i was born 60 years ago in geja sefer my parent told me that Gurage people came as the first settlers Aba gosaye was one of the first settler. Gondrad , mission, mola maru, mozvold. chhfeye meda were the higlights. Today quiet a number of us live in u.s or europe. Thanks for bringing geja to the spot light and happy new year.
@@nardosshiferaw4244 thank you Nardos, I belive that was the best school in Ethiopia, this is my opinion. I still remember the good things I learnt from my childhood
Our first director was Gash Mulatu simon's dad ,his assistant was Gash yosef he lived inside the premises later become class room & offices next was Gash Teferi with europian wife. followed byi Gash Getachw & The last i remember was Gash Mulat. WE really had nice teachers too. wubalem, gete, gash girma , teacher gideye, teacher zenebe, Ababa kidamo ( early morning prayer) teacher negash gash ergete later become derg official in piaza area. Ooo so many of them. teacher gete was my favorite person calm , quiet she was our bible teacher. full of the holy spirit almost close to angel. .I love all my class mates . what a life it was.🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠
Thanks for featuring it on Tizitachen be Ebs..I was born and raised here. It's one of the oldest neighborhoods of Addis Ababa, The name Geja was given by the Sodo Gurage descendants who were relocated from Geja Kiflehager near Sebeta,Oromia. Because there were from the Geja region, the place was given that name. I wish you could visit all of Geja sefer to learn and more about it's history.
yes sister. what i have heard back then from the elders is that, people from Geja Area Sodo Gurage came to work on Menelik Palace. The people were very skill full stone carvers. so the king give them Geja sefer to stele . this guy from EBS is a joke. he doesn't do no home work to find the real people and the elders who knows the history. he just do it just to do it. Yedeberal
Yoni, you are right! I born and raised in Addis Ababa. when I was in university my brothers that came from different parts of our country, explore Addis Ababa. I dont know most places they know.
The people don't know why called Geja. In 1936 Ethio-Italy war Fitawrare Geja garibo, stayed with their 5,000 soldiers from the Hadiya zone, Amaka worada, Geja city. That is why called Geja refer. Not only in adise also before arrive adise ababa the soldiers and Fitawrar Geja stayed around dirdaw to take a rest as well as in Oromiya and around butajera. Fitawrare Geja and soldiers stayed in all these places to take a rest. Now, all these places Called Geja severe in different areas. The person Geja from Hadiya. Please, don't mix/ confess the history. Ask well educated people to get exact information. Not just any local people
Geja safari yemilawu simi yetasaxaw ba fitiawriri geja garibo simi new.most of you guys you have to reade thiopian hstory .the name is given under fitawrari geja garibo name he is a general during adawa battle
Ebs has to correct the distorted history of Geja! The Gaja sefer is the place of fetawerari Geja from Hadiya, who has moved Hadiya and Kenbata warrior to adwa war and other wars defending the mother land. It's sad that no research on the history of Geja. Please research it is not the Gurage or other settler it is the place of fetawrari Gaja. The meaning of Geja is Big in Hadiyegna.
ዮኒዬዬዬ የትውልድ መንደሬን እና የልጅነት ትዝታን አስታወስከኝ አመሰግናለሁ። ጌጃ ተወልጄ ያደኩብ መንደሬ እናፍቅሻለሁ። አብረን ያደግን የሰፈሬ ልጆ፣ የእእናት ኢትዮጵያ ት/ት ቤት ጓደኞቼ እወዳችኋለሁ።
ጌጃ ሰፈሬ የተወለድኩብሸ ያደኩብሸ ሁልግዜም የምትናፍቂኝ አሁን ላለሁበት ህይወት መሰረት የሆንሸን የባረክሸን እንወድሻለን ልደትዬ አቅፋ ደግፉ ያሳደገችን አረ ሰንቱ❤❤❤🙏
ዮኒ አሁን ሁሉም ሰፈር ስለተዳረሰ የብስራተ ገብርኤል ሰፈር ትዝታችንን ብትዳስስልን።
ዉይ ጌጃ ሠፈር ያደግኩበት መሠረት ህይወት የሚባል ት/ቤት ነበር የተማርኩበት። ጨፌ ሜዳ የተጫወትንበት ጆሰ ሐንሰን ሰፈሬ አቤት ትዝታ ዮኔዬ በጣም ነዉ የማመሰግንህ።
Hi tsige
በጣም ጌጃ ሰፈር ትዝታ አይረሴነው ግን ታሪኩ በጣልያን ወረራ ጊዜ የሀዲያው ደጃዝማች ጌጃ ገሪቦ የሚባሉ ሰውይ ከሀዲያና ከከንባታ አዋሳኝ ከሆኑት አካባቢዎች ወደ50 ሺ ጦር አስከትለው ከነፈረሰኞቻቸው ሲመጡ እዚህ ሰፈር አረፉ ጦርነቱን ከመሄዳቸው በፊት ያረፉበት ቦታስለነበር በሳቸው ስም ጌጃ ሰፈር ተብሎ ተሰየመ እሳቸውም ጦራቸውን ይዘው ዘምተውም ድል አድርገው ተመልሰው ለ2ኞ ጦርነት የውጫሌ ወረራ ደግም ሲዋጉ እዛው ተሰውተዋል ደጃዝማች ጌጃ ገሪቦ ናቸው የጀግናው አየር ወለድ ኮለኔር በዛብህ ጴጥሮስም ታሪክ እንዲህ ነው ተቀብሮ ሚቀረው ያሁሉ ገድል የሰራ ሰውይ ታሪካቸው ደብዛው ሲጠፋ በጣም ያሳዝናል
Hello tsige when did you finish
ካራ ማራ..እናት ኢትዮጵያ..ጆን ኤፍ ኬኔዲ ምህርት ቤቶች:: መሰረተ ህይወት የተማርኩበት
Manesh bakesh ehete ene 39 neberku bedenb alzegebewem
ዮኒ እንዳልከው ሰፈሩ በጣም ብዙ ነገር ነው ያለው። ወደውስጥ ገብተህ ትልልቖቹን ሰዎች እና ፍቅር የሆኑትን አራዳ ጎልማሶቹን ብታገኝ ብዙ ነገር ትማር ነበር። ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን።
i was born 60 years ago in geja sefer
my parent told me that Gurage people came as the first settlers
Aba gosaye was one of the first settler. Gondrad , mission, mola maru, mozvold. chhfeye meda were
the higlights. Today quiet a number of us live in u.s or europe.
Thanks for bringing geja to the spot
light and happy new year.
