*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 5 | part 5 | "ETHIOPIA"
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Ethiopian Orthodox
የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 5
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
ጥያቄ - 1 00:12 ፡- ስለ መናፍቃን ስድብ ( ከዝንብ ማር እንዳትጠብቁ )
ጥያቄ - 2 02:14 ፡- ዕየሱስ ክርስቶስ ከእስራኤል ቤት ለጠፉ በቀር አልተላኩም የሚለው ምን ለማለት
ነው ?
፡- ዮሐንስ አፈወርቅ የተባለበት ምከንያ ምንድን ነው ?
ጥያቄ - 3 05:52 ፡- ዕየሱስ ክርስቶስ ሲናገር የምትሰሙት ቃል የአብ እንጂ የኔ አይደለም ሲል ምን
ማለቱ ንው ?
፡- ዕየሱስ ክርስቶስ ሲናገር አባቴ ከኔ ይበልጣል ሲል ምን ማለቱ ነው ?
ጥያቄ - 4 08:36 ፡- መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አትጨምሩ አትቀንሱ ይላል እና ስለ እመቤቴ ማርያም
አንደምታማልድ የተፃፈ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ?
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Facebook :
#ETHIOPIANorthodox #zebeneLEMA #Protestant
Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,mahitot,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ
SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ
TEYAKENA MELSUN KEMETASEMUACHEW LEMEN METSHAF KIDUS ENDIYANEBU ATNEGRUACHEW?????????
b
አጀቴነው ያራሱኝ አባቴ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ
አሜን
#በጣም እንጂ በጣም✅✅✅✅ #አሜን🤲
አሜን፫አባቴ
እግዚአብሔር ይመስገን
I am orthodox today i am orthodox tomorrow i am from Eritrea 🇪🇷🇪🇹qale hiwet yesmalna memhr zebene
Amen Amen Amen🙏🙏🙏💒💒💒🙏
ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ይለናል ሁሌ መምህራችን ተዋህዶ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች በሀዋርያት ስብከት የጸናች ነች
በእውነት የተዋህዶ ልጆች ተኝተናል
Awo lek neh gn ahun eyetenesan nw
Awu wdech ytwhedu lejuch tanasu
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
የኛ ተዋህዶ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ልደትዬ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
እዎ የተዋህዶ ልጆች በጣም ተኝተናል በጣም በነገራችን ላይ እሜቤታችን የሚሳደብ ሰዉ እኔ ደሜ ይፈላል እንዴት እዮሱስ ኣምላክ እያሉ እመ ኣምላክ ይሳደባሉ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች መቸ ነው የምንነቃው እራሳችንን እጠብቅ እንማር እጠይቅ ዝግጁ እንሁን
እኔ ህይወቴ ወንጌልን እድረዳ በሀይማኖቴ እግዳጠነከር የሚያደርጉኝ አባት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያድልልን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በእውነት እንደዚህ ያለ የኦርቴዶክስ አንበሳ
መምህራኖችን ያብዛልን መምህር አንተስታስተምር ቀለልባለ መልኩ ነው በቶሎ መርዳትን ያስችላል ተመስገን እንዳንተ አይነት መምህር ስላለን እንደሰታለን የተዋህዶ ልጆች
በርታልን. የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርልን መልካም ቆይታ
መምህር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን❤❤👉
