ለድንቅ አቅም 4 ምግቦች ብቻ መመገብ በቂ ነው ገራሚ ለወጥ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 259

  • @hayathussen7404
    @hayathussen7404 4 ปีที่แล้ว +16

    እኳን ደህና መጣህልን ዶ/ር ከትምህርት ብዙ ጥቅሞችን አግኝቻለሁ ቴኪው ውድ እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ ይሄ ኮሮና አላህ አጥፍቶ በደስታ ይቀይርልን በሰላም ላሃገራችን ያብቃን!!!

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እነመስግናለን

  • @feridabazinab2353
    @feridabazinab2353 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የማመሰግ ነው እድሜክ ይርዘም የስትሰው ትዳር አስተካከል እናመሰግናለን ❤️

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 ปีที่แล้ว +24

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሀሳባቹ ተሳክቶ ወደ ሀገራቹ ምትመለሱበት ቀን ቅርብ ያርግላቹ ወደ ቤቴ ብቅ በሉ ምነግራቹ ነገር አለኝ

  • @mareyekasaye4095
    @mareyekasaye4095 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you dekutr

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር በርታ

  • @papafkr9448
    @papafkr9448 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks doctor!!

  • @wintawinta4107
    @wintawinta4107 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር!!!

  • @mastewalabebe1725
    @mastewalabebe1725 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክቴርዬእናመሠግናለን፡መልካምትምህርትነው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Buron1234
    @Buron1234 3 หลายเดือนก่อน

    D r thanks

  • @abebew364
    @abebew364 4 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @jainab9991
    @jainab9991 4 ปีที่แล้ว

    ,እናመሰግናለንዳክተር

  • @degintimelesegodlovetips3097
    @degintimelesegodlovetips3097 4 ปีที่แล้ว

    Dr.thenkeyou.so.mach

  • @bontumisgana7343
    @bontumisgana7343 4 ปีที่แล้ว

    Thanks man

  • @cell9454
    @cell9454 4 ปีที่แล้ว

    እናምስግናለንዶክትር

  • @leylaaman9573
    @leylaaman9573 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @mariammudasir5780
    @mariammudasir5780 4 ปีที่แล้ว +23

    ያለገቡ ሴቶች ብልታቸው አካባባቢ ፣ ቆይቶ ቆይቶ ማሳከክ ፣ እስከመቁሰል ፣ይደርሳል ፣በምን ምክንያት እደሆና እና እዴት ማስወገድ እደሚቻል ምክርህ ፣ብታካፍለን፨

    • @fitsunmekonnen2880
      @fitsunmekonnen2880 4 ปีที่แล้ว

      የሚያህ ቅጠሩ ለምሳሌ እኔ እዛቦታ ማከክ ደሰ ዩለኛል. ደሞ በነፃ ደውሉልኝ ክክ

    • @ኡሙአሚራሌራ
      @ኡሙአሚራሌራ 4 ปีที่แล้ว

      ለብ በለ ውሀ ጫው አርገሽ በየግዜው ለ 10ደቅቃ የክል ተዛፍዘፊባት ጥሩ ነው

    • @hanaalem535
      @hanaalem535 4 ปีที่แล้ว

      የእኔም ጥያቅ ነው

    • @minaleayalew9783
      @minaleayalew9783 4 ปีที่แล้ว

      @@fitsunmekonnen2880 0

  • @fatiyaamaan8813
    @fatiyaamaan8813 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @abuabdullah135
    @abuabdullah135 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር

  • @fedlumohammed7615
    @fedlumohammed7615 4 ปีที่แล้ว

    Doctor pls tolo ymchrs chgr albgn menm aynt bshta ylbgnm

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ዶክተሪ ሡሴ ነክ ትምህሪትህ ደስ ይላል

  • @abrishmamo5330
    @abrishmamo5330 4 ปีที่แล้ว

    Can you show the picture of fruits ?

