Ethiopia - ሶማሊያን ያስደነገጠው ሰርጎ የገባው የኢትዮጵያ | የጦር መሳሪያ በአየርም በመኪናም!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 23 วันที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @HabtamuRegassa-f1u
    @HabtamuRegassa-f1u หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግኖች ኢትዮጽያውያን ።

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c หลายเดือนก่อน +20

    የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹

    • @maxtec2835
      @maxtec2835 หลายเดือนก่อน +3

      🤣🤣🤣

    • @mube8885
      @mube8885 หลายเดือนก่อน

      @@maxtec2835😡😡😡

    • @HabibOsman-z4u
      @HabibOsman-z4u หลายเดือนก่อน +4

      አው ብንጫጩም ምንም አያመጡም ሁሉም እነሱ ያዪ ይፈፅማል ድል ለእትዮጵያ❤

    • @AmsaleWorku-u2c
      @AmsaleWorku-u2c หลายเดือนก่อน +2

      ኢትዮጵያን የሚንከባከበው እግዚአብሔር ነው አይተኛም አያንቀላፋም።

    • @MuhmmadMuhmmad-u8n
      @MuhmmadMuhmmad-u8n หลายเดือนก่อน

      አሁን ዲብሎማሲ ነዉ

  • @ethioverdad
    @ethioverdad หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ለሃገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @wolfieskysytgachavideos1717
    @wolfieskysytgachavideos1717 หลายเดือนก่อน

    Peace and prosperity for Ethiopia. You don't need no work if you come war. We will defend our country.

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @israelalemu8059
    @israelalemu8059 หลายเดือนก่อน

    የእትዮጵያ ጠላት ነህ

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 หลายเดือนก่อน +3

    መኴዲሾ የገባውን መሳሪያ ዘግብ ኢትዮጵያን በጣም ይጎዳታል

  • @GedefawAzmeraw
    @GedefawAzmeraw หลายเดือนก่อน +4

    መከላከያው የኢትዮጵያ ልጅ ታሳየዋለህ

  • @LovelyAcorn-br7kk
    @LovelyAcorn-br7kk หลายเดือนก่อน +3

    አለን ላገራችን ድል ለኢትዮቢያ

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 หลายเดือนก่อน +3

    SHABIA ERITREA 🇪🇷 FOREVER

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 หลายเดือนก่อน

    Abiy sera lay new

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c หลายเดือนก่อน +8

    Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹

  • @HafsaHafsaaa
    @HafsaHafsaaa หลายเดือนก่อน

    Kemawrat mesrat🎉

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td หลายเดือนก่อน

    ለግብፅ ነገሩ ቀላል ነው ለዘላለም ያልተጠበምነውን አባይን ማስተንፈስ የሚያሳዝነው ለሱዳን መትረፊ ነው ግብፅን ለዘላለም ታሪክ ካደረግናት በኋላ ቢፈጅብን አምስት አመት ነው መልሶ ለመገንባት የውሐ ኔኮልየር ይለቀቅላታል ወደ ውቂያኖስ ግብፅን መቀየር አሁን ለኢትዮጵያ የሰአታት ጨዎታ ነው

  • @Asiya-kp4if
    @Asiya-kp4if หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel หลายเดือนก่อน +1

    ትረኪ ምርኪ ፣ 10 ደቂቃ ሙሉ ፍሬ ከርስኪ። አንዲት ሕዝቡ በመላ የማያውቀው ነገር አልነገርከንም።

  • @tofikeuman7495
    @tofikeuman7495 หลายเดือนก่อน +11

    ኢትዮጵያ በተሰራ ተንኮል የባህር በር እንዳይኖራት ተደርጓል. በአለም አቀፍ ህግም በታሪካዊ ሰነዶች መብቷ የተጠበቀ ነው. ዘልአለም የግብጽ እና የጅቡቲ ባርያ ከመሆን የተከፈለው መስዋትነት ተከፍሎ መተንፈሻ ማግኘት አለብን.