እውነትነው እኛተዋህዶልጆች ተኝተናል እግዚአብሔር እደቀስቃሽ የላከልንንመምህራችንንይጠብቅልን ከክፉመከራ ተዋህዶለዘላለምትኑር
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
አሐዱ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እንዲሁም ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም
ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን
አሜን የእግዚአብሔር ስም ያለበት ቅዱስ ሚካኤል
ታላቅ ነው መላአኩ ርህሩህ ቅዱስ ሚካኤል ክብር
ምስጋና ይድረሽ አሜን አሜን አሜን በህልሜ አንድ
ቄስ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ለእዝቡ ተናገሩ ቅዱስ ሚካኤል
የአንዲት ሴት ቤታን ሞላላት በወርቅ በዘይት እያሉ መሰከሩ
እኔም ደስ ብሎኝ ስሰማ በድንገት አለ አጠገቤ ምስሉ በጣም
አድንቄዋለው ቅዱስ ሚካኤል በህልም መርቶኝ በውን ደረሰልኝ
ቅዱስ ሚካኤል ታላቅ ስም ብርሃን ርህሩህ ደግ መላአክ ሰልፉ
የእርሱ ነው እርሱ ብቻውን ያሸንፋል ቅዱስ ሚካኤልን ለምኑት
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በህልም አሳየኝ መራኝ ክብር ምስጋና
ይድረሰህአሜን አሜን አሜን ስሙ ገናና ሚካኤል ሚካኤል ድንቅ
መላአኩ ሚካኤል ሚካኤል በሉ ተግታቹሁ በሰማይ አየውት
ሚካኤል ሲበር ወደ ቀኚ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮዺያን
ጠብቃት ሚካኤል ከፈሰሰው አውሬ ሚካኤል ደብቀን በክንፍህ
ሚካኤል ፈጥነህ በድንገት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል
ተረፍኩ ከጭንቀት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል ብርሃን
ሞላ ቤቴ ሚካኤል ፀአይ ነህ ብርሃን ሚካኤል ደግ ርህሩህ
መልአክ ሚካኤል እርዳን እዳንወድቅ ሸፍነን በክንፍህ ለእዝም
የምትቆም ታላቅ ነህ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ ሚካኤል
ሰላምን አምጣልን አይማኖታችንን ጠብቃት እዳጠፋ ኢትዮዲያን
ከጦርነት አድናት ተዋጋላት በክንፍህ ሸፍናት አሜን አሜን አሜን
ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው በጣም ደጎች ፈጥነው የሚደርሱ
እኛን የሚረዱ የማማልዱን የሚማጸኑልን ስንድን ደስ የሚላቸው
የሚጠብቁን በስለት ደስ የማሰኙን በጣም አመሰግናቸዋለው
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ክቡር አባታችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘምናችሁ ያርዝምልን አሜን በርትሉን የቤተክርስቲያናችን ጀግና 🙏🙏🙏
አሜን መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው አዋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ተኝተናል ለነገሩ እንደ ጴንጤ እና ፕሮቴስታንት ሲባሉ ውሸታም እና አጭበርባሪ የለም እባካቹህ ወንድም እህቶቼ መፀሀፍን እናንብብ ለሁሉም ልቦና ይስጠን አሜን🙏
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት
ጌታ ልቦና ይስጣቸው እውነት ሕይወት መንገድ የሆነው ኢየሱስን ማወቅ እንድትችሉ ዘንድ ጌታ ይርዳቸው
አሜን አሜን መምህራችን ኢድሜ ይሲጥል ምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እህታችን ደግሞ እንካን እግዚአብሔር ከምንፍቅና አሳቾች ወደ አማናዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መለሰሽ ሁሉም ይመለሳል ያለ ድንግል ማርያም አማላጅ ማንም ወደ ጌታ አይመጣም ወደ እግርሽ ይሰግዳሉ አሜን ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይለኛል አሜን
በስመአብ ወወልድ ወመመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም
ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን
