Gutu Abera-Hawanawa-New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.7K

  • @DrNafyadGetuOfficial
    @DrNafyadGetuOfficial 3 ปีที่แล้ว +891

    Kana 10M itti xiqqaata. Saffisa aartiin oromoo ittiin guddachaa jiru ajaa'iba. Thanks gutu

  • @Lovealleeneed2034
    @Lovealleeneed2034 3 ปีที่แล้ว +147

    በሁለት ሰአት ውስጥ ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት ብታቅ በጣም በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ደሞ አንተ እራስህ ቆንጆ አሳ መሳይ አንድ ነገር ብቻ ተቸገርልን ከካሰማሀ ጋር አንድ ሙዚቃ ስሩና ህዝቡን አሳብዱት በጣም ደስ ይላል ትርጉሙን ግን አላውቀውም 😭በድጋሜ አመሰግናለው ጎበዝ ልጅ በርታ የሀገሬ ልጅ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

    • @asrerparistan9076
      @asrerparistan9076 3 ปีที่แล้ว +3

      እኛም እናመሰግናለን ::

    • @abel930
      @abel930 3 ปีที่แล้ว +1

      እነሱ ቡቸ ይስሩልን እንጂ እኔ እደምንም እተረጉማለዉ I promise you

    • @fuadmohammed6942
      @fuadmohammed6942 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደምንም ብለን ካስማሳ ጋር እናገናኘው ከፈጣሪ እንገኛለን

    • @mesfinhika7479
      @mesfinhika7479 3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ አንቺ ቅን ሰዉ ነሽ

  • @youtubepremium-ru2us
    @youtubepremium-ru2us 3 ปีที่แล้ว +291

    ይሄን ውበታችንን ይህን ፍቅራችንን ሊነጥቁን ሲደክሙ አየህ ትርጉሙ እንኩዋን ባይገባህ
    ደምህ ላይ ስላለ ኢትዮጵያዊነቱ ታጣጥመዋልህ ልክ የገባህ ያህል እንደኔ ፍቅር ይስጠን !!

    • @abck23
      @abck23 3 ปีที่แล้ว +13

      ምንድነው የምትቀባጥርው !!! He is singing for showa Oromo beauty , he is from Wellega. Oromia !

    • @henoktilahun8782
      @henoktilahun8782 3 ปีที่แล้ว +1

      True...so true

    • @dioncoldy
      @dioncoldy 3 ปีที่แล้ว +12

      @@abck23 ስምህ ቅን ሁኔታህ የሰይጣን። ድውይ ኦሮሞ የኢትዮጵያ አይደለም ያለው ማነው?

    • @nebyuabayneh6221
      @nebyuabayneh6221 3 ปีที่แล้ว +2

      Respect men that is exactly how i feel😊

    • @Anaaf4
      @Anaaf4 3 ปีที่แล้ว

      Jalane

  • @kalkidantessema7417
    @kalkidantessema7417 3 ปีที่แล้ว +168

    The guy with a yellow pant's vibe is 🔥🔥

  • @zebib9761
    @zebib9761 3 ปีที่แล้ว +326

    I am Eritrean and I danced with my kids by this song for 17 times this week and will continue to do so.. We love it. Epic. 10 million likes

  • @mercy21558
    @mercy21558 3 ปีที่แล้ว +59

    የኦሮሚኛ ቋንቋ ባልችልም ዘፈኑ ስለተመቸኝ እየደጋገምኩ ነው የሰማውት ደስ ይላል 🇪🇹💞💞💖💖

    • @bekanamuleta664
      @bekanamuleta664 3 ปีที่แล้ว +1

      Zefen lemadamet kuankua mawek gideta aydlem,egnam tigrigna sanawukew enwed yele...

    • @bekanamuleta664
      @bekanamuleta664 3 ปีที่แล้ว

      Zefen lemadamet kuankua mawek gideta aydlem,egnam tigrigna sanawukew enwed yele...

    • @anwarasnake9926
      @anwarasnake9926 3 ปีที่แล้ว

      Enem

    • @leularegawi1735
      @leularegawi1735 3 ปีที่แล้ว

      Enem endezaw

  • @yelekaladdis1397
    @yelekaladdis1397 3 ปีที่แล้ว +512

    ምንም ትርጉሙ ባይገባኝም እሄው ብቻየን ሆኜ እየቀወጥኩት ነው
    ከ ባህር ዳር

  • @Iso_tiya
    @Iso_tiya 3 ปีที่แล้ว +52

    Maal dhegaaduu ijoollee oromoo #share gochuun 10M gashinaa ....share it

  • @ashenafisolomon8590
    @ashenafisolomon8590 3 ปีที่แล้ว +48

    ቋንቋውን አልሰማም ግን 100 ግዜ ይሆናል ልጠግበው አልቻኩም
    ደስ የሚል ዘፈን ኢትዮጵያዊ ከለር ከነባህሉ።

  • @gjfj7617
    @gjfj7617 3 ปีที่แล้ว +109

    wow ilove you oromo iam from TIGRAY ምንም እንኳን ትርጉሙ ባይገባኝም ደጋግሜ ነው የሰማሁት በጣም ቆንጀዎች ናቹ በተለይ ወንዶቹ ሸጋዎች ናቹ ንሩልን

  • @meskeremyigezu5209
    @meskeremyigezu5209 3 ปีที่แล้ว +282

    ይሄ ሙዚቃ እንደኔ ሱስ ሆኖበት የደጋገመው👍👍

    • @firaoltube2008
      @firaoltube2008 3 ปีที่แล้ว

      Enem sus honobignal

    • @ashebirdereje4999
      @ashebirdereje4999 3 ปีที่แล้ว

      enem konjo

    • @bethany4440
      @bethany4440 3 ปีที่แล้ว +1

      Enes btyi

    • @JamesMol75
      @JamesMol75 3 ปีที่แล้ว +2

      Enes bty bekey ende painkiller new mwesdew betam wededkut

  • @mirizahdarzaney9474
    @mirizahdarzaney9474 3 ปีที่แล้ว +90

    Iam from Uganda 🇺🇬
    This song was recomended by a very beautiful friend. I didnt know t was this interesting to watch and listen to.
    Thank u @Dagmawit mhrete.

  • @abranyosakalu690
    @abranyosakalu690 3 ปีที่แล้ว +236

    This Music Video is everything,They energy,the music ,the people and everything HAWANAWA is the best so far. Ajaa'iba.