  • @ethiopialovelove6090
    @ethiopialovelove6090 4 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ በፈጣሪ የሚያወፍር ነገር ካለ ሹክ በሉኝ
    ለወገን ደራሽ ወገን ነው 😂😂😂
    እስፖርት ጥሩ ነው ብለውኝ የባሰ ጉልበቴን
    ጨረሰው የመዳም ስራ እራሱ አንድ እስፖርት
    ነው😠😠😂😂

    • @richtube5245
      @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +1

      አግቢበት🤣🤣🤣

    • @ethiopialovelove6090
      @ethiopialovelove6090 4 ปีที่แล้ว

      @@richtube5245 🤣🤣🤣🤣 ማግባቱስ ቀርቶ በቅጡ በታጨሁ

    • @AA-xi5eh
      @AA-xi5eh 4 ปีที่แล้ว

      @@ethiopialovelove6090 setoch seagebu yeweferalu

    • @lphonsmart1233
      @lphonsmart1233 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ethiopialovelove6090መወፈር ከፈልግሽ አገር ቤት ሂድ ፍቱን መድኃኒት ነው ( የቤተስብ ናፍቆት አለሽ

    • @ethiopialovelove6090
      @ethiopialovelove6090 4 ปีที่แล้ว

      @@AA-xi5eh እ ወፍ የለም በልቼ ነው መወፈር
      የምፈልገው 🤪🤪

  • @Ashuworkenh
    @Ashuworkenh หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎ አለመጨረስ ችግር አለብኝ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
    @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +9

    ባሌን ምን ልመግበው ብለሽ የተጨነቀሽ ሁሉ መፍተሄ ተገኝቷል ገባገባ በሉ

  • @رحمهحسن-ل4ك
    @رحمهحسن-ل4ك 4 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ልክብለሀል

  • @yasinabb1477
    @yasinabb1477 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዳኒ እኔ ከሚስቴ ጋር ግብረ ስጋ ግኑኙነት ሳደርግ ከሶስት ጊዜ ቡሀላ በማደርገው ምንም የሚወጣኝ ነገር የለም እዳልተወው በጣም ያስፈልገኛል ግን የሚወጣኝ ነገር የለኝም መፍትሄው ምን ይሆን መልሱን እጠብቃለሁ ትመርቶችህን በጣም እወድልህ በርታልኝ

  • @fanosaabebeyejeruleje4526
    @fanosaabebeyejeruleje4526 4 ปีที่แล้ว +1

    spinach??meden now.
    sele mekert betam enamesegenalen yena wedm. berta. egezabhar hoye Ethiopia ageran and hzebane adera 💒🇪🇹❤👏

  • @sameras4965
    @sameras4965 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምዶንክተርየwellcam

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 4 ปีที่แล้ว +1

    ግንኮ ሀብሀብ ለሴት ብዙ አይመከርም ፈሳስን ያበዛል አሁን ለየት አድርግልን የምግቦቹን ስም ጥሬውን እንመገብ ወይስ እንደ ጁስ ሰርተን መጠጣት የምታውቁ መልሱልኝ

  • @lmlmethiopianyoutube7957
    @lmlmethiopianyoutube7957 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @askalechasku1976
    @askalechasku1976 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ደኩዶር

  • @nurmedia9305
    @nurmedia9305 3 ปีที่แล้ว

    በውስጥ ማናገር ይቻላል❓

  • @kaliedibnouasfaw
    @kaliedibnouasfaw 3 ปีที่แล้ว

    የአባላወር በሸታ ለዉሴብ ድክምት ቸግር ምክኒያት ይሆናል ???

  • @tadulove6300
    @tadulove6300 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @fanta8354
    @fanta8354 4 ปีที่แล้ว

    Sign out

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 4 ปีที่แล้ว

    የሮማን ፍሬ የት ይገኛል ምንስ አይነት ነው

  • @absalatdish7264
    @absalatdish7264 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሁላቹም ይሁን የዚህ ቻናል ቤተሰቦች
    የኔ ጥያቄ በሌላ ሰው የደረሰና ጥያቄውን ለኔ ስለመጣ ነው። በወሲብ ወቅት ድንግል የሆነች ሴት ሴክስ በምታረግበት ወቅት ድንግልናዋ ሊወጣ ካልቻለና ፍሳሽ ካላየች ምን ሲሆን ነው እንደዚህ አይነት አጋጣሚ ሚመጣው እና ሁለቱም እስካሁን ድንጋጤ ውስጥ ናቸው። መልሱ ባይዘገይ አሪፍ ነው ከዚህ ነገር ላውጣቸው ዶ/ር

    • @fitsunmekonnen2880
      @fitsunmekonnen2880 4 ปีที่แล้ว

      ሲጅመር ደንግል የሚባል ነገር አለ አኔ ሲባል እንጂ ገጥሞኝ አያውቅም

    • @fitsunmekonnen2880
      @fitsunmekonnen2880 4 ปีที่แล้ว

      @@መኖርበተስፋነው እና ሸንት ነው የሚመጣው ጉድ እኮ ነው

  • @ሐሥቢየሏህወኒእመልወኪል
    @ሐሥቢየሏህወኒእመልወኪል 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እደት ነህ ልን