ልህልቲቱ የንጉሱ እናት በሰማይ የወርቅ ካባ የለበሱ አክሊል
የጫኑ አክሊላቸውን አውርደው በክብር ሲዘምሩላት አይቻለው
ደግሞም እንደ እርሱ ሞትን ቀምሳ እንደርሱ ተነስታ መልአክቶች
ቅዱሳኖች እየዘመሩላታ በክብር አርጋለች ደግሞም ከልጃ ከወዳጃ
ጋር ትመጣለች በመልአክቶች በቅዱሳኖች ታጅበው መምህራችን
ቃለ ህይወት እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ነው ፀጋውን ያብዛሎት
ሺ ዓመት ኑሩልን እምትደክሙት ነፍስን ለመገብ ለማዳን ነው
አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ኢየሱስ ኢየሱስ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማይ አይገባም
ተጠንቀቁ ባላቹሁበት ጽኑ በፈተና እዳትወድቁ ትግታቹሁ
ጸልዩ ለመላካም ትጉ ክፉን ተጠየፉ ደስ ካለው ደስ ይበላቹሁ
ካዘነው እዘኑ በመከራ ታገሱ በተስፋ ደስ ይበላቹሁ በደካማው
አትፍረዱ ይፈረድባቸዋለ ጠላታቹሁን ውደዱ ለሚረግማቹሁ
መርቁ የሚወዱሃቹሁን ብትወዱ እርሱ ምን ጥቅም አለው
አዛብም እንዲሁ ያደርጋሉ ህይወትም መንገድ እኔ ነኝ
በእኔ ያአለ የዘለዓለም ህይወት አለው እውነተኛወ ዋናው
መንገድ ጠባብ ናት ይህ ማለት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ናት
እርሳ እጉን የጠበቀች አምላካን ከፍ ከፍ የምታደርግ
የሃይማኖት አክሊል ናት ይጾማል ይሰገዳል ንስሃ ይገባል
ነፍስ ይያዛል እነርሱም ይጸልዩልናል ይመክሩናል ለስጋ ደሙ
ያዘጋጁናል ደግሞም ቸር ረቂቅ አምላካቸውን ይለምኑታል
ያስፈልጋል ጥምቀት ቁርባን አለ ስለዚህ ጠባብ የማይደላ
ይከብዳል ሰፊው ብዙ ትዛዝን ሽሮ ዓለም እደሚፈልገው
ይኖራል ደግሞም ትክክሉን ይነቅፋሉ ጌታችን ተጠምቃል
በቅዱስ ዮሐንስ እጅ እኔ በአንተ እጅ መጠመቅ ሲገባኝ
አንተ ወደእኔ ትመጣልህን አለ ቅዱስ ዮሐንስ ጌታም አለ
መሆተ የሚገባው ሁሉ ይደረግ ብሎ ተመቅን አምላካችን
ጌታንኝ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ የሰማዩ ስም
ተመስገን ክብር ላአንተ ይሁን ለዘለዓለም አሜንአሜንአሜን
ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ አለን በቤቱ ተወልደን ቆረብን
አደኩ እኔስ የሚደንቀኝ በዙፋ ያአለው ጌታ አምላኬ ነው
ጌታ አምላኬ ነው ፈጣሪዬ የሰማይ አባቴ ባአንተ እኖራለው
ሁሌም ተደግፌ ጌታችን ሁሉን አስተምረህናል መክረህናል
እኔ የመጣሁት እግን ላፈርስ እዳይመስላቹሁ አባት ከልጁ
እናት ከልጃ ሴት ልጅ ካአማታ ላለያይ ነው የመጣውት እኔን
ከሁሉ አብልጦ ያልወደደኝ ለእኔ መሆን አይገባውም ህይወት
መንገድም እኔ ነኝ ተጠንቀቁ ብዙ ኢየሱስ ይመጣሉ በእርሱም
ብዙ እዝብ ይሄዳል በሰፊው መንገድ እዳትሄዱ ተጠንቀቁ አሰተ
ኛው ኢየሱስ ይመጣል የእኔ የሆኑት አይሰሙትም አይከተሉት
አለ ደግሞ ለቅዱሳኖች ቃለ ኪዳን ሲገባላቸው በእናተ ቤተክርስታኔን
አቆማለው የሲሆል ደጆች አይችላትም ደግሞ በእናተ ስም ደሃን ያአበላ
ያጠጣ ሰንበታቹሁን ያከበረ የጻድቁን ዋጋ ያገኛል አሜን አሜን አሜን
ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ክብር
ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን ርህሩህ የቅዱስ
ጊዮርጊስ ልጁ ስለሆንኩ የምድር አባት አላውቀውም በልጅነቴ ስለሞተ
የሚረዳኝ የማስተምረኝ ጊዮርጊሴ አባቴ ስለው ፈጥኖ ወደ እኔ መጣ ደገፈኝ
አኬሜ ወታደሬ ጠበቃዬ የሚማለድልኝ የሚመራኝ አማላጅ አባት ተሰጠኝ
በእርሱ የሰማይ ሚስጥ ተገለጠልኝ በውነት አምላኩ ከእርሱ ጋር ነው ከፍ
ከፍ አድርጎታል ስለ እርሱ ሁሉን ፈጽማል አድርጎልኛል ቸር ፍቅር ርህሩህ
ደግ የዋህ አዛኝ ታጋሽ ከነኃጣቴ ላፈቀርከኝ አምላክ ጌታ ክብር ክብር ክብር
ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ረቂቅ ቸር ልዑል እግዚአብሔር ጌታዬ አቤቱ
ኢትዮዺያን ከጦርነት ከበሽታ ከራሃብ አድናት
ከደም አፍሳሾች በዙራዋ ያሉትን ጠላቶቻን እሰ
ርላት መላእክቶችን ቅዱሳኖችን ላክላት ለምን
የንጹ ደም ይፍሰስ አውሬውን እሰረው ምሕረህን
አምጣ አይኖችን ወደ ምድር ብትመለከት ሁሉም
