Dezdemona Ortelo - Ethiopian Film

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 148

  • @eyerusalembirhanu1752
    @eyerusalembirhanu1752 ปีที่แล้ว +17

    በስማም ይሄን ድራማ ህፃን ሆኜ ነበር ያየውት ❤👌

  • @ጓልዞምተኲሶምዘይስሕ-የ3ፐ
    @ጓልዞምተኲሶምዘይስሕ-የ3ፐ 4 ปีที่แล้ว +61

    ብርቱካን በፍቃዱን ማነው እንደኔ ሚወዳት 😘😘😘❤

    • @martaregassa2781
      @martaregassa2781 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በጣም ነው የምወዳት!!

    • @zakicalemba2833
      @zakicalemba2833 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ኣለዉልሽ ስወዳት እኮ ዉስጤ ናት

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ በተለይ "ስርየት" ላይ ካየኋት በኋላ በጣም ነው የማደንቃት

  • @Jesusislord8295
    @Jesusislord8295 4 ปีที่แล้ว +22

    የዛሬ 10አመት ነው ይሄን ፊልም ያየሁት ዴዝዴሞና ምርጥ ፊልም ነው❤

  • @kedistke5830
    @kedistke5830 11 หลายเดือนก่อน +1

    Best movie wow 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ birtukan degmo yemiwedat tewanay nat❤❤❤❤

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ ፊልም ነው ❤without all the abuse going on I watched it after a log time in 2023 lol I felt all the memories from back then 😊

  • @toyba1599
    @toyba1599 8 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ስት አመት ፊልም ወላሂ ሁሌ ነበር የማየው እርዕሱ ጠፍቶኝ ስፈልግ ዛሬ አገኘሁት የማይሰለቸኝ ፊልምደዝደሞና❤❤❤

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +18

    ከስንት ዓመት በፊት የተሰራ ፊልም እንደ አዲስ ተለቀቀ አሪፍ ፊልም ነው እዩት ሜሮን ስወዳት አለማየሁ እና ደሳለኝ ውስጤ ናቸው የቅርብ ጓደኛ ጉደኛ የሆነበት ጊዜ ብቻ የቆየ ፊልም ቢሆንም አሪፍ ትምህርት አለው

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 8 หลายเดือนก่อน +1

      Love is so beautiful

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 ปีที่แล้ว +2

    ዘመን የማይሽረው ፊልም 😂😂😂❤❤❤አርቲስቶቹ ሁሉም የተዋጣላቸውናቸው በተለይ አብርሽ❤❤❤ ስወደው😊😢

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 4 ปีที่แล้ว +11

    My favourite actress Birtukan ... I love ❤️ you so much. Alex and Desalegn too.

    • @sooqusabya1206
      @sooqusabya1206 4 ปีที่แล้ว

      ዋዉ በጥም የምራን

  • @የአላህአደራ
    @የአላህአደራ 4 ปีที่แล้ว +53

    የሩቅ ጠላታችንን ሳይሆን በዙሪያችን ያሉ ጓደኞቻችንን ነው መጠንቀቅ

  • @rurisalih5333
    @rurisalih5333 2 ปีที่แล้ว +16

    Betam betam mirt film andegna gn mulu adelem bedenb tekortewal lij hugne Cinema bayewum betam sle mwedew bedenb nw emastawusew mehal lay kortachytal so kechalachu mulun lkekut sw aysatawusm yedro nw blachu mekuret lik aydelem ene enkan ye ljnetem film bedenb nw yastaweskut

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 4 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር ያለምንም ምክንያት መስጠት
    ዋውው አሪፍ ነው

  • @heihrjrhhdurjj1821
    @heihrjrhhdurjj1821 4 ปีที่แล้ว +11

    ዋውውውው በጣም ያምራል😍😍😍💋💋💋💋 ደስሊል መጨረሻው

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 3 ปีที่แล้ว +3

    ሜሪየ በጣም ስራሽው ነው የሚባለው አድናቂሽ ነኝ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 ปีที่แล้ว +16

    ፊልም በናንተ ግዜ ቀረ🥰❤️❤️

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 8 หลายเดือนก่อน

    old days were in beautiful ❤

  • @abelsintie9441
    @abelsintie9441 ปีที่แล้ว

    my adorable and lovely actor's birtukan befikadu

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉ ስወዳቺሁ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤

