የልጅነት ቁስል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 118

  • @michaeltamene9098
    @michaeltamene9098 8 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ናፍቀሽናል እንካን ተመለሽ

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኣንዴ "ምናምን" ኣለች ብለው ከተረባረቡባት ብኋላ ቀዝቀዝ ብላ ጠፍታ ነበር ሞራሏውም እንደ ድሮ ኣይመስለኝም ነበር።ግን በጣም ብዙ በሳል ሃሳብ ማካፈል ምትችል ስለ ሆነች ሞራል ልትሰጥ እና በተደጋጋሚ እየመጣች ብታወራ ቆንጆ ነው እላለሁ።ልጁም ጎበዝ ነው።bravo ናችሁ በቃ።

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤የሚገርም ርዕስ አንስታቹ ስላስተማራቹን እናመሰግናለን elduye welcome back ❤❤❤you are so sweet

  • @Mesi-x2r
    @Mesi-x2r 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለራሳችን ያለን አመለካከት ነው ህይወታችንን የሚወስነው ማለቴ የምናደርገውን ነገር ሁሉ ይገድበናል።ራሳችንን የምንጠላ ወይም ለሆነ ሰው በቂ እንዳልሆንን የሚሰማን ስሜት በጣም ከባድ ነው።ግን የዚህ ስሜት መንስኤው የአስተዳደጋችን ሁኔታ ነው ከዚህ ስሜት ለመራቅ ብቻ single መሆንን ነው እኔ የመረጥኩኝ ግን የሚገርመው ይሄ ስሜት የኔ ብቻ ነበር የሚመስለኝ ግን ቆንጆ እንደሆንኩኝ አቃለሁ ግን ራሴን አልወደውም የዋህ እንደሆንኩኝም አቃለሁ የማስበውን ነገር ሁሉ የሚረዳኝ ሰው አለ ብዬ ስለማላስብም በጣም ድብቅ ነኝ ማለቴ ስለዚህ ስሜት በግልፅ አላወራም

    • @MiMoNa-NL31
      @MiMoNa-NL31 หลายเดือนก่อน

      እውይ በጣም ያሳዝናል ህመምህን መደበቅ መድሃነትህን መደበቅ ነው ታማኝ የሆነ ሰው ካለ መናገሩን ይጠቅማል ብየ አስባለኩን

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤በጣምነዉ,,የምወዳችዉ,,ትክክል,,የሆነገርነዉ,,ያስተላለፋችዉት

  • @butajrawit
    @butajrawit 8 หลายเดือนก่อน +8

    ይቺ ልጅ ጠንካራ ናት እኛንም ታጠነክራለች❤🎉

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 8 หลายเดือนก่อน +17

    በህይወት እየሉ ያላባት ያለናት ፍቅር ያደኩት እኔስ ምን ልበል አስተዳደጌ ዛሬ ተፅኖ እያደረገብኝ እንደሆነ ይሰማኛል 😢

    • @murshidamurshida8266
      @murshidamurshida8266 8 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ ብጤ😢

    • @TigistMolla-hg7lz
      @TigistMolla-hg7lz 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ayizosh

    • @እቢ
      @እቢ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አለልሽ ወደ ቤተክርስቲያን የዓለም ፍቅር ዲያቢሎሳዊ ነዉ

    • @Tayiba4821
      @Tayiba4821 8 หลายเดือนก่อน

      @@እቢ አመሰግናለሁ 🥰 ያጣሁትን ሁሉ በእስልምና ዉስጥ አግኝቸዋለሁ

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይቺ ልጅ ጠንካራ ናት እኛንም ታጠነክራለች

  • @MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ
    @MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ያነሳቹት ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @Betty5807-m3d
    @Betty5807-m3d 7 หลายเดือนก่อน

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በብዙ መልኩ ጥንካሬ ትሰጪኛለሽ እንኳን ደህና መጣሽ 😍🥰