    • @Celebritiesclip99
      @Celebritiesclip99 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/channels/D7BNpmlg5JZWD0vTlqRGUg.html

    • @makaiabdi9109
      @makaiabdi9109 3 ปีที่แล้ว

      Jabadha waal garagar

    • @kamilamohammed4442
      @kamilamohammed4442 3 ปีที่แล้ว +2

      Akkuma sirbi tun isiinitti tolte....waan namatti toltu kan biras kuno....
      Tik _tok Afaan Oromoo aja'iboo tahan torban kana.
      TH-cam irratti "Kazira tube" jechun search godhati ilala.
      anii wan natti tolef share isiniif godhe ❤️💚❤️ yoo isinitti tole Subscribe godhafi

    • @Abdibaye
      @Abdibaye 3 ปีที่แล้ว

      🤗🤗

    • @Celebritiesclip99
      @Celebritiesclip99 3 ปีที่แล้ว

      @@kamilamohammed4442subscribe godhi lammi th-cam.com/channels/D7BNpmlg5JZWD0vTlqRGUg.html

  • @gammacheese
    @gammacheese 3 ปีที่แล้ว +78

    They brought a different version of oromo culture that we’ve never seen before, like this is what oromos would look like in another dimension or something idk lol that’s my take watching this

    • @kidistterfie2766
      @kidistterfie2766 3 ปีที่แล้ว

      Ikr same here

    • @ephremteklu6672
      @ephremteklu6672 3 ปีที่แล้ว

      ሀሳቡን ተርጉምልን እስቲ

    • @chalakuma8217
      @chalakuma8217 3 ปีที่แล้ว +6

      የትነው ያለሽሁ ቆንጂዬ ደብዳቤ አትልኪልኝም እንዴ
      ሀሳቤ አንቺ ብቻ ነሽ የሸዋ ቆንጆ
      ልቤን ይዘሽ ሄደሽ እብድ አረክሽኝ ቀልቤን ይዘሽ ሄደሽ እኔ አልወስድሽም ልብሽን ደሞ እና ፍቅርሽን ስጭኝ
      ሀዋ ሲሀዋ(እመኛለው እመኝሻለው)
      ነገሮችን አመቻቸን አልልም
      ሄጄ ነው የመታውት ረጅም መንገድ
      ብዙ አመት ነው የተበኩሽ
      ብቻዬን ላልገባ ምያለው
      ሻሽቱ የሸዋ ልጅ
      ልቤ እኮ አንቺን ነው የሚመኘው
      ማታ ማታ የሚያበራው አይንሽ
      ፈልጌ አፈላልጌ አታው
      ሁሉም ሀገር ሄጄ አታው አይቼ
      አንቺን የሚበልጥ ቆንጆ የለም
      ነይ ተቀበይኝ የሸዋ ቆነጆ
      ልቤ አስቸገረኝ አንቺን ብቻ ይመኛል
      ሀዋ ሲናዋ
      እንቆቅልሽ ልተይቅሽ ጥያቄ
      አሁን መልሽልኝ ቶሎ
      ቆንጆ የተለየሽ ፍጡር
      ተይቂኝ ምን ትፈልጊያለሽ
      ሸትልሻለው ሱሪዬን
      ከፈለግሽ ሰትሻለው ህይወቴን
      ጥርስ ወተት ይመስላል
      ወገብሽ ሸንቃታ
      አይንሽ ኩልል ያለ ጥም ያስረካል
      እንደ ጠዋት ፀሀይ ነው የምትታሰቢ
      ተራራ ላይ ወተሽ ትታሪያለሽ
      ኑ እዚ ነው ያለውት እዩኝኝ ትያለሽ
      ሺ ተመኝቶሽ ሲያይሽ ይዞራል
      ሀዋናዋ ሲነዋ
      ልቤን ይዘሽ ሄደሽ እብድ አረግሽኝ
      ቀልቤን ይዘሽ ሄደሽ አትመልሽው ውሰጅ አትመልሽልኝ
      የልብሽን ፍቅር ደሞ ስጭኝ
      የኔ ፍቅር ፍቅሬ ላንቺ ብቻ ነው
      የሸዋ ቆንጆ
      ሀዋነዋ ሲነዋ

    • @chalakuma8217
      @chalakuma8217 3 ปีที่แล้ว +4

      @@ephremteklu6672 የትነው ያለሽሁ ቆንጂዬ ደብዳቤ አትልኪልኝም እንዴ
      ሀሳቤ አንቺ ብቻ ነሽ የሸዋ ቆንጆ
      ልቤን ይዘሽ ሄደሽ እብድ አረክሽኝ ቀልቤን ይዘሽ ሄደሽ እኔ አልወስድሽም ልብሽን ደሞ እና ፍቅርሽን ስጭኝ
      ሀዋ ሲሀዋ(እመኛለው እመኝሻለው)
      ነገሮችን አመቻቸን አልልም
      ሄጄ ነው የመታውት ረጅም መንገድ
      ብዙ አመት ነው የተበኩሽ
      ብቻዬን ላልገባ ምያለው
      ሻሽቱ የሸዋ ልጅ
      ልቤ እኮ አንቺን ነው የሚመኘው
      ማታ ማታ የሚያበራው አይንሽ
      ፈልጌ አፈላልጌ አታው
      ሁሉም ሀገር ሄጄ አታው አይቼ
      አንቺን የሚበልጥ ቆንጆ የለም
      ነይ ተቀበይኝ የሸዋ ቆነጆ
      ልቤ አስቸገረኝ አንቺን ብቻ ይመኛል
      ሀዋ ሲናዋ
      እንቆቅልሽ ልተይቅሽ ጥያቄ
      አሁን መልሽልኝ ቶሎ
      ቆንጆ የተለየሽ ፍጡር
      ተይቂኝ ምን ትፈልጊያለሽ
      ሸትልሻለው ሱሪዬን
      ከፈለግሽ ሰትሻለው ህይወቴን
      ጥርስ ወተት ይመስላል
      ወገብሽ ሸንቃታ
      አይንሽ ኩልል ያለ ጥም ያስረካል
      እንደ ጠዋት ፀሀይ ነው የምትታሰቢ
      ተራራ ላይ ወተሽ ትታሪያለሽ
      ኑ እዚ ነው ያለውት እዩኝኝ ትያለሽ
      ሺ ተመኝቶሽ ሲያይሽ ይዞራል
      ሀዋናዋ ሲነዋ
      ልቤን ይዘሽ ሄደሽ እብድ አረግሽኝ
      ቀልቤን ይዘሽ ሄደሽ አትመልሽው ውሰጅ አትመልሽልኝ
      የልብሽን ፍቅር ደሞ ስጭኝ
      የኔ ፍቅር ፍቅሬ ላንቺ ብቻ ነው
      የሸዋ ቆንጆ
      ሀዋነዋ ሲነዋ

  • @semeabseyoum2623
    @semeabseyoum2623 3 ปีที่แล้ว +33

    ከነጋ ምናልባት 100 ጊዜ ነው ያየሁት…እጅግ በጣም ምርጥ ዘፈን ምርጥ ክሊፕ!

