የእናቷን የቀድሞ ፍቅረኛ ያፈቀረችው ሴት መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 140

  • @eimanlove
    @eimanlove 9 หลายเดือนก่อน +13

    ነፍሰጡርነኝላይክ አማረኝ😂😂😂😂

    • @qwerQwerty-xr1fo
      @qwerQwerty-xr1fo 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤❤

    • @eimanlove
      @eimanlove 2 หลายเดือนก่อน

      @@qwerQwerty-xr1fo 💕💕💕❤️

    • @zedዜድ-m1r
      @zedዜድ-m1r หลายเดือนก่อน

      ኧረ 😅😅😅😅

  • @Hayat-y9p
    @Hayat-y9p ปีที่แล้ว +46

    አባትዬዉ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ አባቶቻችንን ጠብቅልን😊

  • @Doju0405
    @Doju0405 ปีที่แล้ว +5

    ግርዶሽ ይለያል የምለው በምክንያት ነው ምርጥ ታሪክ ምርጥ ሲኒማአውቶግራፊ ዋው!!!

  • @RefeMusu-tt7oe
    @RefeMusu-tt7oe ปีที่แล้ว +114

    ዛሬ ሶስተኛነኝ ታድየ እስልኬላይ ተጥጀ 3ኛ ሆኩ ትልቅለውጥነው ላይክ ላይክ ላይክ አድርጉኝ አማረኝኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @meneta-media
    @meneta-media ปีที่แล้ว +19

    በጣም አስታማሪ ታሪክ "ያልታየ እንደለተደረገ ይቆጠራል ይባላል" ምንም የፊቱን ታሪክ መመልስ ካለሸተቻለ ዝምታ ጥሩ ነው፡፡

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 ปีที่แล้ว +13

    ምነው ይህ ፊልም እውነተኛ ታሪክ በሆነ አባትዬው ገራሚ ነው እሰክነድርም መልካም ሰው ነው ሰው የወለደውን በሚክድበት ዘመን ይህን የመሰለ ሰው አባት አለመሆኑን እያወቀ ምርጥ ነው

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ገና አየሽ ተብሎ ጠብ በሚነሳበት

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስማተማሪ ታሪክ ነው። ለብዙዎች አርአያ የሚሆን ነው።

  • @yosefsaid5151
    @yosefsaid5151 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅሰዉነህበጣምአስተማሪፊልምነነዉበጣም ፡ ነዉ ፡ የማሰግንህአለሁ

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዝምታ እና ትዕግስት የዓለማችን እንቁዎች ናቸው።

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት ปีที่แล้ว +22

    እኛ ተወልደን እስክናድግ ወንዶቹ ግን አያረጁም ማለት ነው ትልቅ ሁነው ያስረግዛሉ ትልቅ ሁነው ወጣት ሲያገቡ ኖርማል ነው ለምን ለሴቶች ሲሆን ይካበዳል ???

    • @fikirf295
      @fikirf295 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😢

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት ปีที่แล้ว

      @@fikirf295 እውነት ወንዶች ታድላችሁ ይሁን ፈጣሪ አይወቀስም አይከሰስም እንጅ በጣም ለእናንተ አዳልቷል 🙏

    • @RefeMusu-tt7oe
      @RefeMusu-tt7oe ปีที่แล้ว +3

      እኛ ሴቶች ተናዳጅና ችኩል ነን ለዛነው ቶሎቶሎ እናድጋለን እናረጃነን በዛላ ብስጭት አንችልም እደተልባ ጭጭጭ እያልን አላህ ሱብሀነ ወታአላ ፍቺን በወድ ጅ ያደረገው ቻይ ናቸው ሴቶች ኮ በተጣላን ቁጥር እንፈታቸው ነበር

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት ปีที่แล้ว +5

      @@RefeMusu-tt7oe ወየው😂😂😂 እረ ተፈጥሯችንም ነው ማሬ መውለድምኮ ቶሎ ነው የምናቆመው እነሱ ግን እስኪሞቱ ድረስ ያስወልዳሉ ይሁን ፈጣሪ አይወቀስም ይህን ያደረገው ለበጎ የበለጠ እኛን ልጆቹን ለመጥቀም ነው መቸም ፈጣሪያችን እኛን ባሪያወቹን ልጆቹን ለመጉዳት ብሎ ምንም ነገር አያደርግም ተመስገን🙏🙏

