You right Else. We women must always be cautious of what we are doing with our life. We have to consider everything before we make big decision in life.
Elsyee anchiko lhulum zemed neshi manim yemayawerawen gudaye new yemetnageriw. I wish someone told to save money and be wise. I'm a stay-at-home mom I didn't know many things life taught me a few things last year good thing is its not too late. Your advice will wake many women thank you❤
Thank you, Sis,for encouraging women . your message is eye opening for all of us . Parinting this day is very tough. God bless you 🙏 God bless all Mama ❤
Swedish Elsiye .Thank you for your advice and good example. Teenager kids lalen specially boys in Europe lnatoch /interracial marriage , experiencesh ina advice aka fyin please .❤
This is my constant fear. I am a stay at home mom and my kids are small. I m very scared constantly … I really need to work but I don’t have any help nd my husband work so hard he doesn’t have time to watch the kids. I hope I get a suitable job
I’m full time mom ( 2 kids),full time student and Full Time employee you may ask how do I do it ? It’s very simple and easy I’m Created a schedule and stick to it.and it works great Good Luck 👍
Hi dear I really do understand how you feel and plz when you have time take shot term courses that allow you to find some easy smart working. Don’t be stressed it’s not good for your health 🙏❤️🙏
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ በጣም በተደጋጋሚ ስለምትጠይቁን ከዚህ በታች የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ላይ ታገኙታላችሁ th-cam.com/video/yONxOtubYkY/w-d-xo.html
☎🇮🇹 +393517815881
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
my Dear sister, really anchee betam keber yalesh teru sew teru enat nesh really betam akebreshalew Allah ytebqesh
Elseye berchlen ,,,Fetari kemelkam neger ayagdulesh,,,kanchi bezu temerealew
Thank you sister