ዋውውው ሰፈራችን ያደግንበት የትውልድ ቦታችን ❤️ ነገር ግን በቂ ዳሰሳ አልተደረገም. ከአስራት ጠጅ ቤት እስከ መሃንዲስ /ቀበሌ 28,39,40,50 /ብዙ ልትዳስሳቸው የሚገቡ ቦታዎች ለኛም ትዝታዎቻችን ነበሩ. እንዲሁም ትክክለኛ ታሪክ የሚነግሩህን ሰዎች አላመቻቸህም. የሰፈራችን ታሪክ እና ትዝታዎች እነዚህ ብቻ አልነበሩም. የጋሽ ላከ ሻይቤት, የወ/ሮ ግምጃ ጠጅ ቤት, የወ/ሮ አበበች ዳቦ ቤት, የአረቦ ሱቅ,
ጆንኤፍ ኬኔዲ ትምህርት ቤትና መምህራኞቻችን ❤️ ተጫዉተን ያደግንበት ጨፌ ሜዳ ❤️ የኳስ አሰልጣኝ እና ዳኞች / የኳስ ንጉሶቹ እነ ይርጋለም, ነብሱን ይማረው ዳኒዬ, ዘማርያም, እስጢፎም ተካተሃል ከትዝታዎች 😜, ጋሽ ይልማ... እረ ስንቱ🤔 ለማንኛውም የሞቱትን ነብሳቸዉን ይማርልን 🙏 ያሉትን እድሜ እና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልኝ 🙏
እውነት ነው 🙏
❤❤
ወደ ወክማ እናት ኢትዮጵያ ትምህርት ቤት እንዲሁም መገዘዝ 28 ካምቦዲያ አካባቢ ጆስ ሃንሰን ብዙ ነበር ማሳየት የነበረባቸውን ረስተውታል. Coming soon Geja sefer part 2
Yep 🥰🥰
ወይኒ የሰፈሬ ልጅ ነሽ ብዩ ሃሰብኩ ምክንያቱም የአቦይ ለሃኬን ስጠሪ ሰፈሬ ነው ዋዉ ደስ አለኝ ሰላም ይሁንላቹ ገጃዎች❤
እናመሰግናለን ዩናስ ያደግንበትን ሠፈር ስለጎበኘህልንና ስላስጎበኘህን በተለይ ውጭ ላለነው። በ1953 ዓ.ም
በነመንግስቱ ነዋይ ግርግር ጊዜ የተጀመረ ቤት ስለነበረን ከአራት ኪሎ በግራችን ጌጃ ሠፈር ሄደን ነበር ችግሩ እስኪያልፍ የቆየነውና ብዙ ትዝታ ያሳለፍንበት ሠፈር ነው።
ዋው ዮንዬ ስለአደኩባት ሰፈሬ ስለዘገብክልን በጣም ነው የማመሰግንህ
ዋው ገጅዬ ጨፌ ሜዳ፣ጆንኤፍኬኔዲ
ትምህርት ቤት፣ብርሃነ ህይወት ት/ቤት፣
እናት ኢትዮጵያ ት/ቤት፣ሞላ ማሩ፣ ወንድማቸው በቀለ ማሩ አረ ስንቱ
ገብረህይወት ህይወት ገብረ እንድሪስ
የሚባል አረቄ ፋብሪካ ነበረ። አረ ስንቱ
ወይ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልኝ በፍቅር
ያው ደሳሳ ጎጆ የነበረበት ዘመን ይሻል
ነበር አሁን እድገት ተብሎ ፍቅር የጠፋበት
ሰው ወደ አውሬነት የተቀየረበት ዘመን
መሆኑ ያሳዝናል።💚💛❤🙏🏽💚💛❤
ጆኔፍ ተምርሻል ምርጥ ትዝታ የሰፈራችን
God bless you!!
ጌጃ ሰፈሬ የተወለድኩብሸ ያደኩብሸ ከነ ሁሉ ነገርሸ ትናፍቂኛለሸ አሁን ላለንበት ህይወት ትምህርት ቤታሸን ነሽ ጌጃ❤❤❤❤
ጌጃ ሰፈር ነዉ ያደኩት። የሚገርምህ የሚከራየዉን ሳይክል አልረሳዉም። ለመጀመሪያ ግዜ ሳይክል የተለማመድኩት አዛ ነበር። ስራ ከጀምርኩ በኋላ እንኳን ከጉሊት የገዛዉት ቡና መፍጫ እና ጁስ መጭመቅያ እስከ አሁን እየሰራ ከኔ ጋር አለ። አመሰናለዉ ትዝታዬን አመጣህብኝ። ደስ ይላል።
ጌጃ ሠፈር የተወለድኩበት ያደኩበት መከራን ደስታን ያየሁበት እትብቴ የተቀበረበት ልዩ ሰፈር ነው። በተለይ "ብሶት አደባባይ " ለእኔ ልዩ ትዝታ አለኝ። የምንሰበሰብበት ፣የምንመክርበት ፣ሀሳብ የምንለዋወጥበት ፣ከቤት ሆድ ብሶት የሚወጣ አባወራ የተበሳጨበትን ጉዳይ እርስት የሚያደርግበት ሲሆን በዚሁ "ብሶት አደባባይ "ልዩ ልዩ ሀይማኖታዊ ስርአቶች የሚከወኑበት ልዩ ቦታ ነው። አቤት ጌጃ ሰፈሬ የነበረው አስራት ጠጅ ቤት፣ግርማ ሱቅ ፣አባባ ሱቅ፣ወረዳ 4 ቀበሌ 29 ክበብ፣ ጌጃ ቃለ ሕይወት ቤ/ክርስቲያን ፣ወረድ ሲባል ደግሞ አባ ሀይሌ ግቢ ፣ አካባቢው ላይ ተፅዕኖ ፈጣራዎች ፣ሽማግሌዎች የነበሩ እነ ሻ/ባሻ አያሌው ተረፈ፣ ሻ/ባሻ አፈወርቅ ካሳ ፣ ጋሽ ደምሴ ሮቢ፣ እነ ጋሽ ጌታቸው በለጠ፣ እነ ጋሽ በላይ በለጠ ፣ አነ ጋሽ አበበ የሞቱት ነፍስ ይማር በሕይወት ያሉትን ዕድሜ እና ጤና ይሰጥልን ።የጌጃ ሰፈር ልጆች እጅግ በጣም እወዳቸዋለሁ ። የማህበረ ፊሊጶስ መስራች ወንድሜ ሙሉጌታ (ሱዲ) አልረሳህም፣ ዕድሜ ጤና ይሰጥህ ። የሰፈሬ ልጆች እጅግ በጣም እወዳቸዋለሁ ።
ጌጃ ስፈር ብዙ ታሪክ ያለው የቀደምት አዲስ አበባ አንዱ አካባቢ ነው በዚህፕሮግራም ላይስለጌጃ ስፈር የሚያውቅ ታሪኳን የተረዳ ስው ግን አልተሳተፈበትም ብዙዎቹ ኡልፈዋል ከፊሎቹም ከኢትዮጲያ ውጭ ናቸው ሌሎቹም ስፈር ለውጠዋል ስለዚህ ነው እማኝ ስለ ስፈሩ አዋቂ ተናጋሪ አልተገኘም እብዛኛው በዚሁ አካባቢ የሚኖሩት የሚስሩትም እዲስ መጤ ናቸው
ተወልደን ካደግንባት ሰፈር በጥቂቱ የማስታውሳቸው አርቲስት አመሃ ተወዳጅ በንግዱ አቶ በቀለማሩ
መርከበኛ አረቄ ፋብሪካ በእግርኳሱ ዘማርያም ጎሬላ ዳንኤል ጨፌ ሜዳ ብዙዎችን ያፈራች ጌጃ ሰፈር የጠንካራ ነጋዴዎች ሰፈር ..... ዮኒ ebs እናመሰግናለን 🙏🙏
ጌጃ ሰፈሬን ወሠንካት 28፣29፣ 30፣ 42 ቀበሌዎች በደንብ ገብተህ አልሠራህበትም ዮኒዬ። የተማርንበትን እናት ኢትዮጵያ ት/ቤት ረሠኻት። ጌጃ ቃለህይወት (ሚሽን) የተማርንበት በደንብ ጎራ ብለህ ብታይ ብዙ ታሪክ አለ። ሠፈሬ የተወለድኩበት ስላየሁት ደስ ብሎኛል።ስዩሜ ፣ ፅጉ (የወንድሜ አርቲስት ዘሪሁን እናት) ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል።
የሸገር ልጅ ባልሆንም ትዝታችን ebs በጣም የሚመቸኝ ፕሮግራም ነው ዮኒ ደሞ ስነስራት ስብና ያለህ ሰው አክባሪ ስለሆንክ የበለጠ ፕሮግራሙ እንዲወደድ አረከው
ዮኒ እናመሰግናለን ጌጃ ሰፈር የተወለድንበት ያደግንበት የፍቅር ሰፈር ነው ጨፌ ሜዳ መቼ ይረሳል ብዙ ትዝታ አለን
Lemin Tizitashin atachawitinim tizita mesmat dessss yilegnal.