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou หลายเดือนก่อน

      የቱ ጋ ነው የአለም አቀፍ ሰነድ የሚደግፍህ ስለማታውቀው አታውራ ኢትዮጵያ የተ መ ድ የአፍሪካ ክብረትን ኢጋድን ካቃቌሙት ከመሰረቱት ቻርተሩንም ካፀደቁት አንዷ አገር ናት በሁሉም ድርጅቶች ህግ የአገሮች ሉአላዊነት የተከበረ ነው ለዚህም ነው ሁሉም ድርጅቶች የተጠቀሱት የተቃወሙን አለም ላይ አንድም አገር የደገፈን የለም አሜሪካ በተደጋጋሚ የሱማሊያ ሉአላዊነት ይከበር ብላለች ወደብ ከተፈለገ በስምምነት ማግኘት ይቻላል የኢትዮጵያ ወደብ የነበረው አሰብ ነው ወያኔ ነው የሰጠው ያንን ለማግኘት መስራት በሰላም በጦርነት ሳይሆን ሳታውቅ አትናገር

    • @rai3871
      @rai3871 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄው አንተ ትዘምታለህ ወይ ነው? ወይስ ሌላው ሞቶ ለማይሳካ ነገር እንደና ለማላዘን ነው የስንት ሺ ህይወት ካለፈ በሗላ?

    • @rai3871
      @rai3871 หลายเดือนก่อน

      @@Teyboawlou
      ጥሩ ኮሜንት ፅፈው መጨረሻ ላይ አጨማለቁት😂 እርሶም ማስረጃ ያምጡ ዓሰብ የኢትዮጵያ መሆኑን, እውቀት አለኝ የሚሉ ከሆነ ደግሞ ተረት ተርት የሌለበት በቅንነት ያስረዱ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤትም ሄደው እሳት የላሰ ጠበቃ ቀጥረው ይሟገቱ, ወያነ በብዙ ነገር ሊከሰስ ይችላል እውነት ነው💯 ነገር ግን በዓሰብ የምትወነጅሉት ነገር ፍፁም ስህተት ነው እነሱ ራሳቸው ሀገር ለመሆን የሚሯሯጡት ዓሰብና ወልቃይትን ይዘው አባይ ትግራይ ለመመስረት ነው.

    • @tofikeuman7495
      @tofikeuman7495 หลายเดือนก่อน

      @@Teyboawlou ከባህር 200km ርቀት ያለ ሀገር ባህር የመጠቀም መብት አለው. የመከልከል መብት የለውም. ኤርትራ ነጻ ሰትወጣ አሰብ ወደብ ለአ/ያ ለመስጠት የፈረመችበት ሰነድ UN እጅ አለ, መለስ ዜናዊ ሲጠየቅ ወደብ ሸቀጥ ነው የፈለግነው እንገዛለን ነበር ያለው.ምቀኝነት ካልሆነ በቀር 120 million ህዝብ በረሀ ዘግቶ ማፈን አይቻልም. ቀኑ ሲደርስ ይፈነዳል. ከዛ በፊት የጋራ ጥቅም ፈጥሮ መስራት የተሻለ አማራጭ ነው

    • @tofikeuman7495
      @tofikeuman7495 หลายเดือนก่อน

      መስዋትነት በ ሰው ነብስ ብቻ አይደለም. ብዙ መንገዶቾ አሉ.

  • @abalimmu
    @abalimmu หลายเดือนก่อน +2

    Fata daily is the number one Fano mouthpiece.

    • @Micheal0128
      @Micheal0128 หลายเดือนก่อน

      Lie 😂

  • @firezerbekele9241
    @firezerbekele9241 หลายเดือนก่อน

    that is why Foreign minister is needed

  • @BantayehuTolossa
    @BantayehuTolossa หลายเดือนก่อน

    ግብፅ ወንድ ከሆነች አንድ ጥይት እኛ ላይ ትቶክስ ካይሮ እንገባለን። ኢትዮጵያን መንካት እሳት ነው። አንድ ሰው እስኪቀር እንፋለማለን

  • @warss11
    @warss11 หลายเดือนก่อน

    Somaliland❤Ethiopia

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 หลายเดือนก่อน +3

    ✅🇪🇹

  • @Verywellmind-fq1xk
    @Verywellmind-fq1xk หลายเดือนก่อน

    Wore mabzat min tikim alew sira new enji, we will see the result soon !!!!!!!!!