  • @user-kkkkkkkk4512
    @user-kkkkkkkk4512 11 หลายเดือนก่อน

    Oh btam mert ena ymayrsa film nw yaw mahelu baykoret nori😔it is nice😘

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 8 หลายเดือนก่อน

    Love is very beautiful ❤️😍

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 4 ปีที่แล้ว +23

    ኮሜቶች ኑኑኑኑኑኑ ምላሳችሁ ውስጤ ነው

  • @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ
    @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ 4 ปีที่แล้ว +26

    ልጅቱን ስወዳት ሁለም በሁሉም ፊልም ላይ ብትሰራ ባይ ነኝ

  • @rinukwt3778
    @rinukwt3778 4 ปีที่แล้ว +5

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው

  • @mmmmnnnn5876
    @mmmmnnnn5876 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ፊልም በናተ ግዜ ቀረ

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 8 หลายเดือนก่อน +6

    2024❤😂

  • @ቤሊየጌችታናሸየራያልጂ
    @ቤሊየጌችታናሸየራያልጂ 4 ปีที่แล้ว +19

    ደሰ የምትል ልጂ ናት ወሰጤ ነሸ

  • @azebazebazeb9904
    @azebazebazeb9904 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተቆራርጦዋል። ያስጠላል

  • @tsehayendeg
    @tsehayendeg 2 ปีที่แล้ว

    Mechem Meresat Dezdimona yemil film Lai 🤗

  • @cutestvibes9230
    @cutestvibes9230 2 ปีที่แล้ว

    Film endezi new yeahunu zemen film beslk eyeqeretsuna hitsan eyatsafu techegrenal

  • @hayatabdi9885
    @hayatabdi9885 ปีที่แล้ว

    Duro setn medebdebna megdel jegenenet beneberebet zemen

  • @Gelila-s8w
    @Gelila-s8w 8 หลายเดือนก่อน

    It is nice movie

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 2 ปีที่แล้ว +1

    ደጋግሜ ነው የማየው ዋው

  • @ፍቅርጎጆ
    @ፍቅርጎጆ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቡርትካን የኔ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ahmedsiomi9617
      @ahmedsiomi9617 2 ปีที่แล้ว +1

      ብርቱካን ነው እሚባለው🙂🙂

  • @bereketmerid2893
    @bereketmerid2893 ปีที่แล้ว

    wow love

  • @vjvjhg2298
    @vjvjhg2298 4 ปีที่แล้ว +6

    ይች ልጅ ውስጤ ነት

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 5 หลายเดือนก่อน

    ፍልም ደሮ ቀሬ❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አሪፍ ነው ውሉም ይመቻሉ

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም የምወዳቸዉ ነዉ ዉይ ደስስሉ

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 3 ปีที่แล้ว

    Ehen film ayichew alifew alekem betam betam mirt film hulachunm betam enamesegehaln

  • @مسعودالمري-ق7ج
    @مسعودالمري-ق7ج 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 4 ปีที่แล้ว

    የስስስስስስስስስ ደስስስስስስስስስስስ ሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲል አጨራረሥ እንዲ ነው እንጅ!

  • @ኢትዬጵያዊነኝ
    @ኢትዬጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว +16

    ሜሮን ግን አለች አድናቂዋ ነኝ

  • @ኢትዬጵያዊነኝ
    @ኢትዬጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    ስፈልገው አላገኘሁትም ነበር ዛሬ ድንገት አገኘሁት የምወደው ኢትዬጵያዊ ፊልም ካላያቹሁ እዩት ትደስቱበታላቹሁ

  • @hanihyabiel8498
    @hanihyabiel8498 4 ปีที่แล้ว +2

    it is nice movie but it is not full movie if you can correct with respect.

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምርጥ!
    ሁሌ የማይሰለች

  • @ሰዓሊለነቅድስት-ጘ1ሠ
    @ሰዓሊለነቅድስት-ጘ1ሠ 2 ปีที่แล้ว +3

    ስንቴ አየሁት ብርትኳን ትለያለች!!! በላቸው ይሙት

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 4 ปีที่แล้ว

    wow nice!!!!

