Ethiopia - ሶማሊያ ከፈተች በአቋራጭ ገባችላት | ተጠባቂው የኢትዮጵያ ከባድ ውሳኔ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @MeklitYiskor
    @MeklitYiskor วันที่ผ่านมา +5

    አኝ ግን እርስ በርስ እንባላለን ፉኖ ሸኔ እያልን መጀመሪቨያ እርስ በርስ መታረቅ ያስፈልጋል

  • @WediYayo
    @WediYayo วันที่ผ่านมา +2

    የአብይ አህመድ ደቆሮ ፓልሲ ለኢትዮጵያ ውድቀት ተጠያቂ ነው

  • @SaharaHusane
    @SaharaHusane วันที่ผ่านมา +3

    አላህ አለህ እሻአላሃ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 วันที่ผ่านมา +1

    እዲ እኮ የናቁን የውስጥ ችግራችንን አይተው ነው አድ ብንሁን መቼ ድፍረት ይኖራቸው ነበር ምንም አታመጣም የተባለች ሱማሌ እርስ ምታት ሁነች አባቴ እዲ ይለኝ ነበር ነፍሱን ይማረው ትንሽነው ብለሽ ሰው አትናቂ አይባላም ብለሽ ውሻን አትዳፈሪ ብቻ እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ሰላም ይስጠን አሜን።

  • @belzel5251
    @belzel5251 วันที่ผ่านมา +5

    Feta daily የማን ልሣን ነው ?
    እኔ የተረዳሁት ነፃ ያለመሆኑን ብቻ ነው ።

  • @Robe6227
    @Robe6227 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለሀገሬ

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጲያ ሰላም ከሚጠሉ ሰወች አንዱ አንተ ትመስለኛለህ።

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 2 วันที่ผ่านมา +6

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻💜💜💙💙💙💙💙🇪🇹🇪🇹💪🏻

  • @selamselam8094
    @selamselam8094 วันที่ผ่านมา

    Well done Somalia 🇸🇴👍👍👍👍

  • @remedanamino
    @remedanamino วันที่ผ่านมา +2

    Ethiopia ማለት በአሁኑ ሰአት እንኳ እነዚህ የተንኮል አለቃ ቦታም አሰጣቸውም ሚያሳስበው ያገር ውስጥ ችግሯ ነው እንጂ እኛ ሰላም ይሰጠን አላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ቻናል-ሠ7ወ
    @ቻናል-ሠ7ወ วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የያዘችውን ይዛ መወጋትነው የሚዋጣን ለቆ መውጣት አይቻልም

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th วันที่ผ่านมา

    የእያንዳንዱ እዛ ለሞቱት የመከላከያችን ደም መክፈል ኣለባቸዉ ኣንድ ወደብለኢትዮጵያ መከላከያ መስጠት ኣለባት ሱማሊያ

  • @dawitashagrie1111
    @dawitashagrie1111 วันที่ผ่านมา

    ግብፅንም ሱማክሊያን ለመቅጣት ወንዞቻችንን Divert ማድረግ በቂ ነው።

  • @Asmarino1225
    @Asmarino1225 วันที่ผ่านมา +2

    ETHIOPIA IS LOOKING LIKE FORMER YUGOSLAVIA SLOWLY BREAKING APART. ETHIOPIA IS FRAGMENTED SLOWLY DYING

  • @bibiZewge
    @bibiZewge วันที่ผ่านมา

    wow

  • @MelakuSanch
    @MelakuSanch วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia at this moment more strong than before

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 วันที่ผ่านมา +1

    Yehe hulu yemetabn bezi ye Beshsha luji new. Unmuture politics.. 😢

  • @teshaledaba3981
    @teshaledaba3981 วันที่ผ่านมา +1

    kkkkkkkk mindenow yemetibakebekawu bakbeka neh

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 2 วันที่ผ่านมา +6

    ኢትዮጵያ ሁሉም ጎሮቤት
    አገሮች ለምን ጠሉት
    እንደኔ አስተያየት ችግሩ ከብልግና
    ሳይሁን አይቀርም የምል ግምት አለኝ