ቀጥ ይላል ሁሉም ያአንተ ሁሉም ከአንተ ያላንተ
ማን አለን ወዴት አቤት እንበል መመካችን ድጋ
ፋች ትምክታችን አንተ ብቻ ነህ በደላችንን እና
ቃለን በኃጣታችንማ ቢሆን ኖሮ ዓለም አትኖርም
ነበር በቸርነትህ በፍቅርህ ርህሩህ ደግ የዋህ ገር አዛኝ
መአሪ ምሕረትህእንደ ከዋክብት የበዛ ነው ማንነው
ቸር ባለጸጋ እዳንተ ክብር ላአንተ ይሁን ተመስገን
ቅድስት ድንግል ማርያም አለች እግዚአብሔር
የኢትዮዺያ ነው ማነው የሚነካት እግዚአብሔር
ኢትዮዺያ የእግዚአብሔር አገር ናት እግዚአብሔር
ይጠብቅሽ ብላ መረቀቻት ብዙ ነው ጠላታ መቀኞቻ
ወላዲተ አምላክ ትሸፍናት ትቁምላት ልጅ የጠፋባት
ሴት ትመስላለች ስትበር እንዴት ትወዳታለች አገራ
እግዚአብሔር የሰጣት የብስራት አገራን አገራ አሜን፫
በኢትዮዺያ እግዚአብሔር ይንገስ ክፋት ምቀኚነት መገ
ዳደል ሌላ አምልኮት ጥላቻ ጭከና ይጥፋ ከኢትዮዺያ
ከዓለም ይሄን ጭለማ ያንጋልን ላለ ተናገር ማበሉ ቀጥ ይላል
ለቸሩ አምላካችን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ
ክርስቶስ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም
አሜን አሜን አሜን ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም
ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ
ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን።
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜናጤና ይስጦት
እግዛአቢሕይመሰገንመምህርቃልሂወት
ያሰማልመምህርእድሜናጤናይሰጥል
እዊይይይይይ ደስ ሲል የግዚኣብሀር ቃል ሲነገር የውስጥ እረፍት
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲
የወንጌል አርበኛ የተወደዱ መምህራችን የገልግሎት ዘመንዎን ይባረክ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የመቸነዉ ነዉ እህ ቢዶ
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምራችን እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መም ዘበነ ። ረጋ በሉ እንጂ እኔ ኣምላክ መሆኔ ኣስተውሉ በመካከል ኣህዛብ ላይ ይሆናለሁ መዝ 45 (46 ፥ 10 ለነገሩ የሚጠራጠር ሰው ሞቶ ግዜ ብትነግሮ እንካን ኣያምንም ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆይ ንቃ ጽና ። ድያውሎስ ለናንተ ለመበታተ እንደ የሚጋዝም ኣንብበሳ ተነስተዋል 1ኛ ጴጥ 5፥8 ስለዚ ተዋህዶ ሆይ ንቃ በሃይማኖት ጽና ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ ኣምላክ ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት ኣሜን
Memirachin kale hiwoti yasemalen Amen Amen Amen egiziyhaber balen beti yitebikachu
ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት
Memirachin kale hiwot yasemalen Egzahbehr yeagelgilot zemenot yibarkilen 🤲🙏⛪🙏❤️💛💚✝️
Egzahbehr mastewal yistachew
ስላምክ ይብዛ መምህራችን
Uffff ke mari welela yebelete Temerite newu semiche yemati tegebi temeritek ... Egziabeher edemena Tena yesitek ..... ehitachin enkewan Emeberehan semetachi wede wineteyawu Hayimanot Ortodox Temeleshi 🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልኝ
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን አባታችን
መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Kale hiwet yasemalin, nuriluni abatachini .yetewahido abesa. .