አቶ ደሳለኝ ምርጥ ሰው ጫወታ አዋቂ ትልቅ ሰው የማርቄ ወንድም ሰላየውክ ደስ ብሎኛል
በጌጃ ሰፈር የተማርኩበት እናት ኢትዮጵያ ት/ቤት ፣ሞላ ማሩ ፣በላይ ጠጅ ቤት፣ጭንቅሎ ስጋ ቤት፣ብሶት አደባባይ ላይ የነ ጋሽ ተስፋዬ ወፍጮ ቤት እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ሽማግሌዎች እነ ጋሽ ጉታ የግቢያቸው ልጆች ትዝ የሚሉኝ በተለይ የሰፈሩ አድባር አነ እትዬ ይርጋሸዋ ፣ አነ እትዬ ሎሚ ፣እነ እትዬ አማረች ...
ወይኔ የአቶ ከበደን ሞት ኢቢኤስ ቲቪ አረዳኝ የሰፈሬን ጠንካራ ሰው ያሳዝናል ነፍስ ይማርልን 😔
ፊታዉራሪ ጌጃ ጌራቦ የሀድያ ጀግና ከጣሊያን ጋር የተዋጉ አርበኛ ናቸዉ፣ እሳቸዉ እና ሰራዊታቸዉ የሰፈሩበት አካባቢ ነበር ....
Correct
Correct
ትክክል
I suspected from the name but non of the residents acknowledged the man it's so sad
❤❤
Gejas deserve a second part of this show. Please include Chefe meda, Ashagre Garage, John F Kennedy school, Kebele 39,40 and beg tera.
Exactly omg ❤️❤️❤️ 50 kebele
Debela sefers ?
ፊታውራሪ ጌጃ ገራቦ የኢትዮጵያ ጀግና ጌጃ መለት በሀድያኛ ትልቅ መለት ነው
why not you explain your memories here please if you have.
Ensure mine yawokalu
Geja malate ye hadiya.geja safari naw
Fite abirai geja yarafubate naw tarukune ambibu
የጌጃ ሰፈር ልጅ ነኝ...
በክንፈ አመሸ
"ጌጃ ሰፈር" የተወለድኩበት እና ያደግኩበት ሰፈሬ ነው። አንዳንድ ጊዜ ሰዎች "እሱማ ጌጃ ነው።" ሲሉ ዞር ያልኩባቸው ጊዜዎች በጣም ይበዛሉ። ሰዎቹ "ጌጃ" የሚለውን ቃል በተረጎሙበት መልኩ ሳይሆን፤ ያደግኩበት ሰፈሬ ስለሆነ ነው። ለምን ጌጃ ስድብ እንደሆነ አሁን ድረስ አይገባኝም።
ስለ ጌጃ ሰፈር ስያሜ ሁለት አይነት ታሪክ አለ። አንደኛው ፊታውራሪ ጌጃ ገርቦ በአፄ ምንሊክ ትዕዛዝ ለአድዋ ጦርነት የሚሆኑ 5,000 አርበኞቻቸውን ይዘው ከሀድያ ከመጡ በኋላ አዲስአበባ ያረፉበት አካባቢ ነው ይባላል። ሌላው ደግሞ "ጌጃ" ከሚባል ቦታ የመጡ ሶዶ ጉራጌዎች አሁን ጌጃ ሰፈር ተብሎ የሚጠራው አካባቢ መኖር ሲጀምሩ ቦታው መጠሪያውን እንዳገኘ ይነገራል። ይህን ያህል ጥናት በእኔ በኩል ከተደረገ የትኛው ታሪክ ትክክል እንደሆነ የመወሰኑን መብት ለአንባቢው ትቼያለሁ።
ጌጃ ሰፈር ወሰኑ እና ድንበሩ ከየት ይጀምራል ተብዬ ብጠየቅ ከልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ "ብቅል ተራ" ቀጥታ ይዞ በሚሄደው መንገድ ባልቻ ሆስፒታልን አልፎ የድሮው መሀንዲስ ወይንም ከድሮው ናትናኤል ሆቴል ይጀምራል ብዬ አስባለሁ። ከዚያም መርካቶ መግቢያው በር ማለትም "ብቅል ተራ" እና ወደ ሞላ ማሩ መገንጠያው ላይ ያበቃል ብዬ እገምታለሁ። ከፈረሰኛ አንስቶ ማለትም ፈረሰኛን ሳይጠቀልል ከወ.ወ.ክ.ማ. እንስቶ በቆጪ በኩል ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ የ29፣ 41 እና 40 ቀበሌ ድንበር ላይ ያበቃል የሚል ግምት አለኝ።
እኔ እስከማውቀው በጌጃ ሰፈር ውስጥ ስያሜ የተሰጣቸው የሰፈር እና የግቢ ስሞች አሉ። ቦታው ላይ ያሉት ተቋሞች፣ ሰዎች እና የገበያ ስፍራዎች መጠሪያ ናቸው። ጌጃ ሰፈር ውስጥ በግ ተራ፣ ሚሽን፣ ባልትና፣ ጆን ኤፍ ኬኔዲ፣ እሰገድ፣ እና ደበላ ሰፈር እየተባሉ የሚጠሩ ቦታዎች አሉ።
ጌጃ ሰፈር ውስጥ ጀግኖች፣ ታዋቂ ኳስ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች፣ ቱባ ነጋዴዎች እና የተለያዩ ባለሙያዎች የወጡበት ነው። ፓይለቶች፣ ጋዜጠኞች፣ የመንግስት ባለስልጣኖች፣ እና ወታደራዊ ሀላፊዎች የወጡበት ነበር። በዚያው ልክ አስቸጋሪ እና አስገራሚ ልጆች የፈሩበት ሰፈር ነው።
የሙዚቃ ባለሙያውና የስፖርት ጋዜጠኛው ግርማ ነጋሽ ጌጃ ሰፈር ይኖር እንደነበር ምን ያህሎቻችን እንደምናውቅ አላውቅም። ጌጃ ሰፈር ብዙ ታዋቂ ሰዎች ይመላለሱበት ነበር። ይልማ ገብረአብ፣ አረጋኽኝ ወራሽ፣ መሀሙድ አህመድ፣ ስሙን ረሳሁት እንጂ( አብሮ አደጌ Ermias Tesfaye Wolde አስታወሰኝ። የተክሉ ወርቅ ቤት ልጅ መሆኑን...እንዲሁም መኪናው ውስጥ ሽቶ ግጥም አድርጎ ይነፋል። በዚያ ላይ የእጆቹን ጡንጫ ለማሳየት በውስጥ ቲሸርት ይመጣል። በሀይለኛው ጉረኛ ነበር።) ታንጎ ሙዚቃ ቤት ፊት ለፊት ወይንም ከሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ዝቅ ብሎ ራስ መኮንን መዳረሻ ላይ አንድ የናጠጡ የባለ ወርቅ ቤት ልጅ ሰፈራችን ይመጣ ነበር። ኃየሎም አርእያ እና ጌታቸው አሰፋ ባልትና ሱቅ አካባቢ ውርውር ይሉ እንደነበር ይታወቃል።