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልዳና እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 8 หลายเดือนก่อน +1

      @DadaTube225 ውዴ እሺ😘😘😘

  • @chalanebirt
    @chalanebirt 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምህሬ ነሽ ተሎ ተሎ ነይ ❤❤❤❤❤❤

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 3 หลายเดือนก่อน

    አለባበስዋ ስያምር ይቺን ልጂ😮❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 หลายเดือนก่อน +6

    ከምር በጣም ቆጆ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት እኔ 11 አመቴ ላይ ቤተሰብ ተለያዮብኚ ከዛ 1 አመት አባቴን እወደው ስለነበር ከሱ ጋር ሆንኩ በሁለተኛው አመት እናቴ ናፋቃኚ ሄድኩ በ3ተኛው አመት ከቤተሰቤ ወጥቸ ካጎቴ ጋር ሆንኩ በጣም ዝብረቅርቅ ያለ ሂወት ነው ያሳለፋኩት አሁን ላይ ስደት ነኚ ግን የቤተሰቤን ማንነት ብጠይቁኚ አላቅም ክፋ ይሁኑ ደግ የማቀው ነገር የለም በፍቅር ሂወቴ ላይ ምን እደምፈልግ ግራ ግብት ይለኛል ስለ ፍቅር ሲወራ እራሴን መቆጣጠር ያቅተኛል ቤተሰቤ ፍቅር ሰጠው ስላላሳደጉኚ አሁን ላይ አይናፋቁኚም አድ ሰው አይናፋቀኛም ፍቅረኛ ለመያዝ እሞክርና ግን በቃ ማፍቀር አልችልም በቃኚ አላለሁ ትንሽ እደሄድኩ ግራ ገባኚ የሆነ የምፈልገው ነገር አለ ግን አላቀውም ብቻየን ስሆን ሰላም ይሰማኛል ፍቅር ለመጀመር ስሞክር የሆነ ሸክም የተሸከምኩ ለምን ብቻሽን አቶኚም የሚል ስሜት ይሰማኛል ከዛ የማወራውን ሰው ድንገት ዝግት አርጌ እልም ብየ እጠፋለሁ ዙሬ ደግሞ ለምን ሲለኚ ለመጀመር እሞክራለሁ እሄ ነገር እኔ ብቻ ነኚ የሚሰማኚ ወይስ ሌላም አለ 😢

    • @Mesi-x2r
      @Mesi-x2r 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንቺ ነኝ በቤተሰብ ችግር አይመስለኝም።ግን በጣም ከምወደው ሰው ጋ እንኳን የተለያየሁት ብቸኛ መሆኔ ይበልጥ ምቾት ስለሚሰጠኝ ነው እና ከሆነ ሰው ጋ ፍቅር መጀመር አልፈልግም አንዳንዴ በጣም ነው የሚሰማኝ ስሜት የሚያስፈራኝ ብዙ የሚወዱኝን ሰዎች ሸሽቻለሁ።ለራሴ ያለኝ አመለካከት ይመስለኛል

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 5 หลายเดือนก่อน

      @@Mesi-x2r አይዞን ፀሎት እናርግ

  • @Melat-o2c
    @Melat-o2c หลายเดือนก่อน

    የኔ እንቁ Eልዳዬ😘ሳሚዬ♥️ የምወዳችሁ

  • @bitsliul8768
    @bitsliul8768 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤thank you for teaching us

  • @TibelchAbey
    @TibelchAbey 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤"ሰብስክራይብ አርገናችኋል