    • @الاعصارالعيناوي-ل3ك
      @الاعصارالعيناوي-ل3ك 2 วันที่ผ่านมา +2

      Selemtbeltachew kinat mew

    • @Tekulaw
      @Tekulaw วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@الاعصارالعيناوي-ل3ك

    • @kebedeabebe-ql5fv
      @kebedeabebe-ql5fv วันที่ผ่านมา +1

      ስለሚጠሉን ነው ችግራቸው ከኛ ጋር ነው

    • @johngoodman2762
      @johngoodman2762 วันที่ผ่านมา +2

      Abiy Ahemed's biggest mistake is instead of asking the Somalian central government he chose to ignore and a deal with self governing or autonomous Somaliland. It is not too late to apologise to Somalia's central government so he can be able to get approval. If he doesn't want to apologise it could be for two reasons it may be self pride or he may have other intention in a longterm possibly to include the Somaliland part of Ethiopia...

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 วันที่ผ่านมา

      @@johngoodman2762 ሱማሊላንድ ሀገር አይዴለችም አንዲት ክልል አገረ ሱማሊያ አካልናት
      ነፃ ሀገር ያልሆነች ከሌላ ሀገር ትልቅ ስምምነት ልያደረጉ አይችሉም ካደረጉት እንደ አብይና ሙሴ ቢሂ እሆናል እናም አብይ አህመድ ከሱማሌላንድ ጋር ያደረገው ስምምነት ካልሰረዘ
      ኢትዮጵያ በቀጠናው በጥባጭ ሀገር እንሆነች ልፈረጅ ይችላል ለዲፕሎማሲ ውድቀት መከናነቧ አይቀርም

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 วันที่ผ่านมา

    እኛ ምናገባን ግብፅም ሶማሊያም ኤርትራም ማንም ይግባ ከንግድህ አማራ ለኢትዮጴያ ቦታ የለዉም የራሳችሁ ጉዳይ ወረሞ ይዋጋ ሰሜኖች አንድም ጥይት አይተኩሱም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @adisalemyeshewalji4663
      @adisalemyeshewalji4663 วันที่ผ่านมา

      አውያዘመን አለፈ

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 วันที่ผ่านมา

      አማራ ቆማጣ ኢትዮጵያን አይወክልም እነዚህ ዘረቢሶች : አላህ አማራን ከምድር ያጥፋልን

  • @fgty4821
    @fgty4821 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ። መከራዋ የበዛዉ በጎረቤቶቿ የተጠላችዉ የለዉጥ መንገድ ላይ ስለሆነች ነዉ የእድገት መንገድ ላይ ስለሆነች ነዉ ጠላቶቻችን የደፈሩን ደግሞ በቢሄር መከፋፈላችንን ስላወቁ ነዉ ለዚህ ደሞ ጥፋቱ የመንግስት ብቻ አደለም የህዝቡም ነዉ ሁል ጊዜ መንግስት ላይ ጣታችንሰ ከመቀሰር ጥፋታችንን አምነን በቢሄር መባላት ብንተዉ ባይ ነኝ ካልተዉን ግን አብይ ከስልጣን ወርዶ ሌላ ቢተካም የሚስተካከል ነገር የለም

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 วันที่ผ่านมา

    Werari hager Selam askebari ayhonem. 😢

  • @filmongebremariam7958
    @filmongebremariam7958 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia shoud be either disintegrated or changing nation building policy for peace and security of east africa and red sea basin

  • @YaredAbrha-wb3px
    @YaredAbrha-wb3px 2 วันที่ผ่านมา +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪

  • @AlulaZagway
    @AlulaZagway วันที่ผ่านมา

    Drink alot of water and hot stuff.....

  • @Travor-dx8iw
    @Travor-dx8iw วันที่ผ่านมา +2

    የዢህን ጋዜጠኛ ስም የምታዉቁ እባካችሁ እስኪ ንገሩኝ በጣም ስለምወደዉነዉ🙏🙏🙏

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 วันที่ผ่านมา

    Go out for Somalia.

  • @JemalMahamad-s2o
    @JemalMahamad-s2o วันที่ผ่านมา +1

    ሶማሊያ ራሷ እየተበታተነች ነው.ስለዚህ የሚያሰጋ ነገር የለም.ደሞ አርፎ እንድቀመጡ የሚያረጋቸው ዘመናዊ መሳሪያ እየገባ ነው.