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 2 ปีที่แล้ว +3

    Dro .. when Ethiopian movies were good

  • @saraaisha9321
    @saraaisha9321 4 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል

  • @lubabahussein612
    @lubabahussein612 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይ አሌክስ ስታስቅ ክፉ ሆነህ ስትሰራም ያምርብሀል

  • @tgyes987
    @tgyes987 7 ปีที่แล้ว +1

    Wooooowww miwodewu madenkewu makebirewu ende enesu bihon biye yemimeyignachu sewochi bicha nachu selamachun yabizalchu gin arti betam emeyignalewu mardati kachalachu des yileyignal sidet meroygn ye hager yale

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 4 ปีที่แล้ว +33

    ቡርቱካን ፈቃድ ግን ለምን ይህን ያህል የትወና ብቃት እያለሽ አሁን ከፊልም እራቅሽ

  • @TirhasMulugeta-i5x
    @TirhasMulugeta-i5x ปีที่แล้ว +1

    ለምን ተቆራረጠ ሙሉውን ልቀቁት

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🤩🤩😍😍

  • @ማማርበእናትለዘላለም
    @ማማርበእናትለዘላለም 2 ปีที่แล้ว +4

    ለዘመኑ ፊልም ሰሪዎች ትምህርት የሚሆን ፊልም

  • @medehanfesshay6227
    @medehanfesshay6227 2 หลายเดือนก่อน

    Py for commnntie

  • @faraxxuseni293
    @faraxxuseni293 2 ปีที่แล้ว

    i love you mach

  • @vjvjhg2298
    @vjvjhg2298 4 ปีที่แล้ว +5

    ነገረኛ ወንድ በጣም በጣም ያስጠላል ይድፋህ ለኮረና ይበልህ

  • @alembekele9455
    @alembekele9455 2 ปีที่แล้ว

    wowwwwwwww

  • @ssaede1231
    @ssaede1231 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል

  • @harenimtravelagency9643
    @harenimtravelagency9643 4 ปีที่แล้ว

    Smart

  • @billtaylor7959
    @billtaylor7959 4 ปีที่แล้ว +15

    Great story line, but it would have been a better storyline, without all the abuse and get the gun, for a solution.

  • @fikirayele9981
    @fikirayele9981 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @ሰላምነውምኞቴ
    @ሰላምነውምኞቴ 4 ปีที่แล้ว +5

    Mechem mayselchegn film demo kiss 💋 alew 👌🙈 ፊልም ዱሮ ቀረ

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @linubelay
    @linubelay ปีที่แล้ว

    ዴዝዴሞና mn malet new

  • @kedrlabso3277
    @kedrlabso3277 ปีที่แล้ว +2

    ሶደሬ ሄደው ሊዝናኑ ሀብሉን አለማየው ሲሰርቅ ማስታወቂያው በጠቅላላ ፊልሙ ቁርጥርጡ ወቷል አፈር ብሉ የቆራጣ ዘመን ልጆች

  • @yabsrsdereje6628
    @yabsrsdereje6628 5 หลายเดือนก่อน +1

    Alex gn lij eyehone nw mimetaw lbel😂

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 2 ปีที่แล้ว

    Uffff mikegna lib yesebral

  • @lizasafa9966
    @lizasafa9966 4 ปีที่แล้ว +1

    yamral adega new gen yekoye new

  • @kedrlabso3277
    @kedrlabso3277 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው የምትቆርጡት ግን ያልሰሩትን መቆራረጥ ምን አመጣው

  • @faraxxuseni293
    @faraxxuseni293 2 ปีที่แล้ว

    indenow salamnow baxam amralow film iotopiya

  • @tirhasmulugeta8050
    @tirhasmulugeta8050 ปีที่แล้ว

    ለምን ድነው የቆረጣችሁት ግን
    ሙሉውን ልቀቁት ።

  • @line9225
    @line9225 4 ปีที่แล้ว +4

    እደሀለ ሰይጣን ሰው ኤጭ ባለጌ ነው ሲምኑት ከሚከዳ ሰው አሏህ ይጠብቀን

  • @angellove5051
    @angellove5051 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ብሆን ከሱ ጋር አልቀጥልም ነበር እንዴት የምትወዳትን ሴት ባልተረጋገጠ ወሬ ትገላታለሕ ለዚያውም የተማረ ሰው