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 3 ปีที่แล้ว +57

    የዓመቱ ምርጥ ምንም የማይወጣለት ሥራ !
    ጀባኡ ኦቦሌሳ

  • @saradiroma6058
    @saradiroma6058 3 ปีที่แล้ว +421

    ኦሮሞዬ ስወዳችሁ ምርጥ ስራ ጎበዝ ምን አለ ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር ይስጠን አቦ ኢትዮጵያውያንኖች እኮ ውብ ነን እውነት ምነው ኦሮምኛ በቻልኩ ፈጣሪ አይለየን ፍቅር ሰላም መዋደድ ይስጠን እወዳችውሀለሁ ሁልችሁንም ❤️😍🙏

    • @kebabouch9705
      @kebabouch9705 3 ปีที่แล้ว +9

      Tikikil yene konjo oromumma sabonummaa ❤💚❤

    • @tchala6093
      @tchala6093 3 ปีที่แล้ว +2

      💕💕💕💕

    • @fuadwoliyi9726
      @fuadwoliyi9726 3 ปีที่แล้ว +1

      💓💓💓💓💓

    • @ephraimzechariah5386
      @ephraimzechariah5386 3 ปีที่แล้ว

      The same here❤ 💚💛❤

    • @Celebritiesclip99
      @Celebritiesclip99 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/D7BNpmlg5JZWD0vTlqRGUg.html

  • @tewodorthirddd9551
    @tewodorthirddd9551 3 ปีที่แล้ว +44

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘፈን !! የአመቱ ምርጥ ዘፈን ብየዋለሁ!! ይመቻቹ የሀገር ልጆች!!!

  • @beomgyuniverse4067
    @beomgyuniverse4067 3 ปีที่แล้ว +144

    We need Gutu's skincare routine, his skin tone is to die for😍 the music is a masterpiece💙

  • @kinnan670
    @kinnan670 3 ปีที่แล้ว +142

    WTF are you doing in the comment section just watch this masterpiece in full screen 🇪🇹

  • @PrinceBelliti
    @PrinceBelliti 3 ปีที่แล้ว +656

    I wish i was in this video men‼️
    Everyone looks so cool💯

    • @ayuflinh286
      @ayuflinh286 3 ปีที่แล้ว +7

      Prince 🤴

    • @s.billuma787
      @s.billuma787 3 ปีที่แล้ว +3

      ❤❤❤

    • @OLMI_TEFERA
      @OLMI_TEFERA 3 ปีที่แล้ว +9

      Abel Achalu tergumun negerin

    • @sarafantaye9591
      @sarafantaye9591 3 ปีที่แล้ว +4

      I know right......I wish I was there too ❤.

    • @mihreteabgirma6351
      @mihreteabgirma6351 3 ปีที่แล้ว +9

      @@OLMI_TEFERA u racist 🤣🤣😂😂😅🤣

  • @robelashenafi1782
    @robelashenafi1782 3 ปีที่แล้ว +144

    Dance 100%
    Directing 100%
    Location 100%
    U r brilliant. Your MV is in another level

    • @betlemne1488
      @betlemne1488 3 ปีที่แล้ว

      great comment, well done to VISION INTERTAINMENT

  • @fuadmohammed6942
    @fuadmohammed6942 3 ปีที่แล้ว +78

    ከሙዚቃው በሻገር የተመልካች ኳመንት በጣም ተመቸኝ አላህ ፍቅሩን ጨምሮ ጫማ ምሮ ይስጠን አሚን በሉ

  • @suzanasiraj
    @suzanasiraj 3 ปีที่แล้ว +29

    Oh the beauty of the language of Afaan Oromo 😍 we love you ❤️🇪🇹

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 3 ปีที่แล้ว +48

    This is weirdly brilliant as it's a mastery of simplicity. The song, the artist, the choreography and costume, the music composition blah blah. Come on, this must be a Grammy nomination! Keep it rolled, cool gangs.

  • @obsamohamed2923
    @obsamohamed2923 3 ปีที่แล้ว +241

    This is unseen in oromo music industry great job from director to singer and all crue. Pleasure 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 keep it up

    • @yestube1556
      @yestube1556 3 ปีที่แล้ว +1

      It is amazing

    • @Celebritiesclip99
      @Celebritiesclip99 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/channels/D7BNpmlg5JZWD0vTlqRGUg.html

    • @beydarusAdem57
      @beydarusAdem57 3 ปีที่แล้ว

      it's Amazing so mouch 😍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💓

  • @gudetubuta9988
    @gudetubuta9988 3 ปีที่แล้ว +135

    How can they dislike this song, unless they are sick. guys get your ears checked or stay positive period!!!

    • @beimnetbekure7392
      @beimnetbekure7392 3 ปีที่แล้ว

      Hhhhh

    • @faithweirdo8721
      @faithweirdo8721 3 ปีที่แล้ว

      Exactly!

    • @fastt0ur
      @fastt0ur 3 ปีที่แล้ว +2

      They liked it so much they flipped their phone and liked it again.

  • @HanA-jo2ou
    @HanA-jo2ou 3 ปีที่แล้ว +110

    I really wanna learn afan oromo after listening to this music!

  • @Abdumobilapp
    @Abdumobilapp 3 ปีที่แล้ว +363

    heddu hedduu heddu bareeda bareedaadha akkanati hojjatame garu hin laalamne nama gaddisiisa sirbi kuni odo oromo tayuu baate yoona miliyoona hedduun laalamuun isa nan shakkisiisu akka oromootu odoo hin taane akka afrikaatu sirba sadarkaa qabatuudha jabaadhu 👍

    • @Tokumachanal
      @Tokumachanal 3 ปีที่แล้ว +14

      namani keenyaa kana saba biraa lala garuu kana saba keenya baayee hin lalani saanumafi miliyooni 10 itti xiqqata malee itti hin gudatu

    • @miskokamal4144
      @miskokamal4144 3 ปีที่แล้ว +4

      Eyyee dhugaa keeti

    • @MahaaKhaled
      @MahaaKhaled 3 ปีที่แล้ว +2

      Galtomi

    • @maatiijaalala
      @maatiijaalala 3 ปีที่แล้ว

      Wwwwww I really like bayy'ee nama tolaa

    • @rozaoromo2120
      @rozaoromo2120 3 ปีที่แล้ว +3

      Nuti oromoon wol-irratti duulu malee wol-guddisuu hin beeknu osoo fecbook iratti maxxansa jedhanini linki malee itti beektti

  • @mekdesabrham5248
    @mekdesabrham5248 3 ปีที่แล้ว +5

    I am amhara and i am addicted to this song😍😍😍😍😍

  • @zayyaanjems2602
    @zayyaanjems2602 3 ปีที่แล้ว +249

    I am from Tanzania I love you oromo people.
    Big respect for you guys 😍
    Hawawa....sin hawwaa

    • @getebirhanu2655
      @getebirhanu2655 3 ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks bro ☺️☺️☺️

    • @markkhenok8526
      @markkhenok8526 3 ปีที่แล้ว +12

      ከዚሁ ነህ ባክህ ማንን ነው ምትፎግረው😂😂 ለዛ ነው በአማርኛ የምፅፍልህ😂😂

    • @someone-uq2fl
      @someone-uq2fl 3 ปีที่แล้ว

      @@markkhenok8526 😂😂😂😂

    • @wakoyakumsa9647
      @wakoyakumsa9647 3 ปีที่แล้ว

      thanks bro

  • @hanuna892
    @hanuna892 3 ปีที่แล้ว +104

    Woow oromo love you 😘❤️❤️👏👏👏from somalia 🇸🇴

    • @kiaehe6292
      @kiaehe6292 3 ปีที่แล้ว +2

      i thought it was a somalian song
      the song is lit though

    • @nooreksa1590
      @nooreksa1590 3 ปีที่แล้ว +2

      Thanks from Somalia

    • @HORUFADITV
      @HORUFADITV 2 ปีที่แล้ว

      To i love you

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 3 ปีที่แล้ว +31

    I'm Ethiopian(Gojame) How I love this masterpiece💖💖💖💚💛❤️May God bless our country.