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 8 หลายเดือนก่อน +39

    አይገርምም ያላችሁት ነገር ሁሉ እኔ ዉስጥ አለ እኔ ልጅ እያለሁ አባቴ አይወደኝም ነበር በዚህ ምክንያት ከቤተሰብ የተለየሁት በአስራዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ነዉ እናም አባቴ 1 ቀን ፍቅር ሰጥቶኝ አያዉቅም ነበር በዚህ ምክንያት መሆኑን ባላዉቅም የፍቅር ታሪኬ ያላችሁት አይነት ነዉ ማለትም ከአንድ ሰዉ ጋር በዘላቂነት አለመፅናት በራስ አለመተማመን ከሌሎች አድናቆት እና ፍቅር ጥገኛ መሆን ከሌሎች አድናቆት ካላገኘሁ አለም ፊቷን ያዞረችብኝ ይመስለኛል ብቻ በቤተሰቦቼ ምክንያት ህይወቴ ተበላሽቷል

    • @محمدالسوداني-ل2ز
      @محمدالسوداني-ل2ز 8 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ😢

    • @HayuTube15646
      @HayuTube15646 8 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞሽ ሁላችንም ያጋጥመናል ግን ያለፈውን ትተን ለወደፊት መኖር ነው ከኛ እሚጠበቀው

    • @Semu1279
      @Semu1279 8 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም እንደዛው ነኝ😊

    • @hiwet639
      @hiwet639 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እዳችዉ ነኝ

    • @zola3464
      @zola3464 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ደግሞ እናቴ ሰይጣን ሆነችብኝ 💔

  • @MikiyasMiki-c1l
    @MikiyasMiki-c1l 9 วันที่ผ่านมา

    እኔ ስለ ይቅርታ የማምነው ይቅር ማለት ሰላም ነው ግን አብሮ መቀጠል የባሰ ጠባሳ ነው ባይ ነኝ

  • @biruktihabesha4681
    @biruktihabesha4681 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት This my life

  • @LaJs-o9d
    @LaJs-o9d 6 วันที่ผ่านมา

    ይገርባል የሁላችን በሺታ አግነዉ እኔ ለምሳሌ ያባትም የናትም ፍቅር አላገኘሁም ግን አላህይዘንላት እሶ በጣም ትከባከበኝነበር አላህ ይዘንላት ግን ዛሬላይ በጣም ፍቅር እርቦኛል ላገኝም አልቻልኮ እራሴን እደት ልዉደድ

  • @HasenSeid-mx5if
    @HasenSeid-mx5if 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ የ5 አመት ልጅ እያለሁ ጥሎኝ ከሀገር ወጣ በስልክ እንኳ ድምፁን ሳልሰማው 18 አመት ከሞላኝ በኀላ መጣ አሁንም ተመልሶ ከሄደ 6አመት አልፎታል በዚህም የተነሳ የፍቅር ሂወቴ ሞቅ' መቀዝቀዝ ይበዛዋል

  • @nuniyattesfaye1765
    @nuniyattesfaye1765 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tekami hasab new yanesachehut. tekmonal. Tebareku.

  • @Nazi-1119
    @Nazi-1119 7 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም ቆንጆ ነሽ ስባል እንዳይከፋኝ የተባልኩ ይመስለኝ ነበር ግን የሆነ ቀን የክላስ ልጆች ወንዶች ተሰብስበው ከእኛ ክላስ እሷ አንደኛ ቆንጆ ናት ሲሉ ሰማው ለካ የልጅነት trama ነው እንጂ እኔ በጣም ቆንጂዬ ነበርኩ እና አሁን በራስ መተማመኔ ሁሉ ነገሬ build ተደርጎል እና i am pretty ❤

  • @Bobi-l7z
    @Bobi-l7z 8 หลายเดือนก่อน +11

    ይቅርታ አድርጎ ትዳርን በመቀጠል ለወሰለተው ሰው ቅጣት ነው ባልሽው ሀሳብ በፍፁም አልስማማም አንዴ መወስለት የለመደ በዛው ነው የሚቀጥለው እንደውም ቀላልና ለራስሽ ክብር የሌለሽ እንደሆነ አስቦ በጣም ነው የሚንቅሽ

  • @DastaBashir
    @DastaBashir 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቅመም

  • @Mariamawittube-c1f
    @Mariamawittube-c1f 8 หลายเดือนก่อน +3

    Welcome back eldu we missed you

  • @hawwideressa
    @hawwideressa 7 หลายเดือนก่อน +3

    pleas bro.discuss on child raised between family not respected each other or raised up with divorced family, which trouma is difficult to them?