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv ปีที่แล้ว +1

    የጥፊው ብዛት አይጣል ነው

  • @ፍቅረሀገር
    @ፍቅረሀገር ปีที่แล้ว

    based on othelo

    • @ethiopianfilms1851
      @ethiopianfilms1851  ปีที่แล้ว

      please like , sharee and comment on this video
      አመሰግናለሁ ፍቅረ ሀገር እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔th-cam.com/video/4NgV8hGkgMQ/w-d-xo.html&start

  • @enmu8945
    @enmu8945 4 ปีที่แล้ว

    visit Tokuma Ethiopia Covid 19

  • @hahajaja1898
    @hahajaja1898 2 ปีที่แล้ว +1

    አለማየሁኝ ለካ ሶኬት ነህ ለካ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤👏👏👏👏

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemene yemaysherew movie

  • @الزولالسمح-م7ق
    @الزولالسمح-م7ق 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉነዉ

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 3 ปีที่แล้ว

    Congra will good way

  • @yousefyahya6859
    @yousefyahya6859 2 ปีที่แล้ว

    እኔ፡ብሆን፡ብሞት፡ከእንደዚህ፡አይነት፡ሰው፡ጋር፡አልቀጥልም

  • @oisckarabebeabebe6649
    @oisckarabebeabebe6649 4 ปีที่แล้ว +5

    ፊልምና ውሸት አንድ ነቻው ግን ይህን ፊልም በዬሁት ቁጥር የጎዳኞቺን ጠለትነ ወዳጅ ለዬውት

  • @medehanfesshay6227
    @medehanfesshay6227 2 หลายเดือนก่อน

    I have wffie

  • @shaikmadina7110
    @shaikmadina7110 4 ปีที่แล้ว

    mayselechi

  • @medehanfesshay6227
    @medehanfesshay6227 2 หลายเดือนก่อน

    If u commnntiesurrie

  • @mulefaf8664
    @mulefaf8664 2 ปีที่แล้ว +3

    ፊልም ድሮ ቀራ

  • @Workanish
    @Workanish 10 หลายเดือนก่อน

    gena salayew be gugut lemot nw comentaroch aguaguachugn

  • @mekidesdesalegn2349
    @mekidesdesalegn2349 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅንቴ አሴታወሰኜ የማዪ

  • @fikirayele9981
    @fikirayele9981 4 ปีที่แล้ว +6

    ቢደጋገም የማይሰለች

  • @kiki-th8vm
    @kiki-th8vm 2 ปีที่แล้ว

    Betame kongya nesche

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 3 ปีที่แล้ว

    ልጅቱቁርጥእኔንመልካችን እኔድስትለኛለች

  • @esayyediromamu4157
    @esayyediromamu4157 4 ปีที่แล้ว +3

    Arif nw malaku kamilut setanu sawuye basitakar

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 4 ปีที่แล้ว

    menawe Kortachehut

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትም ቀጥቃጭ!
    መሀይም ቀጥቃጭ👎

  • @uhubughvhh1588
    @uhubughvhh1588 4 ปีที่แล้ว +3

    ይችልጅግንሊላፍልምየላትምደ

    • @HaniHani-mm6ds
      @HaniHani-mm6ds 4 ปีที่แล้ว +1

      አላት ይግባኝ የሚል ምርጥ ፊልም

    • @እንደእናት-ለ5መ
      @እንደእናት-ለ5መ 4 ปีที่แล้ว +1

      አረ ስርኢትም ሰርታለች

    • @ኢትዬጵያዊነኝ
      @ኢትዬጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว

      ደዝ ደሞና ነው ልየው

    • @ኢትዬጵያዊነኝ
      @ኢትዬጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว

      በሲዲ ነበር ያየሁት የዛሬ ስምንት አመት ብቻ ካየሁት ቆየሁ በጣም የምወደው ኢትዬጵያዊ ፊልም

    • @sebleyohannes7165
      @sebleyohannes7165 4 ปีที่แล้ว +1

      Alat delaloch yemilews

  • @meskitamru8553
    @meskitamru8553 4 ปีที่แล้ว

    የቆይ ነዉ

  • @medehanfesshay6227
    @medehanfesshay6227 2 หลายเดือนก่อน

    I l ma looking u thfhelluie