ሁሌ የትሰጭው ምክር ይገርመኛል ስለዚህም በጣም እናመሰግንሻለሁ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ልጆችሽ ለቁምነገር ይብቁልሽ ቆንጅዬ❤
አሜን ውዶችዬ አሜን 🙏❤️🙏
❤
እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ያነሳሽው ግና በአበሻ ትዳር ውስጥ ስንገባ አሁን ያልሽውን ሀሳብ ብታቀርቢ በመጀመሪያ አንቺ ገፊ ነው የሚልሽ የትኛው ባል ነው ይህንን ሀሳብ በበጎ መልኩ ተቀብሎ ተግባር ላይ የሚያውለው እይ! ኤልስዬ አስተዳደጋችን እኮ በብዙ ትራማ የተሞላ ስለሆነ ከባድ ነው ሁሉም ጉዱን በሆዱ አድርጎ ነው የሚኖረው
ከሁሉም በላይ እግዚኣብሄር ነው አና ሁሌ መጸ ለይ ነው. ወደ ፈተና እንዳትገቡ ጸልዩ ስለሚለን
ኤልስዬ የዛሬ ሶስት ወር የሰራሽውን ቪድዬ ድገሚው እባክሽን 🙏ይህ ቪድዬ የቫኬሽንም ግዜ ስለነበር በዛ በዛ ሳላየው ያለፈ ነበር ዛሬ ነው ያዳመጥኩት ፡ፀጥ ነው ያስባልሽኝ ፡እንዴት ካልሽ እኔ በጣም ስማርት ሴት ነኝ በአሁኑ ሰአት ገንዘብ ባይኖረኝ የኔና የልጆቼ ስነ -ልቦናን ገንብቼአለው 🎉ግዜና ሰአቴን አገናዝቤ ለአምስት አመታት ያበቃን ነገር ታግሼ መኖሬስ🎉ጌታሆይ ከነገሮች ሁሉ የሚበልጠውን ነገር ስለሰጠከኝ አመሰግንሐለሁ 🙏ኤልስዬ ብዙ አስተሳሰቤን ትክክል እንደሆኑ የምታረጋጭልኝ አንቺ ነሽ !!!!!!!❤
ፈጣሪ ያበርታሽ ከዚ በበለጠ
ኤልሲዬ ተባረኪ የኔቆንጆ አዉሮፓ ሀገር ያለ ችግር ብዙ ነዉ እኔ አሁን ያለሁበት ሀገር እንደመጣሁ ነዉ ባሌ ብዬ ባመንኩት ሰዉ ልጆቼን ለማስቀማት የተለያዮ ነገሮችን እየነገራቸዉ ለማሳመን የተለያየ ችግር ገጥሞኝ የነበረዉ አሁን እንኳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እዉነትን የሚያወጣ አምላክ ነፃ አዉጥቶኝ ልጆቼን አሁን ብቻዬን እያሳደኳቸዉ እየኖርኩኝ ነዉ ተመስገን በዉጭ ያላችሁ ሁሉ ሴት እህቶቼ ከክፉ ነገር አምላክ ይሰዉራችሁ በተለይ ደግሞ ልጆች ያሏችሁ እህቶቼ አይዞን🙏🙏🙏🙏ኤልስዬ ተባረኪልኝ ቁምነገረኛ ነሽ በርቺ❤❤❤❤
ሆሆ ይገርማል እንክዋን ጌታ እረዳሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@@PeacefromJesus አሚን
በጣም የሚያወቅ ነው የሚአዉቀዉ
እንኳንም አምላክ እረዳሽ እግዚአብሄር በልጆችሽ ይካስሽ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 አሚን🙏🙏❤️❤️
ጎበዝ አሰተዋይ ነሽ እኮ ቡዙ ሴቶች የማያስቡትን ነዉ ያጋራሽን እንዳዉም ብዙ ሴቶች ሀብታም ባል ካላቸዉ መመጻደቅ ነዉ የሚቀናቸዉ ሁሌም እንደዛ ሆኖ የሚቀር ነገር የለምና እራስን ነቅቶ መጠበቅ እና እየተከታተሉ ለራሳቸዉ መቆም እንዳይጎድ በማስተዋል ለቤተሰባቸዉ ጠንክረዉ መስራት አለባቸዉ ሁሌም ሙሉ ቀን የለም ተባረኪ ኤልስዬ ቆንጆ❤❤❤
እውነት ነው ሲጎል ይጎላል መጠንቀቅ ነው ወዳጆቼ 🙏❤️🙏
እውነት ነው እልስዬ ተባረኪ ይህ የውስጤ ጩኽት ነበር
እኔበምኖርበት አካባቢ የልጆች ጉዳይ በተለይ እዪተባባሰ የመጣ ጉዳይነው
እእናቶች እባካችው ለልጆቻችን ግዜ እንስጥ የውጭውን ልንይዝ ስንሮጥ ቤት ያሉ ልጆቻችን ያመልጡናል ይህ በ አንድ አንድ እህቶቼ ላይያየሁት እውነታ ነው :: ጠንቃቃ
አስተዋይ ልባም ሴት❤ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ
አሜን የንቺ ቤት ውስጥ ያለው ትምህርት እኮ አለመከፈሉ ብቻ ነው ልዩ የሚያረገው የተጎዱት ነጮቹ ብቻ ናቸው ምክንያቱ አማሪኛው ነዋ እናደምጣለን አስተምሪን ምችት ይበልሽ! እናመሰግናለን!
