*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 8 | part 8 | "ETHIOPIA"
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Ethiopian Orthodox
የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 8
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
[[[ማሳሰብያ ትምህርት ይሆን ዘንድ ከቆየ ሬኮርድ የተዘጋጀ ነው]]]
ጥያቄ - 1 00:10 ፡- በአንድ ቤተሠብ ሁለት ዕምነት ሲኖር ለክርስትያኑ ትንሽ ፈተና አይሆንበትም ወይ ? ክርስትያኑ ወገንስ
ምን ማድረግ አለበት ?
ጥያቄ - 2 03:10 ፡-የጴንጤ አስተማሪ ስለ ዕየሱስ ክርስቶስ አማለጅነትና ጌትነት ሲናገር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትርጉሟ ልክ
እንዳለሆነ እና መፅሐፎችን ገልብጣ ነው ያቀረበችው የሚል ውንጀላ አለ ይሄ ነገር ልክ ነው ?
ጥያቄ - 3 04:49 ፡- ኒቆዲሞስ ጌታን በጠየቀው ጊዜ የሠው ልጅ ዳግመኛ ከውሐና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር
የእግዚያብሔርን መንግስት መውረስ አይችልም ሲለው ታድያ እኔ ወደእናቴ ሆድ ገብቼ ባለው ጊዜ
እንዴት መምህር ስትሆን ይሄን አታውቅም ብሎ መልስ ሰጦታል ዕና ያ ምን ለማለት ነው ?
ጥያቄ - 4 08:07 ፡-ጌታ ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም ከ አፍ የሚወጣ እንጂ የሚለውን ሠዎች ለራሳቸው እንደሚመች
ይተረጉሙታል ትክክለኛ ትርጉሙ ምን ለማለት ፈልጎ ነው ?
ጥያቄ - 5 10:27 ፡-ካቶሊኮች ብዙ ጊዜ ሲያወሩ የካቶሊክ እምነት እና ኦርትሆዶክስ ሲከፋፈሉ ሌላው ዕምነት አኩርፎ
እንደወጣ ነው የሚናገሩት ምንድን ነው ትክክለኛ የተለየንበት ምክንያት ?
ጥያቄ - 6 14:48 ፡- ሲዖል የለም ወይ ስንሞት ቀጥታ ወደ ገነት ነወይ የምንገባው ?
ጥያቄ - 7 16:29 ፡- እግዚያብሔርን ገሃደ ይመፅ ሲል እነዴት ነው እግዚያብሔርን በግልፅ ከመጣ እንዴት እንችለዋለን ?
ማለት በቁመት በስፋት ስለማይወሰን ?
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ
ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Facebook :
#ETHIOPIANorthodox #zebeneLema #Protestant
Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ
SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል
SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
Tirhashagos
9199866890
Ketilubet egzhaber yestilin
ameen AmenAmen
የቅርታ ካልኣስቸገርኩ የመምሕር ዘበነ ቴሌፎን ከተችሃለ ይላኩንል
@@mhretdaniel4825 mdrzebenelemma@gmail.com
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተጠይቆ የማያፍር የተዋህዶ ጋሻ የኣህዛብ ሞደሻ ኣምላካችን ለመምህራችን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ መንፈስ ቅዱስ በውስጣቸው ያሳድርልን ።
Amen
Amennn
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት
ኡፍፍፍ መምህሬ ፈጣሪ እድሜ ዘመኖትን ይባርከው 🙏🙏🙏እምዬ ኦርቶዶክስን የመሰለ ምን አለ ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን መምህራችን
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ትርሲት መድን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ካለው ጨምሮ ይስጥልን ድንቁ መምህራችንአሜንንን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ዕድመ ከጤና ጋር ይስጥዎት
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️🙏 ዱሮ የተዋህዶ ልጆች መጽሀፍ ቅዱስን አታውቁትም እንባል ነበር።እኛም ደፍረን አንከራከርም ነበር።አሁን ግን እድሜ ለመምህሮቻችን አወቅን! በምንም አይነት መንገድ ቢመጡብን " አልተሳሳትንም" እንላቸዋለን። 💚💛❤️🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን
እድሜ ጤና ይሰጡት መምህር ዘበነ
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለመምህራችን እረዠም ከጤናጋር ይስጥልን
እግዚአብሔር ሆይ በመንግሥት በመታግዜ አቤሄቱ አጤበሃራክን በመንግሥት አሥቤን ካና በላቤቴ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መናፍቃን እግዚአብሔር ልብን ይስጠቹ እንዳ መሪነቱን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤የአገልግሎት ዘመን ያብዛልህ !