  • @AbuYeTop
    @AbuYeTop 7 หลายเดือนก่อน

    Wawu siyamr ❤❤❤❤

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 8 หลายเดือนก่อน +11

    ፀዳል የሚለውን ድራማ ያላያችሁ እዩት ተጨማሪ ትምሕርት ገኙበታላችሁ❤

  • @amihabeshawit4988
    @amihabeshawit4988 3 หลายเดือนก่อน

    የኔሂወት የተወራ እሲቲመስለኝ በንባጨረስኩት🖤😭በፈጣሪ ስለሂወት አማካሪታለ አገናኙኙ የኔሂወት አቁሟል😢

  • @fasikawoldegeorgis8774
    @fasikawoldegeorgis8774 8 หลายเดือนก่อน

    you pick what an amazing idea .tnx you may heal somebody

  • @ethiopianteka6986
    @ethiopianteka6986 วันที่ผ่านมา

    እች ልጂ ቆይ በአንድ ጀምበር intelligent ሆነች ወይስ ምንድነዉ ጉዱ

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht 8 หลายเดือนก่อน +1

    menm malet aleflgem bech selameshn yabzawe❤

  • @awetashiaserat1787
    @awetashiaserat1787 8 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደና መጣቺሁልን ❤

  • @RuthaBurty
    @RuthaBurty 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks 😊

  • @makya8451
    @makya8451 8 หลายเดือนก่อน

    Salm ine baxami naw yamwadachu yamri ❤❤❤

  • @Addistoday
    @Addistoday 7 หลายเดือนก่อน

    መጣሽ ደም🙊🙉

  • @KemerLove-l2o
    @KemerLove-l2o 8 หลายเดือนก่อน +2

    Eldu konjo ene anchen say new mberetaw yene konjo wddddd maregsh

  • @AbinetAssefa-h2p
    @AbinetAssefa-h2p 8 หลายเดือนก่อน +1

    እምነትን በማስረጃ ለማምጣት መታገል በተ አምር አይመም !!!!!!
    ተመችቶኛል

  • @yeshinewbaye5100
    @yeshinewbaye5100 8 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ አንደበተ ማርነሽ

  • @seswit318
    @seswit318 8 หลายเดือนก่อน

    Yenye wuda swedat eko❤❤❤

  • @AmanHaji-k9n
    @AmanHaji-k9n 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 7 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @የአዛኝቷልጅ
    @የአዛኝቷልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    ሀሳባችሁን ወድጀዋለሁ 😊

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic3079 7 หลายเดือนก่อน

    ጠራሀት ደሞ

  • @bemnettesfaye2536
    @bemnettesfaye2536 7 หลายเดือนก่อน

    selene hula metaweru nw yemeselgn um try to heal ena trauma mehonun salak bezu tegodchalew becha um trying ena thank you guys

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 8 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነት ቁስል gtemongal sam benegerh des yelengal

  • @abel8835
    @abel8835 7 หลายเดือนก่อน

    አምራለሁ ብለሽ ጭላዳ ዝንጀሮ መሰልች 😂

  • @zola3464
    @zola3464 8 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ የእኔን ህይወት ነው ያወራችሁት 💔💔💔

  • @haditube7721
    @haditube7721 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @KidiEndale-vn4xl
    @KidiEndale-vn4xl 8 หลายเดือนก่อน