You are absolutely right about it. እኔ አሜሪካ ስለሆነ የምኖረው you know, በጣም አውቃለሁ የምትይውን። እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ፣ ጎበዝና ጠንቃቃ ስለሆንሽ። May the LORD bless you more.❤❤
America tadiya wondum seetum yiserale ka saru tadiya account basimoha nawe yamitikafitawe
ኤልሲ፣ ለራሴ ስል የወሰድኳቸውን ጠንቃቃ ውሳኔዎች አንቺም ስላረጋገጥሽልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ለምሳሌ፣ 🙏ከሂወት ኢንሹራንስ ጀምሮ ተጨማሪ የጡረታ ገንዝብ ወይም ድንገት ከባድ ህመም ቢያግጥም እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ ኢንሹራንሶች ገብቼ ራሴን አዘጋቼ ነው የምኖረው፤ ስለዚህ እኛ በውጭ አገር የምኖር በተለይ ሴቶች ለቤተሰብ ስንል ብዙ የምናጣው ነገር ሊኖር ስለሚችል በግዜው መዘጋጀት አለብን ብዬ አምናለሁ።🙏
ካልስቸገርኩሽና ፍቃደኛ ከሆንሽ አዲስ ነኝ አሁን ያልሻቸውን ዝግጅቶች አላደረኩም ጥቅሙን እና ጉዳቱንም ካለማወቅ ምክርሽን ብትለግሽኝ? የምኖረው USA Ca,
በጣም በጣም አመዛዝነን አስተውለን በመልካሙ ግዜ መጦሪያችንን የሰው እጅ እንዳናይ ከወዲሁ እንደብልህ ሴት ማዘጋጀት አቅማችን በሚፈቅደው 🙏❤️🙏
@@PeacefromJesus እኔ የምኖረው ይሮፕ ነው... በአሜሪካ ያለውን የኢንሹራንስ ሲስተም አላውቅም ግን ለምሳሌ ከደሞዝሽ ላይ የተወሰነ ፐርሰንት በፍቃድሽ እየተቆረጠ (መ/ቤትሽ ይህንን በሚመለክት ኢንፎርሜሽን እንደሚኖራቸው እርግጠኛ ነኝ፤ ይህ ሲስተም ካላቸው እነሱም የተወሰነ ፐርሰት ይጨምሩልሻል) ገንዘቡ ይቀመጣል ማለት ነው። ከቻልሽ ስለኢንሹራንስ አጠቃቀም የሚያውቁ ባለሙያዎች (ኢትዮጵያውያንም ሊሆኑ ይችላሉ) ምን ምን አማራጮች እንዳሉ እንዲጠቁሙሽ ተጣጣሪ።
@@nanuyilma3990 እሺ እግዚአብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለው ቀላል እንዳይመስልሽ ጥሩ ፍንጭ ነው የሰጠሽኝ:: ኢንፎርሜሽን ከሚያጥረኝ ደም ይጠረኝ ይላሉ ሱማሌዎች:: ተባረኪ ከነመላው ቤተሰብሽ ባለሽበት የጌታ ጥባቃ አይለይሽ!!! ለመልካም ነገር አይረፍድም ዛሬውኑ እንቀሳቀሳለው ::
ሳላይ ነው ላይክክ የማደርገው እኮ 👍👍thanks 🙏 ኤልሲ ❤️ ሴቱም በጣም እየተበላሸ ነው ዘመናዊነት እየመሰለው በተለይ በቲክቶክ 😞😒
እውነት ነው ብዙ ምክር ያስፈልገናል በጣም ብዙ 🙏❤️🙏
የተናገርሸዉ ሁሉ ልክ ነዉ ኢልሰዬ እ/ር ይባርክሸ የኔ አሰተዋይ🙏🙏🙏
አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
ኤልሲዩ በጣም እናመሠግናለን ኮሌጅ ገብቼ ከተማርኩት በላይ ነው ያስተማርሺኝ ተባረኪ
ለልጆችሽ ያለሽ ነገር ደስ ይላል ፡፡ኀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ነሽ ፡፡በጣም እወድሻለው ፡፡የምትይው ነገር ሊከሰት የሚችል ነው
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ኤልሲ በጣም አስተዋይ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኪ
ኤልሲዬ የዛሬው በጣም ጥሩ ምክር ነው እናቶች ተማሩበት ኤልስዬ እናመሰግናለን❤❤❤
You right Else. We women must always be cautious of what we are doing with our life. We have to consider everything before we make big decision in life.