  • @yenetube-tube3913
    @yenetube-tube3913 3 ปีที่แล้ว +40

    ዋዉ በጣም የሚያምር ዜማ ለየት ያለ የሙዚቃ ክሊብ አቦ ይመቻቹ

  • @mariannebjrnseth2682
    @mariannebjrnseth2682 3 ปีที่แล้ว +70

    Woooow, fantastic voice, rytmh , and joy in this song... Love this Performance... Gutu- ;-)

  • @biyaramoroda6162
    @biyaramoroda6162 3 ปีที่แล้ว +2

    Woww gutisha bayye bareeda nu jirradhu lenca kenyaa
    Kanna calla waan garri sirra eginaa.

  • @abrishakalu6659
    @abrishakalu6659 3 ปีที่แล้ว +276

    I don’t understand a single word he is saying for real. I will learn oromiifa right away 😀🥰This video is something else abate🤘🏽🤘🏽🤘🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 yimechachu

    • @abdisagetachew5842
      @abdisagetachew5842 3 ปีที่แล้ว +22

      Where are you shagitu
      Why don’t you send me letter?
      Know, my thought is only you
      Shage the beautiful of. Shewa
      You went away taking my heart
      You made me mud
      You went away taking my mind
      Don't give me back, take care of it
      Love from the heart, give me your love
      My thought only you
      SHAGE THE BEAUTIFUL

    • @rodas7653
      @rodas7653 3 ปีที่แล้ว +4

      @@abdisagetachew5842 wow Thankyou now I got it

    • @eyoelmanyazewal5429
      @eyoelmanyazewal5429 3 ปีที่แล้ว

      Abrsh segteh comment taregaleha

    • @abrishakalu6659
      @abrishakalu6659 3 ปีที่แล้ว +3

      @@eyoelmanyazewal5429 man ewnet I am in love with 😍 the song yelele lezza new segche comment😂😂

    • @mikiasalebachew
      @mikiasalebachew 3 ปีที่แล้ว +1

      LMAO

  • @meyramahamed3002
    @meyramahamed3002 3 ปีที่แล้ว +75

    I am never seen before like thise in oromo song it's so cool

    • @dobatuji7892
      @dobatuji7892 3 ปีที่แล้ว

      Fact

    • @Celebritiesclip99
      @Celebritiesclip99 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/D7BNpmlg5JZWD0vTlqRGUg.html

    • @libengeda9665
      @libengeda9665 3 ปีที่แล้ว

      Yes, it was a new steal I loved it so cool 😎

    • @Celebritiesclip99
      @Celebritiesclip99 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/D7BNpmlg5JZWD0vTlqRGUg.html

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቼ የኦሮሞ ልጆች በርቱ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ❤️❤️❤️🇪🇹🙏

  • @addisalemu3127
    @addisalemu3127 3 ปีที่แล้ว +222

    Tiktok ላይ አይቼው ስሮጥ ነው የመጣሁት በጣም ነው የ ወደድኩት keep doing ur thing bro from ur Ethiopian brother🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @weshela-in-chief
      @weshela-in-chief 3 ปีที่แล้ว +10

      እኔም እንደዛው, ሙዚቃ በቋንቋ እንደማይገደብ ነዉ ያስተማረኝ

    • @asantioromoo3726
      @asantioromoo3726 3 ปีที่แล้ว +3

      Tanks❤️

    • @tayetesfaye5401
      @tayetesfaye5401 3 ปีที่แล้ว

      ine demo tiktokun felige ataw

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว

      😂😂 betidafis manew tetayaki.

    • @ebroheyi3495
      @ebroheyi3495 3 ปีที่แล้ว +2

      How about if we all do the same .If we appreciate each others culture. One love ✌ 🇪🇹

  • @keylow319
    @keylow319 3 ปีที่แล้ว +180

    this man and kassemasse have to make a song together.

  • @romaelarega6550
    @romaelarega6550 3 ปีที่แล้ว +36

    I don't speak Oromifa but I can feel the positive vibes,i love it 👏 👏 much love from Uk 🇬🇧.
    ለተረጎማቹልንም ምስጋና ይድረሳችህ 🙌

  • @kifayadawud4842
    @kifayadawud4842 3 ปีที่แล้ว +37

    Modern yet old, funky yet soulful. He did it! brought Oromo music into different setting and it fits just fine. Amazing ❤️

  • @eyobkebede8371
    @eyobkebede8371 3 ปีที่แล้ว +38

    this masterpiece shows how we can develop our culture &language, (Oromia Ethiopians) just do what you best of!

  • @Princenahi
    @Princenahi 6 หลายเดือนก่อน +8

    Who is still here after album release

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 3 ปีที่แล้ว +40

    አቦ እንዴት የምገርም ስራ ነው ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ💗

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 3 ปีที่แล้ว +252

    OMG am proud to be Ethiopian ..much love from Amhara sister guys...What a voice!!!

    • @wubiyeseife3752
      @wubiyeseife3752 3 ปีที่แล้ว +2

      💚💛❤️✌️💝🙏

    • @marathonchanal8367
      @marathonchanal8367 3 ปีที่แล้ว +12

      Amhara???😂😂😂😁😁do you know the song oh! My God ! What kind of fool people?this is Oromo song

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว +1

      Much love. ✌❤❤❤

    • @bm6752
      @bm6752 3 ปีที่แล้ว +29

      @@marathonchanal8367 She's saying sending love FROM an Amhara sister lol, not that it's an Amharic song

    • @bediluhaile2171
      @bediluhaile2171 3 ปีที่แล้ว

      pi9⁹800077p700

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 3 ปีที่แล้ว +291

    ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ኦሮምኛ ሙዚቃ ማዳመጥ ልጀምር ነው በቃ much love from Gondar ❤️

    • @cooldamee
      @cooldamee 3 ปีที่แล้ว +10

      ጎዴሮዎች ትለያላችሁ የኦሮሞ ህዝብ መቸም አይረሳም የናንተን ውልታ

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว +7

      @@cooldamee beshitegna mendinew metkebaterew

    • @addisgulema3748
      @addisgulema3748 3 ปีที่แล้ว

      የኦሮሞ ህዝብ ጣለት፣ እንዳታደምጡ፣ እሽ

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว

      @@addisgulema3748 kkkkkk

    • @freedom3058
      @freedom3058 3 ปีที่แล้ว +4

      @@addisgulema3748 Fuck off bitch are you from the 12 century hahaha

  • @lilyzewdie46
    @lilyzewdie46 3 ปีที่แล้ว +72

    You have no idea how many times I have watched this video. #My new crush

    • @fraolteressa3089
      @fraolteressa3089 3 ปีที่แล้ว

      what about me 🤔🤔 😜

    • @lilyzewdie46
      @lilyzewdie46 3 ปีที่แล้ว

      @@fraolteressa3089 😃 all time

    • @disbasito5567
      @disbasito5567 3 ปีที่แล้ว +1

      greetings. me 2. we r friends on fb though

  • @semimohamed557
    @semimohamed557 3 ปีที่แล้ว +51

    Dear my beloved Oromo people ❤️Even I don’t understand Oromoeqa inshallah I will learned it love everything about you guys very loving and humble people allah blessed u your Tigray sister ❤️❤️✊✊