    Enqan dena metashi nafikeshin neber alduye

  • @selam801
    @selam801 8 หลายเดือนก่อน

    ዌል ኤልዱዬ ናፍቀሸኝ ነበር😊❤

    • @ove6164
      @ove6164 7 หลายเดือนก่อน

      ክልእከልኪ ኢለ ነይረ ዋ ኮሜ እማ ኣንብቢ😊

    • @selam801
      @selam801 7 หลายเดือนก่อน

      @@ove6164 ጨለ አይለኣኹልክን ድየከ🤔

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 8 หลายเดือนก่อน +1

    bvoyes elekelhalw

  • @Zahra-sf1nn
    @Zahra-sf1nn 2 หลายเดือนก่อน

    አትጠገብ

  • @FikirAbera-hk1wd
    @FikirAbera-hk1wd 6 หลายเดือนก่อน

    7:54

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 8 หลายเดือนก่อน

    እሚገርመው የኔ አግብቸው የነበረው ችግሩ እናተ ያላችሁት ሁሉም ነገር ነው ግን ባላሰብኩት መንገድ ከ5 አመት ቡሀላ ስብርብር አድርጎኝ ሄደ በማላቀው ምክንያት ማርያምን ለኔ እስካሁን ምን ሁነህ ነው ብየኴን እዳልጠይቀው አግኝቸውም አላቅ መደወልም አልፈልግም ግን ጥያቄ ይሆንብኛል ሁሌ ለምን እደሄደ ይሄ ለኔ ትልቅ ድፕሬሽን ሁኖኛል ወድ እድጠላ አደረገኝ 😢😕

  • @MikiyasMiki-c1l
    @MikiyasMiki-c1l 9 วันที่ผ่านมา

    የሚገረመው ነገር እኔ ከአክስቴ ጋ ነው ያደኩት እኔላይ ይኸ ሁሉ ነገር አለ እባክህ ምክር ብሰጠኝ

  • @kidist-rx7dq
    @kidist-rx7dq 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yemr edeza negn gra gebtognal betam new emsheshew abrogn yalewm sewm eyegebahhut aydelem gin yekoye new gngunetachhn gngunetachhn min madreg edalebgn alawkm

  • @Betty5807-m3d
    @Betty5807-m3d 7 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ያላችሁት ነገር እኔ ጋር አለ መዳን እፈልጋለሁ ቴራፒ ማግኘት አለብኝ የት ብሄድ ትጠቁሙኛላችሁ? አዲስ አበባ ነው ያለሁት 🙏🥰

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም እንደዛዉ ነኝ

  • @hiwi9
    @hiwi9 8 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ የልቤን ስትነግሩኝ የምር ከፋኝ 😭

  • @Sassy387
    @Sassy387 6 หลายเดือนก่อน

    Childhood trauma is not specific to Ethiopia. It's not worse or better than other places. It happens everywhere.

  • @tewodrosfekadekassa7277
    @tewodrosfekadekassa7277 8 หลายเดือนก่อน

    Minew coca yifelalign alek guregna duket amaregna tefabih?

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 8 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣ማለት 😜

  • @زهراء-ت05
    @زهراء-ت05 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Maryam-v1i9n
    @Maryam-v1i9n 8 หลายเดือนก่อน

    waw❤❤❤❤🎉🎉

  • @MuluGoje
    @MuluGoje 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል

  • @tarequatake1776
    @tarequatake1776 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቤጣም ወስብስብ የሆኔ የትዳር ህወት ውስጥ ኔኝ ምንትሉኛላቹ

  • @tayba1611
    @tayba1611 8 หลายเดือนก่อน

    ንግግርሺ ግልፅ ነው እኔ ተረድቸሻለሁ

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @luwamraki8091
    @luwamraki8091 8 หลายเดือนก่อน +1

    Attachment ( kurgnet, mekoragnet)

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @FikirAbera-hk1wd
    @FikirAbera-hk1wd 6 หลายเดือนก่อน