ቃልውት ያሰማል ፃጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት
yእርሶን ትምህርት ስሰማ
በእምነቴ እድተነክር yredayal
Egziabiher rejim edme ystot
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አማን ቃል ሕይወት የሰማልን ለመምህራችን ፀጋን በረከት እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን እንደ ቀሲስ መምህራን አብዛልን
አሜን አሜን አሜን
ቃላ ህይወት ያሰሜለን አበታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️
ሕዝቤን ልቀቅ እያለህ ነው እግዚኣብሄር ህዘቤን ልቀቅ እግዚአብሄርን ብቻ ማሞለክ ማገልገል ለሚፈልገው ህዝብ ዘበነ ለቀቅ የዘመኑ ፈርኦን የ እግዚአብሄርን መንጋ ልቀቅ
መናፉቃን ማለት ክርስቶስን የረሳ ወንጌልን የማያምን የማይሰብክ በቤተክህነቱ ንግድ የሚነግድ ህጉን የማይከተል ለክርስቶስ የማፀልይ ለክርስቶስ የማይዘምር ለክርስቶስ የማይሰግድ በዝሙት በዘፈን በሱስ በስድብ በነቃፊነት በትቢት የተሞላ ፀበኛ ነው ልቦና ይስጠን
በጣም እውነት
@ewnet tenager
መናፍቅ ማለት የልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ቃል የሚያጣምም የተሳሳተ ትምህርት የሚነዛ ማለት ነው።
በቀላል አማርኛ መርዝን በማር ቀብቶ የሚሰጥ አደገኛ አውሬ ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን መንገድ የሚያጣምም ማለት ነው።
መናፍቃን አስመሳይ ወንጌል ሰባኪዎች ናቸው አላማቸውም በወንጌል ስም የዋሃንን ከልዑል እግዚአብሔር መንግስት ለይተው ለጌታቸው ለሰይጣን የሚገብሩ ናቸው።
መናፍቃን ለክርስትና እጅግ አደገኞች ናቸው ወንጌል ጨብጠው የዋሃንን ከልዑል እግዚአብሔር የሚለዩ አውሬዎች ናቸው።
ስለዚህ መናፍቃን ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን የሚሳደቡ ናቸው እንዴት ተሳደቡ ቢባል የልዑል እግዚአብሔርን ቃል ያጣምማሉና።
ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እያሉ እየሸነገሉ በንጉስ ክርስቶስ አምላካዊ ደም ላይ የተመሰረተች ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማጥፋት ተግተው የሚሰሩ የሰይጣን ጉዳይ አስፈጻሚዎች ናቸው።
የካቶሊክ ፕሮቴስታንት መናፍቃን የአውሮፓንና የአሜሪካን ክርስቲያኖችን ግማሹን ለሰይጣን አምልኮ ግማሹን ለእምነነት የለሽ አተኢዝም የሰጡ የክርስትና ጠላቶች ናቸው። የሥራቸውም ውጤት ዛሬ ቸቸርቾቻቸው ( their churches) ግብረሶዶምን ፈቅዷል ከእንስሳ ጋር መጋባትን ፈቅዷል
@@seyoumassefa3743 Kidus Gebriel Yibarkih...
@Beli menu
አሜን አሜን አሜን
@@dawit3135 Menafiiik Malet Merzin BeeMar kebito yemiyakerbilih Nefse Gedayy malet Newe....Timegnaleh enji Tewahidon matifaat Ayichalim.
ዶ/ር ዘበነ ሠላም ላንተ ይሁን።ሰው የዘላለም ሕይወትን የሚያገኘው በምንድነው?