    • @Doctor-Alle
      @Doctor-Alle 3 ปีที่แล้ว +4

      Thank you behalf of my people Oromoo koo

    • @jifarkebede2281
      @jifarkebede2281 3 ปีที่แล้ว +3

      may Allah keep u and ur family safe darling.😍😍

    • @lidya2lili
      @lidya2lili 3 ปีที่แล้ว +2

      We love you too our Tigaru brothers and sisters

    • @firaoltube2008
      @firaoltube2008 3 ปีที่แล้ว +2

      Really.....
      Am from oromiyaa, i wanna to learn Tigregna, let as tech each other.....

    • @Kevanikb
      @Kevanikb 9 หลายเดือนก่อน

      @@firaoltube2008 lets teach eachother yess am from tigray

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 2 ปีที่แล้ว

    I'm in love with this music ትችላለህ በርታ 👌👌👌👌

  • @aschumig1718
    @aschumig1718 3 ปีที่แล้ว +39

    i love the fact that the dancers are not professionals, just a group of friends enjoying themselves

  • @MouradJMrotterdam
    @MouradJMrotterdam 3 ปีที่แล้ว +90

    wow i would like this music i am going to listen every day from Nederland 🇳🇱
    wow i would like this music i will listen every day from van I am proud of you that you are oromo in Ethiopia 🇪🇹

    • @Liban8
      @Liban8 3 ปีที่แล้ว +1

      Dat zeker! My fav song rn🌳

    • @kidushailu277
      @kidushailu277 3 ปีที่แล้ว

      how did u get to Netherlands or nerderland

    • @Liban8
      @Liban8 3 ปีที่แล้ว

      @@kidushailu277 hoe bedoel je?

    • @kidushailu277
      @kidushailu277 3 ปีที่แล้ว

      @@Liban8 English please

    • @Liban8
      @Liban8 3 ปีที่แล้ว

      @@kidushailu277 what do you mean?

  • @salohailu
    @salohailu 3 ปีที่แล้ว +10

    I don't speak Oromifa but I am in love with this music. Good job guy's.

  • @yohanesamanuel4979
    @yohanesamanuel4979 3 ปีที่แล้ว +35

    From now on Ethiopia's🇪🇹music industry ain't gone never be the same...thanks for the music bless you🙌

  • @yusufhassensadike9367
    @yusufhassensadike9367 3 ปีที่แล้ว +13

    ጌቱ የኔ አንበሳ በምን ቃል ልግለፅህ የእውነት እንድሁ ልዩ ።Leenca haadhi deessee dhuga dhugaa akka aja'iibati hojjate

  • @nurehd411
    @nurehd411 3 ปีที่แล้ว +16

    OH My God I Love This Music
    Amazing Jobs Ilove oromoo I am from
    Oromiya Diree Dawa

  • @Hamza-pj9ei
    @Hamza-pj9ei 3 ปีที่แล้ว +30

    Iam from somalia ilove this song ❤❤❤❤👍👏🙏🙏🙏

  • @Gulledfilmsvlogs
    @Gulledfilmsvlogs 3 ปีที่แล้ว +348

    I’m from Somalia 🇸🇴 and I love Ethiopio and Oromo songs and keep going bro good song % 100 💯

    • @haajiraatunamu3780
      @haajiraatunamu3780 3 ปีที่แล้ว +4

      Yeah bro

    • @21hakim843
      @21hakim843 3 ปีที่แล้ว +7

      i am oromo i love somali my brt &sst

    • @MedicSab.4736
      @MedicSab.4736 3 ปีที่แล้ว +13

      Me too I'm from Somalia and mom is oromo so they are my uncle's I love them so much

    • @flyboy516
      @flyboy516 3 ปีที่แล้ว +3

      we love too our bro thnks

    • @SaraSara-mi6bp
      @SaraSara-mi6bp 3 ปีที่แล้ว +9

      we'r all ethiopian my freind no difference

  • @teliladiriba1981
    @teliladiriba1981 3 ปีที่แล้ว +3

    Jaalalan sif qabuu ibsuun na rakkiisaa gahee ati artii oromoo keessatti bahaatte irraa kan kahee. Hojjii gaarii albema ke sanaa cimsinee egaa jira ... jabaadhuu namaakoo

  • @herantadesse5513
    @herantadesse5513 3 ปีที่แล้ว +36

    Hawanawa !!! I'm in love with this song !! I keep listening to it over and over again. it is One of the most beautiful and amazing Afan Oromo music I've heard. hojii ajaa'ibaa ti # Jaabadhu Kormee Oromoo

  • @daniwakiwoya9041
    @daniwakiwoya9041 3 ปีที่แล้ว +95

    I'm Brazilian, and I like Oromo people and their music. You're the best people in the world followed by my Brazilians

    • @Ethiopified
      @Ethiopified 3 ปีที่แล้ว +1

      Lol não é! provar você!

    • @beniiyusuf5402
      @beniiyusuf5402 3 ปีที่แล้ว

    • @heran6415
      @heran6415 3 ปีที่แล้ว

      Thank you 😊

    • @jellycat2237
      @jellycat2237 3 ปีที่แล้ว

      thank you

    • @dioncoldy
      @dioncoldy 3 ปีที่แล้ว +7

      You are not Brazillian, you are just some activist who hates to be called Ethiopian like most of them. Your chanal name give it away.

  • @astuyesemeneshleji
    @astuyesemeneshleji 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የዳንስ አቀራረብ እና ሙዚቃውም የሚያዝናና ነው ከመመሰጤ ብዛት ቶሎ ያልቅብኛል ዘፈኑ ወድጄዋለው

  • @anioljira379
    @anioljira379 3 ปีที่แล้ว +13

    I am really happy to see this. As oromo I respect and love every culture and when i see my language in such vibe, nothing replace the feeling. Thankyou gutu

  • @habtamubelay3366
    @habtamubelay3366 3 ปีที่แล้ว +372

    From Gondar oromo people so beautiful good luck!!!
    መልካም እድል በርቱ!!!

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว +5

      😍❤👍

    • @yordikassa5114
      @yordikassa5114 3 ปีที่แล้ว +6

      Me too!💚💛

    • @decomohammed6836
      @decomohammed6836 3 ปีที่แล้ว +18

      Thank you from dd 🙏amhara peoples are too beautiful too one love

    • @abck23
      @abck23 3 ปีที่แล้ว +11

      ውድድር አለ እንዴ ?