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน

    ዕልቂት ይሚቆመው ትምሕርት ችሎታ ሠለ አለምና ሕይወት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በነኚሕ ሐምሣ አመታት ያተረፈው፣ የከሠረው፣ ያካበታቸው ፓለቲካዊና አሥተዳደራዊ ፀባይ ንቃት ወይ ንቁረትን በመረዳት ፣ አፍሪካን አፍሪካውያንንና የተሠለፉ ጠላቶች ማንና ለምን ዕንደሖነ በመረዳት ። የብዙሐኑን ጥቅም ባሥቀደመ በጠቀመ ለጋራ ጥቅም መቆም። ዘር ጎሣ ቋንቋ ባሕል ልምድ ሐይማኖት ዕምነት፤ ክብር፣ መብትና ግዴታ ፣ ሕግና ደንብ፤ ዜጋና ሐገር፤ ፖለቲካ፣ ዲሞክራሢ ፣ ርዕዮት ፣ ፍልሥፍና ፣ ፖለቲከኞችና ምሑራን ያላቸው ልዩነትንና መቀራረብ ፤ የሥራ ድርሻ፤ መንግሥትና ሕዝብ ፤ ደሐ ፣ ማ ዕንደሖነ ድሕነትሥ በማ ድክመት የተነሣ ፤ ሥለሠው ባሕርይ ቅናትና ምቀኝነትን፣ ከዛ ነፃነት ምን ማለት ዕንደሖነና የአውሮፓውያንንና አረቦችን በጥቁር ሕዝብ ላይ ያላቸውን አመለካከትና ከአፍሪካ በሚፈልጉት ጥቅም የተነሣ የሚያደርጓቸውን ጣልቃገብነትና የሚወሥዷቸውን ዕርምጃዎች በበቂ ጥናትና ምርምር በመረዳት ቅራኔዎችንና ግጭቶችን መቀነሥ ፤ ልዩነቶችን ማጥበብ ፣ ለጣልቃገቦች ባዕድ ሐይሎች በመገዛት ወገንን በባንዳነት ከማጥቃት መዳን ማዳን ይቻላል። ከላይ በተጠቀሡት ላይ በቂ ግንዛቤ ትምሕርት በምሑራን ዕርዳታ የዕውቀታችንን አድማሥ ካላሠፋን ለአመራርቦታ ለመምረጥም ሖነ ሐገር የመንግሥትን ተቋማት ለመምራት ለነፃነት ያለን ቦታና የሐብትን ሥርጭት በተንተራሠ ውሣኔዎችን ለመሥጠት ይከብዳል። ውይይቶች የግድ የመንግሥት ለውጥ ወይ አመፅ ማሥነሣት የለበትም። የሐሣቦች መንሸራሸርና አሥተያየቶች ከተለያዩ ሠዎች ምሑራንና ፈላሥፎች መሥማትም ይሑን አንብቦ መረዳት ጨቋኞችንም ሖነ ግትር ፀባይ ያላቸውን ይመክራል ያሥተምራል ያከስናቸዋል አቅጣጫቸውን ያሥተካክላል። የተሻለም ዕንዳለ የሚረዱበት መንገድን ይፈጥራል ያም ያለን የሠው የምሑር የጠቢብ ሐይል ለመሠብሠብ ለመምከርና መፍትሔ ለማግኘት የመተጋገዝን መድረክ ይፈጥራል። ወደ መንግሥት ምሥረታና ለውጥ ከመሯሯጥ በፊት በየአካባቢ መሐበር መሥርቶ ድርጅቶች መሥርቶ በመሣተፍ ሐላፊነትን ወሥዶ ማገልገልንና በመዋጮ ገንዘቦች የተለያዩ የበጎ ተግባራትን በመተግበር የውሣኔ አሠጣጥንና ሐላፊነትን መለማመድ የማሕበር አሠራር ማሥለመድ ከማሥተዋወቁ ባሻገር ልምምዱ ብዙ አሥተዋፅኦ ያደርጋል በግል ሕይወትም፣ በማሕበሩ ላይ፤ የሐገር ን ሕዝብና ተቋማት ዕገዛ በማድረግ። ሐሣቡ ሊሠፋ ሊጠብ የሚችል ነው።
    ከፍርድ አወቅ ዘለቀ ሐሣብ ጥቆማ የተወሠደ።