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና መምህርና ሓውናን መምህር ዘበነ ለማ
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት ረጅሚ እድሜና ጤና ይስጥልን
በአውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ።ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ
th-cam.com/video/cPH606D7xms/w-d-xo.html
መምህራችን እጅግ እንወድሀለን ቃል ሂይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይሥጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ስለ እኛ የሞተውን:ክርስቶስን የሚያምን ሁሉ, መናፍቃን ሳይሆኑ ከጥፈት የደኑ ነቸዉ።
@@dawit3135 be arsema tidinaleh Yale yelem be sadkan sim church yiseral all over th world gin ye Egziabher bet newu. Be Egziabher sim demo yetim bota tidinaleh. Mermir
@@dawit3135 Metsaf kidusin le eyitaa becha new metetakamut lazikono . Egziabher Amlak Enante ye Ayine belen nechiwu yelachawun kidusani bente tera sawu sisdabu sinekafu yamal . Kidusanin be kidusinatachaw yemikbal yekidusanin waga yegagnal yila Amlak kidusan. Mesgana Le ersu yehunena. Ante bekan le 1:00 sa'at Enkuan koma metsaley yekabde yichilal . Teklehayemano tsadiku Abat 22 amat komo sitsaliyu ande egerachaw tekorate be ande egerachawm ke 7 amat balaiy ye tsalayu tsadik Abat nachew bente afem yemetaru ayedelam zembal .
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን (3)
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 !!
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ዱሮ የተዋህዶ ልጆች መጽሀፍ ቅዱስን አታውቁትም እንባል ነበር።እኛም ደፍረን አንከራከርም ነበር።አሁን ግን እድሜ ለመምህሮቻችን አወቅን! በምንም አይነት መንገድ ቢመጡብን " አልተሳሳትንም" እንላቸዋለን።
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
ኣምላኽ ፀግኦ ያብዛል ኣሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠበቃልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉንም የሚያስተምር ጥያቄና መልስ ነዉ
እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ
th-cam.com/video/cPH606D7xms/w-d-xo.html
መሕምር ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድመና ጠና ይስጠልን እግዛብሔር ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእድሜ ና በጤና ያቆይልን 🙏
ደ/መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልንን ረጅም እድሜ ጤና እግዚአብሔር ያድልህ ለኞ ለተዋህዶ መህራችን አባታ መልስ ለሚጠፋን መልሳችን ነህ ኑርልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እራሱ ጊዜው መምህር ኖው ንስሐ ያልፈባ እመ ብርሃን ድንግል ማርያም አማልጅ እንደሆነች አምኖ የማይማጸናት ከመናፍቃን ጋ ሕብረት ያሎው ኮሮና ትልቕ መምህር ኖው
Enam Aelehulsh
ዮሐንስ 8 (John)
36፤ እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።ንሰሃ የምትፈልገው እናንተ ናቸውን ኮሮና ትልቅ መምህር ትላለህ ገና ሌላም ኣለ ካልተመለሳቹ ገብረ ምናምን እያላችሁ ወንጌል እንዳትሰብኰ የሠይጣን መንፈስ በክርስቶስ ስም እንወጋሃለን ተመለሱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ
Amenenamenamenennnnn
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መግተ ሰማአትን ያዋርስልን መምህር በረከታችዉን አይለየን
መንግስት ሰማይት በክርስቶስ ነው የምትወርሰው ዮሐንስ 8 (John)
36፤ እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።
@@micho1384 stay blesed bro betam ygermalu
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለመምህራችን
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
Memherachen kale hiot yasemalen erest yemenadergaten mengiste semayaten yawrselen lezelalem amen
ዶክተር መምሕር ዘበነ ለማ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይጨምርልዎት ።ቸሩ መድሐኒያለም እንደማቱሳላ እረጅሙን እድሜውን ፣ ሰላሙን ፣ጤናውን እና ፍቅሩን ይስጥዎት ።ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ ይቀድስልኝ።አሜን ።
እግዚአብሔር ያበርታህ መምህራችን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ ወድማችን
ስላሴ ተመስገን🙏🏻
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተመስገን ስለሁለም ነገር የምያስተምረን አላጣንም የሚዝ ጭቅላት ነው ያጣነው
ቃሒወት ያሰማልን አባታቺን ፀጋዉን ያብዛልልሕ እኛም ማስተዋሉን ያድለን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!