ጌጃ ሰፈር ውስጥ ሌላ አካባቢ እየሄዱ ልማትን ያንሰራፉ ሰዎች የወጡበት ሰፈር ነው። ፒያሳ ደጎል አደባባይ ጎን የነበረውን ማሞ ፎቶ ቤት የሚያስታውስ አለ? ንፋስ ስልክ የነበረውን ግርማ ፎቶ ቤት የሚያስታውስ አለ? እነዚህ ሁለቱም የጌጃ ሰፈር ነዋሪዎች ነበሩ። ተረዳ እና ወልዴ የሚያውቅ አለ? እነዚህ ሀብታም ጉራጌዎች እኔ ሳውቃቸው ቄራ ስፔር ፓርት ሱቅ፣ ዳቦ ቤት፣ እና የተለያዩ ንግድ ቤቶች ነበሯቸው።
ይህ ሰፈር አስታዋሽ ያጣ ይመስለኛል። ጠግቤ ያልጠገብኩት። ሁሌ የልጅነት ትዝታን መዝዞ የሚያመጣ ከመሆኑ ባሻገር ተመልሶ ላየው ጌጃ ሰፈር በአንድ በኩል እንደዚያው እንደነበረ ሲሆን በሌላ በኩል ከሰፈሩ መገፈፍ ያልነበረበትን ቦታ አጥቷል። ጨፌ ሜዳ በፍፁም ሊነሳ የማይገባ ኳስ መጫወቻ ሜዳ መሆን ነበረበት። ይህን ለመረዳት እሁድ ጠዋት ላይ ተነስቶ ጨፌ ሜዳ የነበረበት ቦታ ላይ ሄዶ ማየት ይቀላል። የአካባቢው ሰው የመኪና አስፓልት መንገድ ላይ ስፖርት ሲሰራና ኳስ ሲጫወት ማየት በጣም ያሳዝናል።
የጆን ኤፍ ኬኔዲ ትምህርት ቤት መፍረስ ይቆጫል። አሁን ልደታ መናፈሻ ተብሎ የተቀመጠበት ቦታ የመብራት ሀይሉ ተጫዋች የነበረው ለማ እና ለመድህን ሲጫወት የነበረው ጉልማ የወጡበት ኳስ ሜዳ ነበር። ለትውልድ ቢቀር ምን ያህል ደስ ይል ነበር።
አዎ የጌጃ ሰፈር ልጅ ነኝ...
You put the producer of this programme to shame, Weldon
በፊታውራሪ ጌጃ ጋሪቦ (one of patriotic of Adewa), ስም ነዉ የተጠራው ። " ጌጃ" ማለት በሀዲይኛ "ትልቅ" ማለት ነዉ።
ከአሰያየሙ ጋር ተያይዞ ለተንሳዉ ጥያቄ የተሰጡ ምላሾች ከእዉነት የራቁ ስለነበሩ ስለአሰያየሙ በሚገባ የሚያዉቁት ሰዎች ተጠይቀዉ ቢታረም መልካም ነዉ:
እኔ ጌጃ ሰፈር ተወልጄ ነው ያደኩት ግን አንድም ስለጌጃ ሰፈር ሰዎቹ መናገር አልቻሉም ሌላው ይቅርና ጌጃ ሰፈር ከየት ጀምሮ የቱን እንደሚያካትትና ለምን ጌጃ ሰፈር እንደተባለ እንኳን መግለፅ አልቻሉም እጅግ ያሳዝናል።
ሰዓሊ ወርቁ ማሞ
የአፍሪካ ዳቦ ቤት ባለቤት
ታዋቂው ፎቶ ብርሃን ( አቶ ማሞ)
ኳስ ተጫዋች ተስፋዬ ቱታ, አቤ, አንበሴ, ዘሪሁን ቢረጋ ወዘተ አረ ስንቱ ይገርማል
ጌጃ ማለት ኦሮማኛ ቃል ሳይሆን የሀዲያኛ ቃል ነው ትርጉሙ ትልቅና የተከበረ ሰው ማለት ነው
ይህ ቦታ ጌጃ የሚለው ስያሜው የወጣው በጣሊያን ወረራ ጦርነት ጊዜ ከሀዲያ እና ከንባታ ወደ አምስት ሺህ በላይ ሠራዊትን በመምራት ፊትወራር ጌጃ ገራቦ ከነሠራዊተቸው የሰፈሩበት ቦታ ነው ።
ፊትወራሪ ጌጃ ገራቦ ጀግና ናቸው የሀዲያ ተወላጅ ናቸው
One can easily tell from the phenotype of the older generation where they are from.
እንዴ ሰፈሬ በደጉ ዘመን ያደግንበት ቃለህይወት ገብተን ባስኬት ቦል የተጫወትንበት ደጉ ዘመን ከዚህ ሰፈር ብርቅም ትዝታው እስካሁን በልቤ አለ!
እናት ኢትዮጵያ ትምህርት ቤትም እዛ ነው አይደል?
@@beenasefa8342 awo
ጌጃ ቃለ ህይወት መግባት ነበረብህ ብዙ ታሪክ ነበረ
I agree. When did you finish from Geja kalehiwot
@@davemichael9384 1998 Ec
@@nardosshiferaw4244 thank you Nardos, I belive that was the best school in Ethiopia, this is my opinion. I still remember the good things I learnt from my childhood
Our first director was Gash Mulatu
simon's dad ,his assistant was Gash
yosef he lived inside the premises
later become class room & offices
next was Gash Teferi with europian wife. followed byi Gash Getachw &
The last i remember was Gash Mulat. WE really had nice
teachers too. wubalem, gete, gash
girma , teacher gideye, teacher zenebe, Ababa kidamo ( early morning prayer) teacher negash
gash ergete later become derg official in piaza area. Ooo so many
of them. teacher gete was my favorite person calm , quiet she was our bible teacher. full of the holy spirit almost close to angel.