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l หลายเดือนก่อน +1

    ውድ አዘጋጅ እውነት ተናግረሃል የሚገርመኝ መለስ ነብስ ይማር መቼስ እኛ ኢትዮዊያን ሁሉ ጊዜ ሰው ሲያልፍ ነው የምናስታውሰው በዛን ዘመን ለፈረንጅ ጠያቂ ጋዜጠኛ ይሁን ጥያቄ አፍ የሚያሲዙ ሰው አልፈዋል ተደፈርን ጥሩ ሞጋች የውጭ አምባሳደር የውጭ ጉዳይ ነበር ፖርቲያቸውን ሳይሆን ሰለኢትዮጲያ የሚሞገቱ የሚያስረድ አንድ አምባሳደር ወይ የሚመለከተው አሰከ ጠቅላዩ ይህ ትንሽ መሰል በመንግሰት አደጋ አለው ከዛ ወደ ጦር መማዘዝ ከመውሰድ በፊት ሀገሪቱ የሚያስተዳድረው መንግሰት ሙሁራን ሰብስቦ በግልፅነት ሽንፈት አይደለም ይሰራበት

  • @mbenti69
    @mbenti69 หลายเดือนก่อน +1

    How about you? The reader, you have such a sneaky approach! You must have connections to Mesay(Anchor Media)

  • @suyumegore6836
    @suyumegore6836 หลายเดือนก่อน

    እሾ ዲራኮ! ጀጃባዱ ! ዋቅን ዱጋ ሲኦጅን ጅራ !

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 หลายเดือนก่อน +4

    ዝም ብለህ ሥራህን መሥራት ወረኛው ይደንፋ

  • @FiraaFiraa-e1u
    @FiraaFiraa-e1u หลายเดือนก่อน +3

    💪💪💪💪

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ หลายเดือนก่อน +8

    እኛ የሩቅ መቼ ሸገረን የቤታችን ነው የሸገረን

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน

    ዓንድ ፖለቲከኛ ሢሣሣትም ሖነ ሢያጠፋ ወዲያው ከቦታው ይወገዳል። መጪ የምርጫ ሠአት ዕሥኪደርሥና በምርጫ ጣሉት የሚባል ነገር በማንኛቸውም መንግሥታት አሠራር ውሥጥ የለም። በፍፁም።

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l หลายเดือนก่อน

    እኚህ የሱማሌ ጠቅላይ የሚፍለም አንድ ሹም ሰው ጠፍ?

  • @tefexe7882
    @tefexe7882 หลายเดือนก่อน

    ግራ ገብቶት (ፈርተው) 30 ቦታ ይረግጣሉ....ያቃሉ ውርደት በውርደት እንደሚሆኑ ጎብጽና ሶማሌ

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n หลายเดือนก่อน

    የኔ ጥያቄ በዲብሎማሲ. ሶማሊያንኳን እንዴት ማሼነፍ አቃተን😢🤔🤔

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዴ ቀሽም ትሆንብኛል🤭 ይሄ ዘገባህ ሙሉ በሙሉ ጨለምተኛ ነው 👉 አስተካል ወንድሜ