  • @Kibrom-n8n
    @Kibrom-n8n วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ኢስት ኣፍሪቃ በናንተ ኢትዮጵያ ተረበሸ በወተሃደራዊ ብቃት ችሎታ ቆራጥነት ወኔ የለም ። ወራሪም ናት ኣፍሪቃ ህብረት ጽፈት ቤት ወደ ኤርትራ ግብጸ ወየም ደሞ ደቡብ ኣሪቃ መቀየር ኣለበት

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል ልትሆን ነው የሚል ሰምተን ነበርና ኢትዮጵያውያን አረቦች አይደለንም የአረብ ሊግ አባል የምንሆነው አደጋ አለው አደጋውን በደንብ መመልከትና ማጥናት ያስፈልጋል አረቦች ሙስሊሟች ናቸው ክርስቲያን በሚገባ አይወዱም ኢትዮጵያን የአረብ ሊግ አባል አድርገው የአፍሪካ አንድነት ፅህፈት ቤትን ከሃገራችን ለማስወጣት ከግብፅ ጋር ተነጋግረውበትና አጥንተው ኢትዮጵያን ወጥመድ ውስጥ ለመክተት የተሰራ ወጥመድ መሆኑ መታወቅ አለበት የኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል መሆን አፍሪካውያን መሪዎችንም ሊያስቆጣ ይችላልና ቢታሰብበት መልካም ነውና ይሄንን ሃሳብ ተወያዩበት

  • @SaharaHusane
    @SaharaHusane วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 2 วันที่ผ่านมา +2

    ውጡ ወራሪዎች በሃይል እንኖራለን ሃገር ሶማል ከጠላ መውጣት ነው ለማኞች

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th วันที่ผ่านมา

      ቆሻሻ ለማኝ እናተ ናችሁ

    • @user-fozeya
      @user-fozeya วันที่ผ่านมา +1

      ሀበሻ ስንባል ድድብናችን እኮ ስንት ነው የኢትዮጵያ ጦር ደም የፈሰሰው ለሱማሌ ሲባል እደት ነው ብድግ ብለው የሚወጡት ብዙ መፅዋትነት ከፉለዋል

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-fozeya ስትግጥ የነበረው
      ዶላርስ ?

  • @DevaMan-y1e
    @DevaMan-y1e วันที่ผ่านมา

    Yihee midea ye banda new

  • @YadeYade-h3p
    @YadeYade-h3p วันที่ผ่านมา

    ምነው የፈራ ትመስላሐ

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 วันที่ผ่านมา

    ያርብ ያብይን መፈርጠጃ አፋጥነው 😅

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ በግበፅ እና በሱማሊያ የሚመጣባትን ሁሉ በልሃት በትሞላበት ሁለቱንም ያለምንም ጫጫታ ታሽንፋለች ያን የምታድርግው ቱርክ በስራኢል ላየ ጣልቃ እየግባ ሲስችግራት እስራኢል የውስድችው እርምጃ ድምፆን አጥፍታ ቱርክን ያስድነግጠ እና አፎን ያሲዝ ነው ኢትዮጵያም ልክ እድስራኢል ማድርግ ትችላለች።

  • @yirdawgeb
    @yirdawgeb วันที่ผ่านมา

    አገር ውስጥ ሰላም ቢኖር አንተ ምን ሰርተህ ልትበላ ነው

  • @official_abel_negash
    @official_abel_negash วันที่ผ่านมา

    titenat weten lemitferaris hager yemin endezih mamuamuak new

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @meremmuksina1085
    @meremmuksina1085 2 วันที่ผ่านมา +4

    እናንተም የነሱ ቃል አቀባይ ናችሁ :: የገዛ ህዝብችሁ ላይ ፍርሃት ለመልቀቅ የምትጥሩ
    ... ወንድሜ በሀገር ጉዳይ ገለልተኛ ጋዜጠኝነት የሚባል ነገር የለም በየትኛዉም መንገድ ለሀገርህ ሥራ ::