.I love all my class mates . what
a life it was.🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠
@@samueltesfaye8160 how about teacher mitike math teacher(best in his field)
አንድ ጊዜ ፀሀዬ የውሀንስን አሰቁሜው ሰአት ጠይቄዋለሁ ፊያት 127 ነበረችው።
Thanks for featuring it on Tizitachen be Ebs..I was born and raised here. It's one of the oldest neighborhoods of Addis Ababa, The name Geja was given by the Sodo Gurage descendants who were relocated from Geja Kiflehager near Sebeta,Oromia. Because there were from the Geja region, the place was given that name. I wish you could visit all of Geja sefer to learn and more about it's history.
yes sister. what i have heard back then from the elders is that, people from Geja Area Sodo Gurage came to work on Menelik Palace. The people were very skill full stone carvers. so the king give them Geja sefer to stele . this guy from EBS is a joke. he doesn't do no home work to find the real people and the elders who knows the history. he just do it just to do it. Yedeberal
There was never a region called ' geja keflehager' in geography subject
Of course there is! It still exists FYI.
@@mahletyilma6284 never was never is
Feel free to ask for directions, not knowing is totally normal
ደስሲል የኛ ሰው እንደ ሙዚቃ የሚያዝናናው የለም እነናታችን ደስ ሲሉ ዮንዬ አትሸኙትም ወይ ተስማምታሃለች::
በጣም ብዙ ነገር እልተነገረም:: ስለ ገጃ ሰፈር የሚያቅ ሰው አላገኘህም ዮናስ::
ተወልደን ያደግንበት ሰፈር አሁንም ለእረፍት ወደ ኢትዮጽያ ስሄድ እዛ ስውል ነው ደስ የሚለኝ::
እናት ኢትዮጽያ ት/ቤት: አስራት ጠጅ ቤት: ሀይሌ ጠጅ ቤት: ቃለ ህይወት: ሙሶና ማራሲ እንጨት መሰንጠቂያ: ተከስተ ግሮሰሪ ( ከረንቡላ) ጎንድራድ (universal) ላእከ ሻይ ቤት: መርከበኛ (ገብረ ህይወት ገብረእንድርያስ አረቄ ፋብሪካ) : የሞላ ማሩ ቤት እና ሜዳ: ጨፌ ሜዳ : ወወክማ (ስንት ቦክሰኛ: የጠረጼዛ ቴኒስ: የመረብ ኩዋስ ተጫዋቾችን ያፈራ ትልቅ ባለ ውለታ ተቁዋም) : ካምቦዲያ ሌጎስ : እንድሪስ ካሳ ብርሃነ ህይወት ት/ቤት; ጆን እፍ ኬኔዲ ት/ቤት; ወ/ሮ ግምጃ ጠጅ ቤት: መሃንዲስ ጠቅላይ መምሪያ; ፈረሰኛ ፖሊስ መምሪያ: ጨፌ ሜዳ : ናትናኤል ሆቴል : ኢት ፍሩት: ፓስቲ ቤቶች : ጉሊት : ጆስ ሀንሰን; corporation , taxidermy etc. so many things. If I start mention individuals name, I can’t stop. So many well educated individuals . አይ ገጃ ሰፈር!!
Bizum altezegajebetim It is not in detail memory.
ሮማን ጠጅ ቤት ደንበል ጠጅ ቤት በላይ ጠጅ ቤት አይረሱ
Janbo zme belo nw yeha sera siyata nw yehadew 1 % algelxewm
ፎቶ ጌጃ :)
ስላም እደትናችሁ በጣም አሪፍ ቆይታነበር ዋውውውውውውውውውውውእናመስግናለን በጣም ዘና ፈታ የሚያደርግ ቨደወነበር መልካም ቆይታ ተመኘሁ መልካምነት ለራስ ነውና ምንግዜም መልካምን ነገር አናስብ
Amen enate des silu edme yistot
ወይኔ ገጅዩ የምወደው😂😂😂😂 ሞቴን በሰሬ በገጃ አድርገው ነው የምለው በጣም ነውገጅዪን የምወዳት አሁንም አልተነሳም ለሀገሬ ያበቀኝ ለሰፈሬ ዩኒ አመስግናለው
የተከበራችሁ የEBSTV worldwide አዘጋጆች ፍቅር ሰላም ጤናና ደሥታን እመኝላችኋለሁ። እኔም የጌጃ ልጅ ነበርኩ። በጌጃ ሠፈር በልዑል ራስ እምሩና በልዑል ሣህለ ሥላሤ ኃይለ ሥላሤ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ነበር የተማርኩት። በአሁኑ ጊዜ የሞስኮ ከተማ ነዋሪ ነኝ። በታሪክ የሣይንሥ ዶክተር ዲግሪ በማግኘት የመጀመሪያውና ብቸኛው ኢትዮጵያዊ-ዓፍሪካዊ ነኝ። በሩሲያ PHD ባለቤት መጠሪያው ዶክተር አይባልም- የሚባለው እጩ (candidate) ነው። በፕሮፌሰርነት ማዕረግ በሩሲያ የህዝቦች ወዳጅነት ዩኒቬርሲቲ ውስጥ ፕሮፌሰር ነኝ። በችሎታዬ ብቻ ሳይኾን ጌጃን በከበቧት ቤተ ክሪስቲያናት (በአቡነ ተክለ ኃይማኖት፣ በልደታ ማሪያምና በመድህነ ዓለም አበዎች ጸሎትና በጌጃ ሠፈር ታላላቆቻችን ስለተመረቅን ልጅነታችን ፍቅር ሰላም ጤናና ደሥታን የተሞላ ነበር። ስለጌጃ የሰሚ አሰሚ ታሪክ ሳይኾን እውነተኛውን አሁን በብሥራተ ወንጌል የሚኖረው ጓዴ መሀንዲስ አሥራት ሞላን ብታነጋግሩት ብዙ ይነግራችኋል። ደግሜ አመሰግናችኋለሁ!