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ት/ት ከልብ እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ!!! ውድ የሀገሬ ልጃች የእንቅልፍ ማጣት ችግር ይዞኛል ይህ ችገር የነበረባችሁ አሁን የተስተካከለ እንቅልፍ ያገኛቺሁ እስቲ REPLY ግቡልኝ please please 🙏

    • @عبدهسعيد-ه6ن
      @عبدهسعيد-ه6ن 4 ปีที่แล้ว

      ቁላ አምሮሽ እደሆነ

    • @firhewotyenatenafaki6256
      @firhewotyenatenafaki6256 4 ปีที่แล้ว

      Eshe amesgenalhu dr

    • @firhewotyenatenafaki6256
      @firhewotyenatenafaki6256 4 ปีที่แล้ว

      No comment for you !!!عبده سعيد

    • @firhewotyenatenafaki6256
      @firhewotyenatenafaki6256 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ እንደዚህ አይነት ፊልም አላይም ቡና አልጠጣም ግን ሻይ ቢያንስ በቀን 2 ብጠጣ ነው!! ስለ ምክርሽ(ህ) አመስግናለሁ

    • @heiredintemam6194
      @heiredintemam6194 4 ปีที่แล้ว

      Enkelf setegni erasegesh nech shenkurt anuri fetun medanit New yebalal ena kemetegnatesh befit tensh exercise argi

  • @مريممحمد-ظ8د2ط
    @مريممحمد-ظ8د2ط 4 ปีที่แล้ว

    ሀብሀብ ፣ሴቶች አተብሉ ይላሉ ፣ለሴተ መጥፎ ነው እያሉ ይኸው ከተውኩ አመቴ

  • @sosainasosi3951
    @sosainasosi3951 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኴን በሰላም መጣክ ዶክተርዬ እኔ ጥያቄ እለኝ በምን ልጠይቅህ እችላለሁ እናም ጓደኛ ነበረኝ ባጋጣሚ ተለያየን ግን ከሱጋ ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ ነበረን እናም ከሱጋ ከተለያየው በኋላ ከሌላ ወንድ መግባባት አልቻልኩም ነገር ግን እስከ መቼ ብቻዬን ብዬ ጓደኛ ይዤ ነበር ግን ከሱጋ ምንም ልንግባባ አልቻልንም እኔ የምገልገውን በጋልፅ አርግልኝ ብለው ብዙም ደስ አይለውም እናም እኔ ትንሽ ስሜት ላይ እቆያለው ግን በቃ እሱ ምንም ሊረዳኝ አይችልም ከሱም ተረያየው ስሜቴን ካልተረዳኝ ምን ያደርግልኛል ግን ብቸኛ ስልችት ብሎኛል በቃ
    😂😂😂😂😂😂የማዳን ሽትቤትም ሰለቸኝ 🤔🤔🤔🤔

    • @AA-xi5eh
      @AA-xi5eh 4 ปีที่แล้ว

      Anchi ewnetegna kehonesh Ena bechegnet keselechesh tadea lemen wede agerbete atemeleshem enem endanchew feker felege negn abren desetegna enhonalen beye asebalew sosi mare

    • @sosainasosi3951
      @sosainasosi3951 4 ปีที่แล้ว

      @@AA-xi5eh አውራኝ በውስጥ ስልክ እንቢ አልክ እኮ

    • @እሙዙመራ
      @እሙዙመራ 4 ปีที่แล้ว

      @@sosainasosi3951 ክክክክ ጅንጀና

    • @MohamedMohamed-gl5bx
      @MohamedMohamed-gl5bx 4 ปีที่แล้ว +1

      @@sosainasosi3951 እኔ ላዉራሽ ፍቀጅልኝ የAfb ስምሽን ንገሪኝ

    • @sosainasosi3951
      @sosainasosi3951 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙዙመራ
      😆😆😆😆😆😆

  • @rahmabntwujriaabdo1227
    @rahmabntwujriaabdo1227 4 ปีที่แล้ว

    ሀብሀብ ምድነዉ ክያር ነዉ ንገሩኝ ???