እድሜና ጤና ይስጥልን
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen lemehirachin segane bereket yabezalet amilak egezabihair
1ኛ ቆሮንቶስ 1
23፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
ቃል።ህወት።ያሰማልን።
Kale hiwoten yasemalen abatachen
መምህራችን ሰላም እና ጤና ያብዛልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእድሜ ዘመኖትን ይባርክልን!--------- ጥያቄ - ------ አንድ አንድ መልሶች ላይ ይማልዳል ማለት ይፈርዳል ነው እንጂ ይለምናል አይደለም ይላል. ታድያ ለምን በቤተክርስቲያናችን ቅዳሴ ላይ ሳይቀር. ብዙ ቦታ ላይ. በፀሎት እንማልዳለን እንላለን???????
ጌታ ምህረት ያድርግልህ ዘበነ መፅሐፍ ቅድስ የሌለ ነገር እየጨመርክ ህዝቡን ታስታለህ ጌታ ኢየሱስ አይንህን ያብራልህ
እግዚአብሔር ይርዳህ ሕዝቡን ማሳት ነው የያዝከው ያልተፃፍ እያነበብክ ጌታ ብርሀንን ወዳተ ጠራሁት በእውነት መለኮት አይንህን ያብራልህ የማይሳነው ጌታ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እንድንጸና አግዚአብሔር ይርዳን !!!
ክበርልን
ወድማችን እድሜህን ብዝት ያድርገው በው ነት
እግዚአብሔር እድሜና ጢና ይስጥልኝ
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ቃል ህይወት የሰማልን
መምህር ቀሲስ ዘበነ። የእርሶም ትምህርት እየተከታተልኩነው። እባኮቱን የትጨንኩኝ ነኝ። እኔ ሀጤያተኛ ነኝ በጣም እያመመም ነአሁን ግንቦት 17 ቀን ኦፕሬሽን ልሆን። በሽታውም ካንስር ነው እንዲፀልዩልኝ ነው። ነፍሴ ተጨንቀች
Amen
Kale hiwet yasemalin memihirachin zebene ye tewahido jegna.
memhir ena berasea seltan lequ yemel sletan setechewotalew we loveeeeeeee you
ኧረ ከርስቲያኖች እንደ አባቶቻችን ጠንካራ ስነ ልቦና ይኑረን በተሰማራንበት ሁሉ ክርስቲያናዊ መገለጫ የሆነውን ሥራ ከሰራን በማንም አንነዳም !
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ቃለ ህይወት ያስማልን
እድሜው ይብዛው🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ቓለ ሂወት ያሰማልን መምህር በተለይ አንድ አለ በመናፍቃን በነ ነጃት ተወድሶ ስሙን ስም ቤቴክርስትያናችንን የሚያሰድብ የሚሳደብም ስሙም ተኽለ ማርያም ኖው ከስሙ ኖው የሚጀምሮው ማለት ስሙን ተኽለ ማርያም ቤቴሰቡን የድንግል ማርያም ተክል እንዲሆን አወጡለት እርሱ ግን ተክለ ሰይጣን ቀየሮው ስሙን እናታችን እመቤታችን ንጽህተ ንጹሃን ቕድስተ ቕዱሳን ድንግል ማርያምን የጌታ እናት መሆንዋን ጌና አልገባቾውም መሰለኝ መናፍቃኖች እርሱም አንዱ የዘንዶውን ቀንድ የተቀበለ ኖው እና በውነት ቢያገኙት ጥሩ ነበር
amenkalehiwetyasemalen
Amen amen amen mameherahen kalaheyewat yasanalen
Kale hiwet yasemalen egzhaber amilak erejime edeme ketena gare yistelen
ገብሬኤ ቅዱስ ስለሆነ፣በትህትና በፍቅር፣እግዚአብሔር የላካዉን ቃል፣ ለማሪየም ብስራት አበሳራት እንጂ፤ አልስገደላትም ላማሪየም።
ተባራኩልኝ
Kale hiwet yesmalne
Amen Amen Amen 💒💒💒🙏🙏🙏
Mamiracin kaleyeot yasemalen Egzahber yaglgilot zamanotn yibarkilen ⛪💒💒🌹🌹🌹
ሥለራሣቸው የማያቁ ሥለ ሠው ይጠይቃሉ
❤❤❤❤❤❤❤
Kal hiwoten yasmalen memerachen gin mechem anshebrem matebachen anfetam dengel mariyam amalaji nat🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤enat ye getaye enat amalaji🙏❤
Betam desi yemil temrte new bee genzbe kefyee memare yemlchilwun temrti new yetmrkuti egzyabhre edme ena yestchu
Kale ewhoiten yasemalin memirachen
Menafiqan demo hulem kemateus wengel ayedum betam yetrateralu uuuuff enati
Ewnet Egzabher amlak yagalegelot zamananhten hulu yebarkawe wademcha kale hyiwot yasemaleln menmehir
Fexari yimikerachewi
*⛪በኮሮና ምክንያት የአብነት ትምህርት ቤቶች እንዳይዘጉ የተደረገ የበረከት ሥራ*