Teru meraja naw
ይቅርታ ይደረግልኝና ይህ ዝግጅት ለጌጃ ሰፈር አይመጥነውም። ጌጃ ሰፈር በውስጡ የያዘው ብዙ ነገሮች አሉ። በግለሰብ ደረጃ በማንኛውም መልኩ ስማቸው ተጠቅሶ የማይጠገብ በህይወት ያሉም እንዲሁ የሌሉ የፈሩበት ሰፈር ነው። በግሌ የአደግኩበትን ሰፈር ጥሩ አድርገው ሊያጫውቱ የሚችሉ ታዋቂ ሰዎች አውቃለሁ። የቤት ስራው ያላለቀ ፕሮግራም ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ለምኑም ሁለተኛውን ፕሮግራም ትሰሩታላችሁ ብዬ እገምታለሁ። ጋሽ አምሀ ተወዳጅ(የቀድሞ የመድረክ አስተዋዋቂ ባለሙያ) አለማናገር እራሱ ትልቅ ስህተት ነው። ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ያደጉት ጌጃ ሰፈር ነው። የአሁኑን አያድርገውና በጣም ብዙ የእግር ኳስ ተጫዋቾች የፈለቁበት ሰፈር ነው። ጨፌ ሜዳ፣ ጆን ኤፍ ኬኔዲ ሊታወሱ እና ሊታወቁ ይገባል። ድምፃዊት ንግስት አበበ(ነፍሷን ይማረውና) እና ግርማ ነጋሽ፣ አልማዝ(ተወዛዋዧ ወይንም የአረጋኽኝ ወራሽ ፍቅረኛ የነበረች ) እና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን የተጫወቱ እና ሌሎችም የወጡበት ሰፈር ነው። የተጠየቁትን እንኳ በቅጡ የማይመልሱ ነዋሪዎችን ነው ያነጋገራችሁት። ሰፈሬን ስላስተዋወቃችሁ ደስተኛ ነኝ። ያውም የሞላ-ማሩን ሰፈር ስታዘጋጁ ጌጃ ሰፈርን ነቁራችሁት ነበር። አሁን ግን ዝግጅታችሁ ላይ ስለጨመራችሁት ደስ ብሎኛል። ሁለተኛ ክፍል ከማዘጋጀታችሁ በፊት የሰፈሩ ማህበር አለ። ፌስቡክ ላይ አባላቶቹን ታገኟችኋላችሁ። እነርሱን በማነጋገር የምትፈልጉትን መረጃ ይዛችሁ መቅረብ ትችላላችሁ።
ወክማ እንድሪስ ካሕሳይ ወፍጮ እና ዘይት ቤት መገዘዝ እናት ኢትዮጵያ ካናል ሻይ ቤት አጠገብ የነበረው ዩኒቨርሳል ዳቦ ቤት ብዙ ነገር ተረስቷል.
3 አበሶች ሻይ ቤት አስታወሰኝ ዋው የአዲስ ከተማ ልጅ ነኝ
Yoni, you are right! I born and raised in Addis Ababa. when I was in university my brothers that came from different parts of our country, explore Addis Ababa. I dont know most places they know.
ፅግዬ ሰላየሁሽ ደስብሎኛል ❤️❤️❤️
❤❤ geja garibo geji hadiyicho.o geja malati 5000 xori yizo yetawaga ye hadiya jagina now yoni inamasaginaleni❤❤❤
She is a beautiful and wonderful lady! I loved it!
ጌጃ ሰፈር ደርሶ እናት ኢትዮጵያ ትምህርት ቤት አለማየታችን ትንሽ ቅር ብሎኛል..........
My grand mother used to live in 60s and early 70s her name was kibnesh weldemikael . Thank you jone
ታሪኩን የማታውቁህ ከሆነ ዝም ማለት ነውር አይደለም ጌጃ ጋርቦ ማለት ከሀዲያ የመጡ ጀግና ናቸው በአጭሩ በጣሊያን ወረራ ጊዜ ከሀዲያ ተዋጊዎችን ይዞ መጥተው ጣሊያንን ያርበደበደው ጀግና ነው።
በትክክል
Exactly,
Siyanadidu bataminow yedabaruni tariki sayawku Sila tariki maworati
awo be asrat tejee bat fit lefit wdewest gebthe gejoo gibi yemibale ale sodo guragawoch te tente sewoch EMAHOY Ymibalu ye tent sw gibi nw
ትክክል ጌሾ የሚነገድበት ነው ቡዙ ቤኤረሰብ ያለበት ነው
ጌጃ ማለት በማረቅኛ ትልቅ ማለት ነው ማረቆ ማለት ደሞ የበርበሬ አገር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በአማርኛ ደሞ ጅል ማለት ነው። ጌጃ ማለት የሶዶ ጉራጌዎች የገጠሪቷ መሬት ስም ነው። ከጌጃ የመጣ የሶዶ ጉራጌ ሰው ነው የቆረቆረው ለዛም ነው ብዙ ሶዶ ጉራጌዎች ይኖሩበታል። ሞላ ማሩ ሰፈርም እንደዛው የሶዶ ጉራጌ ሰው ነው ሰፈሩን በማሳደግ ብዙ ለፍቷል ቆርቁሮዋል ብዙ ስራዎችን ፈጥሯል
ኦኦኦ ሰፈሬ የትውልድ መንደሬ ትናፍቂኛለሽ😍😍😍
የ 28 ቀበሌ ልጆች ኣላቹ ወይ✌️
yes friend. i was born oppsite kebele
29. in front of MUSSO MOZVOLD.
SELAM 👍👍👍👍
የገጃ ልጆች እንዴት ናችሁጨፌ ሜዳን እረስችሀት የገጃን ወጣት ያስተሳሰረ ሕፃናቱን በስፖርትያሳደገ ገጃ የእስፖርት ቡድን በራሪ ቡድን ብዙ የታወቁ ክለቦች ነበርሩ ግምጃ ጠጅ ቤት ጆን ኤፍ ኬኔዲ ት/ቤት በተለይ የቀበሌ 39ልጆች ትልልቅ ደረጃ የደረሱ ልጆች ነበሩባት አሁንም ድረስ በውጭ አገር በእስፖርት ውስጥ ያሉ ነፍስ ይማርና የሀረር ሙዚቃ ባንድ ሆነው በሰሜኑ ጦርነት የሞተችው ንግስት አበበ ሌሎች ድግሞ ገነት በቀለ ሸዋዬ ደርሶ
I was in john f Kennedy too
ከአይናችሁ እንባ አይድረቅ የተባለው የወሎ ህዝብ አሁንም በስቃይ ነው ለማን አቤት ይባላል ግን የአላህ በር ክፍት ነው በፆለት ( በዱአ ) እርዱን ያረብ በራህመትህ ድረስልን
አሜን!! ያድርግልን!!
ደበላ ሰፈር ሂድ አምስተኛ ፓሊስ ጣቢያ ጨፌ ሜዳ ባልቻ ናትናሄል ሆቴል
ሰፈሬ
ጌጃ ሰፈርን ስታነሳ ለምን የከዲስ ከተማ ወወክማን እረሳህ የጌጃ ሰፈር ልጆች አብዛኛዉ ትዝታችን ከወወክማዉ ጋር ይያያዛል ለማንኛዉም ጌጃ ብዙ ያልዳስከዉ ታሪክ አለዉ ዮኒ እንደገና አስብበት
ጨፌ መዳ በግ ተራ ልደታ መካነ እየሱስ
እሙ አሁን ጨፌ ሜዳ ስንትልጅ አሳድጎ ታርሶ ኮንዶሚኒየም በቅሎበት በኳስ ምትክ የመኪና መለዋወጫ መናህሪያ ሆኗል በግ ተራም ተነስቷል እንደ ድሮው የለም ልደትዬ አለች ይህን ይመስላል ጌጃ ተለዋውጧል መካነ እየሱሰ አለ የድሮ ልጆች ማንም የለም አዲስ ስው ደላላ ብቻ ነው
@@eshetubelaineh4127 ወይኔ በጣም ይገርማል እኔ የ51ልጅ ነኝ ግን አያቴ እዛ ሰፈር ነበረች
@@emusenafe627 ጎረቤት ነን እኔም የ49 ነኝ ግን መዋያችን ነበር ሆቴል ዲ አፍሪክ ደሳለኝ ናትናኤል አሁን ጢራር የሚባል ሆቴል ተከፍቷል ሀገሬ ስገባ ሁሌም የድሮውን ያስታውስኛል ልደታ ያደግንባት ስንት ነገር ይታወሳል ጤና እንሁን ብቻ 51ወደ 5ኛ ፖሊስ ጣብያ ከፍተኛ 3 መስለኝ አይደል?