Yes we have to make a particular attention on this issue ውዶችዬ 🙏❤️🙏
ጎበዝ ምርጥ ያገሬልጅ ምክርሽ በጣም ምርጥ ነው መማር ያለበት ምክርሽን ይውሰዱ👏
እውነት ነው ያልሽው ሁሉ በትክክል እያንዳንዳችን ላይ የደረሰና የሚደርስ ነው ሁሉም ሊማርበት ይችላል ።
Totally agree particularly in Uk they are very strict about children.
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤ስለ ምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ ❤
እውነት ነው እህት እግዚአብሔር ይባረክሸ
ይሄ ምክር በኢሮፕ በተለያዩ የአውሮፖ ሀግፕሮች የምትኖሩ በደንም ስሙ ይጠቅማችሃል በተለይ በዚህ ዘመን
እኔ ሁሌም ብሰማሽ አትሰለችም አመሰግናለሁ❤❤❤
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
Yes Elsi always your idea is wonderful.
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏💚💛❤💕
ጆሮ ያለው ይስማ
Wey elsiye beltuwa betam gobez nesh betam adenekush ❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖
ተባረኪ እሕታችን እውነታውን ነው ያስተማርሽው 🙏🇪🇹
ኤልስዬ ምን ልበል 😢ስለ ልጆች ባጠቃላይ ስለ ኢሮፕ እናት 😢
Tegistye እንዴት ጥንቃቄ እደሚጠይቅ አምላክ መከናወኑን ይስጠን ሁላችንንም 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486በጣም የሴት ልጅ መብት የሚባለው ወረቀት ላይ ብቻ ነው ።ከመጎሰቋቀልሽ በፊት አታውቂያቸውም ከተጎሰቋቆልሽ በኋላ ግን ህግ እንጂ መብት የለም ።ቫምፓየሮች ናቸው ።ልጆቻችንን መጠቀሚያ እንዳያደርጉብን ላልሽው ትልቅ መስመር ይሰመርበት፡ትምህርት ቤት ላልሽው በተለይ አሁን ትልቁ ግዜያቸውን ልጆቻችንን በመመርመር ነው ስራቸው ።እኔ ከባለቤቴ ጋር ከተለያየው አመት አልፎኛል ግን አያውቁም ነበር ፡ከዛ ፡ቤታችሁን ሳሉ ውስጡም ያለውን ሰው ሲባል ልጄ ቤት ስላ ውስጡ ሶስት ሰው አስቀመጠች ፡ከዛ አስተማሪዋም አባትሽስ ስትላት እሱ ሌላ ቤት ነው የሚኖረው አለቻት ከዛ ጠርተውኝ አወሩኝ
Elsi beta yemadenkesh yemakebresh ehite hule miker sefelg anchin new yemesemawu tebareki wub nesh rejim edime yesitesh
እምየ አሜሪካ ነፃነቴ ሰላምሽ ይብዛ ኢሮፕ ግን 😢😢😢😢😢
ኤልየ የት ጠፋች ብየ ሳሰብ ነበር ❤❤❤❤እንካን በሰላም መጣሸ❤❤❤❤
አሜን ማር 🙏❤️🙏
እኛ አገር ልጆቻቸውን ለሚቀጠቅጡ እናቶች ምን ትመክሪያቸዋልሽ
መቀጥቀጥ ከባድ ቃል ነው መገረፍ ከሆነ ግን እኛም ተለጥልጠን ነው ያደግነው። ግን ሁሉ በፍቅር እና በልኩ ስበዛ ደነዝ ነው የሚሆኑት። መምከር ማናገር በጣም ጠቃሚ ነው ከመቀጥቀጥ ይልቅ 🙏❤️🙏
ትክክል ነሽ ተባረኪ ብዙ ሰዎች ላይ ደርሳል
ኤልሱ በጣም ጠቃም ምክር ነዉ ተባረክ🙏🙏🙏
አሜን 🙏❤️🙏
የኔ ጀግና እናመሰግናለን ብዙ ነገር እያሰተማርሸን ነው
ኤልሲ በጣም ጥሩ ምክር ነው ይሄ አይነት ችግር አረብ ሀገርም አለ መንግስት ልጅን መውሰድ ሳይሆን አንድ ነገር ሲፈጠር ሚስት ላይ ያሚደርሰው ችግር ብዙ ነው አስቀድሞ ባለመጠንቀቅ የተነሳ ምክሩ ለአረብ ሀገር ባለትዳሮችም ይጠቅማል