    • @sadhasad5824
      @sadhasad5824 4 ปีที่แล้ว

      አርቢ ጀህ ወይም በጢህ

    • @tub8354
      @tub8354 4 ปีที่แล้ว

      ሮማን ምድን ነው

  • @RahmaRahma-kr7uk
    @RahmaRahma-kr7uk 4 ปีที่แล้ว +5

    አንድም ቀን ስለኮረና ግንዛቤ ስሰጥ ሰምቸህ አላውቅም ሁሌ ሴክስ እር ይደብራል

    • @fikermulugeta5187
      @fikermulugeta5187 4 ปีที่แล้ว

      እዉነት አወ እንደዉም ዶክተር አይመስለኝም በራሱ ሰይሞ ነዉ

    • @fitsunmekonnen2880
      @fitsunmekonnen2880 4 ปีที่แล้ว

      አንባዳበት አቦ መባዳት ካልፋለግሸ አትግቢ ማን ግቢ አለሸ አጉል ጨዋጨዋ አትሁኝቡን

    • @Chuldes
      @Chuldes 4 ปีที่แล้ว

      Sile Corona Gnzabe ymset tefto new

  • @ኪያአንተለኔብቻ
    @ኪያአንተለኔብቻ 4 ปีที่แล้ว

    በለው ዛሬ ስለአመጋገብ ሲደመር አበዳድ ነው የኔ አዳም ግን መቼ ነው መተክ የምንባዳው መቼስ ተምሬ ጨርሻለሁ😏😏

    • @AA-xi5eh
      @AA-xi5eh 4 ปีที่แล้ว

      Bedemb semew bekaten yemechemer new degmo eskahun aljemershem enda

    • @ኪያአንተለኔብቻ
      @ኪያአንተለኔብቻ 4 ปีที่แล้ว

      @@AA-xi5eh አረ ጀምሬ ነበር እድሜ ለስደት አምሮት ሊደፋኝ ነው😋

    • @AA-xi5eh
      @AA-xi5eh 4 ปีที่แล้ว

      @@ኪያአንተለኔብቻ yet honesh new

    • @hirutethioa828
      @hirutethioa828 4 ปีที่แล้ว +3

      እረ ሴቱም ወንዱም ታሟል እንዴ ንግግራቹን አስተካክሉ ኤጭ

    • @AA-xi5eh
      @AA-xi5eh 4 ปีที่แล้ว

      @@hirutethioa828 anchi chewa nesh tedebekesh eyaderegesh esua beglse selawerach new yetenadedshew ehete

  • @MatusalaDubale
    @MatusalaDubale 2 หลายเดือนก่อน

    አይደክተር ተሻለ

  • @tessemafirew8621
    @tessemafirew8621 2 ปีที่แล้ว

    ከጠቀማቹ ቃላትን አትደጋግም

  • @ኑሮከስደትመልስ
    @ኑሮከስደትመልስ 4 ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ
    ዶክተር ቴሌግራም ላይ እያናገርኩህ ነበር ወይስ ተሳስቸ ነው ጥያቄ ነበርኝ በናትህ ተጨንቄ ነው

  • @ناديهناديه-س1ظ
    @ناديهناديه-س1ظ 4 ปีที่แล้ว

    ስፒናች.ባማርኝ.ምንድነው

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว +3

    ምንድነው አንተ ደግሞ በወስብ ተልከፍክ እንድ የሀቤሻን ደካማ ጎን አግኘው ብልክ ነዎ የምትጫወትብን

    • @fitsunmekonnen2880
      @fitsunmekonnen2880 4 ปีที่แล้ว +2

      በዩ ዝም በዩ ከሴክሰ በላዩ ደሞ ምን አለ ከንቱ

    • @meremnigusemuzeyen7634
      @meremnigusemuzeyen7634 4 ปีที่แล้ว

      ሡባሀን አላህ ሥንት ትምህርት. ሞልቶ ይሄን. ማውራት ምን. ይጠቅማል አረ. ተው ዘንድሮ ሁሉ ሠው. ሥለዚህ ማውራት ሥት አይነት ሞልቶ አረ ይብቃ በጣም ነው እሚያሥጠላ ነው. ያረብ ሶብር. ይሥጣቹህ ምንጉድ. ነው አላህ. ሡባሀነ ወተአላ. አሥተካክሎ ያልሠራውን ምን. ለማድረግ ፈለጋቹህ አረ ተው የአላህ ቢእዚሚላ