@@eshetubelaineh4127 አዋ እውነትሽነው እኔም እዛ ነው ሰፈሬ ዲያፍሪክ ሆቴል ጋር ሰፈሬን ስላስታወሽኝ አመሰግናለው የሰናፌ ልጅ ነኝ
@@emusenafe627 እሙ አመስግናለሁ ስሜ የሴት ይመስላል እንዴ ?በሴት ስትጠሪኝ ነው ግራ ገብቶኝ አንቺም(ተም) ሴት ወንድ እላወቅሁም "እሙ"የሴት ስም ስለሆነ አንቺ አልኩ ከተሳሳትኩም ይቅርታ አዎ ሆቴል ዲ አፍሪክ ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ይመስለኛል ስፈራችሁ ካራት አመት በፊት አይቼዋለሁ ሆቴል ዲ አፍሪክ በረዳው ፈርሷል ኩናማ ሬስቶራንት በቀኝ በኩል ያለው መንገዱ ስፍቷል ተለዋዉጧል በቅርቡ ካየሽውም ከዲ አፍሪክ ፊት ለፊት ህንፃ ተስርቷል አይተሽዋል ይመስለኛል ደሳለኝ ሆቴል የወታደር ካምፕ ሆኗል ስንጋተራ ዩሮፕ ሆኗል ብዙ ብዙ ለውጥ አለ አመስግናለሁ የስፈሬ ያደኩበት ስፈር ስው በመሆንሽ ትዝታ ክፉ ነው
ጌጃ ሰፈር ብዙ ምሁራኖችን ያፈራች ሲሆን ከብዙ በጥቂቲ የታወቀዉ የታሪክ ተመራማሪዉ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘዉዴ ይገኝበታል ሰለ ሰፈሩ አመሠራረት በይበልጥ ሊነግሩህ የሚችሉ እዉቅ ሰዎችን ሊያገናኙህ የሚችሉትን ብታገኝ ይሻላል
ዯኒ በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው ግን ዶቢ ሰፈር ወይም 29 ብትገባ ብዙ ትዝታ ታገኛለክ, ለምሳሌ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ቦክሰኛ. ሰፈሩን ደግሞ ሙሉጌታ ያሳካል የገብረሚካኤል ቤተሰብ ብትል ሁሉም ያሳይካል::
Gesese ghebrmikale maletshe nw
Yoni yena konjo seferan slasayekegn amesegnalew 🙏🙏🙏💖💖💖tebarek swedk
Thank you yoine ❤
ስለ ገጃ ebs አልጨረሳችዉትም በመጀመርያ በጣም ሳላመሰግን አላልፍም ገጃ በደንብ ዳሰስ በታደርጉት እንቁ እስከነነብሱ ታገኙታላቹ ወረድ በሉ ወደ አብቶወልድ ሜዳ 41, 42, 43 አመሰግናለዉ
ጌጃ ገርቦ ትልቅ ሰው በአንተ ሳፋሪ የማንም ይንጫጫ ሀድያ ለዘላለም ይኑር
ሰፈሬ ይናፍቀኛል ።የሠአቱን ነገር እውነቱን ነው ግን ስታዲየም ሄደን 4:00 ሰአት አይተን ሰንመለሰ 5:00 ይሆናል ።
gurage yeketema mebrat
በናትክ ተክልዬን ያደኩበት ሰፈር 42 30 ከበርበሬ በረንዳ ጀምረክ አሳየኝ ናፈቀኝ ሰፈሬ
The people don't know why called Geja.
In 1936 Ethio-Italy war Fitawrare Geja garibo, stayed with their 5,000 soldiers from the Hadiya zone, Amaka worada, Geja city. That is why called Geja refer. Not only in adise also before arrive adise ababa the soldiers and Fitawrar Geja stayed around dirdaw to take a rest as well as in Oromiya and around butajera. Fitawrare Geja and soldiers stayed in all these places to take a rest. Now, all these places Called Geja severe in different areas. The person Geja from Hadiya. Please, don't mix/ confess the history. Ask well educated people to get exact information. Not just any local people
አይደለም ጌጃ የሚባል ቦታ አለ ሶዶ ጉራጌ ከዛ የመጡ ሰዎች የሚኖሩበት ሰዎች ጌጃ ሰፈር ሶዶ ዶቢ እያለ ይጠራል
ዮኒ የትዝታ ክላሲካልና መግቢያ ሙዚቃው በመቀየሩ የፕሮግራሙ ውበት የቀነሰ ይመስለኛል
እረ እኔ አዲስአባ ተወልጄ ከሰፈሬ ውጪ የትም አላቅም በጣም አፍራለሁ ወይ ጉድ እውነት ነው ግን ገዳም ሰፈርን ባቀው ደስ ይለኝ ነበር
Gedam Sefer Piasa Giorgis Church Jerba aydelem? enemawkew Zembaba Tej bet yalebet.