🎙️ *በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተተኩልሽ ማህበር አባላት*
መዝሙረ ዳዊት 45:16
[16] *በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ በምድርም ሁሉ ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ።*
*♥️ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁእ ነው እንዳለ በዚህ በረከት ሥራ የተካፈላችሁ ማኅበራት በሞላ ጌታ በሰማያዊ በረከት ይባርካችሁ*
የሐዋርያት ሥራ 20:35
[35] *እንዲሁ እየደከማችሁ ድውዮችን ልትረዱና እርሱ ራሱ። ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው እንዳለ የጌታን የኢየሱስን ቃል ልታስቡ ይገባችሁ ዘንድ በሁሉ አሳየኋችሁ።*
👇🏻 *ከታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ ቪዲኦን ይመልከቱ*
th-cam.com/video/DQW8dNw6gNU/w-d-xo.html
*👇🏻ማኅበሩን ለመቀላቀል እምትፈልጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ*
chat.whatsapp.com/IEzQoGk18Hc1Ng1l5xfMIH
*⛪በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ የበረከት ሥራ ማኅበር አላማችን ትልቅ ነውና ሃሳባችን ደግፈው ይቀላቀሉን*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
Amen amen 😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓
አሜን፡አሜን፡አሜን
*አየ መናፍቅ እስኪ ተጫጩ እውነትም ሂወትም አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው እሱም አምላክ ነው ተው ተመለሱ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ነው ኑ ተማሩ እወቁ የግሀነብ እሳት እራት አትሁኑ*
አንቺ እራስሽ ወደ ጌታ ተመለሺ!!!
@@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ የቱ ጌታ አዲስ ጌታ የለም
@@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ ጣዎቶቹን ስእሉን ቅርፃ ቅርፃችን ተቦቶችን ቅዱሳኖችን ሁሉን ከላይ ለያቹ አራግፉና ወደ (እየሱስ ክርስቶስ) ቅራቡ። በእናንተ እና በእየሱስ ክርስቶስ መሃል መንንም አተስገቡ።
ማለደ ማለደ አዲስ ነዉ
ምህራቱም ብዙ ነዉ
@@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ ማለደ ማለደ አዲስ ነዉ
ምህራቱም ብዙ ነዉ
@@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ኸረ ቀስ በይ እስኪ ስዕለ አድኖ ጣኦት ነው የሚል አምጪ ሲቀጥል አምልኮና ክብር ለዩ መጀመሪያ
መምህራችን ቃለህይውትን ያሰማል
Seracho sedibi new EGZABHE libona yesxacho
መምህር ዘበነእባክዉት ስልክውትን እሻለው
Kele hiwet yasmalin tsegaw ybzalih memhir zebene Egzabihr ytebiklin
Professor Zebene Asetemro is very wonderful. However, the enemies of Orthodoxy are pointing two fingers at the image of Mary and Jesus and other holy images, and it is being changed and posted in the market and at the church level. He entrusted to hold a conference so that nature can be fixed
Mm🙏🙌
Memere edew fexari edema yesexote
Memhir zeneb i/g yibark
Kenante yalawerawn siel sleshefenahut amesegnhalehu.
Memherachn kalheyewte yasmalen egzabher stegawn yabezalote yetfuten begoche egzabher bebetu yesbesbachew bewnte yhe yeradeyo perogeram megemeru lehzbu telke waga alew
ቃለ ሂወት ያሰማልን ግን ቪደው ብታቁሙ ጥሩ ነበር
The other tone is that on Hashta Time program on television, she went to Tana monasteries and focused only on the pictures, and the painters who paint on Tana monasteries should be investigated.
❤💒✋