    Samiye indet nek yene wudd wendim betam iwedikalew adinakik negn betam new programikin imiketatelew ina inem betam agerami love story alegn ibakihin ande bicha milisilignina lingerik geni ga hije yelibe iwunet program lay interview setiche post tedergo neber yehizbu bizu asteyayet p chare gar ina kenorkut brodcast lay hedek smetikin gilets iyugn neber betitok sitsifilik almelis alkegn isty ande bicha ibakihin kaltemech titewalek ande anagregn ina ibakihin

  • @ethioepicgamer8110
    @ethioepicgamer8110 8 หลายเดือนก่อน

    Mirt couples you have to marry her Sam

  • @yassinbusser3249
    @yassinbusser3249 8 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @hebshawit
    @hebshawit 8 หลายเดือนก่อน

    እዚጋል ይቅርታ አርገሺ ካልቀጠልሺ ጡሩነው

  • @S1234Sddefdr
    @S1234Sddefdr 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Mariamawittube-c1f
    @Mariamawittube-c1f 8 หลายเดือนก่อน +3

    Am a first comachi

  • @gjgj3875
    @gjgj3875 8 หลายเดือนก่อน

    🥺♥️

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 8 หลายเดือนก่อน +1

    k7jemero

  • @KalkidanNegash-bx4ql
    @KalkidanNegash-bx4ql 7 หลายเดือนก่อน

    Eldu dro sew tamriyalesh silegn erasu endaydebregn new yalegn yemimeslegn bleshal ena ahun lay gn endeza aysemashm endet keza hasab endetelakeksh btnegrin des ylegnal endeza yemiseman sewoch mn enadrg

  • @AbinetAssefa-h2p
    @AbinetAssefa-h2p 8 หลายเดือนก่อน

    እኔምለው ቺት ብቻ ነው እግዚአብሔርም የሚፈቅደው

    • @Dibo-h2w
      @Dibo-h2w 8 หลายเดือนก่อน

      Yes bibel milew chit weyim mot new tidar libeten michilew kaleza never

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኤልዱ የዛ ለታ ስትጠየቂ እኮ ይቅርታ አደርጋለው ዋናው ያንን ሰው ምን ያህል እወደዋለው የሚለው ነው አልሽ
    የምወደው ከሆነ ይቅርታ አደርግለታለው ነው ያልሽ ግን አብሬው አልቀጥልም አላልሽም

  • @abel8835
    @abel8835 7 หลายเดือนก่อน

    ገና ቂጣችሁን ሳትጠርጉ ስትዘባርቁ አታፍሩም ወይ ምድረ መሃይሞች😂😂😂

  • @DinaFetiyaAhmed
    @DinaFetiyaAhmed หลายเดือนก่อน

    7

  • @adugnaalemu-ed3qu
    @adugnaalemu-ed3qu 7 หลายเดือนก่อน

    ደደብ ካሜራ ማን ነዉ አንዴ እንኳን ፊቷን ሳይቀርፅ አለቀ ዉሻ

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 8 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ አባቴ እሽኮኮ አድርጎኝ አሁንም አሁንም ስም ይወጣል ወይ? "አሸናፊ ታዬ " ብዬህ የለም ወይ እያለ በግጥምና በዜማ እያሞገሰኝ ነው ያሳደገኝ
    እናቴም የኔ ልጅ ሲያደግ አስተዳዳሪ ነው የሚሆንልኝ እያለች ነው ያሳደገችኝ ስለዚህ አሁን ለሚሰማኝ በራስ መተማመን ትልቅ አስተዋፅኦ አለው

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ያነሳቹት ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @DgdyDhdy-g1h
    @DgdyDhdy-g1h 7 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @AAU-t8e
    @AAU-t8e 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @tesfaneshnasri8862
    @tesfaneshnasri8862 8 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @DursiDursi-hn6rs
    @DursiDursi-hn6rs 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Emybet-f8e
    @Emybet-f8e 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