  • @የአረብከርታታዋyoutube
    @የአረብከርታታዋyoutube 4 ปีที่แล้ว +1

    አስኪ ደምሩኝ

  • @አላህወኪል-ገ1ኸ
    @አላህወኪል-ገ1ኸ 4 ปีที่แล้ว

    ስፕናች ምድነው

  • @adzadz8849
    @adzadz8849 4 ปีที่แล้ว

    እንደዉ ዶክተር ዉለታህ በዛብኝ

  • @hamudhamudi3253
    @hamudhamudi3253 4 ปีที่แล้ว +1

    thank u ዶ/ር እኔ የተቸገርኩት አልበርድ እያለኝ ነው😢 ደጋግሜ አድርጌ ድክም ብሎኝ አስጠልቶኝ ከሳመችኝ ይነሳል😏 እሷ ደሞ እንኳን ቆሞ አግኝታው😂 ምርር ነው ያለኝ😡 እየተጎዳሁ ነው😭 የሆነ ማደንዘዣ ነገር ካለ😉🚶

  • @meccell6959
    @meccell6959 4 ปีที่แล้ว

    Selamnew..dokter.zare.yechnekgn.lamakrh.felgalehu.mefthe.edemtsete.tesfa.aregalhu.ene.bale.tdarneg.ketgaban.1ametachn.newgn.chgru.blebte.kenm.hon.lilit.ereft.ylegm.wesib.hone.sraw.ebakhn.mntlegaleh.chenekeg.

  • @ademmuhammed7977
    @ademmuhammed7977 4 ปีที่แล้ว

    ካሮት ጥሬውን ነው ????

  • @ነኝእናቴንአባቴንናፋቂ
    @ነኝእናቴንአባቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ዋናው ጥያቄ ሲጠይቁህ አመልስ ዝም በል 😂😂😝😝😝

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣ዉይ አሁንስ የሚወራዉ ሀሉ
    ስልትን ብቻ ሆነ
    እስኪ ልስማዉ

  • @sahibashikuroali6619
    @sahibashikuroali6619 4 ปีที่แล้ว +3

    እንካን ደና መጣህ ዉዶቼ ኑ በቅንነት እንደማመር

  • @peaceandlove8140
    @peaceandlove8140 3 ปีที่แล้ว

    10q

  • @hayutitube
    @hayutitube 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሁላችሁ 🌷🌷
    ይህን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ🌷th-cam.com/channels/esqlUEDDmiskPLwLzg7fdQ.html?Sub...Confirmation=1

  • @ghjbdjjr4854
    @ghjbdjjr4854 4 ปีที่แล้ว

    Wewwwwwww

  • @ኑሮከስደትመልስ
    @ኑሮከስደትመልስ 4 ปีที่แล้ว

    ኮሜንቶች ዩቱቤን አስተካክሉልኝ ኮድ ፒኮድ እያለ አስቸገርኝ አካውት ይላል የምን አካውት ነው የማስገባው አለማወቅ ሀፆያት አይደለም ሳትሳደቡ አስርዱኝ

    • @عبدهسعيد-ه6ن
      @عبدهسعيد-ه6ن 4 ปีที่แล้ว

      እረ እኔ አላቀውም

    • @AA-xi5eh
      @AA-xi5eh 4 ปีที่แล้ว

      Ye Gmail account yimeslegnale ehete

    • @ኑሮከስደትመልስ
      @ኑሮከስደትመልስ 4 ปีที่แล้ว

      @@AA-xi5eh ኢሜል የስልክ ነው ውደ ??

    • @AA-xi5eh
      @AA-xi5eh 4 ปีที่แล้ว

      @@ኑሮከስደትመልስ awo ye Gmail account kalesh esun asgebena mokerew ehete

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    እያንዳንድሽ እሄንን ዋጪ ( ዋጥና ) አማረኝ በሉ አላችሁ ደግሞ እንደሆነ ዝም ብላችሁ አትማሩም ረባሽ ሁላ

  • @ኢልሻዳይነውጌታሁሉንቻይሰ
    @ኢልሻዳይነውጌታሁሉንቻይሰ 4 ปีที่แล้ว

    በፍት ተልባ ብለህኝ እየበላሁ ነበር አሁን ደግሞ ሮማን

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስተያየትህን ቀስ ብለህ አንመንብበው፣አትቸኩል።

  • @ነኝእናቴንአባቴንናፋቂ
    @ነኝእናቴንአባቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    አዳች ይቁምብህ ቱ 😂

  • @nahomteklu9231
    @nahomteklu9231 4 ปีที่แล้ว

    Welcome