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 หลายเดือนก่อน

    የኢትዩ ጠላት ግብፅ ሰላም ይንሳሽ

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu หลายเดือนก่อน

    ለሦመልያ.ደም.የሰጣች.ኢትዮጵያ.ልጅ.ብቻ.ሌላ.መን.አሌ

  • @ydgzerubelete3275
    @ydgzerubelete3275 หลายเดือนก่อน

    የወያኔን ዲፕሎማት የነበሩትን ትንተና እኛ ያልነካነው ሌላ አይችለውም ከሆነ ወደፊት የሚታይ ነው ፈታ ፈታላ ነው።

  • @frutlove2219
    @frutlove2219 หลายเดือนก่อน

    አቢቹ ስንት ስራ አለበት የሱማሌው መንግስት ስራ ስሌለው ነው ባገኝው ሚዲያላይ ወቶ የሚለፈልፈው

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 หลายเดือนก่อน +2

    መሪዬ ስራ ፈት አይደለም ለወሬ የለውም ፍሬ ሙያ በልብ ነው! እውነቱን የምያውቅ እግዝያብሄር ቋንቋቸውን ይደበላልቃል!!

  • @MKrasta
    @MKrasta หลายเดือนก่อน

    What kind of diplomat thinks his country’s national interests will come from persuading others? Ethiopia will wait 100 years if we expect to get support from our neighbors to Intl orgs. Geopolitics doesn’t care about your morality, just get the job done!

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre หลายเดือนก่อน

    ሁላችንም ሐገር የመጠበ ቅሀላፊነት አለብን

  • @michaelghebrehiwet9851
    @michaelghebrehiwet9851 หลายเดือนก่อน

    ኣቢ ኮ የሰፈር ድሩየንጂ ሜሪ አይደለም, ስለዚ በይትኛው አቅሙ ወይ ክህሎቱ ነው ስለ poletics ወይ diplomacy ለማስረዳት ደፍሮ ጋዘጠኛ ፊት የሚቀርብ, ያው ቃንቃም እንደምታቀው ነው. ያም አለ ያም ኢትዮጵያን ምታክል ጥልቅ አገር የመምራት አቅም የለውም. ለዛ ነው በየአቅታቸው ጦርነት እና ትንኮሳ የሚያጋግል. ሌለ መደበቅያ የለውማ

  • @GedefawAzmeraw
    @GedefawAzmeraw หลายเดือนก่อน

    ሱማሌ በኢትዮያ ላይ ጥገኛ ሁነሽ የቆየሽውን ግብፅ አስረሳችሽ አታስጥልሽም

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 หลายเดือนก่อน

    awko lemaysema dr.abiy minim mabrariya mestet ayasfeligewm!!!!!! mita be zimita

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 หลายเดือนก่อน +8

    ሶማል ግብፅ ኤርትራ ሳይሆን የኢትዮጵያ ስጋት የኦሮሞ ብልፅግና ነው😢😢

    • @BarkotSentayehu
      @BarkotSentayehu หลายเดือนก่อน +1

      Somali. Wants ogaden
      Egypt . Takes Nile
      Ertera takes half tigray and seraro
      So eski negerign oromiya prosperity party kenesu endeat libelt endechale
      Yerasik8n hizb eyetelak le wech telat telesales

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i หลายเดือนก่อน +2

    ግዴለም ሙያ በልብ ነው። ለዲፕሎማሲው የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ያስረዳሉ።

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm หลายเดือนก่อน

    Gifts in yemtedef timesilaleh minwu sorry.

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 หลายเดือนก่อน +4

    የአረብ ቅጥረኛ ሻቢያም ዋጋውን ያገኛል

    • @maxtec2835
      @maxtec2835 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @rai3871
      @rai3871 หลายเดือนก่อน

      ወዲ በሻሻ ዐብይ አህመድ እኮ የቢንዛይድ ፑድል እኮ ነው የሳሎን ውሻ 😂 ስለ ሻዕብያ ከማውራትህ በፊት, ከብት

  • @DeginehDika
    @DeginehDika หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለህ አትቀደድ ,በየሀገራቱ መንከራተት ድፖሎማስ አይደለም,አነሱ ተሯሩጦ እና አለቃቅሶ,አሰፈራርቶ ያላሳኩትን እትዮጲያ ቁጭ ብላ ታሳካለች መሪያችን ደግሞ ስራ ላይ ነው