ጋጃ ሰፈር ተወልጄ ያደኩባት ዋዉ ትዉስታ thanks
የታወቁ ቦክሰኞች እነ ኤልያሰ ሃይሌ :ቴዎፍሎስ ኢሳቅ :ባሲሎስ ኢሳቅ :ዳዊት ኪዳነ : የ እገሰር ኳስ ደሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች ደሞ ትልቁ ተስፉ እና ትንሹ ተስፉ ።ኢቲዮጲካለይ ብርሃኔ ንጉሴ የመሣሠሉት ብዙ ታዋቂዮችን ያፈራች ሰፈር ነች ።በዛውም ል ዱርዬም ሞልቶዋል።
mesgana yegebhale wendma
Yena sefer syuma tsigsha slayewachu desi belognli 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
You should use Google map on your program to give viewers accurate and specific information
አንድ የቲቪ ፕሮግራም ሲሰራ ተገቢውን ጥናት ማድረግ ያስፈልጋል ፤ ነገ ታሪክ ሆኖ ስለሚያልፍ ።ebs ያልተጠና ስራ ይበዛል አስተካክሉ
ፊት አውራሪ ጌጃ የሀድያ የጦር አዛዥ ሰው ናቸው መጥተው ያረፉበት ቦታ ነው በእርሳቸው ስም ነው የተሰየመው ይባላል
የሚገርም ሰፈር ነው አድጌበታለሁ ማለት የቻላል የጀመርክበት ቦታ አደባባዩ ላይ የአያቴ ቤት ነው
ጌጃ ሠፈር ስያሜ ከሐዲያ ዞን 12,000 የጦር ሰራዊት ይዘዉ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ወረራ ለመመከት ሲሔዱ ፊታውራሪ ጌጃ ገሪቦ በአአ ሁለት ሠራዊታቸውን ያሳረፉት በስማቸዉ የተሰየመ ቦታ ነዉ። ታሪኩን በትክክል ከሚያዉቁ ስዎች ጠይቀህ ብትረዳ ይሻላል። ጌጃ (ትልቅ)
አትቀባጥር አዲሳባ ሙሉ በጉራጌዎችነው የተመሠረተው ብትል ያምርብሃል። የአዲስ አበባ ልጅ ብትሆን ታቃለህ ምን ያህል ጉራጌዎች ከተማውን ለመቆርቆር ጉልበታቸውን እንደከሰከሱ ትረዳ ነበር። ለትክክለኛ ነገር ትክክል ነው ብሎ ማመን ኮንፊደንስን ያሳያል።አመራርም ብትሆን የአመራር ብቃትህን ያሳያል። ጉራጌ በተለይ ሶዶ ጉራጌ በጣም የሚያሳዝን ህዝብ ነው በኢትዮጵያ ምስረታላይ ብዙ ደክሞ ግን ትኩረት ያላገኘ ማህበረሰብ ነው።
Wawwwwww desi yilal💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🇪🇹🇪🇹
ጌጃ ሰፈር" (አዲስ አበባ)
ፊታውራሪ ጌጃ ገርቦ
ፊታውራሪ ጌጃ ገርቦ የአፄ ምኒልክ ትዕዛዝ ተቀብለው ከሀዲያ አካባቢ አምስት ሺህ ሠራዊታቸውን እየመሩ በ1888 ዓ.ም አድዋ ላይ በድጋሚ ጣሊያን ለሁለተኛ ጊዜ ስትወረን ማይጨው ላይ ጠላትን ያርበደበዱ ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸው።
ፊታውራሪ ጌጃ ገርቦ ከሀዲያን ሠራዊት እየተመሩ ወደ አድዋ እስኪንቀሳቀስ ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ጌጃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጦራቸውን አስፍረው ስለነበረ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ "ጌጃ ሰፈር" ተብሎ መጠራት ጀምሯል።
Oxfam kindergarten 2 legoch temerewebetal.sefera abent new.
ምን ነው ጌጁ ሰፈር መርከበኝ አረቅ ፋብራካ ገ /ሂወት ገ/እዱሪስ ረሳችሁት🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ዩኒ አክባሪህ ነኝ
ፌታውራሪ የሚባል ትምህርትቤት ከሞላማሩ መኖሪያ ቤት ከፋ ብሎ ውስጥ ለዉሰጥ ሴገባ ትዝታ ብዙ ጌጃ ዋዋ ትዝ አለኝ የጥን ባለ3 አንበሳ እረ ምንይወራል ብዙ ነው ታሪኩ
Gejaye sefer siwesa jon. F.kenede school ,
Mehandis,kidus gorgeous school, balcha hospital, chefe meda,are sntu 🤔🤔🤔🤔
ABATU ENENI XAYIKAGNE MULU TARKUKUNI LINGARIKI😊
Fiti abirari geja
አባቴ ጌጃ የፍቅር ሰፈር ሰፈራችን
ጌጃ ጂላፎ ነበር የሚመስለኝ ሰፈርም አለ ለካ😂😂😂😂
ወይኔ ሰፈሬ 🙄
Geja safari yemilawu simi yetasaxaw ba fitiawriri geja garibo simi new.most of you guys you have to reade thiopian hstory .the name is given under fitawrari geja garibo name he is a general during adawa battle
ጌጃ ማለት ያሰው ስም ነው ።ጌጃ ያዳርግ ጃግና ፍትአውራር ያሀድያ ታዎላጅ ናቻው።እሳቸው ስሞቱ ለሳቻው ትዝታ እንድሆንለቻሁ በሰቻሁ ስም ሰፈሩን ጌጃ ሰፍር ብሎ ሰያሙት
በጣም ይገርማል ታሪክ የማያቅ ባለግዜ እያመጣህ አታምታታን
ጌጃ ገረቦ ለሃገር የተዋደቁ ጀግና አርበኞ አንበሳ ናቸው።th-cam.com/video/G308wYoJuoE/w-d-xo.html
th-cam.com/video/oF9Y5Knpntw/w-d-xo.html
ክብር ለጀግኖቻችን ለፊታውራሪ ጌጃ ገረቦ💯🙏🏾
ብሶት አደባባይ ነው የሚባለው አስራት ጠጅ ቤት ጋር የነበረው።
ደበላ ሰፈር ድሮምአራዳ ነው ልክ ነሽ የ39 እና የ
Yoniye sijemar tarik bedanb yemiyawq sew alegenehm enate nefsuwan ymarat bedanb tnagrh neber 😞
Geja sefere 50 kebele ❤❤❤
Ebs has to correct the distorted history of Geja! The Gaja sefer is the place of fetawerari Geja from Hadiya, who has moved Hadiya and Kenbata warrior to adwa war and other wars defending the mother land. It's sad that no research on the history of Geja. Please research it is not the Gurage or other settler it is the place of fetawrari Gaja. The meaning of Geja is Big in Hadiyegna.
wow...
ጌጃ ማለት በአድይኛ ትልቅ ማለት ነው
ሆሆሆይ አባቱ ጌጃ ማለት የኦሮሞ ነበር ያልከውን እንዳትደግመው እነሽሜ እና አበቢና እንዳይሰሙህ አፉ በሉኝ በል አቦ
Yetarkumi Gifi alow aragidi anadadachuni
ከአሁን በኻላ ጌጃን እንደስድብ የምትጠቀሙ😀ሰዎች አደብ ግዙ 😊
ኧረ ጌጃ ሠፈር። የጣሊያኑ ቤት አጠገብ/የድሮ ሞዝቮልድ/ ራስ ዳሽን ት/ቤት ነበር። መርከበኛ፣ ጆን ኤፍ ኬኔዲ ት/ቤት፣ ጨፌ ሜዳ አቤት ያ ሁሉ ወጣት ኳስ የሚጫወትበት፣ መሃነዲስ፣ ሞላማሩ መኖሪያ ቤት፣ የኛ ሰፈር ወፍጮ ቤት፣ ፈረሰኛ፣ አቤት,…
ጆንኤፍኬኔዲ የተማራችሁ አመተ ምህረቱን ጻፉ ምን አልባት አብረን ተምረን ይሆናል፡፡ መምህርት ልደትን የምታውቁ?
Me 1986 jonef kenedi betam bezu tizita alebig teacher tewabe takiwalsch?
1966 eske 1970 ke 1 5gna kefel eza neberku
@@fevi8711 he was my amharic teacher 5th grade
@@leba22 omg yeshhh yehone betam key seweye new adel Tinsch ater yale simata demo le nege aylim 😅😅😅😅I think his wife work also there I am not sure 🤔
@@fevi8711 yes he was arogant type he was in love with one half cast Italian girl her name is Victoria we watchin like movies when they kissing