ትክክል ነሽ
እማ ለባለትዳሮች ቆንጆ ምክር ነው❤ ተማሩ ትላልቆች 👍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
Elsyee anchiko lhulum zemed neshi manim yemayawerawen gudaye new yemetnageriw. I wish someone told to save money and be wise. I'm a stay-at-home mom I didn't know many things life taught me a few things last year good thing is its not too late. Your advice will wake many women thank you❤
important message thanks god bless you and your family 🙏🙏🙏
ጎበዝ በርችልን እህታችን 💞
ኤልሲ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት
አንች እኮ ትለያለሽ ሴት ነሽ እኮ ሁልነገርሽ ውብ♥👈
How do we order the Gabi tadia, I couldn't find the link in the description.
Please check in the first comment section 😊
❤❤❤❤❤ምንብየ ልግለፅሽ እናመሰግናለን ኑሪልን
You are honest Betam! I learned a lot from you
Asetawaye wise woman nesh! Gobeze you r my role model.
I love the way you teaching ❤❤❤❤
የዛሬው ምክር ደግሞ ከባድ ነው ለሁላችንም ባለትዳር እሚጠም ነው።❤❤❤❤
Andken agegnishalew eza sihed ! Timechignalesh❤👑
ኤልሲዬ ተባረኪ ትልቅ ምክር ነው
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ስለምሰጭን ምክር
Thank you so much ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ
Egzabher yebarkish ❤❤❤
Tiru topic naw Elsyee❤.... sentu alefe.... sint ayen...
Weye Elsye yeleben eko new ymtmkergn tebarkelgn my dear ♥️
የዛሬው ከበድ ያለ ነው ኤልሲ
🤩እንቅጭ እንቅጯን ማሬ 🙏❤️🙏
የረሳሽው point joint account ቢያረጉም ትሩ ነው thank you !
ኤልስዬ ሰላም ነሽ? አዎ የምታቀርቢያቸው ሀሳቦች በትክክል የሚደረጉትን ና መልስ የጠፋላቸውን ጥቆማዎች ስለምታደርሽን እጅግ እናመሰግንሻለን ተግባር ላይ ማዋል ግድ ይለናል ' በየቀኑ ጆሮዋችን የሚሰማው ነገር የሚያሳዝን ነው.እንወድሻለን❤.
Thank you, Sis,for encouraging women . your message is eye opening for all of us .
Parinting this day is very tough.
God bless you 🙏
God bless all Mama ❤
Ere elsi wigu betam yamral. Ebakish simun🙏🏽🥰
Thank you. You are right 👍
uff your are so blessed
ወይ ጉድ የኔንቤት ይሆን ያወራሽው ይገርማል 💔
You're the right✅️ people. Sometimes, they crazy😢😢😢
Betam tiliq mikir newe yene konjo amesgenalehugn ❤
Betam nw mitigermign Elsiye! Semi joro yistish.