  • @752016
    @752016 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዲፕሎማት የምትላቸው ሰውዬ የተጋቡ ናቸው ውስጥ ለውስጥ የተሰራን ዲፕሎማሲ በመግለጫ አትራኮትም።ሌላው የሰው ልጅ ያለአየር ብዙ መቆየት እንደማይችለው ሁሉ ሶማሊያ በተአምር ሳታወራ ብታድር ሞት መሆኑን ማወቅ አላባችሁ በስነስርዓት ኖሬበትም ሰርቼበትም ስለማውቅ ነው ሶማሊያ ከዚህም በላይ ብታወራ እንደ አድቫንቴጅ አትቁጠሩት ላይፋቸው ነው።ወሬ የፈጠራም ቢሆን መስማት በፍጹም መኖር አይችሉም።ሌላው የኢትዮጵያ ሜዲያዎች መቼ ነው እንደ ግብጽ ሜፊያአኦችና አክቲቪስቶች ከሀገራችሁ ጎን የምትቆሙት ነቆራ ብቻ ይሄ መሳሪያ አስገባን ለሶማሊያ ክልሎች ተጓዘ ብሎ ማውራት ለጠላት እንጂ ለሀገር አይጠቅምም ባልታወቀ መንገድ ባንዳነትን አቁሙ፡።ሀገራችሁን የሚያኮራ ስራ ስሩ

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd หลายเดือนก่อน

    Ethiopia invaded Somalia 2006 civilian massacred created alshabab terrorist which Ethiopia benefited from western powers paying 17 yrs

  • @mknyat10
    @mknyat10 หลายเดือนก่อน

    የከሰረ አምባሳደር .. ለምን ተባረርኩ ብሎ አፉን ይከፍታል በችሎታ እጥረት የተባረረ ጅል አምባሳደር

  • @btrueeth
    @btrueeth หลายเดือนก่อน +3

    የ ኢትዮጵያ መሪ አብይ አህመድ ፣ በአለም አቀፍ ሚዲያ የማይቀርቡት እንግሊዝኛ ስለማይችሉ ነው። እንግሊዝኛቸው ያስቃል። ትንሽ እንዳየነው የሚጠየቁት ሌላ የሚመልሱት ሌላ ነው። ማፈሪያ ዶ/ር ነኝ ይላሉ ግን።

    • @rai3871
      @rai3871 หลายเดือนก่อน

      @@btrueeth
      😂😂😂😂 👍🏾

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 หลายเดือนก่อน +3

    አብይ፡በምን፡ቋንቋ፣በምን፡ችሎታ፣እና፡በምን፡እውነታ፡አብይ፡አደባባይ፡ይቀርባል?

    • @AntiiAlemayehu
      @AntiiAlemayehu หลายเดือนก่อน

      Do you speak English?

    • @Berhnu
      @Berhnu หลายเดือนก่อน

      ለአንተ የአብይ ወንበር ይሰጥህ መሰለኝ።

  • @EndrisHusen-r1e
    @EndrisHusen-r1e หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን የአለም አቀፍ ህዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብም አያምነውም

  • @koluu2101
    @koluu2101 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂Banda! You showed your real Face! Change you name to Banda Daily!

    • @Somaliweyn-dp3sl
      @Somaliweyn-dp3sl หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ETHOSLAVIA😂😂😂

  • @AmbushMabhush
    @AmbushMabhush หลายเดือนก่อน +3

    ዘምተ ማልስ ነዉ😊

  • @GedefawAzmeraw
    @GedefawAzmeraw หลายเดือนก่อน +1

    ሶማሊያን ኢትዮጵያ ታፈርሳታለች

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 หลายเดือนก่อน

    ante erasih...erasihin ewek!!!!!! minim be tsebay ayhonim!!!!!!! mita be zimita

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 หลายเดือนก่อน

    Abiy eko ha gedelu nw 😂😂😂

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 หลายเดือนก่อน

    ኽኽኽኽኽኽ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z หลายเดือนก่อน

    sra new wanaw

  • @Aschenakii
    @Aschenakii หลายเดือนก่อน

    ፈታ ፀረ ኢትዮጽያ ነክ ሾርኔ ነው ሁሌ ያንተ ዘገባ ስለ ፋኖ ዘግብ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Ethiopia ጠላቶችዋ እና ባንዳ ይጠፋሉ

