል2.በእምነትሽ ጽኚ ይህንጨእሚጋራሽ ይመጣ ይሆናል ጸልይ ትዳር ከልብሽ ምትፈልጊ ከሆነ
ካታገቢ እንዳሠጭ እህት ወንዶች ካሃድ ናቸው በልቶ ካጅ ናቸው😢😢😢
ፍቅር ግን እዉር ነዉ
እኛ ነን የተወርንበት እንጂ ኡስ ጠብቆ እያሳደገን ነው 😢
ፍቅር እውር አይደለም የተሳሳተ አመለካከት አመለካከት ነው ይሄ ፍቅር ክርስቶስ ነው በሌላ ትርጉም ክርስቶስ እውር ነው እንደማለት ነው ሎቱ ስብሐት ይቅር ይበለኝ ስለዚህ ፍቅር ክርስቶስ ከሆነ እውር አይደለም ውስጣችን ያለው ስሜት ነው የሚያሳውረን።
Kira ahadu❤❤❤
❤❤❤ስወዳችሁ❤
እህ😢😢😢😢
Sele fikre masbhe endeth endedekmye 💔
ፖሮግራምህን መስማት እየፈለኩ እድምጽላ የምጨምርው ክላሲካል እደት እደሚደብር ተውው ድምጽቸውንብቻ አቅርብልን ክላሲካል ምንይሰራልናል ፕሊስ
እኔ ደሞ ምወደው ነገርሣ😂😂😂
ትክክል በጣም ነው የሚረብሽ
Woww ነው
ዋዉ🎉
አር ቁጠራቹ ሹከ በሉኘ ጠያቄ አለኘ
እግሊዝኛ አትቀላቅሉ በተረፈ ፕሮግራሙን በጣም ነው የምወደው 🥰🥰🥰
😅😅😅
@@hathat7509 ልሰቃይዴ ግማሹን ሰምቸ ግማሹን እያለፍኩ ለልተማርነው አያዝኑምዴ 😂😂😄
welcome back❤😊
ክላሲካሉ ቢቀር የሆነ ይረብሻል ለብቻው ወደሆነ ቦታ ይወሰዳል
ለሁሉም ነገር አመሠግናለሁ
Sami classic bitkeyerew
ምርጠዉች ሰራቹ በጣም አወዳዋለዉ እናመሰግናለን ወንደምች
በስራ.ምክንያት ያቋረጥነውን ቪድዮ ድጋሚ ሼር ስለምታደርጉልን እናመሰግናለን ክበሩልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይ ፍቅር አሁንስ ግራ ገባኝ
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
ዝቅ ማለት የማይፈልግ ሰው ምንቱሉታላቹ
ሁለት ምርጦች አ ብዬ ላዳምጣችሁ እስቲ ❤
❤❤❤❤❤
ስብስክራያብአርጎኝ በማሪያም 37 ብቻ ነው የቀረኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Slm
kenane becha adelem tegabum aberew nw ymesrtu
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሳምዬ የማን አድናቂ ናችሁ / የሳሚ / ወይስ / የኪሩ
የሁለቱም አድናቂ ነኝ እኔ
Yehuletum
አይመረጥም 🎉 both of them🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሩ የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ እንጀራ እና ፍቅርን ይሰጠናል በዛውም ደምሩኝ 😊
አሜን
Kiberulgn
ሁለታቹንም ነው ምዎዳቹ
በየት ላግኛችሁ ግን መገኛ ቁጥር ብታስቀምጡ😊
ግራ አጋባችሁኝ ዝም ብለላችሁ ወይ ወይ ባማርኛ ወይ በግሊዘኛ አውሩ ግራ ስታጋቡ
WOW
ወይ ባማርኛ ወይም በግሊዘኛው አውሩን አጉል አበሻ ??
አይ ፍቅርእኔም ለ11 አመት ያፈቀርሁት አለ እሱም ስደት ወጥቼ ከተለያየን እስካሁን እደማፈቅረው አያውቅም በቃል አልገልፀውም እፋሎቱ የሚፋጅ እምቅ ፍቅር መልክ ገንዘብ ውጫው ነገር አይቶ የተፈቀረ ሌላ ይቀይረዋል የኔ ግን ከዚህ የተለየ ፍቅር ብቻ በፍቅር ያጠመደኝ ልጅ ነኝ የተጣላም ይረሳ ይሆናል ሳይጣሉ መለያየት ግን ፍቅር ለእኔ ሲቃይ ነው እምቅ እረቂቅ ሚስጥር ነው ስለፍቅር እዳ ነው እድ ነው ብሎ መናገር በጣም ከባድ ነው
I feel it what you feel❤❤❤
የመጀመርያዉ ጎዳኚ ሁለተኛዉም ደገመኚ ሶስተኛዉ ምን ይሆን
Hoo you have to learn from both of them
Experience is the best Lesson
መጀመሪያ እራስሽ ላይ ስሪ ሁቢ
The classical is really annoying. I can't couch up the conversation.
😘😘😘