    • @RefeMusu-tt7oe
      @RefeMusu-tt7oe ปีที่แล้ว

      ወዳ አልሀምዱሊላ ሴት ለመሆን ያበቃን ጌታ አዳዴ ወዶች ያናዱኛል ከነሡ በታች አድርገ የሚያዩት ወዶች ግንኮ እኛ ነን ያማጥናቸው ያጠባናቸው

  • @ASa-c9r
    @ASa-c9r 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም መልካም አባትነህ ደስየምትል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Hayat_ah-p9p
    @Hayat_ah-p9p ปีที่แล้ว +8

    ሰላም የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ😂😂ኮሜንት የለም እያየሁ ኮሜት የማነበው❤

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 ปีที่แล้ว +3

    እንዲሕ አይነት ይቅርታ የተሞላበት ጥሩ ኢትዮጺየዊነት ያለው ድራማ ናፍቆኝ ነበር በጣም ነው የማመሠግነው ተባረኩ

  • @Testamichael
    @Testamichael ปีที่แล้ว +3

    ኣባትዯዉ በጣም ያስገርማል ትእግስቱ ደስ ይላል ❤

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ አባት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tup6492
    @tup6492 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ አንደኛ ነኝ 😂😂ታድዬ 😜

    • @RefeMusu-tt7oe
      @RefeMusu-tt7oe ปีที่แล้ว +1

      ታድለሽ ስትነው ክፍያው ላደኛ ማለቴ እኔ 3 ኛ ነኝ በደረጃ ከሆነ ለማወቅነው እህት

    • @tup6492
      @tup6492 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂ክፍያ የለሁም

    • @RefeMusu-tt7oe
      @RefeMusu-tt7oe ปีที่แล้ว

      ቢኖረውማ አትቀድሚኝም ነበር

    • @AhmedYimam-x5q
      @AhmedYimam-x5q ปีที่แล้ว

      ❤❤

  • @senai974
    @senai974 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትም ግርዶሽ 😢😢❤❤አባትየው 🎉🎉

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 ปีที่แล้ว +1

    😮 betam des yemil history new ketemarenebet betam asetemari new

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን ปีที่แล้ว +8

    ዝምታ መልስነው😢😢😢❤❤❤

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 9 หลายเดือนก่อน +1

    ገና አሁን ለየት ያለ 👌🏿👍🏿አፈፃፀም

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 ปีที่แล้ว

    Siyamiru setochum wedochum 👌👌👌

  • @senai974
    @senai974 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ አባትየው ❤❤❤

  • @makde929
    @makde929 ปีที่แล้ว +2

    አንቴ ጥሩ አባት ነክህ ሰይፉ እና እሰከደሪ

  • @hanabelay727
    @hanabelay727 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባትየው ሲያሳዝን 😢😢😢

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ምረጥ አባት😢 ወላሂ እባዬን ነዉ ያመጣዉ

  • @YmrrkPLpcpcqd
    @YmrrkPLpcpcqd 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷእራሱ❤የፈጠነችነገርናት🎉🎉ሞልቃቃ

  • @OuketmD
    @OuketmD ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 6 หลายเดือนก่อน