    • @nati8065
      @nati8065 3 ปีที่แล้ว +5

      @@abck23 😭😂ye zer wededer aregut eko? Ayi mama ethiopia.

  • @balling2235
    @balling2235 3 ปีที่แล้ว +117

    If you ever feel useless just imagine those who disliked this masterpiece
    ❤️❤️

  • @michuutimes
    @michuutimes 3 ปีที่แล้ว +56

    This song must hit 1M within a week.

    • @Arayamk
      @Arayamk 3 ปีที่แล้ว

      Mission accepted!

  • @ephermyadete1816
    @ephermyadete1816 3 ปีที่แล้ว +12

    አደኛ ሙዚቃ በጣም ተደምሜ ነው ያየውት ከምር የኦሮምኛ ዘፈን እንደዚህ ክፍታ ላይ በውጭ ዘፈኖች ደረጃ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኛ ትችላለህ አቦ ይመችህ brother

  • @milanbarey9488
    @milanbarey9488 3 ปีที่แล้ว +208

    I am Gurage and my Oromo friend recommended me this song. And it's so beautiful 😘.

    • @HenzoTubeCollections
      @HenzoTubeCollections 3 ปีที่แล้ว +1

      This is a translation in amharic
      th-cam.com/video/F_kDlg1-LUo/w-d-xo.html

    • @finfinegulale1401
      @finfinegulale1401 3 ปีที่แล้ว

      @Ride On hh8iop he

    • @Drockaddis
      @Drockaddis 3 ปีที่แล้ว +7

      @Ride On Wtf does that mean idiot. He didn't even mention Amharic nor spoke Amharic.😂🤦‍♂️

    • @kuriwolde9318
      @kuriwolde9318 3 ปีที่แล้ว

      @@HenzoTubeCollections kill

    • @Melakuatla
      @Melakuatla 3 ปีที่แล้ว

      Endat aynatu naw yatfaw

  • @yeabsira5410
    @yeabsira5410 3 ปีที่แล้ว +13

    This song gonna be internationally recognised. Anyone wanna bet?😁

    • @kamilamohammed4442
      @kamilamohammed4442 3 ปีที่แล้ว

      Akkuma sirbi tun isiinitti tolte....waan namatti toltu kan biras kuno....
      Tik _tok Afaan Oromoo aja'iboo tahan torban kana.
      TH-cam irratti "Kazira tube" jechun search godhati ilala.
      anii wan natti tolef share isiniif godhe ❤️💚❤️

    • @kamilamohammed4442
      @kamilamohammed4442 3 ปีที่แล้ว

      Hhhhhh....ምንም ችግር የለውም ።
      ቻናሉ አዲስ ስለሆነ እንድናግዘው ብዬ ነው። በአማርኛም የተሰራ አለ እኮ ። ✌✌✌

    • @yeabsira5410
      @yeabsira5410 3 ปีที่แล้ว

      @@kamilamohammed4442 haye haye

  • @Markshow81
    @Markshow81 3 ปีที่แล้ว +134

    Clip ajaa’ibaati! Share gochuun aartii keenya tumsa✌️

    • @hawwiiioro811
      @hawwiiioro811 3 ปีที่แล้ว

      Galatomaa yaa mark show kenyaa heduu namatii tolaa dhugaa

    • @kamilamohammed4442
      @kamilamohammed4442 3 ปีที่แล้ว

      Akkuma sirbi tun isiinitti tolte....waan namatti toltu kan biras kuno....
      Tik _tok Afaan Oromoo aja'iboo tahan torban kana.
      TH-cam irratti "Kazira tube" jechun search godhati ilala.
      anii wan natti tolef share isiniif godhe ❤️💚❤️

  • @nyahokchuolr507
    @nyahokchuolr507 3 ปีที่แล้ว +203

    I don't know if am in love with the song or with the guy singing it 😍 am so obsessed with him I said hi from south sudan 🇸🇸🔥💖💯

    • @BeniamLiki
      @BeniamLiki 3 ปีที่แล้ว +10

      No his from Ethiopia

    • @rediatdigafe9505
      @rediatdigafe9505 3 ปีที่แล้ว +2

      Yeah It's truly attractive....

    • @naolayana1087
      @naolayana1087 3 ปีที่แล้ว +3

      much more respect for respecting our cultural song

    • @gamachisbadasa5658
      @gamachisbadasa5658 3 ปีที่แล้ว +5

      His Oromo.

    • @nyahokchuolr507
      @nyahokchuolr507 3 ปีที่แล้ว

      @@rediatdigafe9505 he is indeed

  • @mahammed3255
    @mahammed3255 3 ปีที่แล้ว +10

    This is just the begging of new era of Oromo music and art Jabaadha imlaan aayaa ✌🏽

  • @seidomane5531
    @seidomane5531 3 ปีที่แล้ว +78

    Oromifa imbeku..but goddam does this song hit hard!!!!...Love to all my ethiopians .we stay united

    • @ajax1472
      @ajax1472 3 ปีที่แล้ว +2

      I'm the captain

  • @zerihunsolomon102
    @zerihunsolomon102 3 ปีที่แล้ว +5

    Awesome, beauty & incredible oromia music, THY VOICE IS VERY INCREDIBLE ♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Genettube
    @Genettube 3 ปีที่แล้ว +11

    ከዚህ ሙዚቃ ፍቅር ይዞኛል ካገኘውት ጀምሮ ብሰማ ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩትም ኦሮምኛ አይገባኝም ግን በጣም ነው የወደድኩት እንቅስቃሴአቸው አለባበሳቸው መልካቸው ቁመናቸው ሁሉ የተዋጣለት እግዚአብሔር ሀገራችን ፍቅር ሰላም ያብዛልን ይሄ ዘረኝነት ያጥፋልን ካላስቸገርንህ በአማርኛ ሙዚቃ አምጣልን ይሄንንም ትርጉሙ በደንብ ባውቀው ደስ ይለኛል የምታውቁ ተርጉሙልኝ 😘😘😘🇪🇹💚💛❤