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የሚገርመኝ በቁማቸው የሞቱ ተንቀሳቃሽ እሬሳ ዙምቢ ተሰባብረው ስለወደቁ ግብፅና ረዳቶችዋ ምክራቸው ድንቁርና ስለሆነባቸው በድኖች።ኢሳያስ 19:1_25 ኢሳያስ 30:8_20

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto วันที่ผ่านมา

    ምን አግባብ ታዲያ ቢያደባየው😅

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 วันที่ผ่านมา

    Abiy Ahemed's biggest mistake is instead of asking the Somalian central government he chose to ignore and a deal with self governing or autonomous Somaliland. It is not too late to apologise to Somalia's central government so he can be able to get approval. If he doesn't want to apologise it could be for two reasons it may be self pride or he may have other intentions in a longterm possibly to include the Somaliland part of Ethiopia.

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 วันที่ผ่านมา

    ግብጦ በአቋራጭ ሱማሊያ ገባች÷እሺ ከዚያስ?? ገባች! ከዚያ ምን እንዳታመጣ ነው???😜

    • @AbelKassahun-tu7ju
      @AbelKassahun-tu7ju วันที่ผ่านมา +2

      አታጋግል ቦርኮ ፈሳም ጀግና ትመስላለህ እከክ
      ኑሮን እንድናሸንፍ የስራ እድል የሚፈጥርልን እንጂ
      ጦርነት የሚደግስልን መሪም፣ እንደ አንተ አይነት ንፍጣም ግለሰብም አንፈልግም
      ጦርነት ይበቃናል
      ኑሮ ከብዶናል ሰላም ሰላም ሰላም

    • @sengalbereket1063
      @sengalbereket1063 วันที่ผ่านมา

      Always the war source only eithopea!​@@AbelKassahun-tu7ju

  • @ia6750
    @ia6750 วันที่ผ่านมา

    Kes bele chekul nvr gets old son

  • @samuelsunbaso2380
    @samuelsunbaso2380 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ የምታዘጋጁት ዜና ከሆነ ኢትዮጵያ መኖርም የምትችል ሀገር አይመስልም

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ መከራ ገና እየጀመረ ነው ምናይተህ ይህ መንጋና ደቆሮ የሆነ ህዝብ።

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 2 วันที่ผ่านมา

      ሰነፍ የዲያብሎስ ልጅ አፋችሁን ዝጉ ምንም ለማድረግ አንለምናችሁም እናንተ በኢትዮጵያ ዕድል ፈንታ የላችሁም።

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 2 วันที่ผ่านมา

      ደንቆሮውማ ህዝብ ሳይሆን። ካሃዲው አብይ አህመድ ነው ህዝብማ በችግር ተመቶዋል ምን ያድርግ

    • @الاعصارالعيناوي-ل3ك
      @الاعصارالعيناوي-ل3ك 2 วันที่ผ่านมา

      Ere na astemrena balege wefzerash

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y วันที่ผ่านมา

    Ende begid 😂😂😂

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል ልትሆን ነው የሚል ሰምተን ነበርና ኢትዮጵያውያን አረቦች አይደለንም የአረብ ሊግ አባል የምንሆነው አደጋ አለው አደጋውን በደንብ መመልከትና ማጥናት ያስፈልጋል አረቦች ሙስሊሟች ናቸው ክርስቲያን በሚገባ አይወዱም ኢትዮጵያን የአረብ ሊግ አባል አድርገው የአፍሪካ አንድነት ፅህፈት ቤትን ከሃገራችን ለማስወጣት ከግብፅ ጋር ተነጋግረውበትና አጥንተው ኢትዮጵያን ወጥመድ ውስጥ ለመክተት የተሰራ ወጥመድ መሆኑ መታወቅ አለበት የኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል መሆን አፍሪካውያን መሪዎችንም ሊያስቆጣ ይችላልና ቢታሰብበት መልካም ነውና ይሄንን ሃሳብ ተወያዩበት አረቦችን ኢትዮጵያውያን ማመን የለባቸውም ኳታር ከግብፅ ጋር እያሴረችብን መሆኑ መታወቅ አለበት ኢትዮጵያየክርስቲያን ሃገር በመሆኗ