  • @kulud7904
    @kulud7904 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንስ ኢትዮጵያ በሓይል የሰዉ ሃገርን ትመኛለች ። ነዉ ህዝብ በዝቶ ስላስቸገራችሁ ልታስጨፈጭፉት ነዉ የህዝብ ቅነሳ ። እዉነቴን ነዉ ሁሌ ጦርነት አይሰለችም ።ነገሩ ዩቲበር እና ፖለቲከኛ አይሞት ።

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 หลายเดือนก่อน

    ሁልጊዜ ያስደነገጠው ትላላቸኡ ፈርታችአኡ ነው ቅዘናሞች 😄😄😄

  • @ashu1030lion
    @ashu1030lion หลายเดือนก่อน

    Fata daily ye amharaw channel banda. Yaa bultu dubin belowal oromo. Yenanten ken sealf enda tarik enaweraln. Turunba hula

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia 🇪🇹 bezih zkach chekla meriwa tlik sihtet eyefexemech new meri yemaywetalat kotetam hager Ethiopia eyewererech werari maletuwa ebdnetuwan yigelxal.

  • @Gishtagishta-j1f
    @Gishtagishta-j1f หลายเดือนก่อน

    ጋሼ አምባሳደር ይህንን ሃሳብዎን በሚዲያ ከመናገርዎ በፊት ለማን ነገሩ ምንስ ተባሉ?
    በኔ ማይም እይታ ጉንጭ አልፋ ...

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 หลายเดือนก่อน

    የሚናከስ ውሻ አይጮህም !!

  • @andumokonen3154
    @andumokonen3154 หลายเดือนก่อน +1

    DIL LE HAGERACHIN

  • @TamiratMesato
    @TamiratMesato หลายเดือนก่อน +1

    ማንም ክፍት አፍ አፉን በከፈተ ቁጥር አብይ አሕመድ አፉን እንድከፍት መጠበቅ አለማወቅ አልያም ባንዳነት ነው።

    • @MimiGet3450
      @MimiGet3450 หลายเดือนก่อน

      PM Abiy lesira enji lewore Bota yelewum. Worewun leworegnoch jeba.

  • @GirumAsfaw-u6d
    @GirumAsfaw-u6d หลายเดือนก่อน

    Kotet yehone were

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera หลายเดือนก่อน

    ወሬ ቀደደ

  • @siaseenbad7134
    @siaseenbad7134 หลายเดือนก่อน +1

    Einde ante bada eyale ethopan

  • @SolomonUta
    @SolomonUta หลายเดือนก่อน

    ሱማልያ ኢትዮጵያን ከሰሰች ለማለት ይከብደኛል ምክንያቱም ከ6ቱ የሱማልያ ግዛታ 5ቱ ኢትዮጵያን ደግፈዉ ስለቆሙ መቋድሾ ኢትዮጵያ ከሰሰች ብንል ይቀላል ።

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 หลายเดือนก่อน +2

    መለስ ተነስቶ ይደራደርለት በየትኛው ቋንቋ ነው የሚደራደረው አገሩን ይበጥብጥጂ ኢትዩጲያ የተዋረደችው በአብይና መሰሎቹ መመራቷ ነው

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 หลายเดือนก่อน

      ወረኛ

    • @workukassaw2880
      @workukassaw2880 หลายเดือนก่อน

      @@gogofa2675 ማነን ይሆን ሚዲያላይ ስድብ አይመጥንም ከመሳደብ መነጋገር አይሻልም

    • @MimiGet3450
      @MimiGet3450 หลายเดือนก่อน

      Yenante gize moto Afer kelebese qoyitoal 😂

    • @workukassaw2880
      @workukassaw2880 หลายเดือนก่อน +1

      @@MimiGet3450 ስራቸው ግን በመጥፎም በደግም ሲታወስ ይኖራል አትዘጋው

  • @AbdulhakimYusuf-t4x
    @AbdulhakimYusuf-t4x หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