    • @chalakuma8217
      @chalakuma8217 3 ปีที่แล้ว +7

      የትነው ያለሽሁ ቆንጂዬ ደብዳቤ አትልኪልኝም እንዴ
      ሀሳቤ አንቺ ብቻ ነሽ የሸዋ ቆንጆ
      ልቤን ይዘሽ ሄደሽ እብድ አረክሽኝ ቀልቤን ይዘሽ ሄደሽ እኔ አልወስድሽም ልብሽን ደሞ እና ፍቅርሽን ስጭኝ
      ሀዋ ሲሀዋ(እመኛለው እመኝሻለው)
      ነገሮችን አመቻቸን አልልም
      ሄጄ ነው የመታውት ረጅም መንገድ
      ብዙ አመት ነው የተበኩሽ
      ብቻዬን ላልገባ ምያለው
      ሻሽቱ የሸዋ ልጅ
      ልቤ እኮ አንቺን ነው የሚመኘው
      ማታ ማታ የሚያበራው አይንሽ
      ፈልጌ አፈላልጌ አታው
      ሁሉም ሀገር ሄጄ አታው አይቼ
      አንቺን የሚበልጥ ቆንጆ የለም
      ነይ ተቀበይኝ የሸዋ ቆነጆ
      ልቤ አስቸገረኝ አንቺን ብቻ ይመኛል
      ሀዋ ሲናዋ
      እንቆቅልሽ ልተይቅሽ ጥያቄ
      አሁን መልሽልኝ ቶሎ
      ቆንጆ የተለየሽ ፍጡር
      ተይቂኝ ምን ትፈልጊያለሽ
      ሸትልሻለው ሱሪዬን
      ከፈለግሽ ሰትሻለው ህይወቴን
      ጥርስ ወተት ይመስላል
      ወገብሽ ሸንቃታ
      አይንሽ ኩልል ያለ ጥም ያስረካል
      እንደ ጠዋት ፀሀይ ነው የምትታሰቢ
      ተራራ ላይ ወተሽ ትታያለሽ
      ኑ እዚ ነው ያለውት እዩኝኝ ትያለሽ
      ሺ ተመኝቶሽ ሲያይሽ ይዞራል
      ሀዋናዋ ሲነዋ
      ልቤን ይዘሽ ሄደሽ እብድ አረግሽኝ
      ቀልቤን ይዘሽ ሄደሽ አትመልሽው ውሰጅ አትመልሽልኝ
      የልብሽን ፍቅር ደሞ ስጭኝ
      የኔ ፍቅር ፍቅሬ ላንቺ ብቻ ነው
      የሸዋ ቆንጆ
      ሀዋነዋ ሲነዋ

    • @Genettube
      @Genettube 3 ปีที่แล้ว +1

      @@chalakuma8217 waw በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😘😘😘😘

    • @alemcrazy7762
      @alemcrazy7762 3 ปีที่แล้ว

      @@chalakuma8217 እናመሰግናለን ውዴ ሺዬ ግዜ ሰማውት ግን እንዴት አድርጌ ልተርጉመው ስል ነበር 😍

  • @ethiopiantube5091
    @ethiopiantube5091 3 ปีที่แล้ว +278

    I am from bahirdar and I don't listen oromo language. I have always wanted to learn oromegna...I will get this song translated and start my lesson🤩....I love you my oromo beautiful and kind people so much 😘😘😘Please Don't listen to those stupid extremists, We the mass love you somuch and wanna live with all people of Ethiopia with respect

    • @chuchu046
      @chuchu046 3 ปีที่แล้ว +37

      ት ነው ያለሽው ሸጋዋይ
      ደብዳቤ እንኳን አትልኪልኝም ወይ
      ሀሳቤ ሁሌም ካንቺ ጋ
      ቆንጆ የሸዋዋ ሸጋ
      ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ
      ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ
      ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ
      አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ
      ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ
      ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ
      (ሸጌ በሬዱ)
      ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6)
      (አስብሻለው/እመኛለው)
      ዝም አላልኩም ብዙ ጥሬያለው
      ረዥም መንገድም ተጉዣለው
      ለዓመታት ጠብቄሻለው
      ብቻዬን ላልመለስ ወስኛለው
      ሻሼ የሸዋዋ ቆንጆ
      ልቤ አንቺን ነው የተመኘው።
      ልክ እንደ ጨረቃ ውበትሽ ያበራል
      አንቺን የመሰለ ከየትስ ይገኛል
      ባይ ብመለከት በብዙ ሀገራት
      ዓለም ላይ አጣሁኝ እንደዚህ አይነት ውበት።
      ነዪ ተቀበይኝ ቆንጆ የሸዋዋ
      ልቤ የተመኘው አንቺን ብቻ ነዋ።
      ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6)
      እስኪ ልጠይቅሽ መልሺልኝ አሁን
      አንቺ የተፈጥሮ ውበት ያደለሽ
      እስኪ ጠይቂኝ ምን ላድርግልሺ
      ካሻሽ ልብሴን ... ካሻሽም ልቤን ልሽጥልሺ
      ወገብሽ ያማረ... ጥርስሽ እንደወተት
      አይንሽ እንደ አበባ ጥምን የሚቆርጥ
      እንደ ጠዋት ፀሐይ ሁሌም ተናፋቂ
      ከተራራው እላይ ምታፀባርቂ
      እዚህ ነኝ እያልሽ ትጣሪያለሺ
      ሺዎች በምኞት አበዱልሺ
      ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6)
      ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ
      ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ
      ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ
      አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ
      ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ
      ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ
      (ሸጌ በሬዱ)
      ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6)
      (አስብሻለው/እመኛለው)

    • @Leul_1
      @Leul_1 3 ปีที่แล้ว +4

      @@chuchu046 wow thanks for sharing us Abd

    • @basedteklu8492
      @basedteklu8492 3 ปีที่แล้ว +4

      So much positivity

    • @atikawake1033
      @atikawake1033 3 ปีที่แล้ว +5

      We love you too

    • @abbaa8712
      @abbaa8712 3 ปีที่แล้ว +16

      People like you makes me love Amhara. Greetings from Oromia

  • @alphatango4686
    @alphatango4686 3 ปีที่แล้ว

    ቋንቋውን ባልችልም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ያደለው እንደዚህ ይዘፍናል ያላደለው "ዊጣልኝ " እያለ ይለፋደደዳል።

  • @beretura746
    @beretura746 3 ปีที่แล้ว +8

    ስታንዳርዱን የጠበቀ ቃና ዘገሊላ የውኬንድ ንፋስ እየተቀበሉ ስሙዢ ጃዚ JOB WELL DONE LOVE IT HAWAN

  • @gemechisbikila3030
    @gemechisbikila3030 3 ปีที่แล้ว +90

    Eessa jirtaa shaggiituu
    Xalayaa naan ergituu
    Yanni koo bar si duwwaa
    Shaggee baredduu shawaa
    Onne koo fuutee deemtee bar maratuu naa gootee
    Qalbii koo fuutee deemtee naan deebisin fuudhadhu
    Jalallee onnee keemmoo jalaala keen aa laadhu
    Yanni koo bar sii duwwaa shagge bareedduu
    Hawwanawwaa si’in hawwaa
    Hawwanawwaa si’in hawwaa
    Hawwanawwaa si’in hawwaa
    Hawwanawwaa si’in hawwaa
    *************************
    Haala hin mijjeffannee hin jedhuu
    Deemen dhufee karaa dheeraa aaaa
    Wagga baay’eettan si eegee
    Qofan galani muradheeraa aaaa
    Ya shaashitu intala shawaa
    Onneen koo bar sumaan hawwaa aaaaa
    Akka ji’a halkani kan ibsuu qaroon kee
    Ilaaleetan dhabe barbaade fakii kee
    Biyya hundaa deeme hin dhabe ilaale
    Addunyaarra hin jirtu bareenni si caale
    Koottu na simadhu himadhu bareedditti shawaa
    Onneen na rorahe sima qofan hawwaa
    Hawwanawwaa siin hawwaa
    Hawwanawwaa siin hawwaa
    Hawwanawwaa si’in hawwaa
    Hawwanawwaa siin
    Hawwanawwaa si’in hawwaa*4
    ****************************************
    .
    .
    .
    .