    ባትታገስ ብዙ ነገሯች ዪበላሹ ነበር ትግስት ጡሩ ነዉ ግን እዉነት መደበቅም ዪጎዳል አባትን እስከማፍቀር

  • @RuhamayonasSelemon-cs3dq
    @RuhamayonasSelemon-cs3dq ปีที่แล้ว

    Perfect👏👏

  • @hanamahi9953
    @hanamahi9953 ปีที่แล้ว +1

    Betam teegesetegha new seyefe

  • @xfffffff
    @xfffffff ปีที่แล้ว +13

    የመደም ቅማሞች ኑ አብራን ሾፍ ሾፍ እነርጋው❤

  • @makidademeke-us9yh
    @makidademeke-us9yh ปีที่แล้ว +3

    አባትየው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ ปีที่แล้ว

    አባትዬው አደኛ ነው❤❤❤❤

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse ปีที่แล้ว +3

    Siyamir filmachu keretsaw

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว +2

    በጣምደሰይላል

  • @SarahOrsa
    @SarahOrsa ปีที่แล้ว

    Wow ❤❤❤wow

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 ปีที่แล้ว

    Nice histori

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 ปีที่แล้ว +1

    Perfect

  • @merulove9515
    @merulove9515 ปีที่แล้ว +2

    😢 ሲያሳዝን

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd ปีที่แล้ว +4

    ከድራማው ይልቅ ከሜራው ደስ ይላል

  • @RahamJemal
    @RahamJemal ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ በጣም ያማል

  • @markt1210
    @markt1210 ปีที่แล้ว

    Very wise man

  • @HaymanotAsafaw
    @HaymanotAsafaw ปีที่แล้ว +2

    Arife nawe

  • @MimiSangalo7
    @MimiSangalo7 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @abazmenfes
    @abazmenfes 10 หลายเดือนก่อน

    So hard to accept and live together.....Then onwards, as a father life for me can be miserable, how can i be silent and live peacefully by knowing the truth? With out divine intervention , it is impossible......This is drama , in real life it is impossible ....

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse ปีที่แล้ว +2

    Lekeretsaw tsenesku

  • @tadesseashagre9061
    @tadesseashagre9061 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከባድ ነዉ

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 ปีที่แล้ว +7

    ሳሮን የሚባሉ ሴቶች እውነትም ወድቀው የሚገኙ ዲቃሎች መሆናቸውን በዚህ ድራማ አረጋግጫለሁ

  • @ሀኒ
    @ሀኒ ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ከባድ ነዉ

  • @SiletWale
    @SiletWale ปีที่แล้ว +6

    ልጅቱ ሙልቃቃ ናት

  • @hawa7349
    @hawa7349 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው❤❤❤

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile ปีที่แล้ว

    Ahe shebawun siwedew

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @KemilaDaffis
    @KemilaDaffis ปีที่แล้ว +1

    Yene abat zemita werkinew

  • @WendiyeDemissie
    @WendiyeDemissie ปีที่แล้ว +2

    kkkkkk way set

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ነው

  • @kedija-c6o
    @kedija-c6o ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @Class-kr5up
    @Class-kr5up ปีที่แล้ว

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd ปีที่แล้ว

    Hi😢😢😢🎉🎉🎉😮😮❤❤😂

  • @zebur96
    @zebur96 ปีที่แล้ว

    😢😢

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @hayatawal9133
    @hayatawal9133 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂🎉🎉

  • @FfTt-xz6hc
    @FfTt-xz6hc ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @saearh8656
    @saearh8656 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @DerjeMulata
    @DerjeMulata 9 หลายเดือนก่อน

    ትግስተኛመሖን ወሳኝ ነው

  • @Melaku-D
    @Melaku-D ปีที่แล้ว +1

    የናቷን ነው የእናትዋን? 🤧 ኧረ አማርኛ አፃፃፍ ይስተካከል

  • @Hነኝየሠቴዋ
    @Hነኝየሠቴዋ 11 หลายเดือนก่อน +1

    Aaaaa

  • @thaibanooriya5483
    @thaibanooriya5483 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂

  • @ZYNABAemhed
    @ZYNABAemhed ปีที่แล้ว

    ሁሌ አድርጎ አይነት ነገር አይይ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 9 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd ปีที่แล้ว +2

    Wllemti,Amhatickereetsw,aTranslaatetoAmharic

  • @stargallery9007
    @stargallery9007 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢

  • @Adeeba-h1i
    @Adeeba-h1i ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😊😊

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu 9 หลายเดือนก่อน

    kkkkkkkk way set

  • @MahdiM-ii5mw
    @MahdiM-ii5mw 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzebekene5929
    @buzebekene5929 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @TigistTafa
    @TigistTafa 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SayadaKatun
    @SayadaKatun 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AsQw-dt4mq
    @AsQw-dt4mq 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Lov-b3q
    @Lov-b3q 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