ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
One of the best. He was original Arada and lived not far from Arada Giorgis. Thank you for posting.
ለዚህ ምርጥ አርቲስት አድናቆቱን የገለጸ የለም የሚገርም ነገር ነው????????
የኛ ዘመን ትውልድ መች ለእንደዚ አይነት ዘፈኖች አድናቆት ከመስጠት ይልቅ እራቁታም እና ለጆሮ ሚሰቀጥጥ ዘፈን ላይ ይሯሯጣል ክብር ለቀደምት ዘመን አይሽሬ አርቲስቶቻችን
When I hear this music, I always end up in tears. Please, let us give tribute and respect to this legend.
Me too 😭😭😭😭
zemen teshagari muzikawoch
Is Issatu Tessema related to Kassa Tessema? Anybody know? Just curious.
የጋሽ እሳቱ ዘፈኖች ዘመን የማይሽረው ፤ ከክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ ጋር ደግሞ ልዩ ቃና ያለው ጣፋጭ የልጅነት ጊዜ እያስታወሰኝ የጃንሜዳ ፣ አርበኞች ጦር ሠፈር ፣ ሶስተኛ ሻለቃ፣ ክዘ ሆስፒታል ፣ የክዘ ጋራዥ ____ቀለሙና ሽታው ያውደኛል _____።
እሳቱ ተሰማ እጅግ የሚገርም ድምፅ (Rich vocalist) ካላቸው ዘፋኞች መካከል መጠቀስ ያለበት ነው
ምስጋና አቅርቧል ።🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿💙💙💙💙💙🎤📺🤝🏿❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️
I am just in tears anytime I listen to Esatu Tesema.
He had a son named "ይፋጃል እሳቱ" He had either a bar or a coffee shop close to Menen School (on the way to Afincho Ber) - I am talking about the during the later years of "የደርግ ዘመን"
Zemen Yemashirachew Musica New
ለህዝብ ውብ ዘለአለማዊ ቅርስ ሰርተው ያለፉ፣ የዘመናዊ ሙዚቃ መሰረት እንቁ ነበር እሳቱ ተሰማ።
Keber lenante lewudochi ena feker becha leneberewu leza geze.....!!!
ስለፋኖ፣እልም አለ ባቡሩ፣ብርቱካን በልቸ የመሳሰሉት ከክራር ቅኝቱና አዝገምጋሚ ድምፁ ጋር እንዴት አይደነቅም!