    • @bobebobe4675
      @bobebobe4675 3 ปีที่แล้ว +2

      Thank you so much brother 🌳🇪🇹

    • @hawiayane3485
      @hawiayane3485 3 ปีที่แล้ว +2

      Hawwanawwaa.......

    • @gemechisbikila3030
      @gemechisbikila3030 3 ปีที่แล้ว +2

      @@hawiayane3485 yaa shashituu intala shawaa 😊

    • @misganatessema1060
      @misganatessema1060 3 ปีที่แล้ว +2

      Singalateefadhaa!
      Ebifama!

    • @chalagaroma7153
      @chalagaroma7153 3 ปีที่แล้ว +1

      thanks for u writing it's lyrics!

  • @margooworku860
    @margooworku860 2 ปีที่แล้ว +1

    I'm a black star who admires Gutu A.
    What a legendary Artist!
    I prefer dancing to this song whenever I heard

  • @matotent7512
    @matotent7512 3 ปีที่แล้ว +40

    በጣም የሚያኮራ ምረጥ ስራ ነው በረታ ወንድሜ
    One love🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elelatube5202
    @elelatube5202 3 ปีที่แล้ว +34

    I am blown away by this music Video 😳, his voice is angelic , smooth and refreshing, the Video quality, their costumes, the dance repressing different Oromia regions! This is perfection at it is finest! The best Video I have ever seen!!!! Good job and thank you for taking oromo music to the next level

  • @Fetiya_mohammed
    @Fetiya_mohammed ปีที่แล้ว +1

    Yemayselechegn music (gutu abera) 🥰

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta8484 3 ปีที่แล้ว +76

    This song blew me away. the video, the sound and the music is really good. Jabaadhu!

  • @gemechismekonnen4420
    @gemechismekonnen4420 3 ปีที่แล้ว +145

    No insult
    no naked women
    100% artistic
    uplifting Oromo and Oromia!

    • @orovoice4242
      @orovoice4242 3 ปีที่แล้ว

      sanyii atis mee kan koo kana 'subscribe' naaf tolchi, anis siif tolchaa studio.th-cam.com/channels/4Oxq8BAuupNy6v1UY3LqXQ.htmlediting/images

    • @orovoice4242
      @orovoice4242 3 ปีที่แล้ว

      @@SiSounds_1 siif tolchee jiraa atis kiyya naaf tolchi sanyii!

    • @kidisttefera126
      @kidisttefera126 3 ปีที่แล้ว +6

      U could have said up lifting Ethiopia, lol

    • @gemechismekonnen4420
      @gemechismekonnen4420 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kidisttefera126 nah i am not that guy buddy

    • @kidisttefera126
      @kidisttefera126 3 ปีที่แล้ว +1

      @@gemechismekonnen4420 Yeah, i got it. this shit will never end. We'll never say 'we' just 'me' and 'me' only.
      Anyways imma ignore all the mess and enjoy this masterpiece! I think U should do the same

  • @sisaybon1668
    @sisaybon1668 3 ปีที่แล้ว +1

    Sirbi Afaan Oromootiin haala miidhagaa ta'een sirbamee fi waraabbiin isaa heddu nama hawwatu kuni yoo xiqqaate namoota miliyoonota heddutti tilmaamamaniin daawwatamuu qabaan dhaamsa kooti. Bravo! Geech Hojii gaariin as baate. Gara fuulduraattis hojii bonsaa qabattee akka dhuftu abdii sirraa qabna

  • @Bbbbm2304
    @Bbbbm2304 3 ปีที่แล้ว +17

    This is the best piece of art in my 2021.

  • @henoktakele6010
    @henoktakele6010 3 ปีที่แล้ว +30

    Yellow pants is a vibe kemr😂😂

  • @d1giesprint140
    @d1giesprint140 3 ปีที่แล้ว +11

    Hi I'm from Indonesian🇮🇩, intresting fidio too even though I don't understand the meaning🥴 I love ethopia
    Good night;selamat malam

  • @doctorInNeed
    @doctorInNeed 3 ปีที่แล้ว +24

    this is agreat statement to all ethiopian movie makers "quality comes before quantity".

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 3 ปีที่แล้ว +17

    ጉቱ አበራ ትችላለክ
    ሙሉ የሆነ ስራ ይሄ ቀርው የማይባል በርታ👌

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት አሪፍ አርጋችሁ ነው የሰራችሁት.. ተባረኩ.. ዛሬ እኔ ጋር አመት በአል መስⶀል.በሃገር ቤት ሙዚቃ...

  • @ilahohe6161
    @ilahohe6161 3 ปีที่แล้ว +23

    Sound system, picture, you voice ,every combinations are beyond imagination...... you took it to the next level brother ..... we need a singer like you in Oromo music industry......Much love and respect

    • @kamilamohammed4442
      @kamilamohammed4442 3 ปีที่แล้ว

      Akkuma sirbi tun isiinitti tolte....waan namatti toltu kan biras kuno....
      Tik _tok Afaan Oromoo aja'iboo tahan torban kana.
      TH-cam irratti "Kazira tube" jechun search godhati ilala.
      anii wan natti tolef share isiniif godhe ❤️💚❤️

  • @bekiinfinity7032
    @bekiinfinity7032 3 ปีที่แล้ว +34

    this video is insane. I need more clip & music like this
    Oromo music industry development is blowing my mind up
    Tnx so much

    • @orovoice4242
      @orovoice4242 3 ปีที่แล้ว

      sanyii atis mee kan koo kana 'subscribe' naaf tolchi, anis siif tolchaa studio.th-cam.com/channels/4Oxq8BAuupNy6v1UY3LqXQ.htmlediting/images

    • @bekiinfinity7032
      @bekiinfinity7032 3 ปีที่แล้ว +1

      @@orovoice4242 ok
      I subscribed ur channel

  • @alflux3722
    @alflux3722 3 ปีที่แล้ว +11

    believe me or not for the first time of my life i downloaded this AMAZING CLIP !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @muntaseraliomar4077
    @muntaseraliomar4077 3 ปีที่แล้ว +45

    good job Gutu ❤️ I proud of you 🇪🇷🌳🇪🇷❤️

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 3 ปีที่แล้ว +1

      You Eritreans better leave us alone. You hungry people are disturbing our peace already

    • @mntesinotkefyalew3561
      @mntesinotkefyalew3561 3 ปีที่แล้ว

      @@teklaybayre1220 Exactly bro

    • @muntaseraliomar4077
      @muntaseraliomar4077 3 ปีที่แล้ว +1

      @@teklaybayre1220 🤣🤣🤣🤣

  • @oromogirl5160
    @oromogirl5160 3 ปีที่แล้ว +29

    1M galluu qaba jabadhaa oromookoo like share gochuun qabdu

  • @kankendandinada6360
    @kankendandinada6360 3 ปีที่แล้ว +3

    I am proud you are my blood Gutuu. We OROMO people have many history to tell.

  • @tokkummaa8489
    @tokkummaa8489 3 ปีที่แล้ว +14

    OMG guy maalo hojii walii appreciate gochuu haa barru!