Swedish Elsiye .Thank you for your advice and good example. Teenager kids lalen specially boys in Europe lnatoch /interracial marriage , experiencesh ina advice aka fyin please .❤
Eshi mare i will 🙏❤️🙏
እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ዉድ
እውነቴን በጣም ነው የማደንቅሽ, እስኪ ወብሳይቱን ፃፊልን ገና ጥበብ ጋቢ እፈልጋለሁ
Please check in the first comment section 😊
የእኔ ቅመም እንዴት እንደምንወድሽ
ተባረኪልኝ ኤልሲዬ
አሳብሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን የምታወሪው ለሀብታሞች እና በዉጭ ላሉ ነው
አረ ጉድ ነው ለሀብታምና ደሀ ብላ አልከፋፈለች የሚመለከትሽ ከሆነ ወይ ወደፊት ሀብታም ከሆንሽ ይጠቅምሻል ዝም ብለሽ ስሚው
እረረረረ ለሁላችንም ነው በገ ር እንኳን ስት የገበሬ ሚስት አሉ ባላቸው ከሌለ ወይ ከቤት ከኮበለለ ሰማይ ምድሩ የሚጨልምባቸው 🙏❤️🙏
Thank you for your advice
Elsie betam ewedishalehu
Gabiw betam des ylal orderen lemadreg website lakilign. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Please check in the first comment section 😊
Tebareki ,zare kuselene nekashew belegoche yemayew ...
Thank you Betume ❤
Brava come sempre,grazie e complimenti.❤
Betame ewedeshalew my best sister ❤❤❤❤❤
ክብር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏
ኤልስዬ እዴት እምነግርሽ ባላውቅም ግን የልቤን ነው የተናገርሸው አመስግንሻለሁ
እግዚአብሄር ያግዛቹ እንጂ በኣሁን ግዜ በዛ ላይ ባለሽበት ኣገር ይከብዳል
Ufff Sewadashi ❤❤❤
ኤልሲዬ ፡ ባለቤቴ ፡ እኔ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ ብሆንስ ፡ ብሎ ፡ ሁሉንም ፡ ነገር ፡ በኔ ፡ ስም ፡ እነዲሆን ፡ በጠበቃ ፡ በፍርድ ፡ ቤት ፡ አሳወጀ ፡
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ምንም አይሆንም ግን እሱ ምስኪን ነው አርቆ አስቦላችሁ ነው ላንቺና ለልጆችሽ። አንዳንዱ ንብረት ይደብቃል
Anchise minime matihong nashe kkkkkkkk
ኤልስዬ እናመሰግናለን
selam teyna yestelnge wede btam konjoo btam asemre vidio new egzabhr ybarkesh tbarki🌹🌹🌹🌹
Amen 🙏 Amen 🙏❤️🙏
eski bten gobngew ena mls sechinge yene mlkam eht
@@ethioelsylifestyle9486
Yene..marrr❤️❤️❤️
Great point, thanks 🙏
ኤልሳ፣ Christmas 'ክሪስመስ' እንጅ፣ 'ክሪስመ(ር)ስ' አይደለም።
Thank you elsi you open my eyes 😍😍
በርቺ እንወድሻለን።🙏🙏👍👍
Hulam selam yeminsagn ye amroyen yemitykn teyka nw 😢 lekneshe Elsie
Gabiwun indet order madirg ichilalew Us lalen linkun asikemicilin.
Please check in the first comment section 😊
You are absolutely right
Besmeab! Ara Ethiopiyayen Selam Adrglin Hulachinim Hagerachin Wust Endininor Metew Yeminorbat Hager Adrglin
ምን አይነት ሽቶ ትመክሪኛለሽ ለባለቤቴ ስጦታ መስጠት እፈልጋለው
ውይ ከባድ ጥያቄ ውዴ 🤩❤️🙏
እየጠበኩ ነው?
This is my constant fear. I am a stay at home mom and my kids are small. I m very scared constantly … I really need to work but I don’t have any help nd my husband work so hard he doesn’t have time to watch the kids. I hope I get a suitable job
Pray.God will show you the way.Relax and just pray.
Can you work when your husband home ? At least work part-time. Have open conservation with your husband.
I’m full time mom ( 2 kids),full time student and Full Time employee you may ask how do I do it ? It’s very simple and easy
I’m Created a schedule and stick to it.and it works great
Good Luck 👍
Hi dear I really do understand how you feel and plz when you have time take shot term courses that allow you to find some easy smart working. Don’t be stressed it’s not good for your health 🙏❤️🙏