ዋጋዬ ከጎንደር
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር የኛ ጀግና
Kale hiwetet yasmaln memher
Kale hiwet yasemaln memher 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቃለህይወት ያስማልን
መምህራችን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ዘበነ ለማ እድሜ እና ጤና ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እነኝህ መናፍቃን 5ጥያቄ ተመሳሳይ ይይዙና ከዛ 2 አንዱ ሁለቱን አንዱ አንዱን አንድ ሰው ይዘው ይመጣሉ በመንጋጋት የሚፈራ መስሏቸው ነው መምህር ደነዞች ሀገራችን ኢትይጵያ በማን ነው ያለችው ስለታቦት 10ጊዜ አይጠቅማቸውም ሲጠይቁ እግዚዎ ጣልያን ኢትዮጵያን ሲወር የእግዚአብሔር ታቦት ታላቁ ሰማእት ላይ አድሮ አደል ያሸነፈችው ዛሬ እዚህ የደረሱት ኧረ ምን አይነት ሰዎች ናቸው በማርያም ማርያም እናታችን ናት
Amen amen Abona gale hiwet yesmalana
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የተዋህዶ አለኝታ ከኔ እድም ቀንስ ይቸምርሎት
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን የምፈልገው ጥያቄነበር መልሱም በሚገባ ተመልሷል ቃለሂወት ያሰማለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ምህራችን እድመና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይስጥልኝ
amen amen amen kale hiwet yasemal amen
አባታችን መምህር ዘበነፀጋውን ያብዛልህ
እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ
th-cam.com/video/cPH606D7xms/w-d-xo.html
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህራችንቂለ ህይወት ያስማልን
ቅሺ ዘነመበ ብሕቂ ዕደመን ጥዕናናን የበልና
Kal hywet yasemalin
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen qal hiyoti yasamachu tabaraku
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Tewahedo Orthodox , Adregeh selfterkgn slwedekgn Ejigg betamm. Amesgenhalew !!! Amelakachin ena Getachin
Eyesus Kerstos!!!
🙏♥️💚💚🙏🙏♥️
Aaname aname aaname 😢😢😢😢❤💒✝️🇪🇹💒✝️🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ፈጣሪ ይባርክህ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ቃለህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen
Kal hiweten yasemaln lemehmerachen amen amen amen
የኛ የተዋህዶ እንቁ 🌴💐🥀እልፍ ሁንሉን
Amen amen amena 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amenAmen💓💗💐
አሜን
በጣም ጥሩ ትምርት ነው። ርእሱን ግን ቀይሩት ሁሉም የመናፍቃን ጥያቄ አደለም።
ማነው መናፍቃን ክርስቶስ የምሰብከው ???????????
ሃዋርያ ጳውሎስን መናፍቃን ተባለ በዘመኑ በጌታችን መድሃኔዓለም ስም የልቦና ዓይናቸው አብራ የሠይጣን ስራ ደብተራው ይገልበጥ እግዚአብሔር ይገስጸው ፈረውያን ህይወታቸው ይገምጠል።
አሜን አሜን አሜን
GOD bless you kesis
ዶር መም ዘበነ ለማ የሚገርመኝ ነገር ስምዎትን ሲሰሙ መናፍቃን ይደነግጣሉ ለምንድኖው ያቃሉ የድንግል ማርያም ስምዋ በርስዎ ላይ ስለ ተጻፈ ለሙሴ እንዳሎው እግዚአብሔር ስሜን በርሱ ተጽፊዋል እና ተጠንቀቅ እንዳሎው
አንድ አባ ነኝ ብሎ የሚያሽቃብጥ አለ ተክለ ማርያም ስሙ እና የድንግል ማርያም ደግሞ ዋናው ጠላት ስለዚህ ስምህን ቀይር ብትሉሉን
Amen amen amen
Amen amen amen
✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲
Amen
Dr memher zebene egzihabere yesetote
ቃለሕወት ያሰማልን እድሜና ገና ይስጥልኝ
God bless you Mmher
ቃለህይወት ያሠማልን
የኔ ጥያቄ መም በመጽሐፍ ቁዱስ ስንት ዬውሐንስ አሉ ማን ኖው መጥምቁ ማኖው ባለ ወንጌሉ ማኖው ባለ ራኢኢኡን እንዳውቃቾው ፈልጌ ለአማርኛው ይቅርታ ቃለ ሂወት ያሰማልን
አባታችን መምህር ዘበነ ፆለተወት በረከትወት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭
Abatishiko zebene sahoyon gets
Yesuse naw
ያልተማረ አስተማሪ ስትል የፀጋ ስጦታን መካድህ አይደለምን? ማንም ስጦታ ያለው ካነበበ ከተመራመረ መሆ ይማይችለው የለም :: ነቢያት ሀዋርያት የተጠሩት ከግብርና ከአሳ ማጥመድ ነው::